ልታነቧቸው የሚገቡ መጽሃፍቶች | BOOK REVIEW

  Рет қаралды 77,634

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ዛሬ የዳጊን ሂወት ከቀየሩ መጽሃፍቶች መካከል 4 መጽሃፍቶች የሚዳሰሱበት ቪዲዮ ይዘን መተናል ፤ ቪዲዮውን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 መመዝገብ ይቻላል። እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ለአንድ ቀን ብቻ የሚሰጥ ስልጠናን ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 279
@atsedeadane9862
@atsedeadane9862 Жыл бұрын
በ አማርኛ መትጽሐፍዎቺን ብትተረጉሚ ብዙ ሰው መጥቀም ትቺያለሽ ❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
اللَهُمَّ صل وَسَلِم عَلى نبِيِّنَا مُحَمَّـد ﷺ .
@fariskamohemmed5287
@fariskamohemmed5287 Жыл бұрын
SAW❤️❤️❤️❤️❤️
@Beld865
@Beld865 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በሰው ውስጥ የለም። ሕይወትም ከውስጥ አይጀምርም አልጀመረምም። ሕይወት የጀመረው ከውጪ (ከእግዚአብሔር) እስትንፋስ ወደ ሰው ውስጥ መግባት ነው። ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እንጂ በሰው ውስጥ የለም።
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Our country needs people like you who teaches and motivates for great future. Thank you Daggy !🙏
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
ከመሰግናለሁ ዳጊዬ በአማርኛ የተተረጎመው አሉ አዳምጫቸዋለሁ ሁለቱን መፅሃፍ እንግሊዝ ቋንቋ ተመሪ ብዙ ማንበብ ያለብኝ መፅሀፎች ና ያቋረጥኩትን ትምህርት መቀጠል እፈልጋለሁ በኦላይን ሞከርኩ ከስራጋ ብቻ ያን ያህል አልገባኝም ቋንቋው በቅርቡ ሀገር እመጣለሁ ኢንሻአላህ መንገዱን ብታሳይኝ እንደት መማር እዳለብኝ
@enat2188
@enat2188 Жыл бұрын
The books she mentioned are 1. The Alchemist 2. The power of now 3. What I know for sure 4. Becoming
@betselothailu7302
@betselothailu7302 Жыл бұрын
Thank you so much
@betselothailu7302
@betselothailu7302 Жыл бұрын
ene kenzi wst yanbebkut the alchemist ena the power of now yemiluten becha nw... the alchemist yemilwn biyanbu chger yelwm lelochun metsaheft gn anchi mjmrya anbebesh keza behuala ensu siyanbu bemtktyw haymanot mesrtent eyaberarashlachw bihon yemrtal
@eyobayele6438
@eyobayele6438 Жыл бұрын
Thak you.
@mohammedlelamo928
@mohammedlelamo928 Жыл бұрын
Betam thank you
@sosoahmed9699
@sosoahmed9699 3 ай бұрын
شكراً
@kidistmitike717
@kidistmitike717 Жыл бұрын
አማርኛ መፀሀፍ አሳይን ዳጊዬ እኔና እንግሊዝኛ ብዙም አንግባባም 🙈
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_እቃ በማጠብ ደክመሽ ለሱሁር የምትባዝኝው እህቴ አላህ ቀጣይ አመት ቤተሰቦችሽ ጋ ለመፆም ያብቃሽ😥_
@user-ss6hl4jb7l
@user-ss6hl4jb7l Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@chalturegasa
@chalturegasa Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen hulachinim balenibeti botaa selam ya yebzalen andi keni cilema birehan yihonelinal ayizowachu wagenoche 😢😢❤❤
@zedmuhamed
@zedmuhamed Жыл бұрын
አሜን 😥😥😥
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
አሚን የሰውቤት በቃችሁ ይበለን አገራችንን ሰላምያርግልን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
ማንበብ በጣም እወዳለሁ።ጊዜ ግን የለኝም። አሁን በኦዲዮ ማዳመጥ ጀመርኩ።the secret,the 7 habits of,ትልቅ ህልም አለኝ።ምን ያህል እንደሚጠቅመኝ አላውቅም።እሱንም ልጄን አዝዬ ሽንኩርት እየከተፍኩ እንጀራ እየጋገርኩ ልብስ እያጠብኩ ቤት እያጸዳሁ ምን አለፋሽ ከጆሮዬ ላይ ብሉቱ ዝ አይጠፋም።በዛላይ የአቶ አሸናፊ impact seminar dawit dreams እና ከዚህ በኋላ ደግሞ አንቺንም እከታተላለሁ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
እግሊዘኛ ነጻነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ በቃችሁ ይበን የሰውቤት ስራ
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 10 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በኣማርኛ ካለ በጣም ደስ ይለናል ❤
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ትምህርት ቤቴ እወድሻለሁ በመጠኑም ቢሆን ውስጤን እንዳዳምጥና በራስ መተማመን እንዲኖረኝ አደርገሽኛል እርግጠኛ ነኝ በጣም ለውጥ አምጥቼ እልሜን ሁሉ አሳካዋለው አሁን ያለሁት ድባይ ነኝ የመዳም ቅመም ሆኜ እግዚአብሔር ፈቅዶ በቅርብ ሐገሬ ገብቼ ደስ የሚል የራሴን ስራ እየሰራሁ በምስጋና እኖራለው እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@elsabetendale3771
@elsabetendale3771 Жыл бұрын
አሁን እያነበብኩት ያለሁት መፅሐፍ በጣም አስተማሪ መፅሀፍ ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
ብዙ መፅሀፎችን ጠቁሚን ከምንም በላይ ይጠቅመናል:: እናመሰግናለን
@tsigegirma3517
@tsigegirma3517 Жыл бұрын
ዳግዬ በጣም እወድሻለሁ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የሚለው የዘነበ ኦላ አነጋገር እወደዋለሁ አንቺምየምታካፍይን ሀሣብእጅግ በጣም ጠቃሚ በመሆኑልብ ያለው ይስማ
@asresgetu4605
@asresgetu4605 Жыл бұрын
Great role model ...you're a source of inspiration and mentor to many
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
The benefits of reading is increasing general knowledge ,motivation and reduce stress also improves brain function and your encouragement is very important about reading books I can say you’re very intelligent brilliant woman your inspire me really.
@user-ln3tv1nv9x
@user-ln3tv1nv9x Жыл бұрын
መጻሐፍ ህይወት ተቀይራል መጻሐፍ ከወርቅ የተገነባ ቤት ይዞሀል 👍👍👍
@edendehaile5623
@edendehaile5623 Жыл бұрын
Thanks Dagi for ur powerful lesson
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 Жыл бұрын
እውነት ነው መጽሐፍ ትልቅ የህይወት መኖር ትርጉም ነው እኔም መጽሐፍ ባይኖር እራሴ ላጠፋ ነበር መጽሐፍ ህይወቴን ታድጎልኛል። ዳጊ እንደት ነው አንቺን በስልክ ማግኘት እሚቻለው? አመሰግናለሁ!❤️🙏
@fasikagetachew2707
@fasikagetachew2707 Жыл бұрын
Hello Dagi, Thank you For the recommendations I read Two of them so Far, ከእነዚህ በተጨማሪ አማርኛ የሆኑ መፅሐፍትንም Recommend ብታደርጊን ጥሩ ይመስለኛል፤በተረፈ እኔ እና ጓደኞቼ የመፅሀፍት ዕቁብ አለን በተወሰነ ደረጃ የማንበብ ችሎታችንን ለማዳበርና የተሻለ ሰው ሆኖ ለመገኘት እየሞከርን ነው፡፡ አንድ ቀን ሰብሰብ ብለን Surprise ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል::
@dawitgeremew3041
@dawitgeremew3041 Жыл бұрын
ለኔም ብትጠቁሚኝ የመፅሃፉን ዕቁብ
@amanu2
@amanu2 Жыл бұрын
አስናቀ እባላለሁ የምኖረው ሚዛን ተፈሪ ተዋውቀን የመፅሀፍ ዕቁብ ብታስገቡኝ ደስ ይለኛል ከቻላችሁ፡፡
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 Жыл бұрын
Wow Dagiye thank you so much it was very nice video.also I can’t wait to start with You book club ❤❤❤❤❤
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Hi Daggy thank you so much it was very nice video I Love the way you inspired us .the way u explain..was amazing 👏❤😍💖 so can't wait for Book club 💙it will be more encourage
@mebakidan7407
@mebakidan7407 Жыл бұрын
Thank You so much ! I love the idea of book club
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Жыл бұрын
Oh Daggy. Thank you, my dear... the idea you mentioned (book club) is fantastic...
@Rebqayoutube
@Rebqayoutube Жыл бұрын
በጣም እንወድሻለን ደጉዬ የኔ ጀግና ሴት
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
Thanks Dagi for sharing. I am reading "the power of now". I love it so far. Thanks dear❤
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
የኔ ንግስት በጣም ነው የምወድሽና የምኮራብሽ የኛ ምርጥ እህት እድሜና ጤና እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ ማሬ
@-achawach5782
@-achawach5782 Жыл бұрын
Dagi, you have no idea how your book suggestion has impacted my life. I read 'Untethered Soul' after you and Mane discussed about it... and listened to many of his teachings afterwards. I am so grateful to you both. Thank you so much !
@liliabera4202
@liliabera4202 Жыл бұрын
Thank you so much Daggy im going to buy and read 📚 all the book u read .
@hayatabdi4247
@hayatabdi4247 Жыл бұрын
Dagye I always wonder Abt u, u r such an amazing person I ever know please keep it up
@haymanotadinew-pe5nf
@haymanotadinew-pe5nf Жыл бұрын
Thank You dagi benatish life class wede kifilager amichilin
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 Жыл бұрын
The power of now ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ ስለህይወት ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን የሚረዳን መፅሀፍ ነው
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ግን ይህ መፃሀፍ ባማረኛ የለም እንደ ዳግየ መግዛት የማይችል ሰዉ እንደት ነዉ እንደማንኛዉም ነገር ስልካችን ላይ የምናገኘዉ ? በተደጋጋሚ ሰርች ሳደረግ ፕሌስትሮ ላይ አይወረድም ❤❤❤❤ በተረፈ እንወድሻለን❤❤❤
@ibrahimahmed7531
@ibrahimahmed7531 Жыл бұрын
​@@temutube6321 አለ
@remli112
@remli112 9 ай бұрын
​​@@temutube6321 PDF. Alew betelegram
@user-um2dj7bx1i
@user-um2dj7bx1i 2 ай бұрын
እውነት ነው
@adaneketema4478
@adaneketema4478 Жыл бұрын
ኢየትዮጵያዊ አጸደ ማርያምን የሚተርከውን ያልተለበሠው ካባ የሚለውን መጽሐፍ ብታነቢው ይህ ቀናነትሽ የበለጠ አኩሪ እንደሚሆን ጠቆምኩሽ
@hanna2071
@hanna2071 Жыл бұрын
Thanks so much for your sharing and inspiring me ❤
@simachewshitu7066
@simachewshitu7066 Жыл бұрын
የእውነት እልሻለሁ መልካም ሴት ነሽ እኔ በጣም ነው ከምከታትል የህይወቴ ተምሳሌት ነሽ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
@dawitagodofai5236
@dawitagodofai5236 Жыл бұрын
Thanx for telling us.i ll let you lnow they are not just ethiopians follws we eritrean too. I am of the aktive follwers. Keep con you are very talent. Thx for tips..forsure i am gonn read it.thx agine. May God bless you and family.
@ethiotube1995
@ethiotube1995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን በራሳችን ስህተት ጎለን እንገኛልን ዳጊ አንች ግን በትክክል ሙሉ ሴት ነሽ 🙏 በርችልኝ
@addiabissinya8968
@addiabissinya8968 Жыл бұрын
Betam des yemtiy set betam new mwedsh Dagiyee😘😘😘😘
@esayasetana1806
@esayasetana1806 Жыл бұрын
Thanks dagi for sharing this idea ❤
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Жыл бұрын
am grateful Dagi.
@dagmawitshimeles470
@dagmawitshimeles470 Жыл бұрын
Thank you!
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Thank you Dagiye 💞
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@rinahussen1609
@rinahussen1609 Жыл бұрын
Thank you dear
@meronhailemichael3156
@meronhailemichael3156 Жыл бұрын
The alchemist betam arif mesihaf new tnx dagi ❤
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Жыл бұрын
Thank you ❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ሆነሽ ሲሳካ እንዴት ደስ ይላል ጊዜውም የሴቶች ነው ጀግና ሴት እናመስግናለን ዳጊ
@gyjghyhfjfh5368
@gyjghyhfjfh5368 Жыл бұрын
😮😮ሴት ኣላልሽም ወንድ እና ሴት ምንድነው ልይኖታቸው ?? ልምድሽ እስካልሆነ ድረስ ሰው የተናገረሽ ስለሴት ሴት ከምንም በላይ ሁሉም ነገር ኣላት የማንም የጥገኝነት ቃላት በሴት ኣትጠቀሚ የኔ መልካም 😊💜🌎👸
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
@@gyjghyhfjfh5368 አልገባኝም ማለት ጠንካራ ሴትን ማድነቅ ሀጢያት ከሆነ ይቅርታ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@gyjghyhfjfh5368 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@eyarslaewarkneh4548 ደምሪኛ
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen Жыл бұрын
@Gyigh Yhfjfh እዚ ሀገር የስራውም ሆነ የንግዱ አለም ለሴት በጣም ፈታኝ ነው ይሄን ማለፍ ተጨማሪ ፈተና ነው
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
እናመሠግናለን❤❤🙏
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily Жыл бұрын
ተባረኪ 💕
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 Жыл бұрын
Thank you
@misganatasfaye8544
@misganatasfaye8544 Жыл бұрын
Thank you Daggy!
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen Жыл бұрын
what an intellectual, smart and intelligent lady you are?!
@habtomjesus4081
@habtomjesus4081 Жыл бұрын
❤ Thank you dagi.
@lidyafikadu2026
@lidyafikadu2026 Жыл бұрын
Wowwwww daggi gread job amazing i love you so much
@Wal-malee
@Wal-malee Жыл бұрын
Thanks
@hareghar7880
@hareghar7880 Жыл бұрын
Tabarak yena wade ehata
@temesgentesfaye6557
@temesgentesfaye6557 Жыл бұрын
Thanks dagiya
@Milto_wari
@Milto_wari Жыл бұрын
thank you dagi.
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
የመጀመሬያ ነኝ ዳግየ ምርጦ እንወድሻለን❤❤❤❤
@babiman4381
@babiman4381 Жыл бұрын
ዳጊየ እናመሰግናለን
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ብርቱ ጎበዝ ሴት ነሽ በርችልን
@alemeyedenegelemarlmelijea3415
@alemeyedenegelemarlmelijea3415 Жыл бұрын
Thank you so mach Dagi for your recommendation l read Alchemist it's a great book .
@lishantakele
@lishantakele Жыл бұрын
dagiye you did influence me.
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Next time I want your Book 📚 in my shelf Daggiye mare ,....yene sweet 💕
@getubekele5018
@getubekele5018 Жыл бұрын
Blessd
@birukyilmaredi
@birukyilmaredi Жыл бұрын
dagi betam amesegnalew le hiwote mebrat eyehonsh nw erasen hiwot endihon argeshignal daggye u are really amezing girl
@mesfinayalew1851
@mesfinayalew1851 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Жыл бұрын
Amesegnalew Daggiya
@senafekadu3073
@senafekadu3073 Жыл бұрын
Becoming is my favourite book ❤❤
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
Dagi thank u❤
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 Жыл бұрын
ምርጥ መጽሀፍ ነው እያነበብኩት ነው አልጨረስኩትም ነበር ቆይ እጨርሰዋለው
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ማንበብ በጣም እወዳለሁ። ብዙ ጓደኛ የለኝም። ብዙ መፅሀፍ እገዛለሁ በቃ በሱ ዘና እላለሁ።
@daaOmerta2015
@daaOmerta2015 Жыл бұрын
And jeba begni metsafe
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 Жыл бұрын
ዋው ጥሩ ጓደኛሞች ነን እኔም እንዳንች ነኝ
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Жыл бұрын
Me2
@meklitnatnael5085
@meklitnatnael5085 Жыл бұрын
Tadlesh
@blargatube8811
@blargatube8811 Жыл бұрын
ካነበብሽው መጽሐፍ በጣም የወደድሽው የቱን ነው?
@selinateklesion9398
@selinateklesion9398 Жыл бұрын
Daggi Shkor Goyta ybarki
@edenteklu
@edenteklu Жыл бұрын
Thankes 🤗😘😘😘😘😘😘
@tsegayeolana3037
@tsegayeolana3037 Жыл бұрын
Here are all the books I have read: #think and grow Rich #Tough time never last but tough people do #Exodus #Homo sapiens #Homo Deus #21 lessons for 21 century #The magic of reality #Andrew Jackson:the lion of America # Franklin Roosevelt and Winston Churchill #The soul of America #Why nations fail and many more.....
@martinget698
@martinget698 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ eckhart tolle ን ትጠራቸዋለች እና የሱን ሰውዬ ታሪክ እና መፅሐፍት ፍለጋ ልጀምር ነው ደሞ ስወዳት እኮ
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ሁልጊዜ የውጪ መፅሐፍ የሚቀርበው የሀገር ውስጥ መፅሃፍ የለም ማለት ነው???
@betelehemwakana9561
@betelehemwakana9561 Жыл бұрын
All good books. I liked what I know for sure. If you haven't already read ' 'Educated' by Tara Westmore it's her memoir.
@user-bm4oj1yj1h
@user-bm4oj1yj1h Жыл бұрын
አመስግናልሁ ዲጊ
@meserettesfaye1119
@meserettesfaye1119 Жыл бұрын
our century amazing woman
@user-pe4fz3dz3z
@user-pe4fz3dz3z Жыл бұрын
Betam des yemil geletsa nw bzu sew endiyaneb yemiyadereg nw ..weldone
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
Thank you dagi😍😍😍
@merigrmay5380
@merigrmay5380 Жыл бұрын
የቐንየልና ዲጊየ😊
@merontadesse5016
@merontadesse5016 Жыл бұрын
Sew ende yemisaselal gtn hulu ngresh eko new eheten metimesegn ❤❤❤❤❤
@inspireeveryone
@inspireeveryone Жыл бұрын
ohhh the alchemist, my number one choise.
@KidistTesfaye-vc9xm
@KidistTesfaye-vc9xm Жыл бұрын
"Book club "which is good idea dear!
@Jooteel
@Jooteel Жыл бұрын
Dagi adenkishalow
@addisworku9552
@addisworku9552 Жыл бұрын
Daggye konjo teleyalesh jegna
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_እኔ ደግሞ መፅፊ ስውድ አቤት❤❤💪_
@eyobdemese4317
@eyobdemese4317 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ዳጌ የምትስተላልፌው መልክት ምልካም ነው ። መጸሐፍ ማንበብ ማለት ከነጭ ወተት መርዝ እደማውጣት ነው።
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ዳጊየ የአማረኛ መጽሃፍ ጠቁሚኝ እንዳው ሳልጠፋ አድኝኝ እባክሽ
@selamlifeandstyle4666
@selamlifeandstyle4666 Жыл бұрын
I have read all of the books 📚 you mentioned except “The Alchemist” .Thank you Dagiye you are amazing ❤
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 Жыл бұрын
Thank u Dagi I started my jorny via ur advised
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
K yete new order yaregeshiw wede
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tekuret ደምሪኛ
@henoktilahun7412
@henoktilahun7412 Жыл бұрын
Three books i recommend Untethered soul micheal singer Waking up sam harris Human nature rober green
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@berihunasfaw5760
@berihunasfaw5760 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና። ያንችን ቢዲዮዮችን ማየት ከጀመርኩ በኋላ ሂወቴን እኔነቴን ዘወር ብየ ማየት ጀምሬአለው። ሂወቴም ሙሉ በሙሉ እንደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ ።ምክንያቱም እራሴን ማየት መንቃት ጀምሬአለው። 1 ቀን ካንች ጋር እንደምመጣ እና በአካል እንደምማር እርግጠኛ ነኝ። ልክ አንች ኢካርት ቶሌን ማግኘት እንደምትፈልጊው እኔም አንችን ማግኘት አፈልጋለው። ያም ይሆናል sure !! እግዜአብሔር ይባርክሽ !!
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Jesus only can change the life 🙏 the only way is Jesus
@buzuneshkoru9254
@buzuneshkoru9254 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@lemlembireda9642
@lemlembireda9642 Жыл бұрын
D mare abatshn betam new mwedw Gegena anchin yemsel konjo seten Endi mtastemren seten
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
በሶሻል ሚዲያ ልትከተሏቸው የሚገቡ ሰዎች
18:21
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 63 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 248 М.
የሀብት ሳይንስ - The Art of Getting Rich Full Amharic Audio Book
3:40:06
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 10 М.
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН