🔴ትልቅነህ ብላ አላገባም ብላኝ ነበር የማይጠገብ ጨዋታ ከደጋጓቹ ጋር comedian aman aman sew

  Рет қаралды 51,497

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

Пікірлер: 484
@amansew
@amansew Жыл бұрын
"ስለዘገየን ይቅርታ" ከልብ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር አማን ወንድማችን❤
@saramengesha2174
@saramengesha2174 Жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
አማን መስቀልክ ሲያምር
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው የዋህ ነው እኮ ነው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
አማንየ ቲክቶክ አለህ??
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
የኔ ገራገሮች አማራ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy Жыл бұрын
Amen❤
@user-xx6fi8mb1g
@user-xx6fi8mb1g Жыл бұрын
አማን የባለፈው ደስ ይል ነበር የምር እያለቀስኩ ነው ያየሁት መልካም እንት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ሰውችን ያብዛልን ❤❤❤🙏
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
8:35 8:37 አማን እጅግ ነው የወደድኩህ። በጣም ጥሩ ሰው ነህ! የአማሮችን ደግነት፣ ጥልቅ አስተዋይነት፣ ብስለት ቁልጭ አድርገህ ነው ለሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያቀረብከው። ተባረክ!
@ematube7485
@ematube7485 Жыл бұрын
የገጣር ሰው እኮ የዋህነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ደስሲሉ 🙏❤❤❤
@Hela259
@Hela259 Жыл бұрын
እነዚህን እኮ ነው የሚገሏቸው። መቼም ነፍሳችሁ አትማር እነሱን የምትገሉ የምታሳድዱ። የገጠር ሰው የኔ የዋህ ብዙ ማይመኙ ያገኟትን ቆሎም ትሁን ቆርጥመው ፈጣሪያቸውን አመስግነው የሚኖሩ የእግዚአብሔር በጎች።
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
ደጎቹ ዘመን ለናንተ ሲል ይመለስላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያረብ
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Жыл бұрын
አሜን
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 Жыл бұрын
አሜን፫
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 Жыл бұрын
Amen 🥰 🙏 🥰
@tshethi1805
@tshethi1805 Жыл бұрын
ከምር የኛ ሀገር ሰው በጣም ደግ ነው የኔ ቤተሰቦች እራሱ በጦርነቱ ግዜ 18 ሰው ለ15 ቀን የተፈጨው ዱቄት አልቆ የባቄላ እሸት እየበላን ሰነበትን ሲሉኝ አልቅሻለሁ😢😘🙏
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
ወላሂ እናትና አባቶችን ጋ የእውነተኛ ፍቅር ያለውአላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
እካንም፣የገጠር፣ልጅ፣ሆንኩኘ፣ውዳቼ❤❤❤
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын
ስጠብቃቸው ነበር በጉጉት እኔ እናት አባት የለኝም ሙተውብኛል የነሱን ፈገግታ ሳይ ከኛ ቤት የነበረውየ14አመት ፈገግታ አገኘሁ የቤተሰቦቸን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ናቸው
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 Жыл бұрын
ኧረ እኔስ አባቴን እየመሰሉኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይ ደጉ ወገኔ
@emu370
@emu370 Жыл бұрын
ማርያምን እናትና አባቴ ናቸው 😢😢😢😢
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የገጠር ሰው 🥰🥰ፍቅርና በቻ ናችው ሰላም ለሀገርችን 💚💛❤️💚💛❤️ አማንዬ መልካም ሰውነህ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
አማንዬ የእዉነት ትልቅ ሠዉ ነህ ዴሞ ሥታምሩ 💋💋💋
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ገራገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ የሸቱ ምክትል ምርጥ ሠው ነክ በርታልን 😍😍😍😍
@amrazaz1232
@amrazaz1232 Жыл бұрын
ውይ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ግልፅ ያላቸውን የሚያበሉ ፈገግታቸው ብቻ በቂ ነው አማንየ ወንድሜ አከብርህ አለሁ ለሠው ያለህን ክብር አይቻለሁና በርታልን
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ አላህ ፍቅሩን ይጨምራችሁ አማን አንተም መልካም ሰዉ ነህ ሰዉ ውለታ በሚረሳበት በአሁኑ ዘመን አንተግን የመከራ ቀን ዉለታ አስታወስክ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ወላሂ እነዚህ ሰዎች የተለዩናቸው ደግነታቸው ቅን ልብ ብቻ የታደሉ የሚበርታቱሰዎች ናቸው ወድጃቸው ልሞነው አተም በርካሁን የክፉግዜ የደርሱልህን ሰዎች አስታውሰህ ሄደህ ማየትህ መልካም ሰው ያደርግሀል ያሰብክበት ደርጃ ድርስ ሴትልጂ ካላቸው ይዳሩክ ዘራቸው ጡሩነው የኔ ሀሳብነው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
መስቀልህ አማንየ😍😍😍 የንጉሱ ልጅ እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን ለሁላችንም 🙏 መታደል የሚዋደዶ ባልና ሚስት ሳይ ትዳር ያምረኛል 😂
@user-fu6ob8iv7b
@user-fu6ob8iv7b Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
የኔ አባት ሥንተየ ተሠርቀህ እንኳን ሠው አምነህ ታሣድራለህ💔💔💔 እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m Жыл бұрын
በሳቅ ጨረስኩት እድሜ ልካቸውን ይሳቁልን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ውይ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ከቤተሰቦችህ እርግጠኛ ነኝ ታስተዋውቃቸዋለህ 2ኛ ቤተሰብ አገኘህ አማኑዬ እናቴ ነፍሷን ይማርና የወንድሜ ቤት ጠፍቶኝ በማላውቀው ሀገር መሸብኝ ስትላት ሁለት ትልልቅ ልጆች የያዘች ሴትዮ ትንሽ አፋለገቻትና ቤት የእግዚአብሔር ነው ብላ ይዛት መጣች ቤት ባፈራው አሳድረን አስተናግደን ሸኘናቸው ጥዋት ማታውኑ የማይረባ ነገር ቢሆንም ከፊት ለፊት የጠፋ ነገር ነበር ፈላልገን ወይ ጉድ እስኪ ይንጋ ተባለ እነሱን ከሸኝ ከሰዓት ላይ ከኛ ቤት የሰረቀችው አይነት ተመሳሳይና ጋቢ ለሰርግ ለአዛውንቶች የተዘጋጀ ልብስ ሰርቃ ጠፋች ከሰዓት እኛ ቤት መተው እናቴን አንቺ ይዘሻት ስትዞሪ የነበረችው ሴት ምንሽ ነች ሲሉ ኧረ እኔ አላውቃትም ጉድ ሆንኩኝ ስትል ነው አይዞሽ ብዬ ያመጣዋት አለች ከዛ የሆነውን ሲነግሩን መጀመሪያ ሳቅን ከዛ ግን አዘንን የነሱ ያሳዝናል እናም በልጅነቴ መጥፎ ነገር ስላየው እኔም አድጌ የተከራየውበት ቤት ቆንጅዬ ወጣት ጓደኛዬ ቀጥራኝ መሸብኝ ስትለኝ ከአ.አ ናዝሬት መታ ነው አላውቀውም ሀገሩን ብላኝ አሳድሬ በአንድ ፍራሽ ላይ ተኝተን ጠምጥማለች እድሜዋ ከ18 አታልፍም ከዛ በንጋታው ሌላ ቀን ከች አላለችም እኔ የለሁም ነበር አከራዮቼ ተገርመው እኔም ገርሞኝ በምሽት ነው ያመጣዋት ሀገሩን አላቅም አለች እንዴት ቤቱን አወቀች ብዬ እናም አሁን ላይ ውስጤ ፍራቻ አሳድረዋል እንዲህ ለመተባበር እቸገራለሁ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Жыл бұрын
አማንዬ በጣም የምወድህ እንደ ልጄ የማይህና ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ከልቤ ነው የምመኝልህ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወገን ሁሉ አደራ ደግፉት ይጠቅመዋል የምትሉትን የሀሳብ የምክር ድጋፍ እየሰጣችሁ አሳድጉት። ሰላም እድገት ለሀገራችን
@amansew
@amansew Жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ እግዘብሔርን ያክብርልኝ።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Жыл бұрын
@@amansew kume negeregna malet ende ante new..kelibe new yehenen beteseb saye eyalekesekugn new yayehute..yegetere sew yewahe,dege,azagne etc...dese yemilu beteseb nache fikrachew erasu yasekenal💞🙏
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
አይ ደጉ የሀገሬሰው አጂብ ሰውየው ቁርጥ አባየን የኔ ውድ በተለይ ፈገግታውና ጥርሶቹ ወሬው ቀልዱ ሁኔታው ሁሉ ትንስ አባቴ ፀየም ይላልጂ ብዘብጥ እሱኑኮፕ ነው አጂብ የሰው መሰሉ ልቤ መታ አሏህ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውራቸው
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Жыл бұрын
አቤት የባባ ውበት ማሻአላህ በወጣትነት ያየው ሰው መልከ ስደዶ
@emu370
@emu370 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አባቴን
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x Жыл бұрын
አማኑዬ ለትዳር የደረስችሴት ልጅ ካለቻቸው አግባ የእውነት ጥሩ ቤተስብ ናቸው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
የዛሬ ልጆች እኮ እናት አባት አጭቶላቸው አያገቡም እነሱ ያፈቀሩቱን ነው
@user-oc1tl9bm6e
@user-oc1tl9bm6e Жыл бұрын
​@@zaynabaa4034አዳዶችአሉ ከቤተሠብ አምር እማይወጡ እኔ ወድሜና እሷ ሣይተዋወቁ አጩለት ቡሀላነዉ የተያዩት እሧም ከቤተሠብ አልወጣምአለች እሡም ደረሳነዉ አሏህ መጨረሻዉን ያሣምርላቸዉ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
አማን ሰው ምነው እግረኛየ ልባችን ባፉችን ልወጣ እኮ ነው እንዚህን ደግ ሰወች በመጠበቅ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እማማ ስታወራ ደስ ስትል እድሜ ጤና ይስጣቻሁ
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈገግታቸው ብቻ ምግብ ነው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ተባረክ በርታ የኔ ጎበዝ👏😍
@edgrff7506
@edgrff7506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እደመ ይሰጥልን ❤❤❤
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
አማንየ አተምርጥ ሰው ነህ ወላሂ እንድህ ሂደህ መጠየቅህ በል በዝሁ ቀጥል እየሄድክ እያቸው ደስ ሲሉ ማሻአላህ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አንተ አማን ስለምከተል እኔ በማይጨው ጦርነት በግንቦት 19 1980 ዓ/ም ቅዱስገብርኤል የዋለው አርብ ቀን ነበር በዚያን ቀን ዳንኩ ፈጣሪ ይመስክርብኝ የአውሮፓ ወረቀት ስለሌለኝ እንጂ እረዳቸው ነበር ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው ።
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
ከምር እነዚህን ሰወች ያገሪ ሰው በመሆናቸው ደግ በመሆናቸው በጣም ኮርቻለሁ እውነት ገጠር ገበሪ እኮ ደግ የዋህ ነው ክፍል አንድን ማየት አልቻልኩም በእንባ ጨረስኩት አማንየ ባለ ማእተብ ነህ ውለታ ያረሳህ በቀልድ ስትናገር ለጨዋታ ይመስለኝ ነበር ለካስ እዲህ የምር ገራሚ ነው
@hananahmed8538
@hananahmed8538 Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ደግ የምር የኛ ህዝብ እኮ ደግ ነው ለነሡኮ ጦርነት አይገባቸውም አቦ ሠላም ይስጠን
@ashusilesh1497
@ashusilesh1497 6 ай бұрын
መታደል ነው። እውነት በስስት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ። እውነተኛ ደግነት ነው ያየሁት አንተንም የበለጠ ወደድኩህ። እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
@GM-eu6od
@GM-eu6od Жыл бұрын
ደስ ሲሉ አቤትባላገር እኮ ደግነቱ የዋህነቱ ግልፅነቱ ፍቅራቸው ሰላምለሀገሬ ሰው አማንሰው በርታ ወንድም አለም 👏🥰❤️
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ቅን ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ ደሥ የሚሉ የሀገራችን ደግና የዋህ ወገኖቻችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Жыл бұрын
ወላሂ እነኝህ አባት እና እናት ደስ ሲሉ ስወዳቸው ክፍል አንዲ በቲቪ ነበረ ያየኋችሁ ኮሜት እሰጣለሁ ብዬ እረሳሁ ስወዳቸው
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ወይኔ አማንዬ ታድለህ የክፍል ሀገር ሰዎች እኮ የዋህ ናቸው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ክፍ ያድርግህ ዝቅ ብለህ እነዚህን ሚስክኖች ስላሳየህን በጣም ደስ ብሎኛል
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
አማንዬ በናትህ የገጠር ወግ አቅርብልን ሁሌም
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Жыл бұрын
ውድ ልጄ አማን ሁሌም ተባረክ እደግ በርታ። በሜሴንጀር ባገኝህ ደስ ይለኛል ልነግርህ የምፈልገው ነገር ስላለኝ ነው
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt 11 ай бұрын
አሁን ምን ላይ ደርሰዉ ይሁን የልታደለዉ የአማራ ህዝብ አሁንም በጦርነት ላየነን😢 አማንየ የኔ ጀግና የዋህ ደግነህ
@tube8360
@tube8360 Жыл бұрын
ስላም አማን ዋውውው ደስ የምል ቀይታ ነበር የኔ ምርጣ። ቤተስብ። ናችው። ሰቀ ጭዋታ ደስ ይላል ገጠር ላይ። ውድድ እናመስገናለን። አማን
@hayathayatkuwt6748
@hayathayatkuwt6748 Жыл бұрын
የገጠር ሰው ከበላው በልቶ ከጠጣው ጠጥቶ ነው የሚኖረው የዋህ ህዝብ ነው አማን በርታ ጎበዝ ነህ የሰው ወለታ አረሳህም
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርካችሁ አማንየ በርታ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ አማንዬ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጣቸው ልኡል እግዚአብሄር 🙏😻
@ethiopianrose5237
@ethiopianrose5237 Жыл бұрын
አማን በጣም ደሰ የሚሎ ቤተሰበች ታይተዉ የማየጠገባ ቤተሰብችናቸ እድሚ እና ጤና ይሰጣችዉ አንተም እንደዚህ አሰታዉሰህ መጠየቅህ ዉንድሜ እግዚአብሔር የባርክህ እመቤቴ ማርያም ያሳበክን ታሳካልህ Brother 🙏🙏🙏👍
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ አማን ጎበዝ ነህ የገጠር ሰወች የዋህ ደግ ናቸው ማሻአላህ በጣም ነው የሚያስቁት አዝናኑን እህ ስወዳቸው ወላሂ።ምርጥ ሰወች ናቸው አቦ ይመቻችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው አማን አተም ጥሩነህ መጠየቅህ ጎበዝ
@alainzakher922
@alainzakher922 Жыл бұрын
እስቲ አሚቲን ያላችሁ በላይክ እኛም እንወደሀለን ብሮ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እነዚህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰አማንዬ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያገኘሀው 🥰
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ደሰ የሚል ቤተሰብ ታደለው እኔ በተሰቦቸ ይሄው 40አመት ሙሉ ይጨቃጨቃሉ ተፍታውም ሰላም የላቸውም እኛም ተሰደን ዱባይ ገባን የሚሰቀና ቤተሰብ
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 9 ай бұрын
OMG!! After I watch this family more than three times. I hate to leave in USA they have sweet life also they are awesome people with a big heart❤❤
@touba-oz7zp
@touba-oz7zp Жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ ደጉ ባላገሩ ና የተባለላችሀ ልበ ቀና የዋህ ህዝቦች ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ስወድህ ልነግርሽ አልችልም። መቸስ አማራ አይደለህ? ልዩ ሰው ነህ። አማራነትህን አመስግን!
@Zuzu_habesha_Tube5
@Zuzu_habesha_Tube5 Жыл бұрын
አማንየ ታድልህ ከደጋግ ሰወች ጋር እንደዚህ ማሳለፍ በራሱ መታደል ነው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
የማይጠገብ አባትና እናት እድሜ ጤነ ረዥም እድሜ ጤና አተም አማንየ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@emum287
@emum287 Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ውድ አክስት ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ አማንየ ድጋሜ እዳያቸው አደረከኝ 😘😍♥️
@user-nk2bd9eg4v
@user-nk2bd9eg4v Жыл бұрын
የኔ አባት ድስ ሲሉ ወላሂ በጣም ነው የሚያስቆት
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
የእነሱ ደጌነት እንዳለ ሆኖ አንተ ሄደህ መጠየቅህ ግሩም ነዉ ጎበዝ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
አማን ምርጥሰው ❤ ፍቅር ደግነት መተሳሰብ ያለኮ ገጠሩውስጠነው ❤
@emu3581
@emu3581 Жыл бұрын
ከተመቸህ አንድ ቀን ቤተሰቦቸ ጋር እጋብዝሃለሁ እናትና አባቴ እሚያስቀና አድስ ፍቅረኛሞች ነው እሚመስሉት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
አማንዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዋውው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰
@LiveLove-qm7px
@LiveLove-qm7px Жыл бұрын
አቦ ደስ ሲሉ ያምራሉ በጣም አማንየ እናመሰግናለን
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Жыл бұрын
Yeney Abate dis yelu. Emay melakameenatedhene be tame yaseqenale. God bless all. Amany ant teleq sew.
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፉቅር ያብዛላቹሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Жыл бұрын
ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ። እድሜና ጤና ለአባት እና ለእናቶቻችን ይስጥልን 🙌ለነዚህ የዋህ ህብረተሰብ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Жыл бұрын
አተ መልካም ነህ አላህ መልካምነትህን ይቀጥልልክ ወድማችን
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 8 ай бұрын
ማርያምን ገጠር ሁሉም አካባቢ እንዲህ ነው እኮ ብሽቅ ፖለቲካ ተበሻቀጠብን እንጂ😢😢
@user-ij1iy9uv1l
@user-ij1iy9uv1l Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት የዘመናችን አብርሀም እድሜ ይስጥልን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
አማንዬ የኔባለማህተብ እንዳከበርካቸዉ እግዚአብሄር ያክብርህ እድሜ ከጤና ይስጥህ !!!
@rozaroza744
@rozaroza744 Жыл бұрын
አማኑየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ገጠር እኮ ደስ ሲል ከቤተሰብ ተሰብስቦ ጨዋታ አይ ትዝታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@alix300
@alix300 Жыл бұрын
እረ ጋሻየ እረ ጅንጀና ተመቸኝ የእዉነት ግን እኔ ጠይቄአቸዉ የማላቀዉን ነገር ስለሰማሁ በጣም ነዉ የተዝናናሁት እረ ሰርካለም ሞራል hhhhh ማርያምን በጣም ነዉ የተዝናናሁት ባሁኑ አላለቀስኩም
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Endi nen Mulu Defen Ethiopian 🇪🇹🙏❤️❤️ Fiker,....netsu,.....desta ,...Selam,....yestachew
@hananendryse1917
@hananendryse1917 Жыл бұрын
አማንየ በርታ ትንሹ እሸቱ እደምኮን አልጠራጠርም ግን ያርካት ሰአት የሴት ናት ሀሀሀ
@slamm6963
@slamm6963 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድም ይሰጠልን አይ መታደል አተም ፈጣሪ ይባርክህ ሰው ያሰለፈዉን አለመርሳት መታደል ነው በጣምነው የምከብርህ ወንድሜ🥰❤️🥰🙏🥰
@ethioqinbir
@ethioqinbir Жыл бұрын
አማንዬ የባለፈውን ክፍል ማለትም ክፍል አንድን እያየሁ ምን ገጠመኝ መሰለህ ወጥ እየሰራሁ ነበር እና በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁ አይቼ እንደጨረስኩ ወጡ አሮ እየጨሰነው እና ደግ ሰውን ያብዛልን ደስ ሲሉ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ደስ ስሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ ይስጣቹሁ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
እኔብቻ ነኝ አልጠግብ ያልኳቸዉ የኔ ደጋጉች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
ኡኡኡ አባቴን አስታወሱኝ የዘንድሮው አዲስ አመት አባቴን ነጥቀኝ ኡኡኡኡኡ አማኔ ይመቻችህ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ በእውነት እድሜያቸው ያርዝመው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተስብ እንደት እንደሚያምሩ ለእናተ ሲል መልካሙን ጊዜ ያምጣልን እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Yemayetgebu nechew eko ufff Egzabehr edm ena tena yestechu ❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
የእዉነት ገጠርኮ ካነጋገራቸዉ ከሁሉ ነገርዉበቱ እኳንም ከዚያ ተወለድኩ
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂 አማን ሰው❤ ሰ/ ወሎ ውስጥ ብዙ ደስ የሚል ባህል አለ እና ስራህን ሁሉ ከዛ አድርግ አደራ❤
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
እረወየው፣አይያየ፣ኢንሻአላህ፣ሀገራችሁ፣መጥቸ፣አያቸሀለሁ፣መወለድ፣ቋንቋነወው፣ወሎ፣ባልሆን፣ይቆጨኝነበር፣ወላሂ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
ደሥየሚሉ ቤተሰቦች አማን ጎበዝ ልጅ ነህ ውለታ የማረሳ ሰው ማለት እንድህነው
@LiveLove-qm7px
@LiveLove-qm7px Жыл бұрын
በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን አማንየ
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
እማምዬ ውይ ስወዳቸው ወዴ ሀገሬ ስመጣ እጠይቃቸው አለሁኝ በእድሜ በጤና ያቆይልን አማንዬም በጣም እናመሰግናለን ሳረሳ ስለጠየካቸው
@rabitube7432
@rabitube7432 Жыл бұрын
የኔ ዴግ ህዝብ የኔ መልካም ህዝብ እንዴው ውድድድድድድ ህዝቤዋ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ሃገሬ ናፈቀኝ
@gdiomable
@gdiomable Жыл бұрын
Amansew, ጎበዝ ነህ በርታ።
@nasardubai2117
@nasardubai2117 Жыл бұрын
ወላሂ አተራሱ በጣም መልካም ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ደስሲሉ ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-ij4rm6me6j
@user-ij4rm6me6j Жыл бұрын
ጫወታቸዉአይጠገብም እደዉመቸይሆንደሞ የምለቅልን ወላሂ አባትናናቴንአስታወሱኝ እምየየገጠርሰዉየኔየዋሆች አማንየ ትለያለህወድሜ እድሜተጤናጋይስጥህ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ መሸ አለህ ወለሂ ደስ ይለሉ አለህ ረዥም እድሜ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤ አመን በጠም ጡሩ ሰው ነህ ወለሂ
@user-ty5zc4fd3u
@user-ty5zc4fd3u Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ የዋሆች ❤❤❤😍😍😘😘😘 አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx Жыл бұрын
የኔአባት አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቹህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 57 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН