@TamagneShow with Dereje Degefaw Part 2 | ታማኝ ሾው ከደረጀ ደገፋው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 11,224

Tamagne Show

Tamagne Show

5 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Dereje Degefaw Part 2 | ታማኝ ሾው ከደረጀ ደገፋው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 39
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 5 ай бұрын
ደረጄ ስለራሱ የተናገረው እውነቱ ነው ከፊቱ ያስታውቃል ጥሩ እሩሩህ ልብ እንዳለው ሳገባ በደረጄ ሰፈን ነበር ደርዬ ኑርልን
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ የጥበብ ሰው ቢኖር ከጎንደር ጀግና ቢወለድ ከጎንደር ❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደሬናታማኜ❤❤❤❤
@user-br8pp4ru2h
@user-br8pp4ru2h 5 ай бұрын
Tamagn ምርጥዬ....ይሄ ላንተ እጅግ ያንስሃል። ደሬ ተባረክ።
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
ደሬ የዋህ እንደሆንክ ታስታውቃለክ❤❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 ай бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ይደንቃል ጥሩ አድርገህ ነው የምታዜመው መታደል ነው💚💛❤🙏🌺🌷❗
@wubmazatubes5489
@wubmazatubes5489 5 ай бұрын
አይ ደርጀ አስለቀስከኝ ❤❤❤❤ የኔ ሩህ ሩህ ...!!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
አንደኛ ነህ ደረጅ ጎንደር ለግጥም ለዘፈን ማን ብሎት አንበሶች ናችሁ ተባረክ ይቅናህ ❤❤❤
@waltenguswarkaw821
@waltenguswarkaw821 3 ай бұрын
ይችላል ❤❤❤
@seidyasin6736
@seidyasin6736 5 ай бұрын
ይችላል በደንብ።
@getnetmekonnen1887
@getnetmekonnen1887 5 ай бұрын
አንተ ትክክል ነበርክ አሁንም ትክክል ነህ እናተን ፈደረሽኑ ይቅርታ መጠየቅ አለበት አሁንም ከጉንህ ነን በርታ የፍቅር ሰዉ ነህ ሰለ ፍቅር ዝፈን
@maskibogale7317
@maskibogale7317 5 ай бұрын
ታማኝ አክብሮት መግለፅ አግዚአብሄር ን ዝቅ ማድረግ አይደለም አናከብርሃለን ደረጄም አንወድሃለን አናከብርሃለን አግዚአብሄር ያክብራችሁ❤❤❤
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 5 ай бұрын
ታማኝ፡ ይገባሃል፡፡ ደረጄ፡ እግዜር፡ ይባርክህ፡ ይህን፡ ቆንጆ፡ ዘፈን፡ በመዝፈንህ፡፡
@M7T21
@M7T21 5 ай бұрын
ደረጀ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ። በማላውቀው፣ መሄድ መሄድ አለኝ የኔ ቀዳሚ ምርጫዎች ናቸው። ለጎጃም አለመዝፈንህ ግን ይገርመኛል። ያልዘፈንክበት ምክንያት ይኖር ይሆን
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
እድሜናጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@benyamgeremew407
@benyamgeremew407 5 ай бұрын
እወድህ አለሁ
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 5 ай бұрын
ነብስ ይሟር ደሬ
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 5 ай бұрын
IAM proud of Tamagne ❤❤❤❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man 5 ай бұрын
ውይይይ ግን ትንሽ ሆነች በጣም ጥፍጥ ያለች ፕሮግራም ደሬን ብዙ ብንሰማው ጥሩ ነበር
@achi399
@achi399 4 ай бұрын
❤❤
@benyamgeremew407
@benyamgeremew407 5 ай бұрын
ታማኝ አንተ ሳታውቀኝ እኔ በጣም አውቅህ አለሁ በጣምም እወድህ አለህ
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 5 ай бұрын
እረ ይገባሀል ታማኝዬ 🙏
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 5 ай бұрын
Champions!!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 5 ай бұрын
ደረጀ ደገፋ አሁንም የመዝፈን ብቃቱ የሚገርም ነዉ ::
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 ай бұрын
Could you upload Woretaw Wubet's interview pls?
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 5 ай бұрын
ደሬሬሬ ይችላል
@mbd8317
@mbd8317 5 ай бұрын
🌷
@rsrs8270
@rsrs8270 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@asresachyaso42
@asresachyaso42 5 ай бұрын
ደርጀ ደገፋውን አዘዞ ፖሊስ ኦኬስትራ እያለ የነበረው ቁመና ት/ቤት የወላጆች ቀን ይዘፍን ነበር
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 5 ай бұрын
ታማኝ ላንተኮ መዘፈን አይደለም ሌላም ነገር ቢኖር ይገባህ ነበር ታማኝነትህ እውነተኛነትህ ሀገር ወዳድነትህ ምኑ ተብሎ ምኑ ይቀራል እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ስለራስህ መስማት ወይም መናገር ይገባህ ነበር እንኳንስ ሌላው ተናግሮት ይቅርና
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 5 ай бұрын
Yemulken fiker alh malet yemulkenen zefen tezefnaleh
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 5 ай бұрын
אלופים!
@adebabayadane4771
@adebabayadane4771 5 ай бұрын
ታማኝ በጣም በጣም ነው እምወድህ በሒወት ዘመኔ ማንን ማግኘት ትፈልጋለህ ሲለኝ ታማኝ በየነን ነው እምል። ባገኝህ ደስ ይለኛል ያንተን ፎቶ ቲሸርት አሠርቸ በሚያምር መልኩ ለብሸዋለሁ። ግን ባለው ፖለቲካ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ መልበስ አልቻልኩም።ለተወሠነ ቀን ግን የት አሠራኸወ የማይለኝ ሰው የለም ነበር ።ታማኝን እዚህ ድረስ ነው እምወድህ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ሁኖ ኢትዮጵያ ከመጣህ አገኝህ ይሆናል ደግሞ ደስ የሚለው የአንድ ሐገር (አካባቢ )ሰወች ነን።ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn 5 ай бұрын
ታማኙ ብቻህን ስለ ኢትዮጵያ የጮኽ የእኔ ጀግና እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 5 ай бұрын
የትኛዋ ኢትዮጵያ ናት የአንተና የታማኝ ኢትዮጵያ ፡፡ ከኢትዮጵያ ህዝብ 60% አማራ እንደሆነ መቼ ነው የሚገባችሁ ይህ ህዝብ እየታረደ ዝም ብላችሁ ኢትዮጵያ ስትሉ እናንተ የኢትዮጵያ ጠላት እንጂ ወዳጅ አይደላችሁም ፡፡ አማራ እየተጨፈጨፈ ለታማኝ የተድላ የደስታ የዘፈን ጊዜው ነው፡፡
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn 5 ай бұрын
@@user-ww2ph8fp7u አማራ የሚጮህለት አላጣም!!!!እግዚአብሔር ከአማራው ጎን ነው!!!!
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 5 ай бұрын
ታማኝ እና ደሬ ወንድሞቼ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ታማኝ በየነ እንኳን ዘፈን ሌላም ይግባህ ነበር ሰዉ በዘር ስላበደ ምንም ማድረግ አይቻልም ታሪክ አንድ ቀን ከፍ ያረግሃል
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,7 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 935 М.