ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !! @Comedian Eshetu- OFFICIAL|

  Рет қаралды 413,870

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !!
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
#church
#ቤተክርስትያን
#farmerslife
#dangla
#tractor
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 600
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*የእውነት በዚህ ጊዜ አለማውያንን ከመንፈሳዊ ጋር አመጣጥኖ የመንፈሳዊ በረከት የማያጣው እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የገዳሙ በረከት እረድኤት አይለዬን አሜን 😍😊😍😊መታደል ነው*
@athikakk9730
@athikakk9730 Жыл бұрын
አተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@stgpscho428
@stgpscho428 Жыл бұрын
ከነዓንዬ ምነው ኮሜንት ላይ በዛህብኝ 😍
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Жыл бұрын
ሰብስክ አድሮገኝ ስሞትልህ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
@@stgpscho428 እኔ እራሱ እሱ መሆኑን ጠረጠርኩ በሱ ስም ጠፍተዉ ነዉ ወይስ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Жыл бұрын
ማሻ አላህ 🌹🌹💯💯💯👈 በርታ ውድማችን በገዘብ የደገፋቹሁ ሁሉ አላህ ይተካላቹሁ በርቱ
@media8596
@media8596 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
አሜን
@aditeka5784
@aditeka5784 Жыл бұрын
አሜን ሆድየ
@miheretadane783
@miheretadane783 Жыл бұрын
እኛና ሙስልሞች ፍቅር አለን እኮ ይብለኝ ለምቃኞች አሜን የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያክብርልን።
@aditeka5784
@aditeka5784 Жыл бұрын
@@miheretadane783 ለምቀኘቹም አምላክ ልባቸውን ይመልስ😘😘😘
@hikma9156
@hikma9156 Жыл бұрын
ወላሂ እጅግ የተለየ ቪዶው ነው አላህ ቅን ሰዎችን ይጠብቅልን ሳልሞት ያሉት አያቴን የመሰሉኝ ነገርስ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጠዎት አባቴዋ❤
@FIDEL_Z_GENET12
@FIDEL_Z_GENET12 Жыл бұрын
የሀይማኖት እና የብሄር አጥር ያልገደበው እሸቱ ተባረክ!
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Жыл бұрын
I am Muslim but I am crying happy tears because Eshatu has such a kind heart and helps all people.❤️🙂😭
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 Жыл бұрын
Yesssss
@Lagadadhitube
@Lagadadhitube Жыл бұрын
Tabark👏💓
@eshetubeletederzie3821
@eshetubeletederzie3821 Жыл бұрын
You are so kind too.
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍገግታቸው ኡፍፍፍፍ ሰውን ከማስደሰት በላይ ምን አለ በአላህ እዴሜና ጤና ይስጥህ አተንም እሸቱ 😍 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v Жыл бұрын
አሜን 🙏🌹🌻🌼🌺
@kennatube1193
@kennatube1193 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰው እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾
@luwamghirmay4857
@luwamghirmay4857 Жыл бұрын
Ushozr
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd Жыл бұрын
እኔ
@fike-official_youtube9304
@fike-official_youtube9304 Жыл бұрын
ena
@seblikass9947
@seblikass9947 Жыл бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያንም ሀገርም ምትፈልገው እንዲህ አይነት ስብዕና ያለውን ወጣት ነው!!!! ይጨረሳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v Жыл бұрын
የእናታችን የቅድስት ጴጥሮስ በረከት የአባቶቻችንም ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን መታደል ነዉ😘❤❤
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 Жыл бұрын
ቀናነትሸ መልካም ነዉ ቅዱስ ዼጥሮስ ወንድ ነዉ አባታችን ቢባል ልክ ይመስለኝል
@markosayalew2747
@markosayalew2747 Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን። በጸሎቷ ትርዳን። ፈጣሬ ዓለማት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ ሁሉ በሰጣቸው ቃል ኪዳን ይጠብቀን። አሜን።
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@lideteabteklegiorgis8528 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@markosayalew2747 ውዴ ደምሪኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን
@Birhan0121
@Birhan0121 Жыл бұрын
የሰዎችን ጉድለት ሞልቶ ደስታቸውን ማየት እንዴት ደስ ይላል። እግዚያብሔር ባወጣችሁ ይተካላችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በበረከት በሃብት በረድኤት ይጎብኛችሁ። እሼ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ስራ እየሰራ ይገኛል። 🙏🙏🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 ውዴ ደምሪኝ
@nafiyaddaniel9383
@nafiyaddaniel9383 Жыл бұрын
እሸቱ አዛኝቷ ድንግል በሂድክት ሁሉ ቀና መንገድ ይሁንልህ
@hiruttube655
@hiruttube655 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔንም ለበረከት ጥራኝ መመረጥ እኮ ነው በጌታ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ በረከታችው ይድረሰኝ።
@eyasudemese5243
@eyasudemese5243 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በዚ የበረከት ስራ የተሳተፋችሁ እሸቱም ኪዳነምህረት የሀሳባችሁን ትሙላላቹ
@mnaddismereja
@mnaddismereja Жыл бұрын
የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ እሸቱ ትልቅ ስራ ነው የሰራህው በዚ የተባረከ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ:: ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ዶንኪ ቲዩብ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁን እሼ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ያድርግልን 2015❤️❤️❤️
@__-sm5tf
@__-sm5tf Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በወጣ ይተካ እመቤቴ በቤታችሁ በረከት ትመላልችሁ ውድ እህት ውንድሞቻችን እድሜና ጤና ያብዛላችሁ የአባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን።
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@__-sm5tf ውዴ ደምሪኝ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😍ኑ እንደማመር
@2kadmieltube294
@2kadmieltube294 Жыл бұрын
@@blentube3002 ቤተሰብ እንሁን
@selomedecoste3868
@selomedecoste3868 Жыл бұрын
የታደለች እናት አንተን የወለደች ተባረክ ህይወትህ ሁሉ በበተከህ ይሙላው የመቤቴ ጥበቃዋ አይለይክ መልክምነት ለራስ ነው የዘራኸውን ስለምታጭድ ተባረክ
@tgweyneye1944
@tgweyneye1944 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ የተባረክህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ዘረህን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልን🙏🙏🙏
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj Жыл бұрын
😭😭😭😭😢 ለከ አንደንዴ መጥፎ ነገር ሰይሆን መልካም ነገሪም የስለቅሰሌ በእውነት እኔ በደስታ ነው የለቀስኩት ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
እሼቱ ከእነ ባልደረቦችህ በጣም መልካም እና ለሰዎች አርአያ የምትሆኑ ናችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ብዙ ከእናንተ ተምረናል
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@genetashenafi3732
@genetashenafi3732 Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን እጅግ በጣም ደስ ይላል እሼ ፈጣሪ ይባርክህ
@user-ft5bu1eu3s
@user-ft5bu1eu3s Жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Fikertilahuin
@Fikertilahuin Жыл бұрын
የዚህ ዘመን እውነት እሸቱ ነው አላህ ጨምሮ ይሰጥህ እዳተ አይነት ወድም ያብዛልን
@sewasewu
@sewasewu Жыл бұрын
እንደቺ አይነቱንም ያብዛልንን❤❤🥰🥰
@yohannskebede6278
@yohannskebede6278 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Жыл бұрын
ገና ብዙ ትሠራለክ እሼ ❤ይሄን ላደረጋችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በያላችሁበት በረከት ሠላሙ ፍቅሩ በቤታቹ ይፍሠስ ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@binchb5694
@binchb5694 Жыл бұрын
በጣም ትለያላችሁ አሽዬ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ በስመ አብ ፀጋውን ጥበቡ ያድልህ ያድለን ኡፎይይይይ የኔ አባት እኔ እንባዬ ይፍሰስ እንኳን ደስስስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
@sofitube6902
@sofitube6902 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እሼ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ በዚ ስራ የተሳተፋቹ ሁላቹም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🇪🇹💚💛❤
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Жыл бұрын
አባታችን በአይኔ አይቼ እንዳሉም እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ዘመንህ ይባረክ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Amen Amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አበቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናንተ ፀሎት ነው እኛን የሚያኖረን ነሩልን 🙏🙏🙏
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
Amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 ተደምሪያለሁ አማ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb አደርጊያለሁ እማ
@user-hzkyas._-
@user-hzkyas._- 9 ай бұрын
አሜን
@bekelutesfaye7264
@bekelutesfaye7264 Жыл бұрын
እሼ ውዱ የአገሬ ልጅ እንዲሁም የሰፈሬ እመብርሀን ዘመንክን ሁሉ ትባርክልህ ቅዱስ ገብርኤል በክንፋ ይከልልክ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t Жыл бұрын
ትለያለህ እኮ ስልህ በምክንያት ነው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ለሰጭዎች በወጣ ይተካ የአባቶችን በረከት ዕረድኤት አይለየን♥️♥️♥️
@elshaddatube
@elshaddatube Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም በፍቅር ትኑርልን💚💛❤🙏
@elshaddatube
@elshaddatube Жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 እሽ ታዛዥ ነኝ 😘🙏 አንችም 😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ኑእንደማመር
@elshaddatube
@elshaddatube Жыл бұрын
@@blentube3002 eshi neyi 😘
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j Жыл бұрын
ለ20 15 ልዩ ስጦታ እሺ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
እሽየ የኔ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን እሱ ያሰበውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ በጣም እኮ ትለያየለህ ምንም ማለት አልችልም ተባረክ አባቶቸ ያሰባችሁትን የተመኝችሁትን ነገር ስላገኝችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መልካም ተግባር እጃችሁን ለዘረጋችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በሙሉ ቤታችሁን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ እሽየ እድሜ ጤና ሰቶህ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ አበብበህ እንይህ የኔ መልካም ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብቃ💚💛❤
@amanp.l.c3818
@amanp.l.c3818 Жыл бұрын
በሁሉ ነገር በጣም እያስደመምከነው እግዚአብሔር ይርዳክ!!!!
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*መንፈሳዊ በረከት ማለት እኮ ልዩ ነው በረከት በትንሽ ነገር ይገኛል በትንሽ ነገርም በረከት ይታጣል የገዳሙ በረከት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን አሜን*
@mogestadesse2653
@mogestadesse2653 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
አንተ ልጅ ,ሁሌም ታሥቀናኛለህ። በእግዚአብሔር መመረጥህ፣ በእዚህ ላይ የመረጠህን አምላክ የምታስደስ እጹብ ድንቅ ልጅ መሆንህ፣ አዛኝ ሀገርና ሕዝቡን ከልብ የምትወድ፣ የፈጣሪህን መንገድ የምታስከብር። በድጋሜ እጹብ ድንቅ ብየሀሉ።ዘርህ ይባረክክ።
@user-tl3gg9nx9c
@user-tl3gg9nx9c Жыл бұрын
በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@zinashtezera190
@zinashtezera190 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሼእመብርሐን ከነ ልጇ ትጠብቅህ የገዳም አባቶቻችን እረዴት በረከት ለሁላችን ይደርብን
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ አባቶች
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Жыл бұрын
Amennnn
@alemabebe1795
@alemabebe1795 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ለዚች ምሰኪን ኢትዪዽያ ምደር የፈጠረክ።ተባረክ ሌላ ምንም ቃል የለኝም።
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
እልልልልልል በእዉነቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም።እሼ ተባረክ ወንድማችን የልብህን መሻት ይሙላልህ
@adamurahel8594
@adamurahel8594 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን እንደዚህ ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል አንተምረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያባቶቻችን በረከት ይደርብህ
@user-kj6kp9fy2p
@user-kj6kp9fy2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን
@zizusitotzizusitot462
@zizusitotzizusitot462 Жыл бұрын
እንደኔ ደስ ያለው ማነው እንባዬን አመጡት ደስታቸው አላህ ያስደስትህ አሼ እንዳስተደሰትካቸው
@yenetube4527
@yenetube4527 Жыл бұрын
የኔ መልካም
@finotgirma156
@finotgirma156 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ደስታችን ላስደሰተሽ ልበ ቀና ላንቺም ደስ የሚያሰኘውን አምላክ ያድልሽ የክርስትያን እህትሽ ምኞት ነው እሺ?
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y Жыл бұрын
ይሄ ነው ባህላችን ውበታችን እህታችን
@muluworkabate3189
@muluworkabate3189 Жыл бұрын
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ትድለህ ለካ ለመስጠት መሰጠትን ይጠይቃል ይባል የለ ወንድሜ እድሜህሁሉ በደስታ ትሞላ
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው እሽዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜንከጤና ጋር ይስጥልን እሽዬ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 Жыл бұрын
እሼ ትለያለህ አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ
@aditeka5784
@aditeka5784 Жыл бұрын
አሜን ያረብ
@alyfeker7984
@alyfeker7984 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደናንተ እህትይብዛልን
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b Жыл бұрын
ዋው ከተባበሩ አላህየ አገራችንን ሰላም አርግልን የራያህዝን ነጻአራጋቸው
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Жыл бұрын
አቤት በረከት ይዝነብብህ።ታድለህ እሼ ዘመንህ ይባረክ !
@user-Bezu
@user-Bezu Жыл бұрын
ወይኔ እሼ ምን አይነት የተባረክህ ልጅ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏
@filimonmhertab1566
@filimonmhertab1566 Жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።እሸቱ ምስ ብጾትካ ኩሉ ግዜ ብሉጽ ስራሕ ።
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Жыл бұрын
ምስኪኑ የሀገሬ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የሚገርመው ባለስልጣኑ በሙስና የሀገሪቷን ሀብት ንብረት ይዘርፋል ሀገር ወገን ወዳድ ደሞ ከላቡ ከወዙ እያዋጣ ይለግሳል።ሀገሪቷ ሰው ቢኖራት በጣም ትንሽ ነገር ው ሰው ጠፋ እንጂ።
@zekitube2737
@zekitube2737 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እመብርሀን ሁላችንንም ትርዳን በያለንበት በረዴቷ ትጠብቀን እመብርሀን በየልቦናችን ላይ ትደር ቀናውን ሰላሙን ፍቅሩን እንድናስብ ታርገን አገራችንን ኢትዮጽያን እመብርሀን ሰላሙን ታምጣልን አሜን አሜን አሜን
@getachewkassa9635
@getachewkassa9635 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሰማይ ከምላክ ምኞትህን ያሳካልህ።
@abirhamjember938
@abirhamjember938 Жыл бұрын
በእውነት እሸቱ ኮርቼብሀለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት ስጦታው አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥
@ladyamaki4333
@ladyamaki4333 Жыл бұрын
እሸቱ እድሜና ጤና ትስጥህ ወለተ ጴጥሮስ እናቴ ለገዳሟ የረዱትን እህቶች ወድሞች ኢትዬጵያውያን ኤርትራውያን ያገራችን እዝቦች ፈጣሬ ይስጣቹ በወጣ ይተካ ተባረኩ
@ladyamaki4333
@ladyamaki4333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesimeseret2073
@mesimeseret2073 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ እመአምላክ ጥላከለላ ትሁንህ ወንድማችን እሼ ኮርተንብካል
@MichaelKuri06
@MichaelKuri06 Жыл бұрын
አያችሁ ፖለቲከኞቻን!!! እኛ ብዙ ታንክና መሳሪያ ሳይሆን አንድ ትራክተር በደስታ እንባ አይናችንን ሞልቶት ደስ ያሰኘናል። ሰላም ስጡን እባካችሁ እሸቱ ሁሌም እላለሁ አንተ "ሰው" ነህ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
😭😭😭 የዘመኑ ፖለቲከኞች ዘር እየመነዘሩ ሰውን መጋደል ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣቸው
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን
@holymamo6764
@holymamo6764 Жыл бұрын
ልዮ ኢትዮጵያዊ እሼ ብዙ ህዝብ የተሳተፈበት ቢሆንም ዋናው ያንተ ዉጤት ነዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ስው እዲሜህ ይርዘም የወጣትነት ዘመንህ ይባርክ😍😍🙏🙏
@TewodrosYehualashet
@TewodrosYehualashet 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦነህን አይቀይረው እሸቱ የአባቶች ፀሎት ምርቃት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ ትለያለህ ምርጥ ነው እድሜ ጤናይስጥህ በመላው አለም ሰላምይስፈን ጦርነት በቃይበለን ሰላምለሀገራችን አድሱ አመት የፍቅር የአድነት ሰላምያለው ይሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ጦርነት በቃይበለን
@selamsena6111
@selamsena6111 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ጨረስኩት😥😥በደስታ😥እሸቱየ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏😍😍😍😍
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Жыл бұрын
እሸ አተን ለማመስገን ቃል የለኝም በቃ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏💕
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እሽቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@user-zz9yy6kp2t
@user-zz9yy6kp2t Жыл бұрын
በደስታ አለቀስኩ😭😭😭 እሸቱ ምንም አልልህም አንተ ሰዉ ነህ!!!!❤❤ አልጠራጠርም ኢትዮጵያንዬን በፍቅር ከፍፍፍ ታደርጋታለህ መንገድህ ሁሉ ቀና ነዉ ይቅናህ እግዚአብሔር እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Жыл бұрын
እልእልእል 👏ምን እደምል ጠፋኝ አንተን የወለደች እናት እግዚብሄር ይጠብቃት እሼ ኑርልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ😲
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@admacom75
@admacom75 Жыл бұрын
ሸየ ተባረክ አተ ትለያለህ እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚሐቤር ይጠብቅህ የእኔ መልካም ሰው ቃል የለኝም ስለ አተ ለመግልፅ ::
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 Жыл бұрын
እሸቱ ግን ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ መታደል ነው ። እግዚአብሔር ፍፄሜህንም ያሳምርልህ።
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን የስጠን ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን🇪🇹🇪🇹💞💞🙏🙏
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Жыл бұрын
ዶንኪ ቲዩብ ታሪክ ሰርተሀል !! ለዚህ መልካም ስራ የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!
@mesiweleyewa1576
@mesiweleyewa1576 Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ አተን አለማመስገን ንፉግነት ነው እደት ያሉ አሳዳጊወች ነቸው ያሳደጉህ ዘርማንዘራችሁ ይባረክ፡፡
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 Жыл бұрын
እሽየ ዘመንሁሉ የተባረከ ይሆን ትርፍርፍ ያለ በእውነት ቃል የለነም የሠጣቹህ እግዚአብሔር በሠፊው እጂ ይስጣቹህ
@ethioanimations
@ethioanimations Жыл бұрын
የገዳሙ በረከት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
አሜን
@wolkaittube16
@wolkaittube16 Жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏🙏🙏!! እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤!!!
@solomongobie4390
@solomongobie4390 Жыл бұрын
Eshet you are the special one really i love you so much more than your immagination brother!!!!!!
@kopreesa8674
@kopreesa8674 8 ай бұрын
ወይ ግሩም እዴት ደስ ይላል በማርያም😢😢😢😢የቅድስት እናታችን ወለተ ጼጥሮስ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያውያን ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ እሼ❤❤❤
@-tiesabaymedia
@-tiesabaymedia Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገራችን ምህረት አውርድላት 🙏🙏 💚💛❤
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን መልካም መስራት መልካም ማስብ መታደል ነው ተባረኩ የኢትዩጵያን ኤርትራዊያን ተባረክ ኮመድያን እሸቱ መለስ ተባረክ ወድም
@Enattube123
@Enattube123 Жыл бұрын
በእውነት እሼ ቃል የለኝም እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ
@user-pn8zr8hw8w
@user-pn8zr8hw8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን ያሰበልክ ይሁን ልክ በቃ ምንም አልልም ቃል የለኝም ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@Mebrat146
@Mebrat146 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ስንሆን እንባርካለን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን
@mistregatahun3374
@mistregatahun3374 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እሼ እመቤቴ ከክፋ ነገሮች ሁሉ ትጠብቅህ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Bewunet egzaber emasgen Kal yelangm fetare yebarkachu 🙏❤❤❤🌻🌻
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔኮ ብዬ ነበር ለምሥጋና እንደሚመጡ😍 ኢትዮጵያዉያን እጀ ሰፊ ልበ ቀና ልዩ ሕዝብ እረ ክፉህን ያርቅልኝ 💚💛💖
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጭ በሙሉ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤️🙏🙏🙏
@surafelbrhan9410
@surafelbrhan9410 Жыл бұрын
እሼ ቃላት አይገልፀውም እግዚአብሔር እድሜህን እደማቱሳላ ያርግልህ ተባረክ መልካም ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሸቱ እግዚአብሔር እምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጤህ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
እመ ብርሀን ምስክሬ ናት ኦርቶዶክስ የሆኩበት ቀን መቸም አይቆጨኝ😍😍እኳንም ኦርቶክስ ሆኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን👏
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እሼ አንተ ቀና ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ የተራዱትንም ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛቸው ።
@user-uf1bi9pv3m
@user-uf1bi9pv3m Жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሰጠችሁ እመብርሀን ትስጣችሁ
@mullerman7807
@mullerman7807 Жыл бұрын
እሼ እየ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ ምንም ቃል የለኝም በጣም አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል መባረክ ለተባበራችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💐💐💐
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij Жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ደስታዬ ወደር የለውም ሁላችሁንም ኢትዮጵያውያን እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 Жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ደስ ይላል ወንድማችን ጠጋውን ያብዛልህ ፈጣር
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 Жыл бұрын
እግዜአብሄር እድሜህን ያርዝመው እድሜ ልክህን ደስታ አይለይህ ወንድም።ብርሃን ነህ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋውው እጅግ በጣም ደስስስስ ይላል ለሚለግሱ እጆች ለደጋግ ልቦች ለጋሽ ለሆኑ ሁሉ የድንግል ልጅ ከማያልቀው በረከቱ ይስጣቸው እሼ ፈጣሪ ያክብርክ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያውያን እንኳን ለአዱስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዘመኑን መልካም ስራ የምንሰራበት ያድርገን ቅን ልብ ይስጠን አሜን። ""እሼ በእውነቱ ይሄ መመረጥ ነው አምላክ ወለተ ጴጥሮስ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ እንድሰራ አምላክ ይርዳር የአባቶችን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል በእውነቱ ቃለ ያጥረኛ ለሰጡትም እህት ወንድሞቻችን አብዝቶ ቤታቸውን በበረከት ይሙላልን
@cooksstovetube5300
@cooksstovetube5300 Жыл бұрын
እሼ ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ! ዘመንህ የተባረከ ይሁን! እሼ አስቀናኸኝ።
@walterabebe9795
@walterabebe9795 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የገዳሙ በረከት እረድኤት አይለዬን አሜን ባንተ ያደረው በረከት እኛም ጋ ይደርብን ወንድም።
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
አሼ አንተም የስራ ባልደርቦችክ የሰጡ ሁሉ እግዛብሄር ማያልቅ ሀብት ከጤና ጋር ይስጣቹ በቅውነት ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቃቹ
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 55 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 110 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
BTS of this trend with my scarry friends 😳| Andra Gogan
0:16
Andra Gogan
Рет қаралды 6 МЛН
МАМА И УРОКИ 😂 #юмор #мама #а4
0:32
SAASHA
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,6 МЛН
Cleaning gadgets #food #funny #comedy
0:19
IK REACTS
Рет қаралды 3,7 МЛН