ትንሹ ባላባት ክፍል 19 | Tinishu Balabat episode 19

  Рет қаралды 194,833

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 436
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Жыл бұрын
ኩላሊቴን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ አይይይይይ ስደት ትርፉ ድካም😢😢😢
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
የኔውድ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ እኔም አዳደዜ ይጠዘጥዘኛል ውሀ ጠጭበት ውዴ
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Жыл бұрын
​@@maremasnedw8215 አሜን ውዴ😢😢
@hanaabdu7974
@hanaabdu7974 Жыл бұрын
egziabher ynarisch❤
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Жыл бұрын
​@@hanaabdu7974 amen
@heyiratube9834
@heyiratube9834 Жыл бұрын
Allah afiya yargesh ❤
@seadiWeadjo-ds6li
@seadiWeadjo-ds6li Жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው ጓደኛቼ እንኮን ተወለድሽ በለኝ😥ከፍቶኝ ነው የዋልኩት
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ
@lyricsmusic682
@lyricsmusic682 Жыл бұрын
Hbd🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
HBD🎉🎉🎉
@awotasefaw
@awotasefaw Жыл бұрын
Happy Birthday 🎂 🎉🎉🎉🎉
@redubeki6491
@redubeki6491 Жыл бұрын
HBD🎉🎉
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ዛሬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው ጪንቀታችንን ሃሳባችንን ዲካማችንን. ታቂሊሊን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@fthiarada
@fthiarada Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤😊
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@awotasefaw
@awotasefaw Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tititefera1617
@tititefera1617 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@roozrooz2027
@roozrooz2027 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
የምህመት ጃን አድናቂወች የት ናችሁ ቅመሞችዬ ስወዳችሁ እኮ👍🥰❤️👈
@fhxg3244
@fhxg3244 Жыл бұрын
አለን ስወደው የኔ ትንሽዬ
@user-yk7dp3jw1b
@user-yk7dp3jw1b 3 ай бұрын
አለንበጣምነዉየምወዴዉየኔጣፋጭ❤
@lwamtesfu8919
@lwamtesfu8919 Жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ ይለቀቁልን የምትሉ👍
@yoftahe6886
@yoftahe6886 Жыл бұрын
❤❤
@zewdnesjtadese5363
@zewdnesjtadese5363 Жыл бұрын
ይኸው 😃🙏🙏🙏🙋
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
🥰🥰አብሽር ይለቀቃል
@ramausu7405
@ramausu7405 Жыл бұрын
@Nate Christian☦️🤲 🥺🥺🥺🥺😭😭😭🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የአሊ ወላጆችን ሞቼ ነዉ እምወዳቸዉ 🥰🥰🥰🥰የሲነንን እናት ኡፍ ስጠላት ምን አይነቷ መርገምት ናት😂😂 ጃን ጃን የኔ ዲንቢጥ ስወድህ😂❤❤
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
ወይኔ መቃጠሌ የሲነም እናት እፍፍፍፍፍ ትግስቱን ሰጠኝ አሊ ግን በእውነት ትግስተኛ ነው ጨጓራየን ላጠችው እኮ ሆሆሆ አላህየ ከደዚች አይነት አማት ጠብቀን 😂
@senayandebrhan313
@senayandebrhan313 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ተመችቶኛል❤❤😂😂😂
@galhayelom7944
@galhayelom7944 Жыл бұрын
መህመት ጃን በቀላሉ ማስወገደ ኣይችላል ኣላልም የኔ ጨወ😁😁😘😘😘❤️❤️❤️❤️
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
አሊ ማነው እንደኔ የማሳዝነው ሲና ምንም አልተርዳችውም ተይ ሲና ተርጅው መመጃንን ያገኝሽው ከአሊ እኮ ነው 😢😢😢😢
@mimo2629
@mimo2629 Жыл бұрын
በራሳቸው ቋንቋ ካለ ስሙን ንገሩኝ እኔ መጠበቅ ሰልችቶኛል
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kalokalo689
@kalokalo689 Жыл бұрын
​@@mimo2629 😂😂😂😂
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
😅😅😅
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
@@mimo2629 እኔም🤪🤪
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ተመችቶኛል☺
@hablq1449
@hablq1449 Жыл бұрын
እኔም
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
ብዙ ውሀ ጠጡበት ውዶቼ አይዟቹህ
@bethel-21
@bethel-21 Жыл бұрын
🤣🤣ጌታሆይ መህመት ጃን እዴት ነው ምያረገው 🤭አዲሱዋን ተማሪ ሲያይ
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@alemugeta2934
@alemugeta2934 11 ай бұрын
ስነም እኮ አሊን ትወደዋለች እኮ 😂😂❤❤
@zewdnesjtadese5363
@zewdnesjtadese5363 Жыл бұрын
አስቂኝ ፊልም ነው። 💖❤😮😍
@jgghhh6807
@jgghhh6807 Жыл бұрын
በስደት የለቹ የመደም ቅመሞች አለሀ የሰበቹ አሰክቶ ለገረችን የብቀን
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
28:18 አፈር ትበላለህ አሊ አይ ሲነም😂😂😂😂😂😂😂
@hanabekele303
@hanabekele303 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደኩት
@zuzu22162
@zuzu22162 Жыл бұрын
አሊ ሁሉንም ሴቶች በፍቅር አስደመማቸው😅😅😅❤
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
እንደኔ የጓጓማነው እቃ ማጠቡን ትቶ😂😂😂😂😂
@sameerass8808
@sameerass8808 Жыл бұрын
ኣሊ የኔ ባኣል ትልቅ ጡንቻ ሰወድህ እና መህመት ጃንም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ❤❤ ማሆ😂😂😂
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k Жыл бұрын
😂😂የመህመት ህመም ጥሎ መጥፋትነው😢ግንጀግናነው ትልቅ ትምርትነው እናትና አባት ሲለያዩ የልጅነው ህመሙ ሚበዛው
@ugfttiti3848
@ugfttiti3848 Жыл бұрын
ወይኔ ሸሪንየ ቀናች ኮ የኔ ቆጆ❤😂
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
የአሊ አባት እና እናት ስወዳቸው
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ያአሊ አባትና ማሆ በሣቅ ገዴሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ifhtryg79
@ifhtryg79 Жыл бұрын
አሊ ማሆን እየተበቀለው ነው ምስክን ማሆ አሳዘነኝ😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እንደ ኑር አይነት አማት እግዚአብሔር በጊዜ ይሰብስባት ሆሆይ😂😂
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
😂😂😂
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
የተመታች 😁😁😁
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@mekdi_62127 ቀላል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Жыл бұрын
አምላኬአደራውን😅😅😅😅😅
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
ስራ ጤና ያገሪ ልጆች ስደት እንደት ይዙችኀል
@tsehay8941
@tsehay8941 Жыл бұрын
አቦ በጣም ነው የተመቸኝ ይሄ ድራማ 😂🥰🥰🥰
@samerasamera2251
@samerasamera2251 Жыл бұрын
ሙሥሊሞቹ ደሥሥትሉ ማሻአላህ አላህያሽርሽ እናተ በለጣችሁ በዱአችሁ አላህያሽርሽ እህቴ
@samerasamera2251
@samerasamera2251 Жыл бұрын
ያሊአባትን እናቱን በጣምኖ የምወዳቸው😊
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
ማሆሽ በሳቅ ገደለኝ🎉🎉❤❤❤😅😅😅
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
ሆሆሆ ልጆቹም ተፋቅረው እርፍ እቺኛይቱ ቅመም ቀናች የኔ ማር
@rozaagirma943
@rozaagirma943 Жыл бұрын
እህቶቼ የተረገመች አሮጊት ጨጎራዬን አቃጠለችው 😂😂 ምላድርግ
@user-pu6vr4pz8h
@user-pu6vr4pz8h Жыл бұрын
ቻይው እህቴ
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
ከሧ ስትደርሽ አሣልፊዉ😂😂
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gg9tb8go2v
@user-gg9tb8go2v Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የመዳም ስራ እንዴት እያደረጋቹህ ነው ውዴቼ
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
አሊ ና ሲናሊ እስትመጨርሽ ሰትሪቋ ደስ ይበልጀኝል ሰተርቅ ሰተጥል ምን ኣይት ግደነው😭😂😂😂
@Samira-zi9nm
@Samira-zi9nm Жыл бұрын
😂እኔም😅😊
@bemnetabebe
@bemnetabebe Жыл бұрын
ዉሀ በጣም ጠጪ ጨዉና የጨዉ ዘርን እርግፍ አድርገሽ ተይ እኔም እንደዛ አድርጌ ነዉ የተወኝ ሀኪንቤት እራሱ አልሄድኩም።
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
ሰለም ቃና ፍቅር እናመሰግናለን 😂😂አይይ መህማ ጀን ይገርማል 😮❤❤
@zinasheaberaashine
@zinasheaberaashine Жыл бұрын
Wowoow memdi jani yichilali tiwona
@edenabuto7991
@edenabuto7991 Жыл бұрын
ዊ የሲነም እናት አስጠላችን
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Жыл бұрын
Ye Ali betasaboch siwadachu❤❤
@user-zv4lo5qq6p
@user-zv4lo5qq6p Жыл бұрын
በጣም ደስይላል የዛራው😊😊😊😊
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወይኔ ሚሞ 😂😂😂😂😂😂😂
@ggehghhh1990
@ggehghhh1990 Жыл бұрын
አሊ የኔ ለግላጋ❤❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አፈር ትበላለህ አሊ ውይ ሠሊም😂😂😂በሣቅ😂😂😂
@abdufaxe1928
@abdufaxe1928 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሽልህ
@TaddeseTesfaye-xu2kd
@TaddeseTesfaye-xu2kd 8 ай бұрын
Kk maho betam yaznanagnal
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Жыл бұрын
አ አመሰግናለሁ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
እቃ አጥባችሁ ጨርሳችሁነው ያበናት
@frrft41
@frrft41 Жыл бұрын
አልጨረስንም አንቺስ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
አሁን ጨረስሁ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 Жыл бұрын
ኧረ አልተነካካም ተቆልሎል😅😅
@ayllayll1526
@ayllayll1526 Жыл бұрын
ይለቀቅልን
@rabyagogo3060
@rabyagogo3060 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@mihretmihra6018
@mihretmihra6018 Жыл бұрын
Ye ali betese desi silu❤❤
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
ዶክተሩ ግን ለምድንኖ ሲነምን እድትሄድ ሚጨቀጭቃት
@ritabowrha7056
@ritabowrha7056 Жыл бұрын
ኦየ መሀማት ጆን ኦየ ቶንከሉ😂😂😂😂
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 6 ай бұрын
ወይኔ ማሆ😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
7:44 poor mahoo 😂😂😂
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
መሀመት ጀን በቀለሉ አተሥወግዱኝም አለለም ሠኒምና አሊን አንደ ለይ ለመደረግ የደረገዉ ትግል ይገርመል
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw 11 ай бұрын
መህመት ጃን አድሶን ልጅ መስጣዋለይ ደህናነኝ መምህርት አላለም🤣🤣🤣❤
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x 6 ай бұрын
አፈር ትበላለህ አሊ አይ ሲኔም😂😂😅
@me-ij4yn
@me-ij4yn 7 ай бұрын
Maho betam des blognal aznanagni
@kumasheleneco2488
@kumasheleneco2488 Жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ዉዶቼ በረመዳን ግዜ ግን ፊልም ማየት ክልክል ነው እንዴየ
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i Жыл бұрын
😢😢አወ ነው አላህ ልብ ይልጠንጅ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Ke sinam enat ayenat amach fetari yetabikachu hoo esat nat esat
@MekedesMekedes-vs3wj
@MekedesMekedes-vs3wj Жыл бұрын
እውነተኛ ቤተሠብ ልክ እንደ አሊ ቤተሠቦች❤❤
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw Жыл бұрын
ማሆ😂😂😊
@user-ln4hr9zd8u
@user-ln4hr9zd8u Жыл бұрын
አሊ በጣም ያስቃል😅
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 Жыл бұрын
አሊ ተልከሰከሰ ካደ😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bezi1053
@bezi1053 Жыл бұрын
😂😂😂
@ifhtryg79
@ifhtryg79 Жыл бұрын
የመህመት ጃን መጨረሻ ናፍቀኝ ምን ይሆን መጨረሻው ይምራል ወይ😂
@LealemBirhanu-kr4lm
@LealemBirhanu-kr4lm 11 ай бұрын
Ooo that's enough & so funny!!!!!!!!!!!!!!!
@he2971
@he2971 Жыл бұрын
😍😍😍
@fafitube8112
@fafitube8112 Жыл бұрын
ወይኔ የመህመት ጃን ድርጊት😜🤣🤣🤣🤣
@abrishbelaya4047
@abrishbelaya4047 Жыл бұрын
ከሰኞ አስከ እሁድ ልቀቁልን
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
😅
@yguu5879
@yguu5879 Жыл бұрын
አይ መህመት የኒ አድርቅ ሥወድህ እኮ
@HiatAsad-eg3jf
@HiatAsad-eg3jf Жыл бұрын
አቤት ተንኮል😂😂😂😂😂😂
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
ማሆ ያሳዝናል ያስቀኛል
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 Жыл бұрын
♥️❤️❤️♥️💕😛😛
@yguu5879
@yguu5879 Жыл бұрын
አይ እዳይቀየር ከሠኞ እሥከአርብ አለቀ
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m Жыл бұрын
በሲናን እናት ምክንያት ድራማው እያስጠላኝ ነው አቦ
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 Жыл бұрын
መጨርሻ ላይ ችግር ላይ ትጥላታለች ቤተሰብ ማክበር ግድ ነው ግን መስመሬን እንዳሰምሩ አልፈቅድም ማየት ሳይሆን ትምህርት ለው🥰
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Жыл бұрын
በትክክልብለሻል
@sablasabsabla9043
@sablasabsabla9043 Жыл бұрын
ihe film minem das ayilem
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hayatmobammed3221
@hayatmobammed3221 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@user-vi5ds1dg8d
@user-vi5ds1dg8d 5 ай бұрын
mehmet janen metadenku yemer teru adnakiwoch nachu❤❤
@aumilkumar9859
@aumilkumar9859 Жыл бұрын
❤❤😢🙏🥺👏
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ማሆ😂😂😂😢
@jamelaha9814
@jamelaha9814 Жыл бұрын
አለህ ይመርሽ አለህከንቺገይሁን
@ematlve3599
@ematlve3599 Жыл бұрын
😂😂😂 አፈር ትበላለህ
@munamenoti2941
@munamenoti2941 Жыл бұрын
ቅድመ እና እሁድ ይልቂቅ
@HenokZeragabr
@HenokZeragabr 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
መህመት ጀን ምን ይስበ ነው 😂😂😂😂
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ሢናም አበዛችው እየደበረ የሚሄድ አሊን ሢናም ካልታረቁ ይደብራል
@zgetboys
@zgetboys Жыл бұрын
Kedame ana ehud yilekek pls🙏
@trinkot9775
@trinkot9775 Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@amenak9064
@amenak9064 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማሆ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@havenejesse9818
@havenejesse9818 Жыл бұрын
አባትና ልጅ የተመቱ ናቸዉ
@martahabtegabir3356
@martahabtegabir3356 Жыл бұрын
❤❤❤
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
የሠሊን እናት ግርም ትለኛለች😂😂😂😂😂
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 Жыл бұрын
lemdnewi yemay keftewi
@hananzanaba
@hananzanaba Жыл бұрын
😢😢
@anisaashekayirufayiza-gp3ov
@anisaashekayirufayiza-gp3ov Жыл бұрын
Anisaashekayirufayiza
@HenokZeragabr
@HenokZeragabr 3 ай бұрын
🥰🥰😍🤩
ትንሹ ባላባት ክፍል 20  | Tinishu Balabat episode 20
43:23
Kana Television
Рет қаралды 204 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 19 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 22  | Tinishu Balabat episode 22
42:02
Kana Television
Рет қаралды 179 М.
Every Country On Earth Fights For $250,000!
18:13
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 28  | Tinishu Balabat episode 28
42:02
Kana Television
Рет қаралды 166 М.
ዳር ሀገር ድራማ ክፍል 4 Ethiopian Series Drama Dar Hager Episode 4
45:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
የአሁን መረጃዎች July8,2024 #Dereje Habtewold
11:35
Dereje Habtewold
Рет қаралды 14 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 33  | Tinishu Balabat episode 33
42:39
Kana Television
Рет қаралды 168 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,9 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 3,4 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 21 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 6 МЛН