@TamagneShow with Yehunie Belay Part 2 | ታማኝ ሾው ከይሁኔ በላይ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 19,312

Tamagne Show

Tamagne Show

7 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​​@TamagneShow with Yehunie Belay Part 2 | ታማኝ ሾው ከይሁኔ በላይ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 17
@abeba2241
@abeba2241 7 ай бұрын
ይሁኔ ምርጥ ዘፋኝ ዘፈኖችህን በሙሉ እወዳቸዋለሁ ወልጄ አራስቤት እያለሁ ዘንገናን በጣም አዳምጠዉ ነበር እና ከተወሰነ ወራት በኋላ ሕፃን ልጄንም አሰማት ነበር እያደገች ስትመጣ እነግራት ነበር ልጄ አሁን 14 ዓመቷ ነዉ አሁንም ዘንገናን ትከፍትና ማሚ ህፃን እያለሁ ታጫዉቺልኝ ነበር እያለች እስክስታም ትወርድበታለች ❤። ለአበርክቶህ ሁሉ እናመሰግናለን ❤️🙏🏿
@marmar803
@marmar803 7 ай бұрын
ታማኝ እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበር፤ ይሁኔም ስላየንህ ደስ ብሎናል ቃለምልልሱም በጣም ጥሩ ነበር ፤ከከፍተኛ ይቅርታ ጋር አንድ ልንገርህ የምወደው ነገር ስትጠየቅ ወደ ገደለው በቀጥታ ግባ አይዞህ ፤ ስለፍቅር ህይወት ስትጠየቅ አዎ ባለቤቴን በዚህ ጊዜ፤ እዚህ ጋር ተያየን ፤ ተዋደድን፤ ስራዬ ፤የጥበብ ጉዞዬ እንደዚህ አይነት ነው ነጥቡን በቀጥታ ተናገረው ፤ ዳርዳር አትዙር ጥያቄው ቀላል ሆኖ የአንተ አካሄድ ትንሽ ያወሳሰበዋል ቀላሉን ነገር ለማለት ነው።፤ የምትናገረው የራስህን እውነት እስከሆነ ድረስ ምንም ዳርዳር ማለት አያስፈልገውም ፤ ምርጥ ሰው ነህ የኢትዮጵያ ህዝብም ያውቃል ለማለት ነው!!!
@woine123
@woine123 7 ай бұрын
በጣም የቆየ ኢንተርቪ ሳይሆን አይቀርም !
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 7 ай бұрын
Thank you for your service T!! እግዚአብሔር ፋናን እና ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅልን 🙏
@user-wq1oe7jh7b
@user-wq1oe7jh7b 7 ай бұрын
Thanks Tamagn
@user-ut8gq5gs7q
@user-ut8gq5gs7q 5 ай бұрын
ባሕሉን ጠባቂ
@nigatuteshale8933
@nigatuteshale8933 7 ай бұрын
super man yehunie our brand
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 7 ай бұрын
Gegnochachen❤
@maskibogale7317
@maskibogale7317 7 ай бұрын
የኢትዮጲያ አንቁዎች አወዳችኋለሁ ኣከብራችኋለሁ❤❤❤
@bilenhindi
@bilenhindi 6 күн бұрын
💚💛❤
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 7 ай бұрын
ምስትህን አመስግን ማስታወቂያ ታወራለህ
@ashrafcell8318
@ashrafcell8318 7 ай бұрын
Hi
@woubidaher
@woubidaher 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AmareAbid
@AmareAbid 6 ай бұрын
ታማኜ፡ምንነው፡ሀገርህን፡እናትህን፡ተውካት፣?
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 364 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 23 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
yehunie belay Interview ETV 120 Program part 2
13:16
Yehunie Belay
Рет қаралды 407 М.
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 1,6 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,8 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 34 МЛН