እነ ነፃነት ዘነበ ሂፕኖሲስ የሚሉት የአዚም ጨለማዉ ድግምት መሆኑ ተጋለጠ! የDark Psychology አጥኚ ጉዳቸውን ዘረገፈው! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 14,939

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

8 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 90
@user-ks4uh1ii9w
@user-ks4uh1ii9w 8 ай бұрын
እውነት ነው ባለቤቴ የነፃነት ተማሪ ነበር እናም ከዚያ በኋላ ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው የሚያስበው ስለ ልጆቹ እንኳን ግድ የለውም እናም ትክክል ናችሁ
@MartaDuva
@MartaDuva 8 ай бұрын
Ayezosh sebile wesijewu sayerefede
@Bethelmiracle
@Bethelmiracle 8 ай бұрын
Ena begenzeb lewet ameta?
@user-rd5ck3vn2i
@user-rd5ck3vn2i 8 ай бұрын
subconscious mind ፈጣሪ የፈጠረው ሰይጣንን እንድንከተልበት እኮ አይደለም አይነካም የምትለው ለምንድ ነው? ይሄን ያሕል ጥልቅ የሖነ አሰራር ካለው ሰላምን ጤናን የሑለእንትናን ባለፀግነትን ደጋግመን ነግረነው ወደዚያ የሚወስደን ስራ ብንሰራና ወደ ፈለግነው ግብ ብንደርስ ችግሩ ምንድነው ከመተቸት ይልቅ በቀናነት የሐይማኖት አባት ይዛችሑ አስረዱን እስቲ ከጀመራቹት አይቀር
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
በርቱ በእውነት ልዩ እንግዳ ጋብዛችኃል ትንታግ የሆነ ስው❤ በርቱ ቤዚየ አይ በአብይ አህመድ ዘመን ስንቱን አየን ስማን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 8 ай бұрын
Besemu ateteriwe ilumnati menegesete beye🤮
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 8 ай бұрын
እግዝኦ ምን ጉድ ነው ዘመናዊ አፍዝ አደንግዝ ምንም ጥጠብ የሚል ነገር የለም ለወጣቱ የነሱን ቤትና መኪና እያስጎመዥኡት እንቁልልጭ ብቻ ልጆቼ ንቁ በማርያም ሊያስበሉአቹ ነው ልክፍ መንፍስ መምህሩ ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንበርታ
@kestedemena280
@kestedemena280 8 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ መምህር ነህ ! አቀራረብህ በእራሱ ድንቅ ነው ! ቤዝ አንችም ልዩ ነሽ !! ግን ግን ለዚህ ነፃነት ለሚባል ግራ ለተጋባና የገንዘብና የዝና ረኻብተኛ ማስታወቂያ እየሰራችሁለት እንዳይሆን ! እነ ዳዊትና ሌሎቹ ልብ እየገዙ ባሉበት ጊዜ ይህ ግለሰብ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚልበት ምክንያት ከጀርባው የማን እጅ እንዳለ ግልፅ ነው !!ሲቀጥል ግለሰቡ ምንም ዕውቀት የለውም !!!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ እንዲ ንገርልን እቲ ቢሰሙእናመሰግናለን 🙏💕💞
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@Read1144
@Read1144 8 ай бұрын
ይህ የእነ ነፃነት ዘነበን አደገኛ አስተምሮት አብይ ይልማ ራሱ በሌላ አይነት መንገድ ከዛሬ 2 ዓመት በፊት ሲያስተምረን ነበር። ተመስገን ዛሬ ግን ተቀይሮ ትቶታል። የሚያሳዝነኝ ነገር ግን ቪዲዮዎቹን ዛሬም ድረስ አለማጥፋታችሁ እና ዛሬ ሽንጣቹን ገትራችሁ ለወጣቱ በጣም የተቆረቆራቹ ሆናችሁ የምትቀርቡት ነገር ግራ ያጋባኛል። የአይምሮ ማሳጅ በሚል ከሂንዱ ፍልስፍና የተቀዱ እና እዛው ህንድ ሀገር ድረስ ሄዶ ተምሮ ያስተማረን (እንደነ ነፃነት) አይነት በርካታ ቪዲዮችን ከዚህ ቻናል መወገድ አለባቸው። ከዛም እነ ነፃነት ዘነበን መተቸት መልካም ይሆናል። ሣድሶች 🙏
@exodus134
@exodus134 8 ай бұрын
😂
@doabaing550
@doabaing550 8 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ትውልድን የማንቃት ስራ ነው የምትሰሩት። እንግዳቹ ደግሞ ጀግና ወጣት ነው በርታ በሉልኝ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 8 ай бұрын
ለትክክለኛ የማኀበረሰብ ግንባታ ፤ ትክክለኛ ትምህርት አስፈላጊ ነው። ለዚህም፦ ጥበብ ፣ እውቀትና ማስተዋል ያስፈልጋናል(ምሳሌ 13:14/ምሳሌ 16:22 / ምሳሌ 2:11) ወገኖች !!! እናም፧ የእምነት ሰዎች መሆን አለብን (ሮሜ 10:17) ማለት ነው።
@wdase4476
@wdase4476 8 ай бұрын
በርቱልን ወንድምና እህቴ
@medhanitsella8620
@medhanitsella8620 8 ай бұрын
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 8 ай бұрын
በርቱ ፣ አንቁ፣ አጋልጡ
@tamirathabetmichael4000
@tamirathabetmichael4000 8 ай бұрын
good job
@haregteferi5645
@haregteferi5645 8 ай бұрын
Yemigerem Astemhirote yalew memher 👏 egziabher yitebikelen❤
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 8 ай бұрын
አነዚህን ሰዎች ምን አድርጉ ነው የምትሎቸው እራሳችንን እንድንፈትሽ ባስተማሩ ነው ሰው ነገ የተሻለ ነገር እንዳለ መንገድን ስላሳዩ ምኑ ጋር ነው ስተታቸው? ሚዲያ ሀገኝን ብላቹ አንድሰው ብቅ ሲል ያቺ የተለመደቻዋን ህዝብ ማስደንገጫዋን ትለቃላቹ ያሳፍራል።
@ETHIOPIA789
@ETHIOPIA789 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ራስህን መፈተሽ ከፈለክ ወደ ቤተ-ክሪስቲያን ወይም መስጊድ ሂድ ሲቀጥል ደግሞ ነገ ላንተ የተሻለ ነገር እንዳለ የሚያዉቀዉ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ አበክረህ #ፀልይ
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 8 ай бұрын
@@ETHIOPIA789 እነዚህ ሰዎች ፀሎታቹሁን አቆርጡ አላሉም ቀናቹን በምስጋናና በፀሎት እንደየ እምነታቹሁ ነው የሚሉት እደውም ልንገርህ አንድ ጣት ወደሰው ስጠቁም አራቱ ወደ አንተ ነው አብይ እራስህን ፈትሽ ካንተ የምቀበለው አለ የማልቀበለውም ዝም ብለህ ተሰማው ብለህ ከሆነ ጥሩ አይመጣም ነው ልጅ መፀሀፉን ለማስተዋወቅ የግድ ስለሰው ማንሳት አለበት
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 8 ай бұрын
Min malet new eyawweweru yalot leki new ena anedewa yeneeso tejetaye nebereko le 3 amet teketeyachew neber fitare bayeredan bena mekeniyat bezu seweche neberu anedewa ahonem ezaw neche selezeki lemamezazen betelike mayet aleben
@ETHIOPIA789
@ETHIOPIA789 8 ай бұрын
​@@Mikallovehpk ይቺን ይቺንማ ለማታለያነት ይጠቀሟታል ምክንያቱም እንደነዚ እይነት ቃላቶችን በመጠቀም ነው የህዝብን አእምሮ የሚያደነዝዙት። እንደተረዳሁት ከሆነ አንተ አእምሮዋቸው ከደነዘዙ መካከል ነህ መሰለኝ ምክንያቱም እኔን የሆነ ጊዜ ወደbreakthrough ተጋብዤ ነበር እና ከእነሱ እንድትቀላቀል ብለው ብዙ አንተ እንዳነሳኀው እይነት ቃላቶችን ሲጠቀሙ ነበር እኔም አምኛቸው ነበር ነገርግን በዚያን ጊዜ ወደድርጅቱ ጆይን ለማድረግ የፋይናንስ አቅም ስላልነበረኝ አልገባሁም ነበር ከዛን በኋላ ግን በጣም ይጨቀጨቁኝ ያስገድዱኝ ጀመር እንድቀላቀላቸው በዚህ ግዜ ነበር ጥርጣሬ ያደረብኝ ከዛም እንደነዚህ አይነት ድርጅቶች በአለም ላይ ምን አይነት ተፅእኖ አሳድረዋል ጥሩ ናቸው ወይስ መጥፎ የሚለውን በራሴ ሰርች ማድረግ ጀመርኩ የሚገርምህ ነገር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ በጣም ይበዛል ኧረ እንደውም ምንም ጥቅም የለውም ነው የምለው ምክንያቱም የወጣቱን አእምሮ ከመቆጣጠራቸው የተነሳ ሲፈልጉ እንደ ሰላይ ይጠቀሙባቸዋል ሲፈልጉ ደግሞ ለግብረሰዶም ማስፋፊያነት ይጠቀሙቢቸዋል ብቻ ምን እለፋህ እንደሮቦት እነሱ በፈለጉበት መንገድ ብቻ ይመሯቸዋል ስለዚህ እንደዚህ እይነት ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ ነው እየለፉ እየደከሙ ያሉት ግን መቼም ቢሆን #ኢትዮጵያ ለጨለማዎቹ ማህበረሰብ አትገዛም ይህንን ብቻ እወቅ! ወንድሜ ንቃ እነቃቃለዉ ብልህ ደንዝዘህ እንዳትቀር
@ykz-ty9rp
@ykz-ty9rp 6 ай бұрын
Enem betam germognal.
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 8 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ሣድሦች
@yaredderbew5973
@yaredderbew5973 8 ай бұрын
Good deal.
@MekdesTeshome-yp2li
@MekdesTeshome-yp2li 8 ай бұрын
ድንቅ መምህር ነክ ተባረክ አብይን ተክተክ ህዝብን ምታነቃ ነክ ቤዚ የኔ ቅመም በርቺ❤
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus 8 ай бұрын
ሳድሶች ስለምታቀርቅቡልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ በእርግጥ አንዳንድ አነቃቂ ተናጋሪዎች ስለብር ብቻ እንድናስብ እና ፈጣሪን እንድንረሳ ያደርጋሉ ይሄ እኔ ላይም ደርሷል ግን ደግሞ ሁሉም አይደሉም እየመረጥን ብንሰማ ለህይወታችኝ ጥሩ መስመር የሚያስይዙም አሉ ለምሳሌ inspire Ethiopia ስለሱ ምን ትላላችሁ???
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 ай бұрын
Egziabher yibarkachihu ene ekuan sijemrum nekchebachewalehu edme le sads midya Dr abiy yilma Egziabher edme ketena gar selamh destah bizu yihun yetebarek neh🎤🎥🖥🙌
@Yitbe_BM
@Yitbe_BM 8 ай бұрын
በመጀመሪያ በእውቀት እና በ Information መካከል ትልቅ ልዩነት አለ.... እሱን እወቁ 🤔
@kidisthmariam3518
@kidisthmariam3518 8 ай бұрын
አብዬ ምርጥዬ
@rahel6046
@rahel6046 8 ай бұрын
አቤቱ ጠብቀን🙏
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 8 ай бұрын
እነ ነፃነት ልቦና ይስጣቹሁ።ይሄን አጥፊና ርካሽ ተልዕኮ እየተቀበላችሁ በዚህች ሀገር ትረጫላችሁ።ይቅር ይበላችሁ።
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 8 ай бұрын
Beiwnet Gerami memhr ❤❤❤ Berta
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 8 ай бұрын
አባካቹ አግኙኝ🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 8 ай бұрын
ውዶች ❤
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 8 ай бұрын
በትክክል በርቱልን ሳድሶች ትውልዱን በአዚም፣በማነቃቃት ስም እያደነዘዙ ይገኛሉ።
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእነዚህ ተኳላዎች ወጣቱን ይታደገልን ሰላማችሁ ይብዛ ግን መምህር ቤተ አምልኮ ወይም የጣኦት አምልኮ ቤት እንጂ ቤተመቅድስት ማለትህ ስህተት ነው ለምን ቢባል ቤተ መቅደሰ የሰላም ንጉስ የሚመለክበትና የእውነት እረፍትና ሰላም የሚገኘበት እንዲሁም
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 8 ай бұрын
በጣም ግሩም ዝግጅት ነው አውሮፓውያኑ ይህንን ሂኘኖሲስ እየተጠቀሙ ነው አብዛኛውን ሰው ወደ ፕሮቴስታንታዊ እንቅልፍየወሰዱት እኛም አገር እንዲሁ።
@alemaztube
@alemaztube 8 ай бұрын
ሰላም እንካን በሰላም መጣቹ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 ай бұрын
አፍዝ አደንግዝ አይለም ለልከውም ትክክለኛው እሄው ነው አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግራማ ወንድሙ የሚያሰትምሩትን መከታታል አለብህ ካለህ እውቀት ጋር የበለተጠ ይረዳሃን ያለህበት መኔገድ ጥሩ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው እግዚኦ ሕዝብችን በስንቱ አዚም ተደረገበት
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 8 ай бұрын
Sew 3 manent alew menfs,nefs ena Sega nachew ❤
@AsrarRahmet-sm4rb
@AsrarRahmet-sm4rb 8 ай бұрын
እውነት ነው ከባድ የመንፈስ እድገት ላይ እያለሁ ደርሼበታለሁ
@yonathan2895
@yonathan2895 8 ай бұрын
ነፃነት ሰረቶ ራሱን የቀያራ ጀግና ሰው ነዉ ዝምብላችሁ አትንጫጩ።
@yoditdiribssa1733
@yoditdiribssa1733 8 ай бұрын
yenanten video yemiyay sew subconcious mind-u clear kaltederege bezi bezi....feri hono nw mikerew...ere beegziyabher ers bers atabkut...lib kalachiw yihen hasab degifo liyawera yemichil balemuya amitachiw mafatet...
@user-vh7dz1kd3p
@user-vh7dz1kd3p 8 ай бұрын
አንበሶች ጎበዞች በርቱ ፣ ደሞ ለ(hipnosis) ምርጥ አቻ ቃል ነዉ አዚም ፣ የደነዘዘ ሰዉ ሺድዮ ላይ እንዳየንዉ በረዶ ዉስጥ ሆኖ እንኳን አልተሰማዉም ታድያ ነዉር በትመህረት ልጆች አንዲማሩ ሊደረግ ነዉ ቢባል ቢሉት እንደዚህ አየነት ሁኔታ ላይ ያለ ሰዉ ምን ይላል? በእንደዚ አይነት ሀኔታ ላይ ያለ ህዝብስ ምን ይላል ? እስቲ ከነ አሜሪካ እና ሌሎችም ሀገሮች ምን እንማራለን ? ከእኛስ ከድሮ ታሪክ እና አኗኗር ?
@sibi239
@sibi239 8 ай бұрын
ነፃነት ዘነበ ቻለው እንግዲ ማደግ ገና ብዙ ያስብልሐል። እንዴት አደክ አይደለም ለምን አደክ ነው እያሉ ያሉት። ነፃነት በርታ የሚሰራ ሁሌ ይጠየቃል ይከሰሳል,ብዙ ይባላል። በየ መንግስት ቤቱ ሲጠየቁ ሲከሰሱ የምናየው አንድ እርምጃ ለመራመድ የሚደክሙ ናቸው። የማይሰራ የሚጠየቅበት , የሚወነጀልበት ዘመን እስኪመጣ በርታ። የዚህ ጣቢያ ባለቤቶቾ ሁሉን ነገር ጨለማ አርጋቹት ምትገልፁት እስከመች ነው? ደግሞ እውነት እዳላቹት የጨለማውን መንፈስ አምልኮ ቢሆንስ ምን አገባቹ? ማንም የፈለገውን የማምለክ መብት አለው ቅጣቱንም በረከቱም የእሱ እንጂ የእናንተ አይለም። ሰው ዝም ሲላቹ የእግዚአብሔር ጠበቃ ነን አላቹ አምላክ ጠበቃ አያሻውም የፈለገውን በሰከንዶች የሚያደርግ ነው።
@kestedemena280
@kestedemena280 8 ай бұрын
ማደግ ትውልድን ወደ ገደል ይዞ መግባት ነው እንዴ ?? ሲጀመር ግለሰቡ ( ሂፕኖስስ አድራጊ ነኝ ባዩ ) አስተምራለሁ ስለሚለው ጉዳይ እንኳ በቂ ዕውቀት እንደሌለው ከአነጋገሩ መረዳት ይቻላል ! መድረክ ላይ ወጥቶ መቅለስለስ ማስተማር ከሆነ ሌላ ነገር ነው! ተጠያቂነት በተረሳበትና ለትውልድና ለሃገር የሚቆረቆር በጠፋበት ጊዜ እንደ ነፃነት አይነት አብልጣ ብልጦች መፈልፈላቸው አይቀርም ! ግን ደግሞ መውረጃው ደርሷል ! ጫፉ ላይ !
@NoahNoah-cn3mp
@NoahNoah-cn3mp 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ
@marthahmeskel1167
@marthahmeskel1167 8 ай бұрын
እራሳቸውን የጥልቁ ሰውተው የትውልድን አይምሮ ለመመረዝ ፈርሀ እ/ር አጥፍተው በድን ለማረግ እ/ር ስለ እውነት ይበቀላል ትውልድን ያስመልጥልን በምህረቱና በቸርነቱ
@eyarusesayas3928
@eyarusesayas3928 8 ай бұрын
ከለውጡ ማለቴ ከነውጡ ጋር የመጡ ባለ ሀፍት ነን ፓስተር ፖለቲከኛ ሁሉም የጨለማው የሉስፈር መንገድ ጠራጊዎች ናቸው
@Yitbe_BM
@Yitbe_BM 8 ай бұрын
😂😂😂 የመጀመሪያው የ Ethiopia Motivational Coach Abiy Yilma ነበር 😂😂 😂😂😂😂 ይወገዝልን 😢
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 8 ай бұрын
በነነፃነት ፕሮግራም ላይ ዲ/ሔኖክ ኃይሌ ተገኝቶ እንደነበር አስታዉሳሉሁ መምህራችን ይህንን ሰሞን ሰይጣን በስመአብ ሲሉ አርባ ክንድ ይርቃል ብሎ አስደንግጦናል😮
@rowcellel209
@rowcellel209 8 ай бұрын
Arif milketa new
@mtkumtku17
@mtkumtku17 8 ай бұрын
ከልጅነቱ ጀምሮ ንጉስ እሆናለሁ ብሎ እራሱን የሳመነው መንግስታችን ሀገር ሸጦም ቢሆን ነግሶብናል ትሞህርቱን እሱም የተጠቀመበት ይመስለኛል።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 ай бұрын
Bezye selam nesh ehitachin tikur lebesh?
@exodus134
@exodus134 8 ай бұрын
🙄
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 8 ай бұрын
በቴሌቪዥን እድመጡ እፈልጋለሁ የእዉነት
@user-pf4zl4zd9d
@user-pf4zl4zd9d 8 ай бұрын
Konjo timhrt
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
ኧረ ስንቱን አየን ዘንድሮ 😢😢😢😢😢
@betyhailu
@betyhailu 8 ай бұрын
Yihen yedenezeze hizb enkaun hipnotized tedergen aydelem endewm aktinal…..
@Godolias-oj5ej
@Godolias-oj5ej 8 ай бұрын
አይ ነጻነት በቲያንስ ስንቱን አስበልቶ እሱ ሀብታም ሆነ፤ ቲያንስ ሲዘጋ ደግሞ 'ቅን ልብ' የሚል ድርጅት መስርቶ ይሄን ምስኪን ህዝብ ያጥበዋል😭🙄
@remziremzi5829
@remziremzi5829 8 ай бұрын
Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤❤❤FETARI bechernetu aynelbonachin yabra bemengedum yatisnan lantem☝️ ybarkachu🫴🙏 weyii gudachin 🧠⁉️🫲🙏
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 8 ай бұрын
Nesinete leba new besedete yalenewen yebele new
@betilikneshe7473
@betilikneshe7473 8 ай бұрын
ነገርን መርምሩ ይላል መፅሃፍ መጀመሪያ መጥታችሁ መርምሩ ከዛ ብታወሩ መልካም ነው
@Sirakideas
@Sirakideas 2 ай бұрын
minew chgru tadia
@ethio-tube
@ethio-tube 8 ай бұрын
balege neh yesew sim atatefa
@user-hi9dw6gm1k
@user-hi9dw6gm1k 8 ай бұрын
ክፍል 2 የለውም እንዴ? ያላለቀ ይመስላል።
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 7 ай бұрын
ሳድሶች ይህን በተመለከተ ተከታታይ ትምህርት በመስጠት ህዝቡን ብታስተምሩት ትውልድ ታድናላችሂ እኛም ይህን ለማስረዳት ሙያዊ ብቃት ባይኖረንም ትምሆርታችሁ ኮፒ ሊንክ ሼር ላይክና ሳብስክራይብ እናደርጋለን።
@Yitbe_BM
@Yitbe_BM 8 ай бұрын
እስቲ ከሁሉ በፊት ሀሳብ ምንድን ነው በሚለው ሀሳብ ላይ ስሩበት 😁😁
@NoahNoah-cn3mp
@NoahNoah-cn3mp 8 ай бұрын
ከዚ በፊት ከ17000 በላይ ሰዎች ሰልጥነዋል
@yaditube1860
@yaditube1860 8 ай бұрын
ያንተን መፀሐፍ የት ነው የምናገኘው dark psychology
@danielwube24
@danielwube24 8 ай бұрын
Menwe yenanetene midia becha yetayelene alachu weluneme mewekese kotetame
@benjha4876
@benjha4876 8 ай бұрын
ምንም እውቀት የለክም
@fshaasefa9655
@fshaasefa9655 8 ай бұрын
ይህ የእምነት ጉዳይ ነው፥ ለምን የክርስትናም ሆነ የእስልምና መምህራን በዚህ ጉዳይ ላይ ተከታዩቻቻውን አያስተምሩም ፥ ያግዙዋችሁ ጋብዙዋቸው፥
@BruktawitTesfatsion
@BruktawitTesfatsion 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kiyakoo4597
@kiyakoo4597 8 ай бұрын
ትውልድን ለማዳን እያደረጋችሁ ያለው ጥረት ይደነቃል፤ በርቱ እ/ር ይባርካችሁ “Hypnosis And Brainwashing” ልዩነት አላቸው የሚሉ አሉ፣ ስለዚህ ነገር የሚትሉት ነገር ካለ?
@onlymine4294
@onlymine4294 8 ай бұрын
Hypothesis ማለት ሰው ቢገል እንኳን አለማወቅ ሌላ ሀይል አእምሮ መቆጣጠር brainwashed ማለት በፊት የምታምነውን የምታውቀው በሌላ ኃይል አስተሳሰብ መቀየር
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ስኬቱ ገንዘብ ነው ድህነት አጋንንታዊ መርገም ነው በጉስቁልና ርሀብ የሚከብር አምላክ የለም ። አፍሪካን እግዚአብሄር ይባርክ
@kestedemena280
@kestedemena280 8 ай бұрын
ወይ ነፃነት ስምህን ቀይረህ ትኮምታለህ ??
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 8 ай бұрын
ሀብታም ሁሉ ብዙ ጉድ አለበት አትሸወዱ
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 8 ай бұрын
በጣም የነፃነት አክባሬው ነኝ ነፂ እንዳልከው ውሾች ይጮሀሉ ግመሎ ወደፊት😊
@lg8772
@lg8772 8 ай бұрын
አንተ ራሱ በቅርቡ የምትነቅል ነው የምትመስለው
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,5 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН