ታላቁ ፍጥጫ!!| ሰዎች ስለ ድነታቸው እርግጠኛ መሆን ይችላሉ ወይስ አይችሉም? ለምን ?

  Рет қаралды 43,367

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

6 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 798
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 6 ай бұрын
ይህ ዘመን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጽሐፍ ቅዱሱ እውነተኛና ቀጥተኛ ትምህርት በአደባባይ ለትውልዱ የሚነገርበትና የመመለስ ዘመን ነው።!!! "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)። ሥላሴ ይርዳን! አሜን።
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 6 ай бұрын
አንዲት ጥምቀት አንዲቲ እምነት ነው የሚለው በግሪክና በእንግሊዘኛ እንጂ ሐይማኖት አይልም
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 6 ай бұрын
ኤርምያስና ትዝታው ጋ ልብ ያለው ይቅረብ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 ай бұрын
በትክክል
@user-xi9uc3ip7q
@user-xi9uc3ip7q 6 ай бұрын
የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም እኩ ል ነው ተብሎ ቀጥተኛ ት/ት የለም 🤭🤭
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
@@yohannesalemayehu3667 እነሱ ናቸው የምትመኩባቸው😀😁😂🤣ወይ ጴንጤ ሰው የለውም ማለት ነው🤔🤣
@Reha_et
@Reha_et 6 ай бұрын
ምን አይነት መምህር ናቸው በጌታ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡፡ ለወንድማችን ደሞ ማስተዋልን !
@amirsad4113
@amirsad4113 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አደለሁም ኦርቶዶክሶች ግን ደስ ሲሉ ትምህርታቸው ራሱ ደስ ሲል ቆይ ሰው ወንጀል ሰርቶ በንስሃ ካልተመለሰ እንዴት ሊድን ይችላል ወንጀልን ማስፋፋት ነው ሚመስለው የጴንጤው
@leulnegash2954
@leulnegash2954 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
ፔንጤወች ሁሌም ያሳዝኑኛል ግራ ግብትብት ያለ ህይወት ውስጥ ነው ያሉት አምላኬ ሆይ እርዳቸው!
@user-pj1uy9xs4l
@user-pj1uy9xs4l 6 ай бұрын
​@@leulnegash2954antem wede orthodox na bro
@leulnegash2954
@leulnegash2954 6 ай бұрын
@@otakugamer748 Bihonm kes blo nw enji menager enditelun madreg yelebenem befikert nw metrat yaleben
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
እኛ ክርስትያኖች "ድነናል፣እየዳንን ነው፣እንድናለን" ብለን እናምናለን ይችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@TM-ku3or
@TM-ku3or 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል ወንጌሉን በአጭር ደቂቃ ፈትፍተው አጎረሱን : ላልገባቸው ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛ እንደሆነች እግዚአብሔር ይግለጥላቸው አሜን🙏
@metsized2524
@metsized2524 6 ай бұрын
Memihirachihu fertualko ayy
@user-iz2pn7tm8d
@user-iz2pn7tm8d 6 ай бұрын
​@@metsized2524Pastorachihun afun asayzew enji zm blo kulch kulch ale ferto😂 Memhrachin kale hiwot yasemalin!
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሆይ መምህራኖችሽ የተባረኩ ይሁኑልሽ
@fhhf3250
@fhhf3250 6 ай бұрын
አንተ ከሓዲ ክብር ምስጋና ለስም አጥራሩ ይሁን እና ጌታችን ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት ነዉ
@Film_production1134
@Film_production1134 6 ай бұрын
እንደው በእግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ባለችበት እንዴት ሰው ጴንጤ እንዴት ይሆናል 😢
@melkamusonko
@melkamusonko 6 ай бұрын
መስሎሻል መጻፍ ቅዱስ በደንብ ካጠና አንተም ትሆናለ ። ቆይ የትኛው ሐዋርያ ነዉ ከክርስቶስ ለላ የሰበከ ሰባክ? ኦርቶ ጋብርኤል ማሪያም ወዘተ ትላላቹ
@milkaalemayehu
@milkaalemayehu 5 ай бұрын
እንደው በፈጣሪ እስቲ ለክርስቶስ መልሰህ ይህን ቃል በለው ኦርቶዶክሶች ማርያም ገብርኤል ምናምን ይላሉ በለውና ምላሹን አስበው እሰይ የኔ ልጅ ጎበዝ ቤተሰቤን አገልጋዬን ፈጽሞ እንዳታከብር እንዳትወዳቸውም ባንተ ደስ ይለኛል የሚልህ ይመስልሀል የክርስቶስ ሀያልነትን ብትረዱት በዙሪያው የቆሙት ደሞ ምን ያህል ክቡራን እንደሆኑ ትረዳላችሁ ሌላው ቢቀር ለአነጋገራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ኃላ ሂዱ ከፊቴ እናንት አመጸኞች መባል አለና
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 17 күн бұрын
​@@milkaalemayehuኮሜንቱ ተመችኝ አቦ አይሳቅም ግን በሳቅ ሞትኩኝ 😂
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 6 ай бұрын
መምህር አብይ ቃለ ህይወት ይሰማል ። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ሀሌታ ቲቪን እናመሰግናለን ። እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ብዙ የጠፉ በጎችን ይመልሳል እና በርቱ።
@EthioUtube20
@EthioUtube20 6 ай бұрын
"በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።” - ማቴዎስ 7፥21 (አዲሱ መ.ት)
@HiwotAbebaw-fp3iy
@HiwotAbebaw-fp3iy 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ሙሉ መልስ አላት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን✝️✝️🙏🏼🙏🏼
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!
@agas1974
@agas1974 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነበር። በተለይ የመምህር አቢይ ክርክር በጣም የበሰለና ትክክል ነበር!!!
@kingoneasttv
@kingoneasttv 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏 እንዲህ ስትያዙ መሬት ተከፍቶ በዋጠን ትላላችሁ 😂 የጩፋ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
አሜን
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 ай бұрын
ምኑንነው ግልጽ የሆነውበስራ ለመፅደቅ ሮሜ9 30
@mulugetamersha7617
@mulugetamersha7617 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያስማልን ተዋህዶ ቀርቦ ለጠየቃት ሁሉ ምስክርነትዋ ሁሉ መጽሐፈ ቅዱስን መሰረት ያደረገ የክርስቶስን አምላክነት ተተርሶ ነው
@user-rf1uf8yd1x
@user-rf1uf8yd1x 6 ай бұрын
መጋቢ ጌዲዮን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን እና ለሀገረ በረከት አድርጓ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ። ሰለነበራችሁ ጥሩ ውይይት እግዚአብሔር ይመስገን !
@habbey2735
@habbey2735 6 ай бұрын
ሃይማኖት ቢዝነስ መስሪያ እንጂ ፕሮቴስታንት ቤት ዕውቀት፣ስርዓት የለም ዝም ብለው ፈረንጆች የሰጧቸውን ብቻ ይዘው ድነናል እያሉ ይጮሃሉ፡፡
@Tefelucky
@Tefelucky 6 ай бұрын
​@@habbey2735የአንተው የኦርቶዶክሱ ተወያይ አለ አይደል እንዴ ማርያም ታድናለች ሳይል የወረደ። 😂😂😂 አየህ ምድረ ኦርቴ ሁላ ማርያም እንደማታድን ደህንነትን የምናገኘው "በልጁ" ብቻ ነው እንግዲህ እርማችሁን አውጡ ኦርቶዶክሶች። ማርያም በደህንነት ስራ ውስጥ ድርሻ የላትም። 😂😂😂 እየመረራችሁ ዋጡት።😅😅😅
@gizeworkalemayehu5011
@gizeworkalemayehu5011 5 ай бұрын
Aye enante befetataw gegem setelu Sayerfd tolo tegachihun yazu ebakachihu
@gulilatabebe
@gulilatabebe 4 ай бұрын
​@@Tefeluckyስለማሪያም ተወውና መጀመሪያ ስለ እየሱስ ብቻ በደንብ መርምር አማላጅ ወይስ ፈራጅ? ድህነት ፕሮሰስ ወይስ እንደ ሉተር በቃ ድኛለው? ስራ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ስጋወደሙ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ? አፍህን መክፈት ሳይሆን በደንብ ትክክለኛው እየሱስን መርምር ሌላው አያጣላንም።
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 6 ай бұрын
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ይላል ቃሉ ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ለካ ጠፍተዋ እናንተዬ 😢😢😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 ай бұрын
ሮሜ8-28 -30 ይነበብ ለመፅደቅ መመረጥ ያስፈልጋል
@bamlakumisganaw5966
@bamlakumisganaw5966 2 ай бұрын
@@MeseluHeyi-qi7js min agenagnachew huletun tiksoch.
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ምርጥ ነህ በብዙ መለኪያ, የራስህ ቻነል ቢኖርህ እመኝልሃለሁ ድጋፍ ካስፈለገህ ከ ጎንህ ነን።
@fhhf3250
@fhhf3250 6 ай бұрын
ፕሮፋል ምንድነዉ ይቀየር
@solami4708
@solami4708 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክርስቶስ እየሱስ የሞተው ለሰው ልጆች ሁላ ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ክርስቶስ እየሱስ ሆይ በአንተ በማመን በአባትህ በአብ በማመን በመንፈስ ቅዱስ በማመን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብዬ ፅንቼ እንድኖር እርዳኝ አሜን፫
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ማርያም
@tsehayeghebre-4324
@tsehayeghebre-4324 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ❤❤❤❤❤
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እምነቱን በስራ የሚገልፀው ማነው? ጴንጤወይስ ኦርቶዶክስ የማይሰክር የማይሰርቅ የማይገድል በአጭሩ ባለጀራውን እንደራሱ የሚወድ ማነው? ስራ ማለት ይህ ነው
@tsehayeghebre-4324
@tsehayeghebre-4324 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጴንጤ መለፍለፍ ብቻ ነው
@marianagirma326
@marianagirma326 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h 6 ай бұрын
በድህነት ትምህርት ኦርቶዶክስ ፊት መቅረብ ከባድ ነው 🎉🎉🎉
@TH-tl1zo
@TH-tl1zo 6 ай бұрын
ቅድስት ፡ እምነታችን ፡ ኦርቶዶክሱስ ፡ ተዋህዶ ፡ ድንቅ ፡ ናት
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 4 ай бұрын
denkow Geta Jesuse new
@user-mw9zj1zb7u
@user-mw9zj1zb7u 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው!!! ክርስቶስ ለተወሰኑት ነው የሞተው ማለት እኮ የክርስትናን ትምህርት ገደል የሚያስገባ የዲያብሎስ ሀሳብ ነው።
@tigistnida5100
@tigistnida5100 Ай бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና መምጣት ለሚፈልጉ በር መዝጋትም ጭምር ነው
@agas1974
@agas1974 6 ай бұрын
እምነት+ህግ+ስራ= መዳን!! መጀመሪያ ማመን ያስፈልጋል እምነታችን ደግሞ በስራችን፣ በምግባራችን መገለጽ ይኖርበታል!!!!!!!
@natnaelnegash8367
@natnaelnegash8367 6 ай бұрын
ከየት ነው ያመጣኸው? መፅሃፍ ቅዱስ አንብበው አታውቅም ጨዋ ነህ!! ህግ እና እምነት እንዴት እንደሚለያይ ይገባህ ነበር
@user-xi9uc3ip7q
@user-xi9uc3ip7q 6 ай бұрын
ዘላለምህን ብትሰራ አትፀድቅም
@ResRubenzAsoni
@ResRubenzAsoni 6 ай бұрын
እውነት ነው ስለ ሰራን ብቻ አንጸድቅም ስላመንም ብቻ አንጸድቅም
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
መምህር በጣም ነው የሚመቹኝ ጣፎ አካባቢ በጣም ወንጌል ይሰብካሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@Hisen261
@Hisen261 6 ай бұрын
ክርስቶስ የሞተው ፍጥረቱ ለሆኑት የሰው ልጆች በሙሉ ነው።
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 5 ай бұрын
Macho becha new yemtwequt😂😂
@user-zd3pe1gl6x
@user-zd3pe1gl6x 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት ይቺ ናት በሁለት በኩል የተሳሉ ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። የፕሮቴስታንት ወንድም❓ ወንጌል ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ሸምድደህ ስለመጣህ ድህነት ይገኛል ማለት አይደለም ማመስጠር ይጠይቃል ?ልብ ካለህ ፊልሙን ደጋግመህ ተመልከት ይጠቅምሃል በየሜዳው አንድ ጥቅስ ይዞ መጮህ አያድንም ፤ እውነት ዝም ብትል ውሸት ትጮሃለች እንዲህ ስትያዙ መሬት ተከፍቶ በዋጠን ትላላችሁ 😂 የጩፋ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 6 ай бұрын
የጩፋ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😃😃😃
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
Period
@user-qp5bn4pf5e
@user-qp5bn4pf5e 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማን ተዋህ ዶ ይህች ናት ❤❤❤
@ANTESE788
@ANTESE788 6 ай бұрын
I like this journalist he is so humble
@meseretteshome5988
@meseretteshome5988 6 ай бұрын
አንት ወንድም እባክህ ከመምህር አብይ እግር ስር ቁጭ በልና ተማር አልገባህም.
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 6 ай бұрын
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🤲🤲
@banteamlakAgegn
@banteamlakAgegn 6 ай бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን ትክክለኛዉን መንገድ ስለመራኝ
@user-rz1wd5tj7i
@user-rz1wd5tj7i 6 ай бұрын
ገዲ ምርጥ ነህ ።የማታሳፍር ባሪያ ክዳንን የለየህ ።ይሄንን ነው ቃሉ የምለው ።
@wrapupthestory
@wrapupthestory 6 ай бұрын
🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም የሚል አጋንንታዊ 🤮 ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
@RomanGenet
@RomanGenet 6 ай бұрын
ኢምነትና ኢምነት ብቻ የተለያዪ ናቼው ፀጋና ፀጋ ብቻ የተለያዪ ናቼ ብቻ ብቻ የምባል ውድቅ በየትኛውም ወንጌል ክፍል አናገኝም ጌታ ኢየሱስ ለአለም ሁሉ ነው የሞቴ ለካዱትም ሁሉ ነው የሞቴ ወድሜ ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው መምህረ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@1ab12
@1ab12 6 ай бұрын
አቤቤቤቤቤቤቤቤት ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤
@misrakm4486
@misrakm4486 6 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል የሕወት ቃል ውይይት ነው ።ለብዙዎች አይን ገልጠው እንዲያዩ የሕይዎትን እንዲጀምሩ በድኛለሁ ብቻ እንዳይጠፋ ቆምብለው እንዲመለከቱ ያርጋል ።አወያዩንም ሀሌታ ሚድያውንም ሳላደንቅ አላልፍም ።እንዲህ ተቀራርቦ መነጋገር ጥሩ ነው ይቀጥል።
@mogesmekonnen7729
@mogesmekonnen7729 6 ай бұрын
ሮሜ 8:1-2,9 ሮሜ 11:22-23 1ኛቆሮ3:15 በፀጋው ከዳን በኋላ እለት እለት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እናድጋለን መንፈስ ቅዱስ ድካማችንን ያግዛል ስለኛም ይማልድልናል
@dafna4027
@dafna4027 6 ай бұрын
የካልብን ተከታይ የጴንጤ መገነጣጠል ይገርማል ጌታ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችሁ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር☦️⛪️ ለንስሐ ሞት ያብቃን❤
@netukassa3318
@netukassa3318 6 ай бұрын
Pastor God bless you.Roma 9:1-15,john 10:1-10
@Hanna_W
@Hanna_W 6 ай бұрын
ይህ ፕሮቴስታንት ወጣት በተሳሳተ መንገድ ላይ ቢሆንም ትህትናው፤ ቅንነቱና ጨዋነቱ ያስታውቃል። የካልቪኒስት ሰው ሁሉ ሳይፈጠር በፊት ለገሃነም ወይም ለዘላለም ህይወት አስቀድሞ ተወስኗል የሚለውን ዘግናኝ እምነት ትቶ ክርስቶስ የሞተው ለሁሉም እንደሆነ እንዲረዳ ሁላችንም አጥብቀን እንጸልይለት።
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 6 ай бұрын
ለመናፍቁ 👈 “ቅዱሰ ሐምላክ “ ማሰተዋልን ያድልልን 👈 ቃልህ ሲነገር እሰማ ዘንድ እርዳኝ “ ጌታ ሆይ “ ለክቡር መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@addisalemayehu218
@addisalemayehu218 6 ай бұрын
ይሄ ልጅ የሚከራከረው ላለመሸነፍ ነውእንጂ እውነትን ይዞ አይደለም ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ሀይማኖት ነች
@user-kh7bw5uy7c
@user-kh7bw5uy7c 6 ай бұрын
ፕስተሩ እባክህ ተማር ለተከታዮችህ እፍረት ነው መምህር አብይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 5 ай бұрын
Pasteur zeblo new yemchoo 😂😂
@antenehtesfaye2246
@antenehtesfaye2246 6 ай бұрын
ሀሌታዎች እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ላይ ለምን ሰዓታችሁን ገፋ እንደማታደርጉ ነው ግራ የሚገባኝ አንድ ሰዓት በቂ አይደለም ምርጥ ፕሮግራም ነው የዛሬው ከፕሮቴስታት የመጣው ግን አዲስ አስተምህሮት ይዞ ብቅ ያለ ይመስላል ክርስቶስ ለተመረጡ ብቻ የምትለው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
አዲስ አይደለም ከድሮም የነበረ የጆን ካልቪን ትምህርት ነው።ካልቪኒዝም ይባላል ኢየሱስ የሞተው ለሁሉም አይደለም ብለው ነው የሚያምኑት ብዙ ፕሮቴስታንቶች
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h 6 ай бұрын
ITS NOT NEW HE IS CALVINIST
@sagnidereje2358
@sagnidereje2358 6 ай бұрын
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6:11
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 6 ай бұрын
ጽድቃችዋል ማለት ዳናቹ ማለት አይደለም ሮሜ 10:10 እይ
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 6 ай бұрын
በመንፈስ መታጠብ ደግሞ ጥምቀት ነው
@user-rz1wd5tj7i
@user-rz1wd5tj7i 6 ай бұрын
ለብዙ ወንጌል አማኞች ምሳሌ የምትሆን አማኚና አስተማሪ ነህ ወንድማችን ።የተመረጡት ብቻ ናቸው የምድኑት በቃሉ መሰረት።ኤሳሁን ጠላው ያዕቆብን ወደድኩ ነው።
@user-xi9uc3ip7q
@user-xi9uc3ip7q 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ሲዖልን በሰው ልጆች የሞምላት ፍ ላጎት የለውም ያቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ የሚለው አውዳዊ ሀሳብ የአግዚአብሔርን ሉአላዊነት, ሁሉን ፈቃጅነት ለማሳየ ነው, ታዲያ ወንጌል በከንቱ ነው ሚሰበከው????????
@MintesnotAssefa
@MintesnotAssefa 6 ай бұрын
የወንጌል አማኞች እንደዚህ አይነት ትምህርት የለንም።ኢየሱስ የሞተው ለተወሰነ ሰው ቢቻ ነው የሚል የለም
@tigistnida5100
@tigistnida5100 Ай бұрын
እግዚአብሔር ራሱ ፈጥሮ አንዱን ጠላሁ አንዱን ወደድሁ እንዴት ይላል?
@user-lp4rn8wn7n
@user-lp4rn8wn7n 6 ай бұрын
ኧረ ፍልስፍና !!! ክርስቶስ ለሁሉም ነው የሞተው ክብር ይግባውና መድኃኔአለም።።
@hababuye
@hababuye 6 ай бұрын
ሁለታችሁንም ወድጃቿሀለሁ። ሃሌታ ቲቪ እንዲህ ያለ ነገሩን እንዲቀጥል እመክራለሁ። በርግጥ ቤተክርስቲያን ነበር ይህንን ተግባር መወጣት የነበረባት። የበለጠ የሰከነ ውይይት ቢኖር ለካስ አባይ ሳይሆን ወይም ካብ ለካብ አስቁሞ ድንጋይ የሚያወራውር ሳይሆን መዕመን ድረስ አንዱ ሌላውን ጋብዞ የመማማር ዕድል የሚፈጥር ነው። እንዲህ ያሉ በአንዱ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ ምልከታዎች፥ ተምሮዎች፥ ውይይቶች ይብዙ እላለሁ
@ErmiyasDawit-xt4pj
@ErmiyasDawit-xt4pj 6 ай бұрын
መምህር ጌዲዮን በወይይቱ ሰዐት የእግዘብሔርን ቃል ስትናገርና ስታብራራ ከመማርና ከመባረክ ያለፈ በጣም ነበር እንደነቅ የነበረው። በአንተ ባለ በእግዚአብሔር ፀጋ ተምረናል ተጠቅመናል። እግዚአብሔር ይባርክህ! ስላወቅንህ ደስ ብሎናል ከዚህ ብሖላ ትምህርትህን በKZfaq ላይ እንከታተላለን። መምህር አብይ ከእርሷም በጣም ብዙ ተምረናል። እግዚአብሔር ይባርኮት።
@user-sv1ps5fd1l
@user-sv1ps5fd1l 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@Lid757
@Lid757 6 ай бұрын
እስከመጨረሻዉ የፀና ይድናል ነዉየሚለዉ እስክንሞት ካልታመንን አንድንም ግልፅ ተናግሯል ፔሬድ
@Yorilua
@Yorilua 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጵንጤዋች በሚገርም ፍጥነት የካልቪኒስት ትምህርት ተከታይ እየሆኑ ነው! ግን ማሪያም ታማልዳለች አታማልድም ከሚል ክርክራችሁ እንዲህ 40ሺ ቦታ የተከፈለውን progressive ዶክትሪናችሁን ገልጣችሁ ከ ቤተ ክርስቲያን ዶክትሪን ፊት መቆም ነው ደስ ይላል😁
@sn11afework61
@sn11afework61 6 ай бұрын
One saved always saved የ ካልቪን አስተምሮ ነው እንጂ የመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ አይደለም ድህነት ቅፅፈታዊ ሳይሆን ሂደት ነው 16 እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ዳሩ ግን የሚያስጸይፉና የማይታዘዙ ለበጎ ሥራም ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ፥ በሥራቸው ይክዱታል።
@news3764
@news3764 6 ай бұрын
የJohn Calvin ሃሳብ እውነት ከመፅህፍ ቅዱስ ውጭ ነውን? የJohn Calvin ሃሳብ ቢያንስ ከ1 ቢልዮን በላይ ተከታይ ያለው የተደራጀ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ነው ። እባካችሁን ስለ John Calvin ለማወቅ ትንሽ ሞክሩ። እንዲህ ቀልድ አይደለም ። መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ። ትንሽ እንቆይ ብየ እንጂ የመፅሃፍ ቅዱስ ን ጥቅስ ማስቀመጥ እችላለሁ። በዚህ ርእስ መቀጠል ከፈለጋችሁ መቀጠል እንችላለን ።
@news3764
@news3764 6 ай бұрын
በጣም የማዝነው ግን አባታችን አብርሃም ፥ ሙሴ፥ ኣልያስ፥ ሙሴ፥ ዳዊት ፥ አቤል ሌሎች አባቶች ገነት አልገቡም ብሎ መነጋገር ያሳዝናል ። ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አያነቡም ወይም አላውቅም ቢባል ምን ችግር አለው ።
@news3764
@news3764 6 ай бұрын
ምንም እንኳን ወገንተኛ መሆን ባልፈልግም መ/ር ጌድዮን የተሻለ ግንዛቤ ያለው ይመስላል ከነ ጉድለቱም ቢሆን ። በሌላ በኩል መ/ር አቤል ምንም እንኳን የሃይማኖት ወገንተኝነት ቢጠናወናቸውም፥ በጣም ድፍረት የተሞላበት ስብዕናን የተላበሱ ቢሆኑም ነገር ግን እጅግ መጥራት የሚፈልጉ ሃሳቦችን ሲያስተላልፉ አስተውያለሁ ። በተለይ የቡሉይ ኪዳን አባቶች ገነት አልገቡም ሲል ያሳዝናል ። በተጨማረም ስለ ህግ ያላቸው አቈም በደንብ ቢያዮት ። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስብከትና ትምህርት ከቡሉይ ኪዳን ስዎች ጋር የነበረ ጉዳይ ነው ። በተለምዶ የክርስትና እምነት የሚባለው ከክርስቶስ ትንሳኤ ወዲህ ነውና።
@elaelias
@elaelias 6 ай бұрын
​@@news3764 ወገንተኝነት አያድንም ወዳጄ እውነታውን እንከተል የሚያድነን እንፈልግ 🙏🙏🙏🙏
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
​@@news3764እና ከጌታ መምጣት በፊት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይገቡ ነበር እያልክ ነው?
@habtammola3228
@habtammola3228 6 ай бұрын
መምህር አቢይ ግሩም ነው🥰🥰🥰
@baromediaethiopia358
@baromediaethiopia358 6 ай бұрын
Back to the Origin 🔁🔆
@abenezerasire3847
@abenezerasire3847 6 ай бұрын
I'm protestant ግን እውነት ልጁ ያለው ሁሉ እኛ ጋር ያለ ትምህር ነው ሁሌ እንከራከራለን ግን ይህ ትምህርት በግልጽ አይወራም ስው ያምጻል ተብሎ ግን ይህ ነው ትምህርታችን
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 6 ай бұрын
Slezih lemb kezih tekekel kalhone astemehro atwetam ena wede kedemew ye Christ church atmetam Orthodoxy(ኤፌ4:5)😊
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
Ma man before too late come back the orgin
@user-kr5sz6cx5v
@user-kr5sz6cx5v 6 ай бұрын
ጴንጤው መማር ይቀረዋል መምህር ዓቢይ ግን ስለ እርስዎ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abriloabrish8305
@abriloabrish8305 6 ай бұрын
ከወንጌላውያን ዛሬ የቀረበው ምርጥ መምህር ነው! ብራቮ
@wrapupthestory
@wrapupthestory 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም ለተመረጡ እንጂ የሚል አጋንንታዊ ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
@johnwendu3960
@johnwendu3960 6 ай бұрын
kkkkkkkk
@MinichlAteka-hv5wu
@MinichlAteka-hv5wu 6 ай бұрын
you should learn under our church father .you know verses only with out understandable this does not got to kingdom of God
@yemeru9732
@yemeru9732 6 ай бұрын
ድንቅ ውይይት ; የምድራችን ለውጥ ያለው በዚህ ውስጥ ነው ። ሀሌታ ጀግኖች ❤❤❤
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 ай бұрын
Orthodox Tewahido Haymanote le Zelalem Nurilegn 💚💛❤️🙏🙏🙏
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
የፕሮቴስታንት አጋንንታዊ ትምህርት መፈራረሱ ደስ ብሎኛል የኦርቶዶክስ ነገረ ድኅነት ትምህርት ፊት መቆም የሚችል ተቃውሞ የለም
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 ай бұрын
ሮሜ10-1-17ይነበብ
@Tefelucky
@Tefelucky 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተብዬው ተወያይ ምን ነካው እንደ ጴንጤ ነው የሚያወራው ማርያም ታድናለች ታማልዳለች ታፀድቃለች ሳይል ቀረሳ 😂😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
@@MeseluHeyi-qi7js አንብቤዋለሁ ሮሜ መጽሐፍ አስረኛው ምእራፍ ብቻ አይደለም ሙሉው ነው መነበብ ያለበት
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
@@Tefelucky አይ መጃጃል ምንም አታውቁም የምንለው እኮ ለዚ ነው
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 6 ай бұрын
ይገርማል የመናፍቅ መንፈስ አውቆ እየበጠበጠ ነው መምራቺን ግን እግዚአብሔር የ ነብስ ዋጋ ያድርግሎት e
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በዚቺ ሰከንድ መናፍቅ አለመሆኔ 🙏🏿😭ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏿😭
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 6 ай бұрын
There is Bible knowledge difference between two that is why .......the discussion is ?????????????? The protestant man is in confusion ; things are not clear for him; his words are paradox. Even he is not interested to learn and accept the truth!
@belelegnjemaneh3693
@belelegnjemaneh3693 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ለተመረጡት ብቻ መጣ? ይቅር ይበልህ።ለማንኛውም "አንዱ ስለሁሉ ሞተ" ይላል።
@WGetaneh
@WGetaneh 6 ай бұрын
ጉደኛ ፓስተር እግዚአብሔር ግማሹን ለፅድቅ ግማሹን ለገሀነብ ፈጠራቸው እያለን ነው።
@tigistnida5100
@tigistnida5100 Ай бұрын
ልክ እንደ ሙስሊሙ አላህ ሠዎችንና ጂኒዎችን ለገሀነም ፈጠርናቸው እንዳለ በቁራን
@bretube5636
@bretube5636 6 ай бұрын
Predestination vs free will መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sam846
@sam846 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 6 ай бұрын
ሮሜ 9: 13 ልጆቹ ገና ሳይወለዱ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ ከጠሪው እንጂ ከስራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚያብሔር ሀሳብ ይፀና ዘንድ ለእርሷ ታላቁ ለታናሹ ይገዛል ተባለላት :: ያዕቆብን ወደድኩ ሄሳውን ግን ጠላሁ ተብሎ እንደተፃፈ ነው :: ቁጥር 15 - እንግዲህ ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ከሚምር ከእግዚያብሄር ነው እንጂ ::
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 6 ай бұрын
እና ገና ሳልወለድ ከተወሰነልኝ የእኔ ድርሻ ምንድነው ሲቀጥል ነጻ ፈቃድም የለኝም ማለት ነው እንደሱ ከሆነ ደግሞ በለምን ሊፈረድብኝ አይገባም እራሱ ስለወሰነብኝ እንዳላምን። እውነታው ግን ጌታ የዓለም መድኀኒት ነው ዓለም ላይ ያለ ሰው ቢያምን ቃሉን ቢጠብቅ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል እንጂ ቅድመ ውሳኔ የለብንም እኛ።
@eyudesalegn4630
@eyudesalegn4630 6 ай бұрын
@@gedionendalkachew12 ሙሉ ምዕራፉን አንብብ መልስ ታገኛለህ!
@topefa271
@topefa271 6 ай бұрын
ከሁሉም ይሄ አንደኛ ነው!! ዋው መምህር አብይ. እጅግ ድንቅ ኖት!! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት
@mulukenmitiku1450
@mulukenmitiku1450 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 6 ай бұрын
Much respect for the humble moderator.
@monanana1196
@monanana1196 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድስት ድግል ወላዲት አምላክ እመብርሀን እመ ብዙ ኦርቶዶክስ ላደርግሽኝ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይክበት ይመስገን ተዋህዶ እናቴ
@alisultan3799
@alisultan3799 6 ай бұрын
ወንድሜ የአባ እግር ስር ተቀምጠህ ትምህርት ቅሰም ዼንጤዎች እኛ ብቻ የመፀሀፍ ቅዱስ አዋቂ ምትሏት ነገር አለች ደህና አድርገው ነው ያስተነፈሱክ። የኦርቶዶስ አስተምህሮ ስሜት ይሰጣል እምነት ሲደመር መልካም ስራ በስጋዊ ፈተና ከወደክ ንሰሃ ትገባለክ በፈጣሪ ቸርነት መንግስተ ሰማይን መውረስ አለቀ።ዼንጤው አወሳሰበው አዋቂ አዋቂ ይሰራራቸዋል 🤣
@ahadutube1221
@ahadutube1221 6 ай бұрын
ክርስቶስ ለሁሉም አልሞተም የሚለውን ኧረ ማለፍ አልቻልኩም። መምህር ዐብይ አኮራኸን በእውነት!
@user-fiyonat
@user-fiyonat 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😇😇😇❤❤❤
@-myview6319
@-myview6319 6 ай бұрын
Pastor Geddy; grace to you!
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 6 ай бұрын
😂😂😂 ምጽ
@user-jh2li6bb2g
@user-jh2li6bb2g 6 ай бұрын
ኧረ የእናንተስ ባሰ 😢
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 6 ай бұрын
ምርጥ ውይይት እዮባ በርታልን እምነታችንን እንድናቅ እየረዳህን ነው
@tko4438
@tko4438 6 ай бұрын
በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን❤❤ ወይይይ መናፍቃን መጨረሻችሁ ምን ያሆን😢ኢየሱሰ ክርሰቶሰ የአለም መድሃኒት አይደለም😢
@user-mu1bc1wu7y
@user-mu1bc1wu7y 6 ай бұрын
አንድም የጴንጤ ኮመንት የለም ዘይት እየሸጡ ቢዚ ሆነዋል😂
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
አነሱ ክብር በአል ሲሆን ቅዱሳንን ለመሳደብ አንጂ አንዲህ አይነት ውይይት ሰለሚያዋርዳቸዉ አይመቻቸዉም 👈
@TM-ku3or
@TM-ku3or 6 ай бұрын
አፈሩ ስለተሸነፉ መልስ ስለሌላቸው ነው
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
Killed me😅😅😅😅
@meseretyigletu9958
@meseretyigletu9958 6 ай бұрын
i really proud of our ethiopia orthodox church ...thank you memeher abeya..
@fikaduguracha3058
@fikaduguracha3058 6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ አልሞተም ብሎ ማመን ትልቅ ክዕደት ነው ያሳዝናል
@Sewbigegn
@Sewbigegn 6 ай бұрын
This channel is a sign of future hope for those people which they have been under the shackle for thousand years.
@rohatube7825
@rohatube7825 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊት ለዘላለም ፀንታ ትኑር እናመሠግናለን መምህራችን
@Ethioadis
@Ethioadis 5 ай бұрын
Pastor Gedi God bless you! You stand for the truth!
@_nabutabalerstu8828
@_nabutabalerstu8828 6 ай бұрын
እውነትም ተዋህዶ 🙏
@monanana1196
@monanana1196 5 ай бұрын
መምህራች አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋወትን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርንል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ወይ አያቅ ወይ አይሰማ የሚናገረው ፍሬ የሌለው ወይም የማያረጋ መልስ የተዋህዶ መምህር ዋው ርክት ያለ መልስ ነው የሰጡት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄ ሰውየ ምንኛ ነው ሚያምነው ጭራሽ ጌታ ኢየሱስ ለአለም አልሞተም ለጥቂቶች ነው ይበል ድፍረትህ ምንም የማታቅ ከቱለፍላፊ ነህ አስተውል
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 6 ай бұрын
አየ ኦርቶዶክስ የኔ ልዩ እምነት መልሶቾ እራሱ የስቡ ናቸው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታ ሚዲያ ።ተባርኩ
@misrakm4486
@misrakm4486 6 ай бұрын
ከውይይቱ ትልቅ የአስተምሮ ስህተት ክርስቶስ የሞተው ለተወሰኑት ነው ብሎ ማመን ትልቅ ስሕተት ነው “አንዱ ስለሁሉ ሞተ” ክርስቶስ በቀራኒዮ ከተሰቀለበት እስከ እለተ ምጻት ድረስ (እስከሚመጣበት ቀን) በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ያድናቸዋል ስለዚ የዓለም መድኃኒት ነው።
@getahungizate6093
@getahungizate6093 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እኮራብሻለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ድንቅ መልስ ሰጥተውልናል
@gemechisshiferaw6840
@gemechisshiferaw6840 6 ай бұрын
I am Protestant but this dude is Calvinist. Respect for memeher abeya
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 6 ай бұрын
አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ ተብሎ ተፅፋል አንድ ጌታ የተባለው ፈራጂ ሀይማኖት የተባለችው አሮጊቷ እያላቹ የምታጥሏሏት ጥምቀት በእዚች ሀይማኖት በኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ካልሆነ አይድንም ። አስር ሀይማኖት አይልም ቀደምቷ ዋርያዊ አምልኮ ያለው በዚች ቤተ እምነት ነው በስዴና በዘይት ያመጣቺብንን መቅሰፍት የሆነ የውሸትና የቢዝነስ እምነት ምድራዊ እጂ ሠማያዊ እይታ የሌለው ረምነት ከክርስቶስ መንገድ የወጣ ነው ሀይማኖትም አለባበስም አነጋገርም ጭፈራም ሁሉም ነገር ከነጮች ተኮርጆ ይቻላል የራሳችንን ስናጣጥል የውጪ ናፋቂ ስንሆን ሀይማኖቱንም አብረን ቀየርን ልብ ይስጣቹ
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 4 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ግሩም መልስ ነው❤❤
@mmekdeswolde5128
@mmekdeswolde5128 6 ай бұрын
Abattoche endi eyewetachu astemiruni!!!!! Betam desi bilognal thank you Haleta Tube!!!
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv 6 ай бұрын
❤❤❤ አቤት አቤት አቤት የኦርቶዶክስ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ይሄ ፕሮቴስታንቱ ግን ተሸንፏል ተረቷል ተሸንፌለው ተረትቻለው ማለት ሰለከበደው ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን ግን ቀለሂወት ያሰማልን።🎉🎉🎉
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 6 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@amba27
@amba27 6 ай бұрын
ይኼን መርሃ-ግብር በጣም እየወደድኩት ነው፡፡ እንዲህ እያጠብክ አስጣልኝማ፡፡ አቤት ልዩነት
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН