ተወዳጇ ተዋናይት የትናየት ታምራት (ሚሚ) ስትሳሳም ለሰራችው ፊልም በካሌብ ሾው ላይ አስተያየት ሰጠች

  Рет қаралды 194,980

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

6 жыл бұрын

በበርካታ ፊልሞች ላይ እና በዳና ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ ድንቅ ብቃቷን በማሳየት ላይ የምትገኘውን ተወዳጇን ተዋናይት የትናየት ታምራት ሚሚ ስለስራዎቿ ለመጀመሪያ ጊዘ በካሌብ ሾው ላይ ተናገረች

Пікірлер: 369
@essayasberhane7698
@essayasberhane7698 4 жыл бұрын
እኔ እንደ ኤርትራዊ ይች ልጅ ለኢትዩጵያ ብቻ ሳትሆን ለአፍሪካ ጭምርም ጭምት በጣም ጎበዝ ሴት ነች በጣም አርጌ አደንቅሽለሁ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
@yirutesefaye3985
@yirutesefaye3985 6 жыл бұрын
ዋውውው እንግሊዘኛ አንች ላይ እንዴት እንደሚያምር ..ግልፅነትሽ ደሞ ደስ ይላል በርች ሁሌም እራስሽን ሁኝ ያምርብሻል
@emranboss9004
@emranboss9004 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው የምወድም ጀግና ነሽ በርችልን ካሌብየ እናመሰግናለን ከቻልክ ሳያት ደምሴን አቅርብልን
@michualem5112
@michualem5112 6 жыл бұрын
ይች ልጅ ሲበዛ ግልጽ እና ደፋር ልትናገር የምትፈልገውን ነገር የማደብቅ ጀግና ነች አቦ እዳች አይነት ሺ ይብዙልን እኔ በጣም ነው የምወድሽ ከውስጥሽ አስቶ እስከላይሽ ትክክልኛ ማንነት ነው ያለሽ ምንም አርቲፊሻል የሚባል ነገር የለሽም የትዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ልጅ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
Michu Alem አረ ቅድቧ ልፒስቲኩስ ፊቷ የተፈጥሮ ብቻ አይደለም
@marriottsharq9394
@marriottsharq9394 6 жыл бұрын
Michu Alem .
@mariyammasreshawmariyammas189
@mariyammasreshawmariyammas189 4 жыл бұрын
ኤረ ማማየ ተሳሳትሽ ሁሉም እኮ አርትፊሻል ነው
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Betam
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Great
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 4 жыл бұрын
She is so confident. እንደሌሎቹ ሴቶች አርቲስቶች መሽኮርመም የለ መንዛዛት መቅለስለስ የለ።
@aregihappy7117
@aregihappy7117 4 жыл бұрын
እኔሴትነኝ ለሴት እህቶች ጥሩ ብቁነገር ሳይ ደስ ይለኛል ጀግና ነሽ በርቺ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
የትናዬትዬ ፎቃዬ በጣም ነዉ እማደቅሽ አሁን ደሞ ሳይሽ እተርቪ ሲያረግልሽ መልሶችሽ ዋዉ በጣም ሲበዛ ኮፊደስ አለች እዳቺ አይነቱን አርቲስት ያብዛልን የባሰ እድወድሽ እና እዳደቅሽ አረግሽኝ ሴት ልጅ በራሳ ስትተማመን ደስ ይላል በዚላይ ግልጵ ነሽ የትንዬ እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 4 жыл бұрын
Girl!!! I love your confidence ! Keep up the good work , I want to suggest with such powerful and successful character you should look into mentoring young women! You would make a difference !!
@brhankuwait4845
@brhankuwait4845 6 жыл бұрын
ዶ/ር ሻምበልን ለማ ጉያን ከዚህ በላይ እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን እንደ እሳቸው አይነት አባት ስላለን ኢትዮጲይውያን ልንኮራ ይገባል
@melakeaeshete1490
@melakeaeshete1490 6 жыл бұрын
No question sis you right yours is a film for telling a big message our culture is affected by other poor mentality millionaires so forget about it and keep moving for that matter I am proud of you
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 4 жыл бұрын
Thank you dear friends, Kaleb and Yetnayet! Salute to the great Artist Dr. Lema Guya
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
ሀመልማል አባተ ጋረ ትመሳሰላች
@sarameunber4796
@sarameunber4796 6 жыл бұрын
ይገርማል እናትሽ በጣም ሊደነቁ ይገባል wow ደስ የምትሉ famly
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 6 жыл бұрын
የትናየት ጎበዝ አርቲስቶች አንዶነሽ...በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 жыл бұрын
Wow !!! Great Artist !!!!
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
You are really true 💯 very true sweet 😘 like you my dear sisters much love God bless you 💗
@fakiyajamal6948
@fakiyajamal6948 6 жыл бұрын
Omg I love her she's very smart
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ትይኛለሽ ችሎታም አለሽ ፊልም ላይም ቅልቅል ሚል ካራክተር ምትሰሪውንም እወድልሻለው በርቺ
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 4 жыл бұрын
Yene konjo confidence full Bravo you are so cute
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 6 жыл бұрын
በራስ መተማመኗ ብቻ ይበቃል👌👌
@mteklemtekle4270
@mteklemtekle4270 5 жыл бұрын
Yes
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
ዶ/ር ሻንበል ዋው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ፐ ፐ በፊትም ስወድሽ አሁን መውደዴ ጨመረ 😍😍😍😍አቤት ኮንፊደንስ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንደበትዋ ዋው ነው ጭንቅ የለ ጣጣ በጣም ላያት ሰው ስተውን እራስዋን ሆና ነው ምሰራው የጨረሰች ነች በራስ መተማመን ጥግ ድረስ የመሳሳሙ ጉዳይ ጨርሳዋለች ። እረግጣ እውነትዋን ነው በፊልሙ ካልገባቸው ለማይገባቸው ነግራቸዋለች
@nurityeshaw179
@nurityeshaw179 6 жыл бұрын
By the way I love this girl she's so talented
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ሃሳብ ነው ያነሳሽው። የስልሳ ዓመት አሮጊት ገንዘብ እየከፈለች ከሃያ ዓመት ወጣት ጋር በምትማግጥበት ሃገር፤ የሰባ ዓመቱ ሽማግሌ ህፃናትን ትዳሩ ላይ ደርቦ በሚማግጥበት ሃገር፣ ጌይ እና ሌዝቢያን አደባባይ ላይ በፈላበት ሃገር፣ እንጀራ ነው ብለው ጄሶ በሚሸጥበት ሃገር፣ ሙስና በተንሰራፋበት ሃገር፣ ዶክተሮች ኩላሊት አውጥተው በሚሸጡበት ሃገር፣ሰው ተዘቅዝቆ በሚገደልበት ሃገር፣ ዝነኛ ለመሆን ባል እና ሚስት ተስማምተው ሚስት በምትሸጥበት እና የተለያዩ ዘግናኝ ነገሮች በሚፈጠሩባት ሃገር። ፊልም ስትሰራ ተሳሳመች ብሎ "ባህል አበላሸች" ማለት ከድንቁርና ውጪ ሌላ ቃል አይወጣለትም። የትናየት የተለያዩ ፊልሞቿ ላይ ከፍ ያለ ብቃት ያሳየች ምርጥ ተዋናይ ነች። ዛሬ ደግሞ ቃለ-ምልልሷን ስሰማ በራስ መተማመኗ እና እንደ ሌሎቹ አርቲስቶች አለማስመሰሏ በጣም እንዳደንቃት አድርጎኛል። እንደ አንቺ አይነት ሚስት ቢሰጠኝ ዛሬ አገባ ነበር
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 6 жыл бұрын
I love this girl 😍👌🏽👑
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
ካሌብዬ በናት እድላዊትን አቅርብልን ምርጥ አርቲስታችን ናት
@sedelinazerawi3686
@sedelinazerawi3686 4 жыл бұрын
wow am respect for ato Sanibel God bless your
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
WOW confidence batame yalashi gelxi simple yahonish sate selahonish batame westa nashi barechi😘😘😘💚💛❤
@user-mn1zg3wu8d
@user-mn1zg3wu8d 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን ክብር ይገባሀል
@getysahilu2344
@getysahilu2344 6 жыл бұрын
Yesssss ሚሚዬ confidence ጥግ ድረስ ነው ባክሽ ይመችሽ አቦ እኔም ሳድግ እንዳንቺ ነው የምሆነው።
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
አዎ 50 ሎሚ አሪፍ ፊልም ነው ትልቅ መእክት አለው ስወድሽ በርቺ
@negishberhe3886
@negishberhe3886 6 жыл бұрын
ጸባይሽ በጣም በጣም ንርው ምወደው
@serenityosho2850
@serenityosho2850 6 жыл бұрын
i agree with yetnayet mimi she is open honest i never been to ethiopia 18years live in usa but i wonder we got like this richness and beauty of inside women in ethiopia also mimi she beaautiful outside too we want more women like her
@amenlolsi8260
@amenlolsi8260 6 жыл бұрын
የትየ የምወድሽ ሥራዎችሁ ሁሌም ውብ ናቸው ተባረኪ
@masemynigga9720
@masemynigga9720 6 жыл бұрын
i like the way You r !
@hiyabmulugeta7676
@hiyabmulugeta7676 6 жыл бұрын
Confidence...on z point👊👌
@abvcv1716
@abvcv1716 6 жыл бұрын
Yen konjooo betam new ye mewdesh
@fikirtube9173
@fikirtube9173 6 жыл бұрын
war about Shanbel Lemma Guya(the painter).... he is very very very amazing...
@esuxnigu1651
@esuxnigu1651 3 жыл бұрын
Wow Super Actress my Fav.
@asidasid7487
@asidasid7487 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማሬ
@hannaeskasim
@hannaeskasim 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና smart ነሽ
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
Yas she is good actres
@tsehaihaile8878
@tsehaihaile8878 6 жыл бұрын
Kaleb, This is actually my first time watching your show on U-tube! I cannot even articulate to you how much I learned and enjoyed your show! Yetnayt Tamirat is absolutely amazing! What a beautiful lady...inside and out! Yetinayet endemitiders megemet betam kelal new! Her name belongs to her! Ewnetim Yetinayet!!!!!☮
@yafetjazza5670
@yafetjazza5670 6 жыл бұрын
wtf is u-tube if you can't spell right why the hell you write in english since we all understand amharic
@tsehaihaile8878
@tsehaihaile8878 6 жыл бұрын
24 J What are you referring to?
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 жыл бұрын
ብጣም የምወዳትና የማደንቃት ኣርቲስት ልታይልታይ የማትል ምርጥ ኢትዩጵያዊ
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 жыл бұрын
What a lovely lady 😍😍
@sjaksfourevermohammed3963
@sjaksfourevermohammed3963 5 жыл бұрын
I like your confidence betam jegna nesh yene konjo ketelebet you are number 1
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 6 жыл бұрын
ጎበዝ.በርቺ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
ውይ ደስስስ ስትል ❤️
@bezawitnegussie7176
@bezawitnegussie7176 4 жыл бұрын
I love ur everything. Berchi yetu....
@user-ik3sr1hs6m
@user-ik3sr1hs6m 6 жыл бұрын
ሚሚየ ሰወድሽ ምርጥ ሰው ነሽ አቦ ይመችሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርች
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ሐመልማልን ትመስያለሽ ልበል የትናየት አድናቂሽ ነኝ
@serenityosho2850
@serenityosho2850 6 жыл бұрын
love her
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 6 жыл бұрын
የቲየ አሪፍ ተዋናይት ነሽ ግን እንግሊዘኛሽ ...... ተርጉምልኝ እያለች ተቸገርኩ አያቴ እኔ ግማሹን ከየት ላምጣው
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f 6 жыл бұрын
abdul mejid ትክክል እኔም የአማርኛ ድራማ ወይም ፊልም ከሆነ በአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነው!! ካለዚያ በጉራማይሌ የተዘጋጀ ድራማ እንጅ የአማርኛ ነው ማለት አይቻልም!!!!!!!
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 6 жыл бұрын
ሰላም አፍቃሪ betkkl
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
abdul mejid ሀሀሀሀ ቂቂቂቂ እኔ አለሁላቸው ደግሞ ለትርጉም ችግር የለውም አብዱልዬ
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f 6 жыл бұрын
Jay Nata ለኔ ግን አስተርጏሚ ቢተረጉመውም ስለማይገባኝ ከቻልሽ የትና የትን ጉራማይሌ አንዳታወራ ንገሪልኝ???? ለምን ስንት ቀን አንችን አስቸግሬ እዘልቀዋለሁ!!!! ለትብብርሽ ግን ከመቀመጫየ ብድግ ብየ አመሰግናለሁ ብያለሁ!!!!!!
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 жыл бұрын
abdul mejid ከለከከ
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 4 жыл бұрын
ውይይይስወድሽ የኔ መልካም
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
አቦ ዶክመንቴሪውን በጣም ወደድኩት ። " ሁለት ወይፋኖች ባንድ ላይ አይጠመዱም " " አርቲስት ዶ/ር ሻምበል ለማ ጉያ " 💚💛♥ 💪💪💪💪 👏👏👏👏👏
@adilfarah4266
@adilfarah4266 6 жыл бұрын
good job crazy Tina .....yemecheshe abo
@yordanosmoges9582
@yordanosmoges9582 3 жыл бұрын
She's right
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ስወድሽ ዝምብለሽ ደስትይኛለሽ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
የትየ የኔቆንጃ ስወድሽ ማር በርች ደስይላል ስራወችሽ
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 5 жыл бұрын
Btam ye madenkat tewnyet yetenyat tamrat you are the best 🙏🏾🙌🏾
@user-sq2er2ex8y
@user-sq2er2ex8y 6 жыл бұрын
በራሶ የምትተማመን ምርጥ ልጅ ናት አጨቅጭቆት እንደፈለገች ማውራት መብቶነው
@sameri424
@sameri424 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነን።
@bereketagonafir5070
@bereketagonafir5070 4 жыл бұрын
waaw You are very smart and attractive women.I hate writing of comment up on every body interview but you are unique of every body. Your confidence, Knowledge, Professional ethics and body stricture is so interesting.you never decrease from your current status.
@sardes5480
@sardes5480 4 жыл бұрын
ጎበዝ እውነት ነው እምታወሪው go on baby girl
@unitfinance3409
@unitfinance3409 4 жыл бұрын
waw mimi engelizegashen betam new yemewdew betam yemewdesh tewanag nesh tanks kaleb
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 4 жыл бұрын
I LOVE her
@robeltube8014
@robeltube8014 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ስንት ነገር አለ ሀበሻ ብዙ ያወራል ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ በጣም ጒበዝ ነሽ
@derejeabent6658
@derejeabent6658 6 жыл бұрын
Confidence. 1ega. 😙😙😙😙😙😙😙😙😙
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 6 жыл бұрын
wow yene konjooo engilzhgnshen sewdlshe yene mirt actrst neshe
@user-qw6vi5ti6o
@user-qw6vi5ti6o 6 жыл бұрын
የእውነት ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሽው ስንት የሚያሳፍር ነገር አለ
@fretabella4430
@fretabella4430 3 жыл бұрын
ባለጌ እኘ አሌክስሻን የመሰለ ከማንም ነጫጭባ ጋር ታወዳድሪያለሽ
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም በርቺልን
@tubetube5463
@tubetube5463 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል አቅም አለመኖራቸውን ስለነገርሻቸው በድፍረት ሊያመሰግኑሽ ይገባል።
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 6 жыл бұрын
ወይኔይችልጅ.እድዚህየምታስብአትመስለኝምነበር.በጣምጎበዝአስታዋይናት
@amandaamanda7998
@amandaamanda7998 3 жыл бұрын
My favorite girl 👧
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 6 жыл бұрын
ዋው
@mked.konjohwsan3080
@mked.konjohwsan3080 6 жыл бұрын
ስወድሽእኮ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 6 жыл бұрын
Yene konjo betam dase yemele asetesasebe new yelash enam edanchi new asetesaseba sew sayemote meredadate new beye new yemasebaw
@sarashibiru6795
@sarashibiru6795 6 жыл бұрын
yene konjo berchi betam. Mert filem awo yanegeskeg ♥
@lefikr
@lefikr 3 жыл бұрын
47:30
@user-qj7dj6qe7o
@user-qj7dj6qe7o 5 жыл бұрын
ወይኔ እችን ልጅ ስወዳት እዴው ዝብላ ደስ ትለኛለች
@danehagos8732
@danehagos8732 4 жыл бұрын
I saw for her capacity you should be work holiday clacic talented
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@user-zb5ql1tf2n
@user-zb5ql1tf2n 4 жыл бұрын
ዋው ስወድሽ ቆጅየ እኔጃ ወጣ ያለ የሚመች ባህሪ ነው ያለሽ 💋💋💋💋
@abulalame797
@abulalame797 5 жыл бұрын
Hero
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 6 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የማደቅሽ ድፍረትሽ ደስ ይላል
@godislovedxb7130
@godislovedxb7130 6 жыл бұрын
Wow giltsenetish endet abatu des yalal♥
@elizabethwilliams547
@elizabethwilliams547 6 жыл бұрын
Be like Ethiopian, respect your culture and language
@masemase5900
@masemase5900 6 жыл бұрын
እንግሊዘኛ፡እንዳልተማረ፡ትኦናላችሁ፡አረበኛ፡እንደምንቀላቅለው፡ነዉ፡ሌላ፡ነገር፡የለውም።
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
mase mase thanks konjo
@user-fe8pv2pc8b
@user-fe8pv2pc8b 4 жыл бұрын
ትክክል
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
የትናየት ምርጥ ተዋናይ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን እንጊልዘኝ አታብዢ ። የራሳችን ቋንቋ አለን በዛ መኩራት አለብን ።
@mesfinkasa9651
@mesfinkasa9651 5 жыл бұрын
Adenakshi negn i love u
@hananlove3062
@hananlove3062 3 жыл бұрын
Wey endate endemwdat eko yetenayt gelts sew nesh yarada lij 😍😍😍😘😘😘
@motherslovey3658
@motherslovey3658 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እናትሽ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 жыл бұрын
እባካችሁ ተበባሩኝ በጣም ምዎድ ና መስረት ምፈልገው ነገር ነው
@ethiopiatekdem1513
@ethiopiatekdem1513 6 жыл бұрын
Belewww ewnetun afertechew ewnetesh new sew yalekuyaw beymngduna beybotaw sisasam bahilachin adlm aybalm😕😕 gin film lay yebrtal aye yegna neger lemangnawm yetnayet adnachish negn berch 😍😍
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ😘😘😘
@madonamadona1161
@madonamadona1161 4 жыл бұрын
Tefiteshal betam betam new emiwedish
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
ደስ ምትለኝ ልጅ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
የትናየት.ስወድሽ.ጎበዝ .እንግሊዝ ዘናሽይመቻል
@sarakebede4156
@sarakebede4156 6 жыл бұрын
I miss you yene konjo
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 4 жыл бұрын
ለማ ጉያ ዕድሜ ና ጤና ይስጦት
ጉዳይ ዊንታን ገነትን ከምብሓድሽ !
21:13
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 31 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 147 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 48 МЛН
ዊና የሠርግ ኘሮቶኮል Dj Winna Wedding Planner + Events 0911182336 / 0923666222
1:02
Dj Winna Wedding Planner + Events
Рет қаралды 2,7 М.
JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH Diakon Daniel Kibret
1:34:11
JTV Ethiopia
Рет қаралды 131 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН