በጥልቅ ምርመራ የተገኘ ማስረጃ | ሸኩ ወ/ሮ እንይሽ አስረስን ከሚስትነት የሰረዙበት ምስጢር

  Рет қаралды 144,060

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Жыл бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
በጥልቅ ምርመራ የተገኘ ማስረጃ | ሸኩ ወ/ሮ እንይሽ አስረስን ከሚስትነት የሰረዙበት ምስጢር
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 285
@meseretalemu9712
@meseretalemu9712 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለክ በራስ ፕሮግራም ስላየው ደስ ብሎኛል በርታልኝ ተክልዬ🎉 🎉
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Жыл бұрын
ምን አስጨነቀህ ይህን ያሀል ጉልበትህን የምትጨርሰው በሰው ህይወት።
@yetimw9961
@yetimw9961 Жыл бұрын
በዚህ ሰአት ስንት የተጨነቀ ሰው አለ ከዛሬ ነገ ተገደልሁ እያለ ወይ ጉድ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን አምጣልን በግፍ መገደል በቃ በለን
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 6 ай бұрын
በአሜሪካን አገር ህግ ባልና ሚስት ተብለው የሚጠሩት ህጋዊ አካል በሆነ office ሄደው ተፈራርመው legal marriage certificate ሲኖራቸው ብቻ ነው በሠርግ ድግስ ብቻ የትደር ህጋዊነት አይረጋገጥም።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ወንድም ተክለሀይማኖት ከመጀመርያ እስከመጨረሻ አዳመጥኩት አልገባኝም እኛ እዚህ ውስጥ ምን አገባን በግፍ ለታስር ለሞተ ወዘተ ቢሆን እሺ በሚልዬን አወጣ አወጣች ጨዋታ በአሁኑ ስአት ላለ ኢትዮጵያዊ ይመጥናልን ፕሮግራምህ ተወዳጅ ነውና እንደነሱ መገድ እንዳይለቅ ወንድሜ እነዚህ ስዎች ግዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል ነው ፈረሱም ሜዳውም የነሱ ነው 💪💪💪 ያለው ያሽንፋል
@abigyafthanegestlilay-dp2wd
@abigyafthanegestlilay-dp2wd Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ክክክክክክክክ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ማወቅ የምንፈልግ ብዙ አለን
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 Жыл бұрын
የሀብታም ጨዋታ ነው ለእኛ ሀይነት. ችስታ አይገባንም በሚሊዮን ነው ጨዋታው
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Жыл бұрын
የማያገባንን የሰው ትዳር መፍረስና ስለፍርድቤት ማውራት ለሕዝብ ምንይጠቅማል የሿሿ ፕሮጀክት ያልከው ደግሞ ከዚህ በፊት አንድ ጴንጤ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ፕሮጀክቱ የኔነው ያለ እሱን ሳታጣራ የመጣው ሁሉ የኔ ነው ቢል ለምንታቀርባለህ
@em6708
@em6708 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ተክልዬ the story is so interested I was listening for the 3rd time cos it make me sleep 😅I love it this like bed time story but little complicated 😊that’s why I want listen in again .. አደራ ፍፃሜ ካለው አቅርብልን
@bettyeshetie7048
@bettyeshetie7048 Жыл бұрын
ስትጠፋ ተጨንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m Жыл бұрын
ሰባ ከመቶው የኢትዮጵያ ህዝብ በማያገባው ገብቶ ነው የሚሞተው የሚባለው ለካ እውነት ነው አሁን እኛ ምን አገባን የግለሰብ ጉዳይ የሀገር ጉዳይ አስመስለህ ስትፈተፍት ያስገርማል
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
😂😂😂
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@etsegenettsegaye1656
@etsegenettsegaye1656 Жыл бұрын
Truth will prevail!
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Ere zem blo Aytefam 🙏, anways Enkon dehna temelesk....Tekle Haymanot Adane Nege ❤
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር ዘርና ሐይማኖት ወገተኝነት ይታይብሐል ስንት ጥሩ ስራ እየሠራ እዳልባሌ በሌሉበት ማንሳት ነውር ነው በመባላት አደኛ ነን
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
አሜሪካ አገር በትዳር ላይ ትዳር አይቻልም ግን ሼኩ እንይሽን በህግ አላገባትም ዝም ብለው ስርግ ደግስው ስው ስብስበው አበሉ እንጂ በአሜሪካ ፍርድ ቤት አልትፈራረሙም ስለማይችሉ ለዚህም ነው የስርግ ጥሪ ወረቀቱን ብቻ ያቀረበችው ይህ እኮ ግልፅ ነው ወንድሜ
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
በአሜሪካ ህጋዊ ጋብቻ ሳይመሠርቱ ህጋዊ ሚስቴ ነች ብሎ ሀገር ቤት ፍርድ ቤት የአሜሪካ የፓርቲ ካርድን እንደ ሠርግ ሠርተፍኬት ማቅረብ ወንጀል አይደለም? የሠውየውን እዳ ላለመክፈል በአሜሪካ ገንዘቡን ወጪ ሲሆን ሚስቴ እንይሽ አላወቀችውም ከሳ እውቅና ውጪ እዳውን አልከፍልም ነው ያለው። ለዚህም እኮ ነው የቤተሠብ ህግ አንቀፅ 68 ተጠቅሶ የቀረበው። መሀመድ እንይሽ ሚስቴ ነች ብሎ በአቋሙ ቢገፋ በሁለት ነገሮች ይጎዳል። የመጀመሪያው በአሜሪካ ህግ በወንጀል ይጠየቃል።ሌላው ለእንይሽ ህጋዊ የሚስትነት ማረጋገጫ ይሠጣል።ንብረትም ትካፈላለች ለዛም በሀገር ቤት ፍርድ ቤት ሚስት ሆና በከሳሽነት ከነበረችበት ክስ እንድትወጣ አድርጋል። ጠበቃው ግን ህጋዊ ሚስቱ ነች ብሎ ስለ እውነትነቱ በፊርማ እና በቃለ መሀላ አረጋግጦ በማስገባቱ በወንጀል ሊጠየቅ ይገባል።
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
@@tamirudilnessa3218 አልገባኝም ይህ ስው እኮ ህጋዊ ሚስት አለችው በሷ ላይ እኮ ነው ደግሞ ያገባው እና የአሜሪካ መንግስት ሁለት ህጋዊ ጋብቻ ይፈቅዳል እያክ ባልሆነ የኔ ወንድም ወይም እህት
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
@@tamirudilnessa3218 Any way it’s not my business
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
​@@luckyseven7022 ወገኔ በአሜሪካ ህግ ሁለተኛ ጋብቻ ምህረት የሌለው ወንጀል ነው።ሠውየው ሀገር ቤት በመሠረተው ክስ ሴትዬዋ ሚስት ነች ተብላ ሁለተኛ ከሳሽ ነበረች። ከሳሽ ሆና የቀረበችው ደግሞ የአሜሪካ የፓርቲውን ካርድ ሀገር ቤት በመሠረቱት ክስ እንደ ህጋዊ የጋብቻ ሠርተፍኬት አቀረቡት። ጋብቻቸውን እናውቃለን ብለውም ምስክሮች ተዘጋጁ ነው ያልኩት ወዳጄ።
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Жыл бұрын
None of your business.
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ተክልዬ እንኳን በሰላም መጣክልን ❤️❤️❤️
@hillinagirma1422
@hillinagirma1422 6 ай бұрын
Very interesting
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ሲቀጥል የልጆቹ እናት አለች ቨርጀንያ ላይ ትገኛለች ሌላም ካፈለገህ ግን እንደእ የኛ ኢትዮጵያውያን በቃ ሥራችን በስው ህይወት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ሆነ በቃ
@minty1188
@minty1188 6 ай бұрын
ትክክል ! ያግባት አያግባት አናቅም ግን የልጆቹ እናት ቨርጂኒያ አለች ለነገሩ የሱ ሚስቶች ብዙ ናቸው ሌላው አቶ አብነት ጉንዘቡን እንደ ትሪ መስኪቲር ከጎደኞቹ ጋ ሆኖ ይቆምርበት ነበር
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 ай бұрын
ወንድሜ ተክለ ሃይማኖት አዳነ ፣ ከሁሉ በፊት አንተን የመሰለ ግለፅና በርቁ ሰዉ፣ ሥረሸዉን(ፕሮፌሽኑን) የሚያከብርና በኛ በተመለረካቾቹና አደማጮቹ ፣ እንደዚህ ያለና የተከበረ ጋዜጠኛ ዓይተንም ፣ ሰመተንም አናዉቅም። ምርጥና ድነረቅ ስዉ ነሀ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ። ከዶ/ር ወደጄነህና ከዘማሪት ሶፊያ ጋር ያደረግኸዉ ቆይታ በጣም የሚደነቅ ነበር፣ ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማደንቀዉ ድንቅ ምሁር ነዉ። ግን በዛሬዉ ምሽት ስለ ሼህ አላሙዲን የግል ሕወትና ሰለ Business and marriage and divorce በመተንተን ያጠፋኽዉ ጊዜ ቆጭቶኛል።
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም ተክለሃይማኖት በጣም ይገርማል ጉድ ነው ዘንድሮ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ተክልዬ በጣም ጠፋህ በስላም ነው? ቶሎ ቶሎ ና አትጥፋ. የራስህን KZfaq channel ስለከፈትክ ደስ ብሎኛል👏👏👏
@lizethio6061
@lizethio6061 11 ай бұрын
ተክልዬ የምትዳስሳቸው ጉዳዮች በጣም የሚገራርሙ ናቸው በርታልን ወዳጄ
@yonas316
@yonas316 6 ай бұрын
ተክልዬ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነህ በርታበት
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
ስምህን ስወደው ተክልየ❤❤❤
@user-vm7tv9lw8r
@user-vm7tv9lw8r 6 ай бұрын
እኛ ችግራችን የአገራችን ጉዳይ ነዉ ስለ ሌቦች ምን አገባን።
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
ተክለ አይማኖት አደነ❤❤❤
@eskedarshewatatek5156
@eskedarshewatatek5156 Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት አዳነ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 6 ай бұрын
አሁን ከግለሠቦች ከምታወራን ሥለ ተፈናቀሉና ሥለሀገራችን ሠላም ማጣት በንሰማህ
@user-ey2le8wo5u
@user-ey2le8wo5u Жыл бұрын
I remember the wedding party in 2001 in DC but they were never legally married in America, it was just a wedding celebration.( party only) It’s true, his legal wife is the one in Saudi Arabia
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
Did u know Eniysh Aserise?
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
Interesting
@romanshifa3399
@romanshifa3399 6 ай бұрын
Serhan yeresah meselegne Lebalmoya betetewe
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Teklehaymanut😍😍😍😍
@saremassefa4489
@saremassefa4489 Жыл бұрын
Yemitasedenkegh gazetegha nek 🎉❤
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 6 ай бұрын
ወይ ስራ ማጣት እኛ ኢትዮ እስከመቼ ነው የሰው ቤት ኑሮ አጣርተን ሌላ የሚዘገብ ጠፍቶ ነውዴ😊
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Жыл бұрын
ኧረ ዝምብሎ አይጠፋም።ብቅ፣ብቅ በልንጅ።ተከታዮቸ ያስባሉ አይባልም?
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወገኖች.. ላይክ.. ሼር... ስብስክራይብ... አርገን... ሚድያውን.. በቅንነት እናሳድግለት.. ዳይ.. ወደ.. ስብስክራይብ 🤣🤣😍🙏🙏🙏
@user-ff8ig4tg3i
@user-ff8ig4tg3i 6 ай бұрын
ወ ራ ዳ ሰ ር ቶ አ ይ ከ ብ ር ም
@ibnaljewzi946
@ibnaljewzi946 6 ай бұрын
መቸም እውቅናህን ከፍለማድረግ ስለ ታዋቂ ሰወች ዘገባ መስራት ነው ማንነትህን የማያቀው ሁሉ ይህ ተዋቂ ሰው ምን ሆነ ብሎ ሰፍ ብሉ ያዳምጣል ተከታይም በዚህ አጋጣሚ ይበዛልሀል ለማንኛውም ከዚህ አስር እጥፍእብዙ ሰው ቤት ውስጥ አለ ግን አዳማጭና ለመልካች ስለማታገኝባቸው ባላየ ባልሰማ ነው የምታልፋቸው ወንድሜ ተከታይ ለማብዛት ተብሎ የታዋቂ ሰውችን ትንሻን ነገር በመለጠጥ ባደባባይ ከማቅረብ አገራችን ባሁኑ ሰአት ህዝቡ በባለስልጣን በሙስና በዘራፊ በጠላፊ እየተሰቃየ ያለውን ነገር ሚዲያላይ አቅርቦ መፍትሄ የሚያገኝበትን ሌሎችም ይሄን ሰምተው እንዲጠነቀቁ እንዲማሩበት አስተላልፉልን እያሉ ደጃችሁ ቁመው የሚማፀኑትን ብታቀርቡ ነው ለህሊናችሁም ለወገንም የሚጠቅመው
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
እኔ የሜገርመኝ ስለአለሙዲን ምን ለማለት ነው የምትስራው አጣህ ወይ አለሙዲን ለአሉባልታ ወይም እንዲህ ለተዘበራረቀ ወሬ ግዜም የለውም ሲቀጥል አለሙዲን ለብዙ ኢትዮጵያውያን በር የከፈተና ለብዙ ኢትዮጵያውያን ሥራን የፈጠረና ያበላ ነው
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Hannan Ahmed መሀመድ አጎትሽ ሳውዲ ውስጥ ብቻውን እያወራና ዝንቡን ኢሽ እያለ ቀጣይ አጭር የህይወት ዘመኑን ይጨርሳል እድሜ ለMBS
@aliibrahimibrahim3535
@aliibrahimibrahim3535 Жыл бұрын
Hannan Ahmed Minew yelebaw tebeka nej alesh?
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
@@tamirudilnessa3218 ማ ነው ብቻውን የሚያወራው ድሮስ ምን አሳወቀህ ያው ባለህ እዛው የምትረግጠውና የማያልፍልክ አንተና አንተን የመሳስለ ነው እሱ ግን አይገርምህም እንካን ብቻውን ሊያወራ መቺ ባገኘነው መቺ ባወራነው ነው የሚባለው በነገራችን ላይ እኮ ከሳውዲም መውጣት ይችላል ብር ከፈል ተብሎ አልከፍልም ብሎ ነው እንጂ ብቅርብ ቀን ይጨርሳል ይወጣል ስማ እንደሱ ሆኖ ለመፈጠር መታደልን ይጠይቃል ከፈጣሬ
@arsesur598
@arsesur598 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እግር ካስ ብሎ መጥቶ አብነት እሚባለው ሰወዬ ዶላሩን ሲበትን ነበር የለፋበትም አይመስልም ነበር
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
የአላሙዲን dollars ነው የበተነው እንጂ አብነት ታክሲ ነጂ ነበር DC ውስጥ.. አብነት ሼባው ሌባ ነው አሁን ደሞ የታከለ ኡማ private driver ሆኗል😂 ወንድማማች ሌባዎች.
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Mimi Zeniwork አንቺ ሠው ሆነሽ ስለሠው ታወሪያለሽ የህዝብ ሽንት ቤት ለማያውቅሽ
@aliibrahimibrahim3535
@aliibrahimibrahim3535 Жыл бұрын
mimi Zeniwork Yeharam Ginzeb Selhone New Shemagelew Negesoshal Ende? dayeperuin Keyerelet
@amankebede8877
@amankebede8877 Жыл бұрын
Mimi Zeniwork ትንሽ አልበዛም? ዘለፋሽ ጫፍ ነካ። ቁሻሻ!!
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ተክሌ ቻናልህ እያደገልህ በመሆኑ ለአንተ ደስ ብሎኛል በርታ ❤❤❤
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 Жыл бұрын
Sewuyew nejasa new ke kiristiya wechi ayagebam esu muslim huno
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Girum new! Ewinetim yigermal!
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Жыл бұрын
እባክህንበማይመለከተን ነገር አታደንቁረን
@cedricsonic19
@cedricsonic19 Жыл бұрын
አሜሪካን አገር ውስጥ ከአንድ በላይ ማግባት ይቻላል ግን ህጋዊ ሚስት ወይም ባል የሚሆነው አንድ ሰው ብቻ ነው ማለትም በእስልምናም ወይም በአንዳንድ የክርስትና እምነቶች ውስጥ ይፈቀዳል በአሜሪካ ህግ ከመጀመሪያው በስተቀር ሌላው ተቀባይነት የለውም
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
ዩታህ በሚባል እስቴት ሁለት ሚስት ይፈቅዳል አሜሪካ በተለያየ እስቴት የተለያየ ህግ አለ
@cedricsonic19
@cedricsonic19 Жыл бұрын
@@eyobhagos3249 አሜሪካን አገር በተለያየ እስቴት ውስጥ የራሳቸው ህግ ቢኖራቸውም የፌዴራል ህግ ግን አንድ አይነት ነው ስለዚህ ( 50) ሀምሳውም እስቴት አንድ ጋብቻ ብቻ ነው ህጋዊ የሚሆነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
የፌደራሉ ህግ ብቻ ህጋዊ ከሆነ የየስቴቱ ህግ ለምን አስፈለገ?
@cedricsonic19
@cedricsonic19 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 የፌዴራሉ ህግ በሁሉም 50 እስቴቶች ውስጥ ይሰራል የእስቴቶች ህግ ግን የሚሰራው ህጉ ለወጣበት እስቴት ብቻ ነው የሚሰራው
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 6 ай бұрын
የአኮን ኢትያጲያዊ ሚስት 7 ሚስቱ ናት
@mmgh7393
@mmgh7393 Жыл бұрын
አሜሪካ ላይ ለተደረገው ድግስ ጥሪ ወረቀት ነው የቀረበው እንጂ የጋብቻ ውል አይደለም በመሆኑም እንይሽ ሚስት ለመሆኑዋ ማረጋገጫ የላትም ማለት ነው
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 6 ай бұрын
Peace be on us. ገንዘብና መዘዙ!
@user-wy8ix5zh9z
@user-wy8ix5zh9z 10 ай бұрын
Abbey.
@user-sg8tb3lm1f
@user-sg8tb3lm1f 6 ай бұрын
ወንድም ተክለሐይማኖት እግረመንገድህን የጋራ ህንፃቸዉ ነዉ ከሚባለዉ ከቦሌ ታወርጋር ያለዉንም ጉዳይ ብትዳሥሠዉ
@mohammedahmed-sc7vv
@mohammedahmed-sc7vv 6 ай бұрын
Hak aykerim and Ken Allah ewnetun yayetal Bizu bale habtoch belela miskinochim hone bemanignawum sew zerefam hone giff yeseralu Lemisale yahil Ene ye 25 Amet yagelegelkubetin yeshehu wedim nege zare eyalu agul meda lay tilewugnal begiff Yekadegnim sheh Abdella Husen Ali Alamudi new Gin fetari yesirachewun yistachew Haken yemiyaweta sew bemefeleg lay negn masrejayen bemeyaz Tanks le egregnaw
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
ተክልዬ እንኩዋን ተከሰትክ ጠፍተህ ነበር
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Жыл бұрын
በእሰላምህግ ሀብት ካለው ሁለትም ሶሰትም ሚሰት እንደሚያገባ አታውቅም የሰውን ሀጢአት አታብዛ ቁምነገር አውራ
@abdulemjidbedewi
@abdulemjidbedewi 6 ай бұрын
በደንብ ይችላል ወንድም ሙስሊም የአሜሪካ .የአረውሮፖ አይባልም ዓለም ዓቀፍ ነው የትም ሀገር ብትኖር ማንም አይከለክልም ።
@user-wy8ix5zh9z
@user-wy8ix5zh9z 10 ай бұрын
Under the table activities.
@hermelatesfaye2463
@hermelatesfaye2463 Жыл бұрын
Teklehamaynot betam balegn neh balezizewash lemedegf program serah lengeru amargn slhone esun lemadata new hodam abnet yembalew sew MN endehon bedem ytawkal
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Hermela Tesfaye አቶ አብነት የደሀ አባት ነው።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
ለየት ያለ ባልና ሚስት
@rasalula1140
@rasalula1140 Жыл бұрын
TH Berta confidence des yilal
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 6 ай бұрын
I can't believe Abenet, Betrayed Alamudi!!! Alamudi, not only for him he also gave his nephew Japi an Extremely Luxury life for many many many years!!!!
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 6 ай бұрын
አልገባኝም ካልክ ሲገባህ ነበር ለህዝብ ማቅረብ ያለብህ ።
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
ሌባ ሲካፈል እንጂ ሲሰርቅ አይጣላም:: ብስራት ይሄን ያህል ብር ከየት አመጣ መጀመሪያውን?
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Habtu Bezu ሠውን ሳያውቁ መዝለፍ አግባብ አይደለም። አቶ ብስራት አሜሪካን ሀገር ለረጅም ዓመታት በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ በስራ አስኪያጅነት የሠሩ ሠው ናቸው። ሀገር ቤት ሴንጆሴፍ የተማሩ፣ቤተሠቦቻቸው እጅግ ሀብታም እና የተከሩ ነበሩ። አባታቸው የንጉሱ ሚንስትር እናታቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑ ባላባቶች ናቸው።ወንድም አለም ተመለሰለህ?
@yaredasfawasfaw5358
@yaredasfawasfaw5358 Жыл бұрын
habtu Beza yeleba Leg Hulum Sew Leba Yemselewal
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
እኮ😂😂
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
እኔኮ የኛ ሰው ሀብታም ነው በማለት ወኪል ያደርግና ከዛ ከሩቅ ሆኖ ያኛው ብር ስጠኝ ብለዋል ልስጣቸው?ግን ይመልሳሉ ይላል 😮እዚህ ያለሁ ደም አዎ ስጣቸው እኔ እሰጥሀለሁ😮 ይላል ውሉ የጠፋ የስርቆት እና ውሉ የጠፋ ብር መጨረሻው አያምርም እኔ ብሆን ላክልኝና ልስጣቸው እል ነበር
@teddishiferaw919
@teddishiferaw919 6 ай бұрын
ከ 1 በላይ ሚስት ማግባት አይቻልም አሜሪካን አገር...ህገወጥ ነው
@eskedarshawarega604
@eskedarshawarega604 Жыл бұрын
🦁🦁🦁🦁🦁🦁🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯
@TINATO73
@TINATO73 6 ай бұрын
በአጭሩ በአሜሪካ ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት አይቻልም ፣የውጪም ጋብቻ አሜሪካ ላይ ጽኑ ይሆናል ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ምን ይፈይዳል ማወቁ አለማወቁ ስራቸው ያውጣቸው እንዲህ አይነቱን የማይመለከተንን ጉዳይ ማየቱ ግዜን ማባከን ነው አንተን ይመችህ እግረኛው።😂😂😂😂😂
@melber7957
@melber7957 6 ай бұрын
Manem sew, US weset be tedar lay tedar ayechalem
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Selam Tekeleya yet Tefak?????
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
ገንዘብ በልኩ ሲሆን መጨረሻዉ ያምራል ሲበዛ ያሰክራል ለማንኛዉም ተስማሙ ፍቅር ይበልጣል ጉድ ዎደሆላ እንዳይባል
@jimihune9650
@jimihune9650 6 ай бұрын
ገንዘብ አለው ተብሎ ክብርን ህሊናን ሸጦ ማደር የሀብታም ቂጥ መላስ ለውርደት ይዳርጋል ቢጤዋን ፈልጋ ብታገባ ኖሮ ከጨዋታ ውጭ አትሆንም ነበር.
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
ብቻህን ትበጠረቃለህ ! ምን አገባህ የግለሰብ ህይወት ውስጥ ገብተህ ምን አስፈተፈተህ ?
@AtseGereso-jq8qv
@AtseGereso-jq8qv Жыл бұрын
Qedemugn bilh new ye chekolkew
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
አርቲስት መሃደር አሰፋ ሚስት ናት ወይስ ??????
@igo1071
@igo1071 6 ай бұрын
No
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 6 ай бұрын
Baby mama
@user-ff8ig4tg3i
@user-ff8ig4tg3i 6 ай бұрын
ፈ ታሪ ዬስራህን ሰቶሀ ል
@Maeteb
@Maeteb 6 ай бұрын
የዶላር ጥቁር ገበያውን አለቆች ስለነገርከን እናመሰግናለን!
@s.n4021
@s.n4021 Жыл бұрын
እንኳን አንድ አስርም ይቻላል ወንድሜ ሲስተሙን ማወቅ ብቻ ነው
@Bio650
@Bio650 6 ай бұрын
በአሜሪካ የፋይናንስ ህግ ማበደር የሚችለው ባንክና ባንክ ብቻ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ እንኩዋን በራስህ ሚድያ መጣህ ወንድማችን በርታ ... እስየው እሚያስብል ነው :: 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️ ምን አለ መስለህ በ አሜሪካ ህግ 2 ሚስት ማግባት በህግ አትችልም በፊርማ መንግስት አውቆ ማለት ነው.. 1 በ ህግ ማግባት በፊርማ ነው እሚቻለው ... ዲቮርስ ግን በህጉ አርገህ.. ሌላ ማግባት መብትህ ነው.. በ ሚስት ላይ ሚስት በባል ላይ ባል ግን አትችልም በህጉ መስረት :: ግን ከ ፊርማ ውጭ መንግስት እማያውቀው ቅምጥ ሊኖርህ ይችላል.. ቀን እስኪያጋልጥህ... በተረፋ.. 2 ሚስት አይቻልም.. አሜሪካን ያገቡት ሴትዬ... ግብዣ ብቻ እንጂ.. የመንግስት እውቅና ፊርማ የላችውም.. ማለት ነው ::
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 6 ай бұрын
ምን አገባን ስለ ሰዉ ህይወት ባልቴት ሁላ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Weyzero Enyesh ASRES Gondere nachew?
@surafelbh4055
@surafelbh4055 11 ай бұрын
ይህ ጉዳይ ለሀገረ ኢትዬ ይጠቅማል ወይ አስጨነከኝ አቦ
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z Жыл бұрын
It look like they did the wedding cerimony but they didnot get legal marage in America because to get legal merrage you have to show evidence you never get merried before so the lady dudnot have a certificate that means the merrage isnot legal
@user-fj8gw5vx6v
@user-fj8gw5vx6v 6 ай бұрын
ሸሁን በምን ወጥመድ ለማስገባት ነው እንዲህ ያለ ዘገባ የምታደርገው ለጸት ያለ ጉዳይ እኛን ምን አገባን ቢሆንም ግን አሜሪካን ከሆነ የሰጠው አሜሪካን ሀገር ይክሰስ
@gemechugemeda5555
@gemechugemeda5555 6 ай бұрын
Bullewan wedejatalehugn !
@gngs5269
@gngs5269 Жыл бұрын
የጥሬ መጥሬያ ህጋዊ ጋብቻ እዳላቸው አያስረዳም ህጋዊ ጋብቼ ሰርተፍኬት ይሰጣል ከአዋዋይ
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ታስቀኛለክ እግረኛው ስላምክ ይብዛ
@melakuabegaz5452
@melakuabegaz5452 11 ай бұрын
ደህና ሰው ነበርክ ተበላሸህ። የእነ አቤል ብርሃኑን ባህሪ ባትላበስ ጥሩ ነው። በዚህ ከቀጠልክ አሽቀንጥረን እንጥልሃል። አንዳንድ ጊዜ ወሬ ስታጣ ለማንም እውቀት የማይሰጥ ትርኪ ምርኪ ወሬ ውስጥ ትገባለህ። ሸሁ ቢያገባ ቢፈታ እኛ ምን አገባንና ልታደነቁረን ትፈልጋለህ?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
ማጣት አለማጣት አይደለም ስስት ነው የሌሎችንም ገንዘብ ቀምቷል አንተ ክሱን አንብብ ሌላ ወስጥ ባተገባ
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 Жыл бұрын
ገኝዘቡ እንዲከፈላቸው የተቀበሉበት ፊርማ አላቸው
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Жыл бұрын
ወንድማችን ተክለሃይማኖት ወደ ስውሩ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሄደህ ዘግብልን። ለአንተም ፈውስ ታገኛለህ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Lemin min honual esu?
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 እግሩን እንዲፈታለት።
@YahyaAmbaye
@YahyaAmbaye 6 ай бұрын
​@@user-fd8xs2mn6lድንጋይ ራስ ቀፎ በቁመህ የሞትክ የድንቁርና ጥግ ነህ
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ሲቀጥል ታማኝ በየነን በደንብ ጠይቀው ድል ያለ ሠርግ የደገድለት ሲቀጥል ቤት ገዝቶ የስጠው ለስርጉ እንካን በኢልኮብተር ነበር ወረቅት የተበተነው እድሜ ለአለሙዲን ምን አገባህ አንተ 10 ያግባ ምን ጥልቅ አረገህ በስው ህይወት ገብቶ አጀንዳ ማውራት እስቲ ስለኢትዮዽያ ጥሩ ጥሩ ነገር አውራ
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Hannan Ahmed ለታማኝ ሠርግ ወረቀት ለተጠሪዎች በኢሊኮፕተር ነው በየቤቱ የጥሪ ወረቀት የተበተነው?ኮሚክ
@amankebede8877
@amankebede8877 Жыл бұрын
Hannan Ahmed ምርጫ ልስጥሽ ልጅ ይሻልሻል? ወይስ ጅል?
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
@@tamirudilnessa3218 ምንም ኮሜከ አይደለሁም እውነት ነው የምናገረው እድሜ ለአለሙዲን ከኢትዮጲያም ያስመጣው ከነማሲንቆው አለሙዲን ነው ለዜህ ላለበት ደረጃ እንዲደርስ ያደረገውም እሱ ነው ሲቀጥል ያው በጉፈንድሜ ኪሱን ቢሞላም የበሉበትን ወጭት ስባሬ ነው የኛ ስው ምስጋና አይደለም በስህተት እንካን አመስግናለው አልተባለም ምከንያቱም ጥሩ የሜስራ ስው በኢትዮጵያውያን ዘንድ አይፈለግም አይወደስምና ልከ እንደአብቹ
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
@@amankebede8877 እንደናንተ ያለ ምንም እውነት ቢወራ አይጥመውም ምከንያቱም ለጀል ጀላጀል ጀላንፎ
@tamirudilnessa3218
@tamirudilnessa3218 Жыл бұрын
Hanan Ahmed ምንም የምታውቂው ነገር የለሽም አላሙዲ ሌባ የሌቦች ሊቀመንበር ነው ይሄ ሠካራም
@user-ff8ig4tg3i
@user-ff8ig4tg3i 6 ай бұрын
ም ን አ ገ ባ ሕ
@user-fj8gw5vx6v
@user-fj8gw5vx6v 6 ай бұрын
ትልቋ ጉዳይ ይች ነች ሴትዮዋን ሚስት የማድረግ ነው
@fuadmohamud6140
@fuadmohamud6140 6 ай бұрын
የወደቀ ዛፍ
@fuadmohamud6140
@fuadmohamud6140 6 ай бұрын
ሸሁን ወይንም ባለቤታቸውን ወ/ሮ ሳሊሀን ኢንተርቪው ከቻልኩ አደረርጋለሁ ስትል ሰማሁ ልበል ????
@genetabate45
@genetabate45 6 ай бұрын
በአሜሪካ ህግ አንድ ሚሰት ነዉ ማግባት የሚፈቀደዉ in the United States, it is unlawful to be married to more than one person at a time. Violating this law can have criminal and civil repercussions.
@thecash_4219
@thecash_4219 3 ай бұрын
በመጅምራያ ይህ ስው ይታክስ ሹፊር ነው ክይት አመጣው ሀፈቱ
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ፕሮግራምክን እከታተላለሁ ለምሳሌ ምርጥ ነው ከምላቸዉ ባንክ የተጭበረበረች ሴት አሰተማሪ ነዉ ሀገሪቷላይ የሚሰራዉን ወንጀል አሳዉቀከናል ሌሎችም የዛሬዉ ግን ተራየሰዎችን የግል ጉዳ እኛን ምን አገባን አንተሰ ለምን ትደክማለክ ሴትየዋ ህጋዊ ጋብቻ USA እንደማይፈፀምላት እያወቀች ነዉ ያገባችው ተታላ አይደለ ፕሮግራምክ ቁምነገር ቢኖረዉ እንደ በፊቱ ተከታይክ
@leba22
@leba22 Жыл бұрын
Gebah tadya hulum yetezerefe genzeb new
@mohsenabdo3058
@mohsenabdo3058 Жыл бұрын
Bamerica heg cherso hulte magbate aychalem gin fetew msgebate mebtachew new
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
በአሜሪካ ምድር እንኳን በጋብቻ ላይ ጋብቻ ይቅርና አዛን ብሎ መጮህም ክልክል ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ብዙ መጨመላለቅ ያለው።
@kidumes7941
@kidumes7941 Жыл бұрын
Le Azanuma Ethiopian ind America le mareg in Shimelem iytaru nw. Dinkem😢😢😢
@azizaadem1258
@azizaadem1258 Жыл бұрын
kefafi nek chemlakas ante
@africanwomen916
@africanwomen916 10 ай бұрын
በሐይማኖት እሰከተፈቀደ ድረስ፡ ደርበው ማግባት ይችላሉ፡፡፡የትም ዓለም ቢሆን፡ ደርበው ማግባት ይችላሉ፡፡ ሙስሊም እስከሆኑ ድረሰ፡፡
@genetreta1474
@genetreta1474 6 ай бұрын
የመጥሪያ ካርድ የጋብቻ ውል ፊርማ ያረፈበት አስመሰልከው?
@abishubirru7182
@abishubirru7182 3 ай бұрын
እባክህ ሌላ ነገር ማጋለጥ ከቻልክ ልንገርህ
@farisgedle2435
@farisgedle2435 6 ай бұрын
sew balelbt, amet hone.aznalew
@amelanayir7981
@amelanayir7981 6 ай бұрын
Enysh Saudi 🇸🇦 nebru 😂😂😂😂😂😂 aydel 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist Жыл бұрын
ተክለ ሃይሞኖት ሁል ጊዜ እስልምና እና ፕሮቴስታስት ሰው ሊጠለሽበት የሚችልበት ጉዳይ ካለ ፈልፍለህ ታቀርባለክ።
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 151 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 36 МЛН
ተናፋቂ ሙሉ ፊልም | Tenafaki Full Ethiopian Movie 2024
1:33:11
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 272 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19