ታሪኩ ዲሽታጊና እና ቤተሰቡ ልዩ የበዓል ውሎ

  Рет қаралды 400,126

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ታሪኩ ዲሽታጊና እና ቤተሰቡ ልዩ የበዓል ውሎ
#dishtagina #tariku #akon
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 496
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ታሪኩ ሀገሩን ወጉን ባህሉን አክባሪ ሁሌም እራሱን ሆኖ የሚቆም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@akalufissi3088
@akalufissi3088 2 жыл бұрын
ታሪኩ ከጎዳና ወደ ገናና፣ አምላክ ይጨመርልህ
@michaelwoldtsadik7748
@michaelwoldtsadik7748 2 жыл бұрын
@@akalufissi3088 q
@ferihafamily5910
@ferihafamily5910 2 жыл бұрын
ታሪክ ቀያሪ አላህ ነው የነበርክበትን አለመርሳት መታደል ነው ልጆችክ ይደጉልክ እድለኛ ናቸው😍😍
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ የታሪኩን ኑሮ እደዚህ የቀየርክ የኛንም የመዳም ቅመሞችን አተ በዝነትህ ቀይርልን
@hananhanun4531
@hananhanun4531 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 😭😭😭
@user-qg3ly3cr4h
@user-qg3ly3cr4h 2 жыл бұрын
አሚን ሁቢ 🤲
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
😰amenamen😭
@zuzutube3698
@zuzutube3698 2 жыл бұрын
ወይ እሻ አላህ
@Leio-yi3iu
@Leio-yi3iu 2 жыл бұрын
አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ታሪኩ ምርጥ ሰው ከእና ቤተሰብ ደሰ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
አሜን
@rakebabera119
@rakebabera119 2 жыл бұрын
Aman Aman
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ቡዙ ትምህርት አለው በዕውነቱ እመ ብረሀን ከነ ልጃችሁ ትባርካችን 💖💖
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
ታሬ ምርጥ ሰው ከነ ቤተሰቦችክ ሳይክ ደስ ይለኛል ፡ አምላክ ከዚህ የበለጠ ቤተሰብህን ስራህን ይባርክልህ ፡ በርታ ሁሌም ደስ ይበላቹ ❤🙏🇪🇹
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ከዚ በላይ ይባርከዉ በኡነት👏እንዴት እንደምታምሩ🥰💛🤗
@alemtdese2570
@alemtdese2570 2 жыл бұрын
ታሪኩ ዲሸታ ጊና በልጅም በሁሉም ይትባረክ ነክ አምላክ ይጨምርልክ ዘመንክ ይባረክ አሜን ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ:: እንኮን ልጆቹም የተዝናኑ:: ከዚህ በኃላም ልጆቹን ለማዝናናት በደንብ በር ከፍቶለታል:: ሚስቱም ደስ ትላለች:: በተረፈ ለትንሹ ልጅ የልጅ ጋሪ መያዝ ነበረባቸው:: ሲተኛም እንዲተኛበት ሲጏዙም ለማንቀሳቀስ እንዲመቻቸው:: ታሬ በጣም ትሁት ሰው ነው:: 💚💛❤️
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 2 жыл бұрын
ጋሪ ወይ ጉድ እፍ ይዘውት መምጣቱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ጋሪ ቀልድ እንኩዋን እነሱ ከገጠር የመጡት መሀል አዲስ አበባ ጋሪ ለልጆች አይጠቀሙም
@daniman5421
@daniman5421 2 жыл бұрын
@@user-ot2tq9sb3w አስተዋይ ነሽ የኔ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
@@user-ot2tq9sb3w ጋሪ ኮብልስቶን ላይ ክክክክክ አንጀቱን ለመበጥበጥ ነው ወይስ አስፓልት ላይ ከመኪና ጋር ለመጋፋት ጋሪ እምንጠቀመው ???
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 2 жыл бұрын
ሚስቱ ደስ ስትል ደርባባ ናት 🥰🥰
@blackandproud7699
@blackandproud7699 2 жыл бұрын
I LOVE THIS MAN !! oh my god ! How lucky are we to have people like this in our country! ጨምሮ ይባርክህ መድሀንያለም አባቴ አባ. ♥️
@zewditushigute8354
@zewditushigute8354 2 жыл бұрын
P
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED TARIKU'S FAMILY 🙏✌
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሀገር እንደዚ ሰላም ሲኖር ሰው በነፃነት ሲዝና በጣም ደስይላል
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!
@michaelnugussie6023
@michaelnugussie6023 2 жыл бұрын
I am Eritrean I love Tarik & his family He is organic human being
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪህን አመስግን ወንድሜ እሱ ታሪክ መቀየር ይችልበታል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ይለፍልህ አቦ ምርጥ ቤተሰብ💚💛❤️ ቤተሰብህን ጠበቅ አድርግ ታሬ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ሚያሳሱልጆች አሉህ በለቤትህም ውብ እና የተረጋጋችናት
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምሪኝ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ሰላም ናችሁ ሰብሶክራይብ አርጉ
@lubabamida9492
@lubabamida9492 2 жыл бұрын
ታሪኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🥰
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
በጣም ይሚገርመው አስተናጋጆቹና ያረጉት ልብስ እስከ ማስኩ ያለቦታው ነውአንዳንዴ የምንለብሰውን ልብስ ብናው ደስ ይላል ይህንን ልብስ አሪፍ ፊልም ነው የተሰራበት እንጂ አስተናጋጆች አይደሉም የለበሱት ያገራችሁን ታሪክ ያለውን ልብሳችሁን ብትለብሱ አሪፍ ነበር ሁል ቀንኮፒ
@hanna6593
@hanna6593 2 жыл бұрын
ቱልቱላ🙄
@JACK-og8fp
@JACK-og8fp 2 жыл бұрын
አንተ ስታወራ እነርሱ ምርጥ ቢዝነስ ሀሳብ አመጡ
@user-jr9lo3vd2f
@user-jr9lo3vd2f 2 жыл бұрын
መቀረፅ ካልፈልጉስ
@hanna6593
@hanna6593 2 жыл бұрын
@@JACK-og8fp ቀላል ፈጠራ ነው ❤
@jerrymichael6679
@jerrymichael6679 2 жыл бұрын
Kedada besra sew setkna yezorbhna azorubg bel atsrana
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ በጤናም በሁሉም ነገር ደስ ምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤🙏🏼
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ውድየ ደምሪኝ ስወድሽ
@gugffj3345
@gugffj3345 2 жыл бұрын
የገጠር ሰው ልቡ ንጹህ እኮ ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይባርክልህ የገጠር ወንድ ለቤተሰቡ ሀላፊነት ይወስዳል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ታሬ እና ምርጥ ቤተሰቡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
የተነሳህበትን የማትረሳ.ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤😍
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
You are an amazing person. What you are saying shows how intelligent, Hamble and wise man you are. May God blesses you and your beautiful family forever.
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 жыл бұрын
አቶ ታሪኩ የኢትዮጵያ መከታ ጤንነትህና እድሜህን ከነመላው ቤተሰቦችህ አምላክ ያርዝመው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤎🤎🤎🤎🤎🤎
@danieldavis2710
@danieldavis2710 2 жыл бұрын
This is how it feels good to be Ethiopian! Good job for taking good care of them. I feel proud to be Ethiopian like this type of love.
@miesafntbirhanu533
@miesafntbirhanu533 2 жыл бұрын
በውነት ሁላቹህም ታምራላቹህ ኢትዩጵፕያ ለዘላለም ትዳር
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 2 жыл бұрын
ስታምሩ ማሽ አላህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ዘርህን ያብዛልህ አቦ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጰያን የሚወዱ ሰዎችን በየክፉለሀገሩ ያብዛልን🤗🇪🇹😍
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 2 жыл бұрын
ታሪኩኝየ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን እንዳተ ቅን መልካም ሰው ይብዛልን😍😍😍😍 ልጆችህ ሚስትህ በጣም ያምራሉ
@ethiomedia3504
@ethiomedia3504 2 жыл бұрын
እረኛዬ ለምን አይጀምርም ግን
@woyini2675
@woyini2675 2 жыл бұрын
የሁላችንም ጥያቄ ነው
@ethiomedia3504
@ethiomedia3504 2 жыл бұрын
@@woyini2675 የሚወደድ ነገር አይጨርሱ በጉጉት ነው ምጠብቀው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ስፖንሰር እየፈለጉ ይሆናል
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄነው ግን ለምን አቋርጡት
@user-sx8oo5mv1f
@user-sx8oo5mv1f 2 жыл бұрын
መጀመር እጅ መጨረስየትያቃሉ
@sophiamohammed5740
@sophiamohammed5740 2 жыл бұрын
I like people who have positive mind like Tariku. Not people who are proud by their small contribution before. Our country needs us now and we need more people like Tariku. I think some artists who consider themselves important because they did something in the past will learn from this wonderful man. He walks the talk
@danieldavis2710
@danieldavis2710 2 жыл бұрын
Very well said hope all Ethiopia mentality is like Tariku!
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርህ አንተ ለሚስትህ ንጉስ ነህ አንችም አክብሪው ንጉስሽ ነው ለንተም እሷ ንግስትህ ናት እግዛብሄር ያጣመረውን ማንም አይለዬው እግዛብሄር በቤታቹህ ይግባ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 2 жыл бұрын
Tariku you are an amazing Man .i realy admired you . God bless you and blessed your family
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 2 жыл бұрын
የአስተናጋጆቹ አለባበስ ምን ማለት ይሆን!!!!! ልጆችን በዚህ ማማለል ከባህላቸው እንዲርቁ ማበረታታት ነውና አስቡበት።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ወንድሜ ታሪኩ በውነት የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ለዚህ ይበቃህ በርታ ቤተሰቦችህ ይምራሉ 💚💛❤️ 👏👏👏
@amigibbs8632
@amigibbs8632 2 жыл бұрын
I dont understand the language! But I can feel and see humility and real love from this family! I just found his music and love it so much! He is so special! He is sent and icon from Ethiopia! He is so special all together with his beautiful family. I cant stop playing his music! So much love from Melbourne Australia.
@MrNoscene
@MrNoscene 2 жыл бұрын
Beautiful family! Wise couple! Jeez! This guy is more eloquent, intelligent and grounded than we all think. I enjoyed every bit of this documentary/interview. More power to you Bruh!
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
What's 'Jeez' ?
@MrNoscene
@MrNoscene 2 жыл бұрын
@@user-vv8vz2un8j it's just slang used to express a surprise/emotion. It's like saying "goodness". Megeremin lemamelket new. Cheers!
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
@@MrNoscene If you don't mind me asking are you Ethiopian Orthodox Christian?
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
@@MrNoscene I know they use it to express emotion and it might seem ok to say but we all know they use Jeez to shortening Jesus and gosh to alteration the name God. All these are not acceptable in Ethiopian Orthodox that's why I asked your religion.
@MrNoscene
@MrNoscene 2 жыл бұрын
Yup, couldn't agree more Bruh! Should not be accepted at all! Respect!
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
ሰው በፈጣሪ መንገድ ሲለወጥ እና አምላንክን ብቻ ሲያከብር መየት እንዴት ደስ ይላል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው እስፖንሰር ማድረግ art tv thanks,ታሪኩ ከነ ቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
እኔ ከታሪኩ ብዙ ተምሬአለው ትዕግስት የሁሉም በሮች መክፈቻ ቁልፍ ነች ሰው ሊያንቋሽሽ ሊያንጓጥጥ ሊያሳቅቅ ሊጥልህ ሊዘረጥጥህ ይችላል ግን እግዚአብሔር ሲያነሳ እንዲህ በምክንያት ያነሳሀል እና ታሪኩዬ ሁሌም የእግዚአብሔር ፍቅር ከናንተ ቤት አይጥፋ ሁሌም እንደ ማር ጥፍጥ በሉልን መልካም የስራ ዘመን. ይሁንላችሁ በተረፈ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ በቃ ብር ካለ ሁሉም አለ ውጭ እምናያቸው ሁሉ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ነፍ ናቸው ይገርማል 👏😘🇪🇹
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 2 жыл бұрын
የካፌው መስተንግዶ ተመቸኝ በዚህ ኮቪድ ሰሀት አሰተናጋጆቹ ጥሩ ዘዴ ዘይዳቹሀል wow እኔ በግሌ ወድጄዋለው ቻይና ሀገር የእስር ቤት ልብስ ለብሶ እና በሰንሰለት ታሰርው የሚስተናገድበት ካፌ አለ ከሱ ይሄ ሞር ፈን ነው 😘😘😘
@kalebaklilu4849
@kalebaklilu4849 2 жыл бұрын
This is gold! Thank you arts tv💚💛❤ more contents like this please🇪🇹
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
May God bless your beautiful family Tariku, the more I hear you the more I love and respect you ❤ fetari ligochin yasadgilih Amen 🙏
@hambelu2544
@hambelu2544 2 жыл бұрын
ታሪኩና ቤተሰቡ በጣም ክብር ያላችሁ ጨዋ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ 🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤። ታሪኩ በጣም ትልቅ ሰው ነህ። አንተን ሳይ የእግዚአብሔርን ስራ እንዳየሁ ነው የሚሰማኝ። ሁሌም አትቀየር በጣም ክቡር ሰው ነህና። እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከፍ ያድርግህ ለዘላለም። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ።❤🤗🥰
@frehaile6298
@frehaile6298 2 жыл бұрын
So beautiful family 👪, vary strong clever God bless all you're family 🙏♥️
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
ቆንጆ የተባረከ ቤተሰብ አለው ደስ ይላል!
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
አቅራቢዎቹ ይህንን ፕሮግራም ብዙ ሰው ያየዋል ሚስቱን ብታለባብሳት ልጆቹንም ብታሳምራቸው ምን አለ ፈጣሪ አሀንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ ቲሪኩ
@kindihunhassen8851
@kindihunhassen8851 2 жыл бұрын
I'm glad to see your kids happy Thanks for the story
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ስጠብቅው የነበረ ፕሮግራም ውይይይ ስወዳቹ ታሪኩ እና ቤተሰቡ
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፣ ምስጋና፣ ያለህ፣ ሰው ታሪኩ ዲሽታ ጊና፣ ከነሙሉ፣ ቤተሰብህ፣ ዘመንህ፣ ይባረክ።
@hamsalukasu8894
@hamsalukasu8894 2 жыл бұрын
Dish ta Gina. Tariku and his beloved family. God/Allah bless them. He is a real cool singer. His music has one of the best message to Ethiopians. Viva Dish ta Gina.
@melesetadesse303
@melesetadesse303 2 жыл бұрын
እውነታው ግን ይህ ዘፈን በሰው ጆሮ ያደረሰው ያትንሽ ብላቴና ስልሆነ ክብሩን ለሱ ስጡ ምንም አይቀነስባቹሁም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Kaberle le Egzabher enje le sew aydelm lejunm Egzabher new yelkew
@sewlesew8135
@sewlesew8135 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብክ ቤትህንና ቤተሰብህን እግዛብሄር ይባርክልህ በርታ ገና ታድጋለህ
@meskramderbow9402
@meskramderbow9402 2 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን እንዲሁም ለመላ ኣለም ይሁን ወንድማችን ታሪኩ እና ቤተሰቦቹን እንካን ኣደረሳቹህ
@mikumiku8967
@mikumiku8967 2 жыл бұрын
አይአረብ ሀገር ይታያቹአልኮ።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ከነቤተሰብህ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሁሉ ነገር ከላይ ነዉ🙏
@truthmatters649
@truthmatters649 2 жыл бұрын
I love his humility . He so wise and kind. God bless you tariku and your family .
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 жыл бұрын
ማንሻ አላህ ታሪኩ እሄንን ቨዲዬህን ከቤተሰቦችህ ጋር ሳይህ የደሰታ ለቅሶ አለቀሰኩኝ አዘይዛህ በርታ ወንዴሜ አብሺሪ ዳውሎድ ራሱ አርኩት ለማንኛውም ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ
@tamiratendris569
@tamiratendris569 2 жыл бұрын
I love tariku , he is very smart and intelligent new
@hannatesfu8163
@hannatesfu8163 2 жыл бұрын
የሚገርም እውቀት ተባረክ የኢትዬጵያ መገለጫ
@amigibbs8632
@amigibbs8632 2 жыл бұрын
For real i cant stop crying like so much tears of joys from watching this and his beautiful family! Lots of love ❤❤❤❤ I dont understand the people who hit the dislike button!
@abulala8294
@abulala8294 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
Beautiful family God bless 🙏🙏🙏. Amazing.keep it up blessing.
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
Tariku thank you,for change ethiopian bad ethnic crises You are one of our hero
@shalukashaba7194
@shalukashaba7194 2 жыл бұрын
ታሪኩ ዲሽታ ጊና ከነ ቤተሰቦቹ በጣም ታምራላችሁ
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
ታሪኩ ድንቅ ወንድማችን የተባረከ አዲስ አመት ከነቤተሰብህ ይሁንልህ !!!😍🙏
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላች እግዚያብሄር ከነቤተሰቦች ይጠብቅ
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 2 жыл бұрын
እውነተኛው ሐቀኛው ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ እዳተአይኖቱ የብዛልኝ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ታሪኩ ከእነ ቤተሰቦችክ በጣም ታምራለክ ፈጣሪ ያሳድግልክ ልጆችክን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በአደባባይ ሲክስ እንደዚህ ነው
@Yewellowa
@Yewellowa 2 жыл бұрын
You have a beautiful wife. Blessed your family ❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
እረ ባካቹ እረኛዬን አምጡልን በመጠበቅ ሽበት አወጣሁ :)
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Aleke eko
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
@@merimamo3963 እንዴ አረ ታሪኩ የተቋጨ አደለም የሚቀጥል ይመስለኛል
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ኤራ ታስቀናላችው በእውነት ደስ ስትሉኝ እግዚአብሔር ይጠብቃች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 жыл бұрын
አሚን አባቶቻችን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ታሪኩ ዲሽታጊና እኔ ጀግና ብዬዋለሁኝ ረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ጀባ ብዬሃለሁኝ ክበሩልን ብለናል
@imortele
@imortele 2 жыл бұрын
Tariku betam gobez asteway ena tilik sew neh . wendochi keante memar alebachew .specially how much you love and respect your wife and your kids. you are strong ,protector and provider to your family and I like that.
@MonuMonu-sw3bx
@MonuMonu-sw3bx 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዊ ቤተሰብ
@senaynkulusemeyawi3564
@senaynkulusemeyawi3564 2 жыл бұрын
Taruk is love and peaceful guy. God bless you. I am eritrean
@dyuw35sty35
@dyuw35sty35 2 жыл бұрын
እግዚያብሔርን ያመነ አይወድቅም ቅን ሰው ነክ በጣም ደስ ይላል ግብርናውን እንዳትተወው ሁሉም የገበሬ ልጅ ነው ታምራላችሁ ቤተሰብ አክባሪ ነክ
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 2 жыл бұрын
You are a good person Tariku! May Gods blesses your family more!
@natahussain412
@natahussain412 2 жыл бұрын
0P
@zekariasendris2755
@zekariasendris2755 2 жыл бұрын
ተርየ የሰው ማኛ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመሁልሕ ከነበተሰብሕ ወንድሜ!!
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሲመርጥ እንዲህ ነው! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@bettybogale6720
@bettybogale6720 2 жыл бұрын
ወንድ ሜ ታሪኩ እንኳን ለዚህ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ከነ ቤተሰቦችህ አበቃህ !!!
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
Tare tebarek kene betesebih mirt sew !! Thank u Arts Tv
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 2 жыл бұрын
አሜን 🙏💚💛❤እግዚአብሄር አብዝቱ ይባርክ ከነ ቤተሰቦህችህ።
@samuelsolomon3362
@samuelsolomon3362 2 жыл бұрын
Beautiful family God blessed you and your family.
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 жыл бұрын
Thanks Arts TV, Tariku, Rahel and all.
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ለኛም ለመዳም ቅመሞች ቀን ያዉጣልን አቦ
@massaratmassarat6367
@massaratmassarat6367 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@mintwabdinbere1183
@mintwabdinbere1183 2 жыл бұрын
Beautiful family. May God bless and prosper you.
@user-vz7js3hh7x
@user-vz7js3hh7x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሠቦችን ይጠብቅልህ 🙏🙏🙏
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Triku all' your family GOD protect you.thank you for your musica
@Tewodros52
@Tewodros52 2 жыл бұрын
በመንገድ ርቀት የምንወዳቸውን የሚወዱትን ፈልጎ ማግኘት የፈጣሪ ኃይል በጣም ትልቅ ነው:: ታሪኩ ፈርሃ እግዚአብሔር በባህሉ በርሱ ትልቅ አርጎት የኖረ ነው:: ለም መሬት የታሪኩ ምስክርናት ብዙ ድንቅና ውበት ያላቸው ወገኖች የተሰባሰቡበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው::
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
So good to see the whole family having a good time!!!
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባልነው ታሪኩ ፈጣሪ አምላክ ፍጻሜህን ያሳምረው ልጆችህን ያሳድግልህ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
We love you ❤️🇪🇹❤️💯🙏🥰 we are proud of you 👏 truly proud Ethiopian congratulations 👏
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
አርት ቲቪ ጉበዞች ናችሁ እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🏼
@tinazemu1596
@tinazemu1596 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@emybekele718
@emybekele718 2 жыл бұрын
Egziabiher ke fked hiwet yekyral 🙏
@Sub_ToLeroYT
@Sub_ToLeroYT 2 жыл бұрын
God bless all familys💚💛❤️
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያከበረውን የሚያዋርደው ማነው ቢልም ቃሉ ተጠንቀቅ
@user-tc8er4qw5j
@user-tc8er4qw5j 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፊቅር የተሞላ ቤተ ስብ መታደል ነው።እኛም ስደታችን ኣስጥሮ ከቤተስባችን ያቃላቅለን ፈጣሪ።በጣም ነው የናፎቅኝ ቤተ ስቦቼ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 327 М.