የደም አይነት ቢ የስጋ አመጋገብ ስርአት /blood type food/ለደም አይነት ቢ አደገኛው እና ገዳዩ ስጋ /ethiopian food/

  Рет қаралды 184,661

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

የደም አይነት ቢ የስጋ አመጋገብ ስርአት /blood type food/ለደም አይነት ቢ አደገኛው እና ገዳዩ ስጋ /ethiopian food/

Пікірлер: 596
@wudaayalew6858
@wudaayalew6858 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቶ ለህይወት ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚያሳውቁ ባለሙያወች ያብዛልን። እግ/ቤር ይባርክህ❤
@mengistuaddis8582
@mengistuaddis8582 3 жыл бұрын
ደሜ B+ ነው። ስለ ትምህርቱ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። ከዶሮ ጋርም ከዛሬ ጀምሮ ተፋትቻለሁ።
@tigstwab5144
@tigstwab5144 3 жыл бұрын
The
@user-gp9hr2wr4w
@user-gp9hr2wr4w 2 ай бұрын
እኔም
@banastudio6749
@banastudio6749 3 жыл бұрын
ስለ አሳ ምንም አላልከንም ትንሽ በለን በሚቀጥለው ላይ እና ስለምትሰጠን ትምሕርት በጣም እናመሰግናለን
@deribamekonnen7081
@deribamekonnen7081 Жыл бұрын
አሳእዳትበላትሞታለህ ስለአሳየጠየክ መልስህይህነው
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን: በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸውና በዚሁ ቀጥልልን!!
@tensaegrenet2353
@tensaegrenet2353 3 жыл бұрын
Thank you very much I am " B " blood type after I listening to you I started to watch what I eat I felt much better Thanks a lot.
@shobisodiga5557
@shobisodiga5557 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። በሌሎች ምግቦችም እንዲሁም ተቀላቅለው ስለ ምንመገባቸው ምግቦችም ጭምር ብትሰራ ይበልጥ ትጠቅመናለህ። በርታ
@woinshetlemeta9683
@woinshetlemeta9683 3 жыл бұрын
እን መስግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህትንው እግዚአብሔር ይባርክህ
@kokebberhanu2842
@kokebberhanu2842 3 жыл бұрын
Thanks. your guidance is very useful. Berta!
@hibritunega914
@hibritunega914 3 жыл бұрын
God bless you this is special lesson all sickness will become from our foods Then thank you dear sir . Very help full
@marcywodajo4877
@marcywodajo4877 3 жыл бұрын
Thank you so much for this information!!!!
@tensaegrenet2353
@tensaegrenet2353 3 жыл бұрын
You helped me a lot I thank you very much!
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እምላካችን ማስታዋሉን ያብዛልህ ያበርታህም🙏👍👏❤️😃
@alexaddis8178
@alexaddis8178 3 жыл бұрын
Blood type B+,negn tnshi mewefer efelgalehu mn aynet ngibochin memegeb alebgn amesegnalehu
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው እምከታተለው እና በደንብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲገባን ነው እምታስተምረው ተባረክልን ኑርልን
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
በጣም ጥር መረጃ ነው እናመሰግናለን
@asegedechabate
@asegedechabate 2 жыл бұрын
May God bless you. Thank you so much.
@tube-ju2ew
@tube-ju2ew 3 жыл бұрын
ለ B + ምን አይነት ምግብ መመገብ አለብን
@JohsNahome-pn9xi
@JohsNahome-pn9xi Жыл бұрын
ትምህርት እጅግ መልካም ነው አመሰግናለሁ
@fasiledessmulu5228
@fasiledessmulu5228 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Actually it’s my mother blood type -B so I shared to her my blood type is AB I use every ting I am proud of you tank you so much
@samuelkassa192
@samuelkassa192 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
እኛም ይህን የመሰለ ትምህርት ስለሰጠሄን በጣም እናመሰግናለን ሰላም እደር
@yemaryamlejlegesse1549
@yemaryamlejlegesse1549 Жыл бұрын
Fetari yistln betam inamesegnalen fetari indante yalewn yabzaln!!
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 3 жыл бұрын
በጣም አመሰገግናለው
@yemaneabraha2073
@yemaneabraha2073 Ай бұрын
Brother tank you for advice
@aweltemam2101
@aweltemam2101 3 жыл бұрын
እናመሰግናን በጣም
@sennaittamesigan2943
@sennaittamesigan2943 3 жыл бұрын
Thank you very much 🙏👏👏
@selam9604
@selam9604 3 жыл бұрын
Dirom Ye Dorow Sega Alewedem neber GilGile new. Miser wete bechaa neber Emiwedew mekenes Ged neww. Ye feyel Sega betam wesete new.!! Tnx bro 👏👏
@melaktenaw3770
@melaktenaw3770 3 жыл бұрын
Thank you!
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking Жыл бұрын
እናመስግናለን ውንድም ትምህርትን ጥሩ ነው
@tadessefaji9521
@tadessefaji9521 3 жыл бұрын
Thank you!!!!
@mizantekle5337
@mizantekle5337 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ!
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
አረ ተባረክ እናመሰግናለን
@tesfadaba5030
@tesfadaba5030 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@meseretdessalegn6067
@meseretdessalegn6067 3 жыл бұрын
Thank you for sharing I am B
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 3 жыл бұрын
Thank you very so much
@At-jw3kt
@At-jw3kt 3 жыл бұрын
ለB አስፈላጊ ያልሆኑትን ስጋወች ነገርህን እናመሰኛለን ግን ለ B በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ይሚባሉትን አትክልትና ሌሎቺን ብታስረዳን ጥሩ ነበር አመስግናለሁ ::
@amaremekonnen4474
@amaremekonnen4474 Жыл бұрын
መመገብ ያለብንን ምግብም ብትገልጽልን
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 Жыл бұрын
Thank you brother you also respect Gods
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 3 жыл бұрын
አይገርምም በጣም ነው ምጠላው የጠላሁትም ከበላሁ ቡሀላ ሰላም ስለሚነሳኝ ነው እናመሰግናለን
@YohannesTessema-qo4nl
@YohannesTessema-qo4nl 3 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ድካምህን እግዚአብሔር በእውቀትና ጥበብ ያሣድግልህ
@tigisttesfaye1976
@tigisttesfaye1976 3 жыл бұрын
Thanks.
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@berhanukebede2002
@berhanukebede2002 Жыл бұрын
ጮማ ስበላ ነው በጣም relief የሚሰማኝ። ፍጹም ሰላምና እርካታ የማገኘው ጥሬ ስጋ ያውም ጮማ ከበላሁ ነው።
@abebechjeza2322
@abebechjeza2322 3 жыл бұрын
Thank you so much bro love you
@nathandereje8126
@nathandereje8126 3 жыл бұрын
Thanks Bro
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Thank you my Brother
@ketselamekonen1344
@ketselamekonen1344 Жыл бұрын
በ በጣም ግርም ትምሕርት ነው።
@senaytateshim6649
@senaytateshim6649 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናልሁ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወዲም
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 3 жыл бұрын
Thanks bro
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው የስንዴ ውጤት ስትል በፋብሪካ የተዘጋጀውን ደቂቃንም ይጨምራል
@solomonw.9291
@solomonw.9291 3 жыл бұрын
ምስር እና ዶሮ በጣም የምወዳቸው ምግቦች ነበሩ
@mekdestedla5165
@mekdestedla5165 Жыл бұрын
መተዉ አለብሽ አንዳንዴ ካማረሽ የቅምሻ ያክል ብዪ
@judibersh2386
@judibersh2386 Жыл бұрын
Enam
@Tamesgenchali-jp5zj
@Tamesgenchali-jp5zj Жыл бұрын
Enem my favorite foods
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
እኔም ግን ምቾት አይሰጡኚም
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 Ай бұрын
ሚ ቱ
@judibersh2386
@judibersh2386 Жыл бұрын
Thank you so much
@tigistbabore9470
@tigistbabore9470 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-nx7ik2tq1c
@user-nx7ik2tq1c Жыл бұрын
Thank you!!
@lemlemlulseged7745
@lemlemlulseged7745 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ተባረክ በርታ
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክ ህ ።
@meskizewde9878
@meskizewde9878 3 жыл бұрын
Tebarek wendemachen 👍
@user-uj7po4im9k
@user-uj7po4im9k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ethiopia5832
@ethiopia5832 3 жыл бұрын
ደሮ ስበላ በጣም ያመኛል ለዚህ ነው ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ
@zg3061
@zg3061 2 жыл бұрын
Thank you
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Жыл бұрын
Thank you very much🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤
@mihreteabmichael1125
@mihreteabmichael1125 Ай бұрын
Great Job !!!
@nigstiaraya2856
@nigstiaraya2856 3 жыл бұрын
Thanks wenddme❤
@berhanemulunehwondmagne873
@berhanemulunehwondmagne873 3 жыл бұрын
Tabark wandema
@getachewnegash7609
@getachewnegash7609 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርከርክህ በምክርህ ተጠቅመናል።
@mahletseid155
@mahletseid155 3 жыл бұрын
Betam enamesegnaln teregagth new yemtasredaw betam tru new enamesegnalen
@mehertegragine5688
@mehertegragine5688 3 жыл бұрын
Betam teru temhrte new thank you
@carlthebaby7620
@carlthebaby7620 3 жыл бұрын
Thanx for ur information ! What about fruits?
@hanaatilaw9915
@hanaatilaw9915 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@azebandargie1398
@azebandargie1398 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እኔ ከዚህ በፊት አንብቤአለሁ እንድ አይነት ነው ግን ሊገርምህ ይችላል በጣም የምወደው ነገር በቆሎ ውይ ተቆልቶ ወይም ተጠብሶ ከባድ ነው ለኔ ጌታ ይረዳኛል አንተ ግን ብርክ ብርክ በልልኝ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን እንግዲህ በቆሎ በአመት አንዴ ለአንድ ቀን ሳይበዛ ላምሮት ብቻ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Wondem Alem Egzabher Yakberelen Nurelen 🙏🙏💚💛❤️
@kassahuntadesse7898
@kassahuntadesse7898 2 жыл бұрын
Thanks
@aliruru180
@aliruru180 2 жыл бұрын
thanks
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@getahuntesfa9248
@getahuntesfa9248 3 жыл бұрын
Tnxs betam, eski blood type bedereja askemtilen yeteshale mebalewn
@azebandargie1398
@azebandargie1398 3 жыл бұрын
Tebarke
@helen3129
@helen3129 3 жыл бұрын
Amesegenalew 🙏
@Zena.2271
@Zena.2271 3 жыл бұрын
አሪፍ ትንታኔ ነው ። የእኔ የደም አይነት B+ ነው። ጥሩ ነገር አግኝቼበታለሁ። እንዲህ አይነት ህይወት አድን ሙያዊ ምክሮች ያስፈልጉናል።
@user-hi1yl2yj5e
@user-hi1yl2yj5e 3 жыл бұрын
Yenem
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ እንደልከው ለመቆጣጠር እሞክራለሁ መልካም ቀን ይሁንልን
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 3 жыл бұрын
-bደምክብደትለመቀነስና ለኖርማልአበላልግለፅልኝ
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ተባረክ በጣም ጠሩ ትምርይ ነዉ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@elsatadesse8824
@elsatadesse8824 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube M 9mj7lipl
@meseret3119
@meseret3119 3 жыл бұрын
May God bless you!! May God continue increase your knowledge as you share what you have. Love your teaching!!👍👍🙏🙏🙏
@yaredterefe5107
@yaredterefe5107 3 жыл бұрын
ታዲየደምb"የሆንንሰወችምንእንብላየማንበላውቡዙነውገለፀሰታረግከአትክልትከፍራፍሬከሁሉምአዬነትጠቅሰህካልነገርክንያምንበላውንእነዲትእንወቅ።
@user-bk6dr2br7v
@user-bk6dr2br7v 3 жыл бұрын
እባኮትን የስልክ ቁጥር አመሰግናለሁ
@termo8015
@termo8015 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ትምሀርትቱ ይቀጥል
@almazafrasa8839
@almazafrasa8839 3 жыл бұрын
Thanks
@seblejemberu7565
@seblejemberu7565 2 жыл бұрын
Thank you so much please I need Mano
@tigistlegesse6058
@tigistlegesse6058 3 жыл бұрын
Betam tikikil gidelesh neng hule mastenkekiya new
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ኑርልን
@gamachesgudeta6336
@gamachesgudeta6336 11 ай бұрын
Ke doro wet gar teleyayen. Beterefe hulum yene mircha aleneberum
@astededemeke7798
@astededemeke7798 3 жыл бұрын
Tebark
@kalkidanmulugeta688
@kalkidanmulugeta688 3 жыл бұрын
Thank you bro please what about children's
@user-dp3xv3ei1r
@user-dp3xv3ei1r 10 ай бұрын
What about fish mite ( ye ASA sga) please explain little more about fish mite tank u so much about ur helps, God place u.
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
ስለምክርህ እጂግ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን በጣምጠቃሚትምርቶችን እያገኘነው እጂግ እናመሰግናለን
@frazen5541
@frazen5541 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን B+ እባክህን ወንድማችን
@bancheamlakberihun9338
@bancheamlakberihun9338 3 жыл бұрын
Thank you for your explanation I am b positive is that the same thing please let me know
@desalegnnidaw9650
@desalegnnidaw9650 3 жыл бұрын
Yes
@abebayelma8103
@abebayelma8103 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Yanetema metayet alebet sra gizei ayanesene newji 👌👍
@sileadamadebabay646
@sileadamadebabay646 Жыл бұрын
በጣምጥሩጥሩትምህርት ነውየኔደምኤ+ነኝአመሰግናለው ሩ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
thank you, dero abzche bemewdede yetenesa ahun lay lbe betam eyedekemegn new kezare jemro STOP DERO👌
@wondesenalemu4881
@wondesenalemu4881 10 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@mmse5542
@mmse5542 3 жыл бұрын
1st thank you ur lesson !! am please tell me ASEMA means fish species ??
@mesaykebere9103
@mesaykebere9103 23 күн бұрын
Tebarekelen
@meremaymuse2354
@meremaymuse2354 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዘልህ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 68 М.
ኦ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ባህሪ /O blood type personality.
5:55
Ye alem tarik / የአለም ታሪክ
Рет қаралды 11 М.
Don´t WASTE FOOD pt.2 🍕
0:19
LosWagners ENG
Рет қаралды 55 МЛН
joga água e pula #funny #funnyvideo #shorts
0:17
Mundo de Alícia e Ana Clara
Рет қаралды 19 МЛН
He Got A Surprise Ice Cream🤠🤪
0:44
BorisKateFamily
Рет қаралды 6 МЛН