ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ካንተ ጋራ መዋል ማደር ካንተ ጋራ.

  Рет қаралды 698,729

አምሳሉ ሐቴ

አምሳሉ ሐቴ

9 жыл бұрын

ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ካንተ ጋራ መዋል ማደር ካንተ ጋራ.

Пікірлер: 204
@hannakebede1680
@hannakebede1680 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሚመስጥ የሚሰረስር መዝሙር ነው
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 3 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ አደለውም ግን ይሄን መዝሙር ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም
@hewanshawul4336
@hewanshawul4336 3 жыл бұрын
እኔኦርቶዶክስልጅነኝ በጣምየምወደውመዝሙርነው
@MicBir-qo3nu
@MicBir-qo3nu 29 күн бұрын
ይሻላል ወንድም ኦርቶዶክስን አታውቀውም!
@amentesfaye6801
@amentesfaye6801 6 жыл бұрын
በእውነት ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ነው ልሁል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
አሜን
@abdihanicouples1571
@abdihanicouples1571 3 ай бұрын
😊
@mirembeesther5340
@mirembeesther5340 3 ай бұрын
🌹🙏
@kidusgirmachew925
@kidusgirmachew925 Жыл бұрын
i am orthodox but i like this song to much😍
@AmareAme-oy3cd
@AmareAme-oy3cd 3 ай бұрын
Me too
@user-qp9mw9nh2l
@user-qp9mw9nh2l 2 ай бұрын
song
@MuluBehailu
@MuluBehailu 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@hailshtesfay8467
@hailshtesfay8467 Ай бұрын
Me too
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ከሱ ጋራ ይመቻል ማጣትም ቢሆን ማግኘት ጌታ መልካም ነዉ ።
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c 4 ай бұрын
የችግር የጭንቅ ጊዜ ወዳጅ እውነት ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ብርክ በይ
@GetachewDinberu.-vq1qb
@GetachewDinberu.-vq1qb 2 ай бұрын
2:43
@ComCell-yn2gm
@ComCell-yn2gm Ай бұрын
❤❤❤❤
@dansolomon3214
@dansolomon3214 2 ай бұрын
ይህ ግጥምና ዜማ እንዲሁም የመስከረም የድምጽ ቅላጼ በተጨማሪ የሙዚቃው ቅንጅት ከሰው ሳይሆን ከላይ ነው በጠቅላላ ዋው!!!
@kidistdxb306
@kidistdxb306 4 жыл бұрын
እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራቹን በጣም እሰማዋለሁ
@berchikomelekam8634
@berchikomelekam8634 3 жыл бұрын
እኔም መጥሪያየ ነበር እንዴውም ግን ስተት ነው እሄኮ በእግዚአብሔር መቀለድ ነው
@tdtadesse547
@tdtadesse547 3 жыл бұрын
Berchiko Melekam አይዞሽ እህት/ወንድም እግዚአብሔር እኮ በዘፈንም በመዝሙርም ይመሰገናል 💞 ታቦት ሲከብር ይጨፈር የለ? ብቻ ጌታችን ቅዱሳንን የሚሳደብ ነገር እስካልሆነ ድረስ ችግር የለውም
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 3 жыл бұрын
@@berchikomelekam8634 🙏🙏❤❤
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 жыл бұрын
እቴ የጠራሽ ጌታ በውስጥሽ እየሰራ ነው እራስህን ግለጥልኝ በይው!
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 12 күн бұрын
በዝቶልሻል ፀጋው አሑንም ፀጋው በኢየሱስ ስም ይጨመርልሽ
@yemanehaleluya3433
@yemanehaleluya3433 2 ай бұрын
ስለ ሀይማኖት አላስተማረም እባካቹ ስለ ቃሉ መናገር አለብን
@berchikomelekam8634
@berchikomelekam8634 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህ መንገድህን አሳየን እስከ መቸ በአለም ጠፍተን እንኖራለን
@emebettadesse2722
@emebettadesse2722 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ቀን አለው መፍትሄ ይህንን የማይረባ አለም ንቆ መውጣትና ወደ እርሡ መጠጋት ነው እግዚያብሄር ሁሉንም ይወዳል አያዳላም እና እግዚያብሄር ይርዳህ
@mugarurafred4487
@mugarurafred4487 Ай бұрын
Hallelujah i feel like the Holy spirit interpreting for me, from Jowhar district Somalia 🇸🇴 and Ugandan 🇺🇬 ❤❤❤❤
@alazar854
@alazar854 6 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው። ✝️
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w 3 ай бұрын
Bisema bisema alitegebikwumi lene betami leyeti yemili mezmuri newu ye hiwotemi chemiri tizita yalewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jeremiahtollossa8213
@jeremiahtollossa8213 4 жыл бұрын
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ። እውነት ነው አሜን ከርሱ ጋራ መዋል ማደር! ጌታ ይባርክሽ
@EnchalewTemesgen
@EnchalewTemesgen 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጥሪ ይሰማኛል
@HawiMekdes
@HawiMekdes 7 күн бұрын
Am orthodox tektay,enem endalkew teri eytsemagn new megletse yemalchewlew aynet semet west negn lek yemenekat aynet
@hiwotGadisa
@hiwotGadisa 9 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ይሄን መዝሙር ብሰማው አልጠግበውም
@azitilahun6994
@azitilahun6994 4 күн бұрын
እኔም ነበርኩ እውነት ክርስቶስ ነው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ እውነተኛ ፍቅር ለጌታ ስጪው
@masreshatebabal4993
@masreshatebabal4993 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!!! አዎ ጌታ እጅግ በጣም ይመቻል። ከእርሱ ጋር መዋል ማደር መታደል ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!
@adentedela5358
@adentedela5358 6 ай бұрын
ስርአትሽ አለባበስሽ ሁሉም ነገርሽ መልእክትሽ ይባርካል ተባረኪ
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 3 күн бұрын
እዉነት ጌታ ተመጭቶኝ ነው
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w 3 ай бұрын
Mesikye zemenish yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberategegn6308
@aberategegn6308 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ
@AwekeAdane-d5p
@AwekeAdane-d5p 14 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@eyobsulamo5430
@eyobsulamo5430 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@KibruSumamo
@KibruSumamo 13 күн бұрын
እግ|ር ዘመንሽን ይባርክ.....ሃሌሉያ❤❤❤❤❤
@tigisteyob1700
@tigisteyob1700 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@sanatiidurba2027
@sanatiidurba2027 5 жыл бұрын
እየሱስይባርክሽ
@EyobNiche
@EyobNiche 3 ай бұрын
Meski Zemenish yibarek ! Semichew yemaltegibew mezmur🙏🙏🙏
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተመችቶኝ ነዉ ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነዉ ዉጌ ቤትህ
@dinkalem5676
@dinkalem5676 7 жыл бұрын
ተባረኪ
@habhaile2004
@habhaile2004 2 жыл бұрын
ቆንጆ መዝሙር ነው።
@darseemmanuel4036
@darseemmanuel4036 3 жыл бұрын
I love to dwell in your house dear Lord... This song is a blessing. Stay blessed
@alemayehulemma6799
@alemayehulemma6799 Ай бұрын
አሜን ለእኔ እንደጌታ የሚመች በዘመኔ አላየሁም ደግሞም አልሰማሁም እየሱስን ጌታ ነው
@FekaduTemsgeni
@FekaduTemsgeni 12 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰
@lewibelachew7477
@lewibelachew7477 9 ай бұрын
ኢሄ ከመዝሙር ያልፋል በራሱ መገለጥ ነው ተባረኬበታለሁ
@fikirtetola858
@fikirtetola858 4 жыл бұрын
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ!!!!!
@selamdemise1061
@selamdemise1061 3 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ውስጥን ይገዛል የጌታ ፍቅር መስኪ በሰማውት ቁጥር
@fikrteamare2884
@fikrteamare2884 2 ай бұрын
ፅስ
@PerceptionChangetube
@PerceptionChangetube 2 ай бұрын
እንዴት ልብ የሚደርስና የሚያፅናና መዝሙር ነው 🙏🙏🙏
@DestaBarsawi
@DestaBarsawi 3 ай бұрын
አዎ ጌታ እጅግ ይመቻል ጌታ ይባርክሽ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 16 күн бұрын
መሲዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ::🙏🏽💕
@freetamrat3483
@freetamrat3483 4 жыл бұрын
ጌታ ካንች ጋር ይሁንልሽ
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ብሰማዉብማዉ አልጠግዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@user-pe5rb8ie4w
@user-pe5rb8ie4w 18 күн бұрын
God bless you 🙏🙏🙌🙏🙏❤🎉🎉
@yohanissorato
@yohanissorato 3 ай бұрын
geta yebarkesh ehete
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever. Almighty God blessed you. Amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah
@YakobIsrael
@YakobIsrael 14 күн бұрын
Amen Amen Amen
@fantomengestu6488
@fantomengestu6488 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክሽ
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለዛውም አክራሪ የአክሱም ልጅ ነጅ ግን የቤቲ መዝሙር ተመችቶኛል ቤትየ ተባረኪ አሜን
@temutemu9526
@temutemu9526 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናዋን አብርቶላት በመድሃኒአም አዳኝነት በድንግል ማርያም አማላጅነት በቅዱሳን መላዕክት አማላጅነት እንድታምን ልቦናዋን ያብራላት
@mercibahiru113
@mercibahiru113 10 ай бұрын
ልቦናዋ በርቶላታል አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው።።።።
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 3 ай бұрын
Merkel Getuna Tebak❤
@user-rv4gr2eq1s
@user-rv4gr2eq1s 2 ай бұрын
Geta yibarkih abizto. Hayimanot ayadinm ena , ke geta gar yalehin relationship tenker adirg. Kalun anbib .
@shimelschekole1164
@shimelschekole1164 2 ай бұрын
የዞረብክ
@bekelutsegawe6200
@bekelutsegawe6200 4 жыл бұрын
አሜን
@orbisethiopia6029
@orbisethiopia6029 2 ай бұрын
ye ewunet kesu gar hule yimechal tebareki geta yibarkish
@user-vz5nn7wq1z
@user-vz5nn7wq1z Ай бұрын
awesome awsome an anointed song god bless her ,and I really love to hear her song agen and agen
@user-vs4th3md8c
@user-vs4th3md8c Ай бұрын
Kalati ylgmi geta ybarkish❤❤❤❤❤❤❤❤
@EliasAsefa-vm4cz
@EliasAsefa-vm4cz 28 күн бұрын
ተባርኪ
@vanheal1430
@vanheal1430 3 ай бұрын
ብርክ በይ እንደገና ለደከሙ የሚያቆም ድንቅ ለአምላክ ዉዳሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vanheal1430
@vanheal1430 3 ай бұрын
ብርክ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FidoryaFisaha
@FidoryaFisaha 9 күн бұрын
ዋዉ❤
@zenazena3127
@zenazena3127 3 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen ❤❤❤❤❤❤❤
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ተባረኪ
@rahelabebe4975
@rahelabebe4975 10 ай бұрын
betam amazing yehone mezmur nw
@sandidyala9058
@sandidyala9058 Ай бұрын
😭😢😢😢😢😢😢🎉🎉🙏🙏🙏♥️♥️አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ አህቴ
@AddisuBekele-qq4jt
@AddisuBekele-qq4jt 5 ай бұрын
አሜን የዘላለም ንጉሥ
@BEREKETTESFALEM-qd9sd
@BEREKETTESFALEM-qd9sd Ай бұрын
እኔ ብዚ መዝሙር ብጣዕሚ የተመሰጥኩ ነው 😢
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 жыл бұрын
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው ተመችቶኝ ነው ድንግል ምልጃሽ ተመችቶኝ ነው ካንተ ጋራ መዋል ማደር ካንተ ጋራ ከልጅሽ ጋር መዋል ማደር ከልጅሽ ጋር:: ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ድምፅሽም ዘመናዊ መዝሙሩም ደስ ይላል::
@berchikomelekam8634
@berchikomelekam8634 3 жыл бұрын
ያለ ድንግል ማርያም አማላጂነት የለም እሄኮ ሙዚቃ ነው
@tdtadesse547
@tdtadesse547 3 жыл бұрын
Berchiko Melekam ሙዚቃ ቢሆንም መዝሙር አምላኬን ስለማመሰግንበት ለኔ ችግር የለውም:: አማላጅነትም ቢሆን እመቤታችን በተሰጣት ጸጋ ነው እንጂ ድህነት የሚገኘው በወለደችልን በጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ❤️ ግን ለፍጥረት ስለምትሳሳ እኛ ሃጢያተኞች እንለምናታለን 😍💕💕💕💕💕💕💝💖💘 የእመቤቴ ነገር እንዴት ላርገው በቃል መጽሃፍም አቃተኝ እምባዬ መጣ በጌታዬ እናት አይምጡብኝ
@hiwotGadisa
@hiwotGadisa 9 күн бұрын
ውይ ገለፃ ደስ ሲል የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ
@JoneSole
@JoneSole 2 ай бұрын
ተባረኪ አህት ኑሪ ፈጣሪን እያመሰገሽ እወደስሽ
@BurtukanDeneli
@BurtukanDeneli 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤AMEN Amen
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 9 ай бұрын
ይገርማል ስንቴ እንደሳማሁት እራሱ አላውቅም i'm happy for you ቢያንስ ሲከፋሽ ስትጨነቂ ደገፈሽ !! እኔ አለሁ ቦልኖር የማላጎል በኖር ትርጉም የሌለኝ ከዚበላይ ይበቃኛል ድክክክም ነው ያለኝ !!!!
@user-jk6ry1ss5u
@user-jk6ry1ss5u 3 ай бұрын
Yemayikeda yemayilewet geta eyesus bicha new tebareki❤❤❤
@DawitGirma-oo1ns
@DawitGirma-oo1ns Ай бұрын
ኡፍፍ መዝሙር❤❤❤
@GobeWoche
@GobeWoche Ай бұрын
አሜንንን ሃሌሉያ 🙏🙏🙌
@user-ty5xv4by2p
@user-ty5xv4by2p Ай бұрын
Arsuye timti mezmur tebareki yene konjo
@tewodrossemungus3556
@tewodrossemungus3556 9 ай бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ ! እህቴ ተባረኪ ።
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
Tabrek zamnsh yebaraek
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 2 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት ዛሬ ነዉ ስሰማዉ ግን በጣም እያለቀስኩ ነው ምክንያቱም እኔ ያለሁት ስደት የዉም ምድር በዳ አዉነት ነዉ እግዚአብሔር በጣም ሲረዳኝ አይቻለሁ እኔ መስክር ነኝ
@juliobela5846
@juliobela5846 Ай бұрын
ሞተህ ነበር እስከዛሬ? 10 አመት ይሆነዋል እኮ:: ምንም እንኳ የዛሬ 4 አመት KZfaq ላይ ቢለቀቅም::
@bontube9896
@bontube9896 3 жыл бұрын
meskiye Yemren yemdnk mezmur nw yezmrshw Mnm Orthodox bihonm family degmo haymanotgna Bihon gn ye Protestant mezmur beyibelt semalew Degmom ewdachwalew
@HanaTamerat-c1f
@HanaTamerat-c1f 25 күн бұрын
Jabaadha.Faaruun keessan nama eebbisa.
@sei_geee
@sei_geee Ай бұрын
God bless the woman
@eyobtomas
@eyobtomas 2 ай бұрын
Meski ! በረከታችን
@AKililuzamachi
@AKililuzamachi 2 ай бұрын
እግዚያቢሔርይባርክሽ💖💖💖
@biniyamgudeta2528
@biniyamgudeta2528 10 күн бұрын
Eebbifami
@user-bs8lb2jp3d
@user-bs8lb2jp3d 2 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen
@user-bc5rk4ux5w
@user-bc5rk4ux5w Жыл бұрын
Ere maski and andazi lib yeminaka mazmur digamin mule negn❤
@mesizewde338
@mesizewde338 7 ай бұрын
መስኪ ተባረኪ ❤
@user-kf8pi5fz3k
@user-kf8pi5fz3k 4 ай бұрын
an interesting song
@user-nm7gf3ne6z
@user-nm7gf3ne6z 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hewanshawul4336
@hewanshawul4336 3 жыл бұрын
በጣምየምወደውመዝምርነው
@johnesku8772
@johnesku8772 2 жыл бұрын
የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ
@user-ff4ib1vx6z
@user-ff4ib1vx6z 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤😂
@user-xy3kn2kg5o
@user-xy3kn2kg5o 10 ай бұрын
ተባረኪኪኪኪኪኪኪ
@user-wh2bw3ix3t
@user-wh2bw3ix3t 3 ай бұрын
❤❤❤
@Bereket842
@Bereket842 2 ай бұрын
አይጠገብም🥺❤️
@Hiw0t-rk7xz
@Hiw0t-rk7xz 2 ай бұрын
Tebareki amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
kazei balye egzabher haqmen gulbt yestish
@frehiwot_Amanual
@frehiwot_Amanual 4 жыл бұрын
aemn amen amen🙏
@ZsHome
@ZsHome 2 ай бұрын
Amen.Amen.Amen Amen.Amen.Amen Amen.Amen.Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@yamlak2127
@yamlak2127 8 ай бұрын
Ena panta adelwem gen betam yemwedew mezmure sekefan hula esempawalew
@BirhanuMengsitu
@BirhanuMengsitu 20 сағат бұрын
❤❤
@Alemetu-tk1lk
@Alemetu-tk1lk 2 ай бұрын
AMENE AMENE AMENE ❤️ ♥️ 💖
@helenmillion6914
@helenmillion6914 2 жыл бұрын
Geta yibarkesh
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 7 ай бұрын
nice mezmure❤
@bontube9896
@bontube9896 3 жыл бұрын
arif mezmur nw meskiye
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 836 М.
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 9 МЛН
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 4,8 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,2 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН