No video

ተጠንቀቁ! በሕክምና የማይድኑ በሽታዎች አሉ! እንዴት እንዳን? | ዳግማዊ አሰፋ |

  Рет қаралды 199,530

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

የ ጎ ፈንድ ሚ አካውንት ፦
Let's Help Dagmawi Assefa Get On His Feet
www.gofundme.c...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000310977938
Dagmawi Asefa
Commercial bank of Ethiopia

Пікірлер: 441
@tesfumatiwos9628
@tesfumatiwos9628 2 жыл бұрын
የበደሉንን ሰዎች ይቅር የምንለው ይቅርታ ስለሚገባቸው ሳይሆን፤ እኛ ሰላም ስለሚገባን ነው! ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ!
@dagimawitenderiyas6134
@dagimawitenderiyas6134 2 жыл бұрын
ልክ ነህ
@gfgchannel6559
@gfgchannel6559 2 жыл бұрын
Exactly 💯
@erstaengdaw6986
@erstaengdaw6986 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
ሙሉ አካል እያለን እንኳ ውጤት አልባ ሆነናል አላህ ወደቀልባችን ይመልሰን በርታ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ
@titititi6005
@titititi6005 2 жыл бұрын
በትክክል
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
አሚን:ያረብ::
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ንፁህ መንፈስ የሰጠህ በተስፋ የተሞላ ልብ
@bettytakele3922
@bettytakele3922 2 жыл бұрын
@susuchannel1250
@susuchannel1250 2 жыл бұрын
የኔ ያልገባኝ የማለቅሠው ነገርነው 😭😭😭በሂወቲ እንደዚህ አይነት ሠውአላየሁም
@sabazerabruk9052
@sabazerabruk9052 2 жыл бұрын
መጻፍህን ባነብ ባነብ ኣንተን ብሰማህ ብሰማህ ባድር ቢነጋ እማይጠገብ ቃላቶችህ ከሰማይ የሚወርዱ ማናዎች ነቸው
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ቁመህ እየተራመድክ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን የይቅርታ መምህር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@zeamanuel9634
@zeamanuel9634 2 жыл бұрын
የበደሉንን ሰዎች ይቅር የምንለው ይቅርታ ስለሚገባቸው ሳይሆን፤ እኛ ሰላም ስለሚገባን ነው! ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ!በጣም አመሰግናለሁ
@gfgchannel6559
@gfgchannel6559 2 жыл бұрын
Exactly 💯 💯 💯
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
አላህሆይ ይሄን መልካምሰዉ ሙሉ ጤናዉን መልስለት ያረብ ላተ ምን ይሳንሀል😢በእባነዉ የማየዉ ብዙነገር ያስተምራል
@tsehaymoges2799
@tsehaymoges2799 2 жыл бұрын
በቅድምያ ለዚህ ላበቃህ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ከዚህ ብሃላ ታክመህ ቁመህ ለመራመድ ያብቃህ ይሆናል ትችላለህ በርታልን ወንድማችን።
@zigalegenetu5878
@zigalegenetu5878 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አንተ ለማስተማርና ለማሳወቅ የተረፍህ ሰው ነህ ታምረኛ እልሀለሁ በድጋሜ ቅረብ ሁሌም ኑር ምህረቱት የድንግልን ማርያም ልጅ ይላክልህ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 2 жыл бұрын
አላህዬ ያንተ ስራ ዳጊዬ መልዕክቶችክ ሁሉ ሁሉ አካል የሚሰማ ነው የምጠቀምበት ያድርገን እረ ጌትዬ አመስጋኝ ባሪያ ያድርገን ወደ ቀልባችን መልሰን አንተንም አላሁ ሙሉ አፊያህ ይመልስልህ
@betelhemzeleke2707
@betelhemzeleke2707 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንዳንተ አይነት ሰው ስላየሁ እድለኛ ነኝ በብዙ ተባረክ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
ዳንዬ እግዚአብሔር ይርዳህ !! አንተን አለማድነቅ አይቻልም !! ተበድሎ ይቅር ማለት መቻልህ ጀግና ነህ !!
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርህ አንተ የጥንካሬ ምልክት ነህ❤️
@helitargetachew218
@helitargetachew218 2 жыл бұрын
Dagiy ❤️ Egzibhir merohe eneYeh Ya tenekare Tege nah
@salamashwa2785
@salamashwa2785 2 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ መዳኒያለም ጨርሶ ይማርክ ደግሞ ይምርሀል አምናለው በጣም የሚገርም የይቅርታ ልብ አለክ የድንግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይማርክ በጣም ምርጥ መልክት ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@soborasubora376
@soborasubora376 2 жыл бұрын
ቁመህ ስትሄድ የምናይህ ያድርገን
@fisoneden7750
@fisoneden7750 2 жыл бұрын
አቤት ጌታ እየሱስ በተለያየ መንገድ አስተባርከኝ አመሰግንካለው
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
አንድ ቀን አንተን በ ዓካል አጊንቼ ባመሰግንህ ደስ ይለኝ ነበር፣ አንተ የምርም ሰው ነህ፣ ሰው ማለት አንተ ነህ፣ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፣ የ ድንግል ማርያምን ልጅ፣ ያሰብከውን ያሳካልህ፣ አሁንም ከፍ ያድርግህ፣ ሁሌም ከፍ በል። አንተ ትለያለህ የምር
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 жыл бұрын
ቃለት አጠሁ እግዚእግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥ ዳጊየ በእዉነት ጀግና ነህ የኔ ዘመን ጀግና
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 2 жыл бұрын
አምላክ ድንቅ ይለኛል አንተን ሳይ ደሞ የበለጠ ይደንቀኛል አይችልም ብዬ አላቅም አምላክን ግን ዘገየህ እያልኩ አማርር ነበር አንተ ግን አፀናህኝ❤❤❤🙏
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 2 жыл бұрын
አራሴ አየሁት አንተ ውስጥ እኔ በይቅርታ እና በመተው አምናለሁ በደልን ማሠብ አልፈልግም ነገርንም እንዲሁም ግን ሰዎች ሞኝ እንደሆንኩ ነው የሚነግሩኝ የአንተ አይነት የእውነት እየኖረ የሚሠብክ ሠው ቢኖር አምላካችንን መሥለን ጤነኛ ሆነን ደስተኛ ሆነነ መኖር እንችላለን ተባረክ
@cuttingstones2503
@cuttingstones2503 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 2 жыл бұрын
ዳጊ እግዚያብሔር አይሳሳትም አንተ ይህንን ሁሉ እንድታልፍ የደረገህ ያለ ምክነያት አይደለም። የስንቶቻችንን ህይወት እንድናስተውል ነው ። ትልቅ ፍቅርና አክብሮቴን እንዳለኝ ለአንተ ለመግልጽ ቃላቶች የሉኝም❤🤗🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ብዙ እስተማርከኝ ላንተ እግዚአብሔርን እመስግኛለው እኛ ሁላችንም የእምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የይቅርታ የምህረት ውጤቶች ነን 🙏😇❤️
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጠላቶቻቹት ውደዱ ይላል ቅዱስ ቃሉ።
@Bright_future2
@Bright_future2 2 жыл бұрын
What an amazing, speech... Thank you!!!!!!!!
@maryamaali1414
@maryamaali1414 6 ай бұрын
የአሏህ የመጠቀ አእምሮነው ያለህ አላህ ያበርታህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ጎብዝ አስተዋይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 2 жыл бұрын
የበደሉንን ሰዎች ይቅር የምንለው ይቅርታ ስለሚገባቸው ሳይሆን እኛ ሰላም ስለሚገባን ነው ግሩም ነው በጣም እናመስግን በጣም ነው ምወድህ 😘❤🙏
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቸሩመድሀኒአለም ጨርሶ ይማርህ የፅናት ተምሳሌት ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ
@hadastekle2713
@hadastekle2713 2 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይረዳሀል።
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እራሴን እንድፈትሽ ምክንያት ስለሆንከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ። አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስላወኩህ አላህ ረዥም እድሜ በጤና ያኑርህ ወንድሜ
@mikiyassolomon1058
@mikiyassolomon1058 Жыл бұрын
ምን አይነት ልጅ ነህ በፈጣሪ የእዉነት ትለያለህ ዳግዬ ፈጣሪ ሁሌም ያበርታህ እሺ አባቴ
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
አይ ሰዉ ወላሂ እደሰዉ ያላደለዉ ፈጣሪ ግን ተአምር ይሰራል ሰዉ ግን የሰዉ ሞራል ሲነኩ አቤትትትትት
@hanawakjira845
@hanawakjira845 Жыл бұрын
አንተ ትምህርት እንድትሆነን የፈጠረክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የ እውነት ሰው ነክ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ድንቅ ሰው ነህ እውነት እውነት የአመቱ መልካም ሰው ነህ ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ እረጅም ዓመት ያኑርህ
@user-te3ys8jc6z
@user-te3ys8jc6z 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን የፈጣሪን ቃል እየኖርክ ያለህው አንተ ነህ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ
@diramudub6995
@diramudub6995 2 жыл бұрын
የምትደንቅ ልጅ ነህ። ጥንካሬህን ሳስብ ከአቅሜ በላይ ይሆንብኛል። እግዚአብሔር ለብዙዎች መጽናናት እንድትሆን የመረጠህ ይመስለኛል። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@cktpcaptainelyas4493
@cktpcaptainelyas4493 2 жыл бұрын
I really cried listening to you! You truly are one of a kind. I know for sure God will help you in every step of your journey and will regain your health fully. You deserve that and more blessings! With a lot of love and respect. ዳግም ለዚህ ትውልድ የምታስተምር ጀግና ነህ እኔ አንተን አዳምጭ እራሴን እንዴት እንደታዘብኩት ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x 2 жыл бұрын
በስመአብ እዴት ይገርማል ጥንካሬህ ልእውል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-mf2om8ue9g
@user-mf2om8ue9g 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሁሉ ነገርህን ትመልሥልህ ድንግል ከነልጇ
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 жыл бұрын
ቀጣይ ቆመክ እናይከለን ኢሻ አላህ 😊😍 መቀመጥ ጎዶሎነት ሆኖ ሰይሆን በህመም ሰለሆነ ይከብደል መቆም ከጤንነት ነው በብዛት ሰለዚ ተሽሎክ ቆመክ እናይከለን ይቅርታን በተግባር ሰለሰየከን እናመሰግናለን 😍
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 2 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው በህወቴ እንድህ አልቅሼም ተደስቼም አለውቅም ይቅርታ ማለት ለካስ ትርጉሙ እንድህ ነው የምለው የለኝም በቃ እድሜና ጤና ይስጥህ የብዙ ሰው ህወት ትቀይራለህ
@birtukantadele8085
@birtukantadele8085 2 жыл бұрын
ለእኛ ለክርስቲያኖች ይቅርታ የእምነታችን አንዱና ዋናዉ ነገር ነዉ የበደላቹሁን ይቅር በሉ እናንተም ይቅር ትባላላቹሁ ነዉ የሚለዉ ስለዚህ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነዉ
@Suls65850
@Suls65850 2 жыл бұрын
ቃል ያጥረኛል መግለፅ ምቻ ለብዙ ሰው ምዳኒት ነው ከዚህም በላይ ጤናህን አሏህ ይመልስልህ
@hanahaile4193
@hanahaile4193 2 жыл бұрын
ዳጊዬ አንቴን እግዚአብሔር እኮ በጣም ይወዳል ለዘምነው ይሄንን ያደረስብህ እምነትህን ለመያት አንቴ በሞት መካከል ሆነም በርሱ በእምነህ ፅኑ ነበርክ እግዚአብሔር ስራ ያስጋሪማል አንቴ ማላት እኮ ለስው ሁሉ ምሳሌ እንድትሆን የተመረጥክ የእግዚአብሔር እቀ ነህ የተወጀ የሞት አዋጅ ሁሉ ታጋልብጦ አያክ አቤት አቤት ለላያ ቀለል ይመስለል ደጊዬ አንቴ እንድትሞት ሳይሆን ለብዙ ሕዝቦች እድታስተምር እና መፋቴ ላድርግ ነው። እግዚአብሔር በሁሉም አላማ አለው ለአላማ የተፈጠርክ የእግዚአብሔር አላማ ያለው ብሩክ የተበራክ ነህ በጣም በእግዚአብሔር የተወደድክ በውዱ ዋገ በልጁ በክርስቶስ ደም የተገዘ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ሕይወትህን ከናጣቅው ተኩለ ነጥቆ የወጣው ሕይወት በተበለው ሕይወት ሰጥቶ እንደገና በአድስ ሕይወት ያኖረ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፈ አያሰፋርም።ሮሜ 5፥5
@hanaassefa1941
@hanaassefa1941 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በአንተ ሊያስምረን የፈለገው ነገረ ስላለ ነው ቃል የለኝም ውድድ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው ቆመህ እናይሀለን ዳጊ ካምስት ግዜ በላይ ነው የሰማሁት ኮመንት መፃፍ ራሱ ቃላት አጥቼ ዛሬ ይችን ፃፍኩት ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ቆመህ ለሜየት ያብቃን🙏
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ በንግግርህ እንበዬ ነው ያነቀኝ አይዞህ ለእርሱ እግ/ር ይፈርዳል እንደልከውም አንቴ ብትገድለውም ምተገኛው ጥቅም የለም ብትገድለው በደለኛ ትሆን ነበር ። እግ/ር በአንቴም የምያያውን በደል ይቅር ይበልህ የእግ/ር ቃል በቀል እንደንመልስ እኛን ለበደለ ሰው እኛ ጥሩ እንድነደርግ ስለሆነ ይህንን ቃል አውቄህ በመትግበርህ በጠም ደስ ብሎኛል ወንድሜ አይዞህ ፍር ሆነህ ኑር ሁሉም ያልፈል።
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር አተጋ ነው ያለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@edenteklu1473
@edenteklu1473 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ውስጥ ሆኖ ሰውን እየመከረ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ።
@Business_Abex
@Business_Abex 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሁሉም ለበጎ ነው የሚባለው እንዲህ ያለ እውነት ስላለም ነው። ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ!
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ጀግንነት ይጠይቃል። ከዚያም ነጻ ያወጣል። ። ጀግና ነህ!🤗
@dinaayalew7119
@dinaayalew7119 2 жыл бұрын
"እግዚአብሔር ስጦታ ሲሰጥ በፈተና ወረቀት ያሽገዋል " ጥሩ አባባል ነው እንዳንተ በምስጋና የተሞላ ሰው አይቼ አላውቅም ወንድሜ 👏👏👏
@zanacha236
@zanacha236 2 жыл бұрын
አቤት ፅናት የሰማይና የንጉስ አምላክ ቅድስ እግዛአብሔር አምላክ በታምሩ ይማርእ
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 10 ай бұрын
ይህ ቢድዮ ማየው ለሊት 10 ሳት ነው እና በዚህ ሳት የተደረገ ዱአ ተቀባይነት አለው አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ በግርህ ቆመህ እንይህ ኢንሻአላህ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ተስፋክ እምነትህ ጥንካሬ እጅግ ያስደምመኛል የኔ ጀግና ዳጊዬ እውነት ነው ይቅርታ ስለሚገባቸው ሳይሆን እኔ ሰላም ስለምፈልግ ነው እውነት እረጅም እድሜ ኑርልን😍👏
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
አልህምዱልላህ ሙሉ ጤና ሰጠህኝ እናማርራለን ወንድሜ አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ የምር በምን ቃል እደምገልፀህ አላቅም ቆመህ ስቴድ አላህ ያሳየን
@temeanjelo
@temeanjelo 2 жыл бұрын
የይቅርታዉ ሰባኪ ዳጊዬ ኖረህ አሳየኸን!!!!!❣️❣️❣️❣️❣️💚💚💚💚❣️💛💛💛💛❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanahaile4193
@hanahaile4193 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነውን ማልዕክት እንድተስተላልፊ ለዚ ያበቀ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሁንም እሱ ጨርሶ ይመሪህ በጠም ነው የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ሰላም ጤነን ይብዛልህ
@adanechguyo2106
@adanechguyo2106 2 жыл бұрын
በእውነት ለመናገር በሕይወቴ የበደሉኝ ሰዎች አሉ በውስጤ ብጣም ተቀይሜ አዝኜ ነበር የዳግሜን ይቅርታ ሰስማ በውስጤ ያለውን ቅያሜ በሙሉ ፍ።ቄዋለሁ እግዚአብሔር ኃያሉ መልአክ በእግርህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ፥፥
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
የእኔ ጠንኳራ ዉንድም ከአንተ ብዙ ተማርኩኝ !!ጨረሱ ይማርህ የድንግልል ልጅ🙏🙏🙏
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ስጦታችን ነህ አንተ☺️🥰ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@frehiwotafewerki1817
@frehiwotafewerki1817 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል እንዴት ሀያል እንደሆነ አየሁት ❤️😭👍🫢ባንተ አየሁት ወንድሜ
@MuluAbreha
@MuluAbreha 12 күн бұрын
ልዑል ፈጣሪ ኣግዞሃል ኣሁንም እኛን እንድትረዳን መርጦሃል በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን🙏
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝ አንተ ድንቅ ሠው💪💕 በጎፈንድሚ መሳተፍ ላልቻልነው አካውንትና ቁጥር ላኩልን:: አረብ ሀገር ላለነው
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 жыл бұрын
ዳጊ ሸው ላይ ታገኝዋለሽ
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
እኔ አንተን ሰምቼ በጉልበቴ ተንበርክኬ እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ አልኩት ምክንያቱም አንድም ቀን ስላለኝ ነገር አመስግኜው አላውቅም ሁሌም ነው የማማርረው ግን ዛሬ አመሰገንኩት እኔ ማለት አንዳች ያልጎደለኝ ሁሉም ነገር ተሞልቶ የተሰጠኝ ሰው ነኝ ዳግም እውነትም ዳግም እኔም ዛሬ ድጋሜ ተወለድኩ💖💖🙏🙏🙏🙏thanks bro💞💞💕💕
@kidisterimyas
@kidisterimyas 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርትን ነው የሰጠኸኝ ዳጊዬ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርህ
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkidandesalegn7082
@kalkidandesalegn7082 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉበሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ቆመህ እንድናይ ያድርግን ደግሞም ያደርገዋል እሱ ሁሉን ይችላልና የሚሳነውነገር የለም ተባረክ ህወትን የሚገነዘብ ትምህርት ነው ያስተማርከን
@aynalemalemayehu6697
@aynalemalemayehu6697 Жыл бұрын
ዴግዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ ጀግና ነህ በቀል የእግዚአብሔር ነው አንተ እኮ ሙሉ ሠው እሡ ግን ሁሌም ጎዶሎ ነው አሁንም ሠላምህ ይብዛ እንኳንም ተውከው አንተ ጀግና ነህ
@guragetube221
@guragetube221 2 жыл бұрын
በተስፋ ሙቁረጥ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ! አመሠግናለሁ ዳጊ!!
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቅመም ስለሆንክ ነው በህይወት የተረፍክልን እግዚአብሔር ይርዳህ ቆመህ ለመመስከር ያብቃህ
@YoDaha
@YoDaha 7 ай бұрын
ዳጊየይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ለመራመድ ያብቃህ ድንቅ ነው ትምህርትህ
@mekidoda-oj7ji
@mekidoda-oj7ji Жыл бұрын
ዳጊ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ነገ መልካም ይሆናል በጣም ጠንካራና አስተዋይ ሰው ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@awelmehamed4090
@awelmehamed4090 2 жыл бұрын
እውነት ብዙተማርክ ወድሜ ለብዙወቹ ተምሳሊት ነህ እድሜ ይስጥህ👂👂🙏🙏🙏🙏
@eyobfissahaye4948
@eyobfissahaye4948 Жыл бұрын
ወንድሜ ኣንተ ኣሁን የሚያስፈልግህ የእግዚኣብሔር ሃይል ነው እና የእግዚኣብሔር ሃይል ፈልግ!!!!!! ሃይል የሚገኘውም በክርስቶስ ኢየሱስ ነውና የክርስቶስ ኣገልጋዮች ጸልዩልኝ በላቸው!!!! እግዚኣብሔር ያስደንቃሃል!!!!!
@mekonnenmulugeta1624
@mekonnenmulugeta1624 2 жыл бұрын
ምን አይነት ህይወት ነው ። እኔን አመመኝ ። እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ።
@antehungeta9118
@antehungeta9118 2 жыл бұрын
you have totally changed my life.thank you so much.God bless you for ever.
@user-yz5xw8bu8n
@user-yz5xw8bu8n 11 ай бұрын
ዳግዬ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ትልቅ ይቅርታ ነው ያስተማርከኝ ጥንካሬህ በጣም ነው ደስ የሚለው
@selinamariamawit3894
@selinamariamawit3894 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ጤናን ከድሜ ይስጥህ ኡፍ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
ሀሌሉያሀሌሉያ ክብርሁሉ ለሡይሁንአሜን በየሡሥም ተባረክአቤት ጥበብ አቤት መሥተዋል
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
ብዙ አስተምረህናል❤ከዚህም በላይ ተሽሎህ ትልቅ ሁንልን እግዚአብሔር ጋሻ ይሁንህ መልካም ሰው❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እዉነት ላተ ቃል የለኝም ድንቅ ትምህርት ፅናት አቤት እግዚአብሔር ላተ ምን ይሳንሀል ቁሞ እዲሄድ አድርገዉ🙏🙏🙏
@lovekebena2024
@lovekebena2024 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሚያስማን አምላክ ብርታት ነህ ለሁላችንም
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 2 ай бұрын
ዳጊዬ ቁመህ እደማይህ ተሥፋ አረጋለሁ ባይሆንም ግን አተ ጠካራ ነህ አተን አይቶ ችግሩን እማይንቅ አለ ብዬ አላምንም
@mariymomre9038
@mariymomre9038 2 жыл бұрын
አላህ ያድንህ ድነህ እደምናይህ አምናለሁ
@sabawittube1982
@sabawittube1982 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀግኡ የብዘሐልካ ፈፂሙ ምሕረት የውርደልካ🙏
@heluftedla7232
@heluftedla7232 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውነት አንተጋ አለ።
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Жыл бұрын
ታድለክ ለይቅርታ ያለክ ስጦታ አንተ ለኔ ትልቅ መምህሬ ነክ በሰማክ የማልጠግበክ ነክ
@user-jf7om3es2l
@user-jf7om3es2l 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነው አይቻልም ቃላትም አጣሁልህ በጣምልዩ ድንቅ ሰውነህ ደሞቁበህም ትህዳለህ አንድቀን እርግጠኛነኝ
@mekdestemesgen4799
@mekdestemesgen4799 2 жыл бұрын
You gonna be woke soon in God hand you are amazing person 🙏 God bless you more and I learn a lot from your life 🙏
@hfyyuygtytttr9158
@hfyyuygtytttr9158 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው!!!!!!
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 2 жыл бұрын
ዳግማዊ ውንድሜ እድሜ ይስጥክ ከጤና ጋር
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ኦ ስጠብቅ ነበር የኒ ወንድም የምር ቃል የለኝም ጌታን ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም ቁመህ የልብህ ተሳክቶ ያሳየን
@hafizah8495
@hafizah8495 11 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል አላህ አሁንም ሙሉ አካልህን ይመልስልህ
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ መልካም ልብ ነው ያለህ
@semirakedir5243
@semirakedir5243 2 жыл бұрын
አይ ዳግዬ( ወንድሜ ) አብሽር የማያልፍ የለም !😭 አለፈ ! የአገራችን ነገር / ያልሆነ መድኃኒት መስጠት ለህመምተኛ /ለገንዘብ ብሎ / ያሳዝናል ! ግኔ ዛሬ በጣም አሳቅከኝ !! ጎበዝ /ጀግና ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው !! አልሀምዱሊላህ !! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏
@entsartube8667
@entsartube8667 2 жыл бұрын
ምን እንደ ምልህ አላዉቅም ቃላት የለኝም ንፁ ልብ አለክ ትድናለክ ቆመክ በዚ መድረክ እናይካለን አላህ አፊያ ያርግክ
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Praise God 🙏.ohhhhhhh lord Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏 for this amazing man you gave us.
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣህልኝ ዳግማዊ አሰፋ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ የይቅርታ ሰው ሆነህ አስተምህረህናል እግዚአብሔር አሁንም ጤና ከእድሜጋር ብዙ ነገር በትዳር ይባርክህ ተባረክልን ዳጊዬ
@Wine_1616
@Wine_1616 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@emebetamare1654
@emebetamare1654 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቅህ አኔ በእዉነት ተቀይሬአለሁ አመሰግንሀለሁ አንተን የወለደች ምን አይነት የተባረከች ናት እኔ ቀናሁ ዘርህ ይብዛ ቀይረሀኘል
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН