ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የማይቀርበትን ቀን አንቀርም

  Рет қаралды 13,506

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 жыл бұрын

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የማይቀርበትን ቀን አንቀርም
በጎፋ መብራት ኃይል ደብረመዊዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ሰኔ 19 / 2014 ዓ.ም በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ የወንጌል ትምህርትና የፀበል አገልግሎት ይከናወናል ።
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ከጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ትንሽ ዝቅ ብሎ በጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ት / ቤት ጀርባ መሆኑን እየገለጽን #share #share ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 86
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
ምነው ሀገሬ ላይ በኖርኩ አልኩኝ እኛንም ለቤቱ ያብቃን ኡፉፉፉ አየ ስደት ምንኛ ኩፉ ነህ በምን ቀንስ አሰብኩህ😥🙏 በረከታቹሁ ይደርብን አባቶቻችን🙏 በእግሬ ቦታው ላይ ተገኝቼ የማየው ቀን ናፈቀኝ በእውነት በቤቱ ያሉት ምእመናን ታድለው 🙏
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Eza yalutima ke tikitochu beker tegitewal enji bigebachew Endaahunu zemen mirt abatoch altesetachewim
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲሁም አባታችን መላከ ሀይል ቀሢሥ ሀይለ መለኮት ፀጋውን ያብዛለወት እምሳሳላችሁ አባቶቸ ልዑል እግዚአብሔር የሰጠን በመሥቀለወት እንድባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን፫
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ድረሰልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ተዋህዶ ትለምልም ❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
አባታችን: ታላቅ: የምስራች: ነው: ያበሰሩን: አባታችን: የአገልግሎት: ዘመንዎን: ያርዝምልን: ለምንወዳቸው:ለአባትዎ: ለአባታችን: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ይስጥልንእግዚአብሔር: አምላካችን: ለአባታችን: ለመምህር: ግርማ: ወንድሙ: የልጆቻቸውን: በረከት:እንዳስያቸው: የልጅ: ልጆቻቸውን: ከዚያ: በኃላ: ልጆቻቸውን: ፀጋ: እና: በረከቱን: ያሳያቸው::አሜን::
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምነው ሀገሬ በሆንኩ የአባት ፀጋ ለልጅ ይተርፋል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ💕💕💕
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ዘራችሁን እንደ ውቅያኖስ አሸዋ ያብዛልን ፀጋውን ያልብሶት ቀሲስ
@user-pk3xr2qw2s
@user-pk3xr2qw2s 2 жыл бұрын
ተመስገን😰😰😰እንደተመኘው ለቤቱ ሊያበቃኝ ነው😰😰 አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@mesayz5155
@mesayz5155 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሆንብን ነገር ሁሉ ያደረገልን የክርስቶስ ክብሩ ይስፋ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አባታችን በረክታችው ይደረበን በእውነት እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን መላካም ዝፈ መላካም ፈሬ ትፈራልች
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 жыл бұрын
ምን አለ ሀገሬ ሁኘ ከዚህ በረከት ብሳተፍ😥😥እጌዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን 🙏እደት መታደል መመረጥ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን 🙏✝️❤️❤️❤️❤️
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
የአባቱ ልጅ # ቀሲስ ኃይለመለኮት አባታችን # (ወንድማችን ) በረከትዎ ይድረብን 🤲🤲🤲
@hdhdhdhdrhdhd7683
@hdhdhdhdrhdhd7683 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛለዎት አባታችን መልአከመንክራት ግርማወንድሙ ረጅምአድሜ ያኑሩልን እንድህ አይነት አባቶች ያብዛልን አሜን
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 жыл бұрын
ሰላም አምላክ ከሁላችን ይሁን በጉጉት እንጠብቃለን መምህራችን በስላም ያቆይልን
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን ክፉ አይካዎት ብሰላም ያድርሰን የበርከቱ ተካፋይ ያድርገን አባትና ልጅ ፀጋውን ያብዛላቹ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለያቹ
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን
@samrawitgetu304
@samrawitgetu304 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በፆሎታቹሁ አስቡን
@dubairak9714
@dubairak9714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪✝️☝🤲🤲🤲✝️
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
የኔ አባት በረከታችሁ ይደርብን ሺህ አመት ኑሩልን አባታችንንም የድንግል ልጅ ይጠብቅልን ባርኩኝ አባቴ
@toastube1446
@toastube1446 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ቀሲስ ኃይለመለኮት መልካም የተሳካ አገልግሎት ይሁንልን በጸሎት አስቡን እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረትን ይስጠን አሜን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne aAmne
@user-ni6ir2jx6s
@user-ni6ir2jx6s 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
@mesi5527
@mesi5527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህረ ያገልግሎት ዘመኖትን ያሪዝምልን 💙💙💙💙
@melefedaw2783
@melefedaw2783 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏🙏🙏 ቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተ ክርስቲያን እስክንገናኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏
@eliaskelemwork6226
@eliaskelemwork6226 2 жыл бұрын
እግዚሄሬ ይጠብቅልን መምህርዬ
@gadisedanbi5707
@gadisedanbi5707 2 жыл бұрын
Memirhi egizaber edime ena tena yestiow🤲🤲🙏🙏💖💖💖💖💖💖✍️✍️✍️
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመስግን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልት እግዚአብሔር አመላክ የእገልግልት ዘመንት ይብሩኩልት አሜን
@saradesalegn8951
@saradesalegn8951 2 жыл бұрын
መልካም አባት ለልጅ ይተርፋል አባታችን በጣም እሚገርም ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ዘራችሁን ያብዛላችሁ
@betekidusan
@betekidusan 2 жыл бұрын
ተመስገን አባታችን መምህር ግርማ ፊሪያቸው በየቦታው ፍሬ አፍርቶልናል ብዙልን አባቶቻችን እንባዬ መጣ ቀሲስ ሄሮክም በርቱልን እመ ብርሃን ትጠብቅልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቨረከታችሁ ይድረሰን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ በኦክ የአባት በረከት ለ ልጅ ይተርፋል 🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻✝️♥️
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 2 жыл бұрын
አቤት የመዳኔአለም ስእራ አባታሽእንእን ስእለተካልን እመብርሀን ምእስጋና ይእድራሳት
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
የቅድሰ ልጀ ቅድሰ ነው እድሜነጤነ ጸጋውን አብሰቶ ይሰጥህ ወንድሜ 💚💛❤️ገብረ ሰላሴ ነይ
@dubairak9714
@dubairak9714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪✝️☝🎤👏🎤👏🎤👏🙏🙏🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@aregatadesse8316
@aregatadesse8316 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር አገልግልወትን ይባርክልወት
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 2 жыл бұрын
Kidus amanuel yagelglot zemenotin yibarkilin.
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏🙏
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 2 жыл бұрын
አረ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የአባቱ ልጅ
@hanaerat3289
@hanaerat3289 2 жыл бұрын
Tamsgne amelk lahulm negar🙏🙏🙏🙏eeeelllleeeelllleee👏👏👏👏👏
@hanigezae6529
@hanigezae6529 2 жыл бұрын
Temesge egziabiher aboy kabri nslasie yikun amen
@workubrhn
@workubrhn 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንበእውነትአባታችንቃለሕይወትያሰማልንቀሪዘመንኽንያርዝምልኽቅድስእግዚአብሔር።ውይስደትምንኛክፍሁነው።እግዚአብሔርአገራችንንሰላምአድርግልን።
@nigatugetachew9949
@nigatugetachew9949 Жыл бұрын
Longlivegodblessyou.yourfamily
@ghhu231
@ghhu231 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ፀገውን አብስቶ ይስጥል ማምረችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@gpgp8747
@gpgp8747 2 жыл бұрын
ameen ameen ameen
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ፀጋውን ያብዛልን
@aynuayele1174
@aynuayele1174 2 жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰገንሁ በርታ
@addisetsega2889
@addisetsega2889 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@mahicrochet9428
@mahicrochet9428 2 жыл бұрын
ነገ ነው ማለት ነው
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት የአባቱ ልጅ 🙏
@almajaber2074
@almajaber2074 2 жыл бұрын
Yabatachin lij kesis Hailemelekot egzyabiher ymesgen edimena tena selam ystachu
@Anna-21
@Anna-21 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ngstihagos6025
@ngstihagos6025 2 жыл бұрын
Kale hiwet yesmeaena
@tsegakeflzghi7224
@tsegakeflzghi7224 2 жыл бұрын
Ye abatu lj .Egziabher ymesgen sle memhr grma .
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardoslove5694
@nardoslove5694 2 жыл бұрын
egzabher yemesgen teteki teweled ayasatan erejim edeme le abatachn
@ipon9807
@ipon9807 2 жыл бұрын
Yabatu lij. Betam des new milew bexelot asibun ehite maryam.
@burteemyselfwithmywork5912
@burteemyselfwithmywork5912 2 жыл бұрын
💝💝💝💝❤❤❤❤
@eliejabra654
@eliejabra654 2 жыл бұрын
Hi good
@Eftah13
@Eftah13 2 жыл бұрын
Egziabiher ymesgen
@astermisfen4763
@astermisfen4763 Жыл бұрын
egzabher tsagawum yabzalot barakatot yidaribin 😢😢😢
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 2 жыл бұрын
አቤቱአሜላክሆይፀጋዉአቢዛሌትአደራህአሜላክሆይ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺
@user-jc5xu2vg5x
@user-jc5xu2vg5x 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ አባቴቸ በርቱልን
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
memehir ebakone be medanehalem be weladeti amelaki be melaku kidus mekahel ene memetati alechlelem wendime endehedi adirigeyalew memehire ebakon tebaberugn erigitigna negn metiche emesekiralew memehirni be seleki edagignachiwe wendemen tibabirulegn be mareyam adinugn ebakachun be selase yuhunebachu eshi bilugn atilefugn yi memehire firewochi tibaberugn
@abdelradysaadeldin9186
@abdelradysaadeldin9186 2 жыл бұрын
egezeyabehar benate adero lifwesng new tenekere eysgedku new bastmaru mesret lagare ableton lemfews yabkang
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Kesis Abatachen Melake menkerat semonune yet betekerestian yehone yemyagelegelute. Hehete latenesh kene addis abeba meta neber betam techegerenal, esua laye yalew lejochuan eyegoda selehone, ebakote yengerugne selemebetachen.
@rahelrahel6580
@rahelrahel6580 2 жыл бұрын
Des sil egziabher ymesgen ejim edmena tena ystln abatachn
@tsegakeflzghi7224
@tsegakeflzghi7224 2 жыл бұрын
Abet Tadlachu Ethopea kalachu sewoch
@partmovies465
@partmovies465 2 жыл бұрын
መምህር መምጣት ላልቻልን በዚ ልቀቅልን
@fikiryalew6227
@fikiryalew6227 Жыл бұрын
Ketayu gubae mech new
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 2 жыл бұрын
I wish I will be there memhrachin when do you come in American ?yebatachin mitiku Kal hiwot yasmlien
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Don't worry melaake menkirat will come to Canada toronto then will give Service July 29,30 and 31,2022 th specific e place not well known our brother hailegebriel will reveal it when it is well knowin
@yemaryam21242
@yemaryam21242 2 жыл бұрын
ይሄን ነበረ የምናፍቀው
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r 2 жыл бұрын
ከዘር መባረክ ማለት ይሄ ነው ።
@gpgp8747
@gpgp8747 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን🙏🙏🙏
@elatesfakiros6196
@elatesfakiros6196 2 жыл бұрын
ቦታው የት ነው።
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
እባካችሁ መምህር ግርማ የትነው የፈውስ ፕሮግራማቸው? ወንድሞቼና እህቶቼ ኢትዮጵያ መጥተው ቦታውን ሊያገኙት አልቻሉም:: የተባረከ መቁጠርያም መግዛት ይፈልጋሉ:: እባካችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እርዱን መመለሻቸው እየደረሰ ነው: ቦታውና ቀኑን ንገሩን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Ager bet yalachhu hilunm Abatoch tetekemubachew atitegu Anetica ena Akababiwa lemitinoru demo Aba6 melaake menkirat July lay yimetalu canada toronto behwala lay Eyut wede. Channale gora bolachhu bramariga post aregilachhwalehu menu July 29,30,31 new Specific. Botaw be kirb Ken yilekekal
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 9 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН