የማልመቻችሁ ምንም ማድረግ አልችልም Mabriya Matfiya

  Рет қаралды 394,769

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

የማልመቻችሁ ምንም ማድረግ አልችልም Mabriya Matfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 2 100
@Mihretu559
@Mihretu559 2 жыл бұрын
አራዳ ማለት እግዚአብሔርን የሚፈራ በቅድስናና በፅድቅ የሚሄድ ማለት ነዉ የኔ እህት አትጃጃይ
@senayitsamuel3732
@senayitsamuel3732 2 жыл бұрын
እውነት ነው እርድናም ከሆነ ፈጣሪን በመፍራት ነው መሆን ያለበት
@dagmawiketema1140
@dagmawiketema1140 2 жыл бұрын
ዝም በይ ዝንብ
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
መች አላምንም አለች
@thetruth4719
@thetruth4719 2 жыл бұрын
Period 🙌You are blessed my sister 😇
@etanutube
@etanutube 2 жыл бұрын
@@dagmawiketema1140 አራድነት ፅዎታን የሚቀይር ከሆነ ፉራ ያድርገኝ ድንቄም አራድነት ቱ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ፀበል ፀበል ቶሎ ወደ ፀበል
@beletulema1224
@beletulema1224 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ። አብዷልኮ ሲያስጠላ የሴት አህያ ነው
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@comedy2304
@comedy2304 2 жыл бұрын
Ha ha
@tizke1
@tizke1 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@susutube2157
@susutube2157 2 жыл бұрын
አራዳ ማለት የአሏህን ቃል ተከትሎ ከስህተቱ የተመለሰ ነው ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ😭😭😭😭
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
She is pure. God bless you both.
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 жыл бұрын
ላጲስ ግን ጤነኞችን ለማጥፋት ነው እንዴ አላማህ
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream 2 жыл бұрын
🤦🏾😂🤣
@jedasalma4789
@jedasalma4789 2 жыл бұрын
የሱጤንነት ያጡራጥራል
@user-br3pq5dz6k
@user-br3pq5dz6k 2 жыл бұрын
ክክክ
@zeharatube6530
@zeharatube6530 2 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ኮመንት
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 жыл бұрын
እባክህን የአየር ጊዜውን ለአንድ መምህር ስጥልን ትውልድን ይቀረፅበት እባክህን እባክህን።
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
ልጁ ራሱ ዝባዝንኬ ነገር ነው ምንም የሚረባ ሰው አያቀርብም
@slop512
@slop512 2 жыл бұрын
ትክክል ምን ይሉታል አሁን ግን እሄን
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
ትክክል ብልዋል እውነት ትውልዱን ማበላሸት ነው የትያየዙት
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 2 жыл бұрын
ወደ ebc ለምን አትሄዱም!!!
@ayju9748
@ayju9748 2 жыл бұрын
የማየት እኮ ግዴታ የለቦትም ካልተመቾት ሌላ ማየት ይሄን ትተው እንዴ ሰው ምን ሆኗል
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 2 жыл бұрын
ምናይነት ዘመን ነው ሳናውቀው ጭልጥ ብለን ሄደናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏
@orthodox6875
@orthodox6875 2 жыл бұрын
ከትምህርት ቤት አቋርጬ ሱርዬን ዝቅ አድርጌ ስትለው ጋዜጠኛው ሲመልስ ታድለሽ በናትሽ እኔ ምለው ለተተኪው ትውልድ ምንድን ነው እነዚ 2ሰዋች የሚያስተምሩት እባካቹን አታዋርድን
@alphakinfe
@alphakinfe 2 жыл бұрын
@@orthodox6875 😂😂😂😂
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ፍራ አራዳ መሁንሽ ነው ዝፍኝናት ማድንቅ ይሄ አራድነት አይዳልም የኛ አውሮፓዎች አራድነት እግዚአብሔር ማምለክ ነው
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@orthodox6875 endmamar
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@ameyemerbesher659 endmamar
@malcomxmalco1506
@malcomxmalco1506 2 жыл бұрын
ራሱን የሆነ ሰው ደስ ይለኛል ሰገጤና ሽል ብቻ ነው ሰውን መምሰል ለሰው መኖር የሚፈልገው
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
She has pure heart ♥️ ♥️
@hananbk37
@hananbk37 2 жыл бұрын
Exactly. Hypocrite people will be pointing at her they ahould see themselves first instead of pointing on someone. Im sure she has a beautiful heart than them. Dont judge a book by its cover
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
Thank you so much! ምድረ ጠባብ በተሰበሰበበት ሀገር ራሱዋን መሆኑዋ ጀግና ናት!
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@tr7094 Tikikil!!!!!!!!! She is just being herself.....what is the problem ....i don't understand!? Bizu Koda eras silale minim madreg aychalim........
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@hananbk37 Yeah!!!! They even don't consider that she is working and contributing to d society, while those BS people don't even get it !!!!!!!! Let God be the judge !!! Period !!!!!!! Wendila mehon mebtwa new . What she is and want to be is her human right !!!!! Period6
@hananbk37
@hananbk37 2 жыл бұрын
@@kardon4996 yaw ye habesha people neger sew lie mefred ena point mareg enwedalen. Wendila mehon mebtua new. Be science kehone demo u know hormone yihonal. As long as she is a good person her looks doesnt matter. Open sew mehonua des yilal she is not fake
@ababafenta17
@ababafenta17 2 жыл бұрын
ሴትነት በራሱ ክብር ነው የፈጣሪ ጸጋ በሱነትሽ እመኝ ትንሽ ቆይተሽ ጾታ እዳቀይሪ
@zdtube4690
@zdtube4690 2 жыл бұрын
በዚህ በሮግራም የሚቀርቡ ከአማኑኤን ነው እድ የምታቀርቦቸው
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhhh
@aregawubet6321
@aregawubet6321 2 жыл бұрын
አንተስ አማኑኤል ነው እንዴ የተማርከው
@user-io6dg6jn7t
@user-io6dg6jn7t 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤙
@thetruth4719
@thetruth4719 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betobelo56
@betobelo56 2 жыл бұрын
😂😂😂
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 2 жыл бұрын
ብሮግራሙ ግን ከአማኑኤል ነዉ
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
😀😀😀😀
@betimek352
@betimek352 2 жыл бұрын
አንቼ ሴት ሆኝ መንፈስ ነው ፀበል ያስፈልግሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
anchi metetam koshasha
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera
@asteraster4785
@asteraster4785 2 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ አምላክ ልቦና ና ማሥተዋሉን ያደልን
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
@@asteraster4785 anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera
@debelasefere
@debelasefere 2 жыл бұрын
@@jerry-yz1md ante ye shellew Mohamed achebchabi arfeh duk bel
@belenafomi5727
@belenafomi5727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እኔ ሁሌም ስውን አይጉዳ እንጂ የሰው ልጅ የወደደውን ነው መኖር ያለበት እኝ 1000 ስህተት እየፈፀምን ስለ ሊላ ሰው ማውራት እንወዳለን ዲጄ ሊ ይመችሽ
@ethwt
@ethwt 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች ህልሟን ነው የምትኖረው ፣ ነፃነት አላት? በራሱ ሃሳብ የሚኖር ፣ በራሱ የሚተማመን ሰው ነው የሚሳካለት
@ethiopianlife4633
@ethiopianlife4633 2 жыл бұрын
She is beautiful, she has a pure heart ♥️ ….. stop criticizing her, she have the right to be what ever she wants to be …. Period!!!
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 жыл бұрын
Exactly!
@kukushtedy2107
@kukushtedy2107 2 жыл бұрын
She sign devil ,if u sign for devil there is no good heart,
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
Thank you so much!!!
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Exactly. She is best
@birhanweldesenbet9672
@birhanweldesenbet9672 Жыл бұрын
@@kukushtedy2107 abet werie ahun esua mnua new ye devil,,,,,, ere betam atawru
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 2 жыл бұрын
እዉነትም ላጲስ የትዉልድ ላጲስ ጤነኛማ አይደላችሁም ደህና ዘመድ ካለሽ/ህ/ፀበል ተጠመቁ ይሄማ መንፈስ ነዉ እርግጠኛ ነኝ
@richfikir8259
@richfikir8259 2 жыл бұрын
እውነትም እንኳን ሴት ወንድም አላየሁም እንደዚ ዋይ😨😨
@abe8608
@abe8608 2 жыл бұрын
ይዞሽ ያቃል?
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
የትውልድ ላጺሥ haha🤭😀🤣
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 2 жыл бұрын
😂😂😂🙈
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
የጥፋት ልጇች ማጥፉያ/ላጲሧች ናቸው/ትውልድ አጥፌወች
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 2 жыл бұрын
እርድና እዲ ከሆነ ጥቅር ይበል እውነት እህቴ ኮመቴ ምታነቢ ከሆነ መምህር ተስፈይ አበራ ገጠመኝ ያስተላልፈል አዳምጪው እራስሽን እዛ ታገኚዋለሽ በስምአብ በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ አሜን
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
እኔም እየልኩ ነበረ
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
ይቅርታጋ እውነተኛ አማኝ ከሆንሽ የሰቀልሽው የነጮችን ፎቶ በጥቁሮች ቀይሪው
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 2 жыл бұрын
@@user-sz2zy6hv4g ማለት
@edentegena6088
@edentegena6088 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔ እራሱ ብታዳምጥ
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
@@user-kc2re2vk3b አማርኛ አትችይም ?
@user-ei9xb4xx7b
@user-ei9xb4xx7b 2 жыл бұрын
እኔም ልጅ እያለሁ ወንዳወንድ ነበርኩ አሁን ግን እየበሰልኩ ሲሄድ ሳስበው ራሱ ያስጠላኛል እባክሽ ወደቀልብሽ ተመልሰሽ እንደራስሽ ሁኚ ሴትነት በራሱ ውበት አለው!
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
የራሷን ላይፍ ነው እምትኖርው ስራዋን ትወዳለች አክባሪ ናት እደሌላው ሰርቃ አደለም እና እህታችን በርች ነው እሚባል
@munaali5816
@munaali5816 2 жыл бұрын
Thank you Solomon,leve her alone ,it is her life and style, she is respectful
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Yeah 👍👌
@MG_22
@MG_22 2 жыл бұрын
Ehtachin alsh 😂😂😂😂broachinin
@salhebsi6877
@salhebsi6877 2 жыл бұрын
ወንድማችን አይሻልክም
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 2 жыл бұрын
Berta nw berchi nw
@yemariam628
@yemariam628 2 жыл бұрын
ድቄም አራዳ እግዝአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራ አሜንንንን
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
እነዚህ ናቸው ኣገር የሚያበላሹት መስልጠን ነው???????
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ካካካካካ ብትክክል
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
ትክክል
@habibinasernaser9871
@habibinasernaser9871 2 жыл бұрын
Anchi jala ras
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🙏🙏😻
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
I love this lady. She seems like she has a good heart and loves what she does. Those of you who hate her for her appearance, you are offending your God for judging his creation. She didn't choose her appearance just like the rest of us.
@kukushtedy2107
@kukushtedy2107 2 жыл бұрын
she sign for Devil, if u sign for Devil there is no good heart.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
What does that even mean? @@kukushtedy2107
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
@@binizmelekot2911 she is being critisized for her acts not for her apearance.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
@@rahelasfaw6451 Only God can judge her actions. She hasn't hurt anyone. She's living her life minding her own. When people judge her actions, who are they comparing her to? Did she steal or hurt anyone ? Did she discriminate anyone for their identity? No she has not. We have religious fanatics and ethinic extremists that are killing citizens. People don't have to like her, but they have no rights whatsoever to tell her how to act.
@rodabaye3700
@rodabaye3700 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ነች። አላውቃትም ነበር ስላወኳት በጣምምምምምም ደስ ብሎኛል። እራሱን ዝቅ የሚያደርግ እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል። she is so pure. Wonderful heart.
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
ልስቅ ነበር ግን ወልጄ አልጨረስኩም።
@marthakiros1078
@marthakiros1078 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 жыл бұрын
😅😅😅
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
ማርያምን ትንሽ ስቄ ልጅ እዳልወለድኩ ትዝ አለኝና አፌን አፈኩኝ😭😭😭🤐🤐🤐
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 2 жыл бұрын
@@user-zc5cv2jg5s በናተ ምክነያት ይሄው ልስቅ ነው 🙊🙊🙊🙊
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 2 жыл бұрын
Anchi incubator min litabeyachew new lee ko be kitfo new yadegechiw kkkkanchi deha
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
እየሳቃችሁ ጉድ አደረጋችህዋት እረ ቤተሰብ ፀበል ውሰዱልን ጤነኛማ አይደለም የምናየው ነገር:: አራዳ ናት ምናምን የሚባለውን ወደጎን አድርገን ይሄንን ግብረሰዶምያውያን የሚያሳየው ነገር አካሄዱ ያስፈራል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እዉነት,ነው
@richfikir8259
@richfikir8259 2 жыл бұрын
እንኳን ሴት ወንድም እንደዚ ሲሆን አላየሁም አኡዙቢላህ
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 2 жыл бұрын
😂😂😂
@kasu3477
@kasu3477 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 2 жыл бұрын
እዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ወገኖቻችንን በሰዓታቸው እያስታወስን ኪኒናቸውን እንዲወስዱ ብናደርግ በዚ ክረምት በጎ ስራችን ቢሆን
@meronnegatu8583
@meronnegatu8583 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ 😂😂 ከፕሮግራሙ ይሚበልጥ ኮመንት ሞትትት አልኩ
@imansolomon8233
@imansolomon8233 2 жыл бұрын
Kakakaka
@suzananeb9861
@suzananeb9861 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
😀😀😀
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lifeinmiddleeast7294
@lifeinmiddleeast7294 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ዉስጥ ግብረሶዶምን የሚጀምሩት የእነዚህ አይነት መላ ቅጡ የጠፋቸዉ ሰወች ናቸዉ
@selam6047
@selam6047 2 жыл бұрын
Lik new Hulu negerwa lesbian new yemtmeslew be Egziabher dj mehon Ende ezi ayaregm Hulu negerwa gay nat Besmeam Beteley wchi ager kalut ga sitasteyayat beka
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
በትክክል የአአ ተወላጅ ከራሻ
@kiakiya2665
@kiakiya2665 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ግን ልጅ መውለድ እፈልጋለው ግን ብቻዬን ነው የማሳድገው የምትለው አማርኛ ነው :: ምን አይነት መንፈስ ነው የተለቀቀብን
@meronag834
@meronag834 2 жыл бұрын
😊
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Ende abzahnaw sew Eko new ........endet set endemitichekon aytesh atawkim ende ?! Weldesh bewend kemibetebetu bichawan tasadigachew......
@lijiliji4252
@lijiliji4252 2 жыл бұрын
እኔኮ ኮሜንቶች ናቹ ዘና ምታረጉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ እርድና እርድና ተዋረደ
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 2 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ወድ ናት ወይሥ ሤት ነው አይ ዘመን ሠው ምን አይነት ፆታ እዳለው አይቶ መለየት አልተቻለም እኮ 🤔🤔🤔
@rahel14801
@rahel14801 2 жыл бұрын
የተቅበዘበዘች ነገር ናት ሰከን ሰከን በይ እንደ ሴት ሁኚ እግዚአብሔርን መፈራት ለህይወት ይጠቅማል
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ብቻሽን ግርርርር ነው ምትይው ጌታን 😂😂ድምፅሽ ግን አዲስ አልሆነብኝም ድርሹ ጋ ሰምቼዋለሁ😋
@peacock_12
@peacock_12 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@onlove5818
@onlove5818 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ግርርርር ተመችቶኛል
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
@@peacock_12 😋😋
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
😁
@Femelumarketing
@Femelumarketing 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
የሆነችውን መሆን መብቱዋ ነው። ግን ከዚህ ምን እንማራለን ተብሎ ነው የተጋበዘችው? አርአያ የሚሆኑትን አቅርብልን። ሰላም ሁኑ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ ነው ልክ ነሽ ለመሆኑ ማናት አላውቃትም አለማወቄን አመስገንኩ
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 2 жыл бұрын
ያ ቀጥ ብሎ ሚቀመጠዉ ሲያወራ ሚኮሳተረዉ መነፅሩን እያስተካከለ ሚያወራዉ ሰዉዬ ይመጣልሀል
@blennegn8574
@blennegn8574 2 жыл бұрын
ምን ተጋብዞ ተጋብዞ ሰው ምን ተማረ? ጦርነት?
@joetad645
@joetad645 2 жыл бұрын
ራፕ ሙዚቃ ማለት ብሶት ስለሆነ ብሶተኛ ሁልጊዜ የበታችነት ስለሚሰማው አንደኛ ነኝ ይላል፣ ለዚህ አመለካከትሽ ልቦና ሰጥቶሽ ወደ እራስሽ ኢትዮጵያዊነት አመለካከት ይመልስሽ።
@zizi4154
@zizi4154 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saranega1884
@saranega1884 2 жыл бұрын
😳😳🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ሞያ መስሎሽ ሱሬየን ዝቅ አርጌ ምናምን ግራ የገባት🤔🤔🤔
@mimia6063
@mimia6063 2 жыл бұрын
አንተ ግን ላጲስ 🤣🤣🤣🤣 እውነትም ላጲስ ነህ ጭራሽ አወዛጋቢ ይዘህ መጣህ ኑሮው ያወዛገበን መችአነሰን🤔🤔
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@nigusfam7382
@nigusfam7382 2 жыл бұрын
The program is very intertaining for me. Keep it up.
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጸው ይሄ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ጸበል ውደዷት እየተጫወተባት ነው
@ouba2897
@ouba2897 2 жыл бұрын
ትክክል ራሄሎ ምትባል መንፈሰ ነች ፆታ የምታሰቀይር
@ouba2897
@ouba2897 2 жыл бұрын
የዛር መንፈሰ
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
ላበደው እንጸልይ ወይስ ላገራችን ጉዳይ ግራ ገባን አቦ ወገን
@SalamSalam-zn6qz
@SalamSalam-zn6qz 2 жыл бұрын
ewntenew
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ወንድ ነው ሴት ግን አልገባኝም አሁን ያንችን እስታይል የሚከተል ሞቷል
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
በትክክል
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
የሆነ ከበድ ያረገሽ የማታዉቂዉ መንፈስ አለብሽ ነጻ ዉጪ እግዚአብሔር ነጻ ያዉጣሽ መዳን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው መዳን ይሁንልሽ ያድንሽ አምላኬ ሙድ ሳይሆን እዳ ተሸክመሻል ይታደግሽ።
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ያገሬ ልጆች ሊዝቢያንና ግብረሰዶም ጋር አብረው የሚሰሩ ቻናሎች አሉ እንዲስፋፋ ሰለሚፈልጉ እንደዚህ ብቅብቅ ያረጓቸዋል
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ባደባባይ ዝሙትን አትስበኪ ልጅ እወልዳለሁ ግን ባል አይኖረኝም?? ለምን እርድና ማለት ከተፈጥሮ ውጭ መሆን ማለት ነው??
@thereality657
@thereality657 2 жыл бұрын
እማግጣለው አንድ ወንድ አይበቃኝም እያለች ነው
@meronmeron6049
@meronmeron6049 2 жыл бұрын
እፍረት ጌጡ የሆነ ትውልድ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እንዴት ያሳፍራል ሰለጠንን ብለን መሰይጠን
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 жыл бұрын
Tsadk negn eyalsh new?
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 жыл бұрын
ለሰይጣን መልስ አይገባም
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 жыл бұрын
Melak negn eyalsh new ?
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
እላይሽ ላይ የሰፈረው የወጠጤ ጎረምሳ መንፈስ በጌታ ስም የተወጋ ይሁን
@parola333
@parola333 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@misirben3240
@misirben3240 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mrchu5492
@mrchu5492 2 жыл бұрын
😂😂😂 አሜን የጌታ ሰውውውው
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሜን
@bewketutibebu9889
@bewketutibebu9889 2 жыл бұрын
Jela Ras
@user-mu4ek7qx3e
@user-mu4ek7qx3e 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ስምህ ይመጥንሀል እውነት እግዚአብሔር አንተንም የምታቀርባቸውንም እብዶች ጨርሶ ይማራችሁ ልቦታ ይስጣችሁ ::
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ሀቢብ ሙሐመድ የማጭበርበሪያ ስም መሆኑነው?😂
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
@@ukua3088 እደዝህ እየፃፍ ነው እኮ ሙስልም መስለው ያልሆነ ነገር እየተናገሩ እምያስድቡን
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@gdhdgssgs2772 እኮ እኔምኮ እንደነቃንባቸው ለመጠቆም ነውኮ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 2 жыл бұрын
@@ukua3088 መሆኑ ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው
@and-jx3rw
@and-jx3rw 2 жыл бұрын
ወይ እነዚህ።ካፊሮች አያችሁ ስራቸው እስከዚህድረስነው
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 жыл бұрын
ያነሳሽው አሳፕ ያሳካልሽ በዱባይ አገራችንን ያስተዋውቅልናል በቃ ወድጀሻለው እራስሽን ስለሆንሽ ሰው በራሱ እስር ይል ሲኖር ደስ ይላል በርቺ እህታችን እንወድሻለን ዘፈንሽን ባላውቀውም እህታችን ነሽሽውድድ😘
@tagelandegna728
@tagelandegna728 2 жыл бұрын
መልካቸው ከወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ ጋር ትመሳሰላለች ልበል
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
በትክክል ገልፀከዋል እሔንን ጎረምሳ
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 2 жыл бұрын
Hhhhhh
@lenat3112
@lenat3112 2 жыл бұрын
@@hulubersuhune4827 😂😂😂😂😂🙈
@mymyself7616
@mymyself7616 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
That’s so true…ማንን ነው ይምትመስለው እያልኩ ነበር😅😅
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
ወይ አራዳ መሆን የዳቢሎስ ልጅ መሆን ማለት ነው ሱሪሽን ዝቅ አረግሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እርድናው ቀርቶ ምርጥ ፋራ ሆነሽ ነፍስሽን አድኝ ከንቱ ሞት ከምትሞቺ መንፈሱ ልቦናሽን ደፍኖታ እንዴት ትሰሚ የእግዚአብሔር ቃል በልብሽ ይግባና መስሚያ ይስጥሽ
@misrachhylmichale100
@misrachhylmichale100 2 жыл бұрын
TEKEKL BLHAL
@Aklesiamedia
@Aklesiamedia 2 жыл бұрын
አሜን
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 2 жыл бұрын
ከ እግዛብሄር ቤት አድገሽ 😭😭😭 ያሳዝናል ይሄ ስይጠና ነው እንጂ ስልጠና አይደለም የቀድሞ ያደግሽበት እልፍኝ ነው የሚያዋጣሽ እህቴ ተመለሺ በተቀረ ያሳደገሽ መንፈስ ይውቀስሽ
@eskedarzewdu2542
@eskedarzewdu2542 2 жыл бұрын
በጌታ በየሱሰ ሰምገፀፀፀ😭😭😭😭😭
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 2 жыл бұрын
እህቴ ዘመናዊ ነት መስሎሻል እንዲማንነትሽን ናምንነትሽንቀይሮብሽ የሜጫወተው አጅሬውነው አልገባሽም ይሄን ለማወቅ ከጀርባ ያሉትን ቤተሰብ ባአድ አምልኮ እና ተያያዥ ነገሮች ነበሩ ወይ ብለሽ ብትጠይቂ አዎ ካሉሽ መልሱ ያለውእዛጋ ነው እና እባክሽ እህቴ ሁኔታዎች ን በጣም በጥልቀት ለመመርመር ምክሪ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
ትውልዱ የ መናፍስት ሴራ ገና አልገባውም ።
@ketemazeleke6877
@ketemazeleke6877 2 жыл бұрын
ማብሪያ ማጥፊያ ላይ የሚቀርቡ እብዶች ይገደሉልን
@user-mu4ek7qx3e
@user-mu4ek7qx3e 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ጉድ
@user-vl8ec9wn5f
@user-vl8ec9wn5f 2 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም ታመናል የሚገርመው የጋዜጠኛው ነው አድናቂ ነኝ አለ አቤቱ ማረን አምላከ ቅዱሳን እዲት ሰው ማንነቱን ይረሳል
@meazagetachewumeazagetache5474
@meazagetachewumeazagetache5474 2 жыл бұрын
እንዴ ሴት ነችዴ ከከከ ወንድ መስሎኝ የምር
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዙሮ መግቢያ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በአንድነት ሆነን ስለሀገራችን እንፀልይ ዱዓ እናድርግ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
አሜን
@danielsolomon9772
@danielsolomon9772 2 жыл бұрын
አዝናለሁ በአርትስ ቲቪ እንደዚ አይነት ደረጃውን ያልጠበቀ ፕሮግራም የምታስተላልፉት
@zahraabraham4459
@zahraabraham4459 2 жыл бұрын
Deg aderegu
@getahunayele4950
@getahunayele4950 2 жыл бұрын
ገና የ አለም media ላይ ትቀርባለች
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
እና ምን አይነት ሰው እዲቀርብ ነው እምትፈለግዎ የማንም ሌባ እና ሙሰኛ እንኳ ሀገርን የዘርፈ ሰው የገደለ እንኳ ይቀርባል እና ብሮ የቅናት ይመስልብሀል ልጅቱ እራሱ ስትናገር አንደበቷ በጣም ነው ደስ እሚል
@mussieabeje1919
@mussieabeje1919 2 жыл бұрын
ደረጃህን ያልጠበክ አጽማጭ
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
Gash gegeme hidna etv zenakin anbib
@Himat1216
@Himat1216 2 жыл бұрын
A lot of people try to judge .she live her own lives.
@samuelteshale3644
@samuelteshale3644 2 жыл бұрын
Nigerilgn benatik
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
Oh she is so great ....her confidence , beauty, talent .wow 🥰🥰🥰
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
👍
@tube1921
@tube1921 2 жыл бұрын
ይህ ፖሩግራም ጤንነቱ ያሳስበኛል 😳
@user-iz8sj4pm6b
@user-iz8sj4pm6b 2 жыл бұрын
😂😂😂😍😍
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
Haha🤭🤣 comentateroch👍
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
አምላክ ወደተፈጥሮሽ ይመልስሽ ነገረ ስራሸ ሁሉ ገብረሰዶማውያንን ይሰብካል የምታገለግይው አጋንንትን ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ እቅፉ ይመልስሽ🙏
@mameabrar3866
@mameabrar3866 2 жыл бұрын
Esti anchim ylone sim atletfilat lesua kasebsh anchin bilo haymanotenga
@serkalemyaye2703
@serkalemyaye2703 2 жыл бұрын
ምኖ ነዉ አንቺ ያልሽዉን።የምትመስለዉ አሶ ብታቂያት አዉነተኛ ሰዉ ነች አትሰ ሳቺ እህቴ ሁላችንም አንዳይነት ባህሪ የለንም።
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
@@serkalemyaye2703 ሰርክዬ እውነት ብለሻ ሁላችንም አንድ አይነት ፀባይ የለንም ግን ደግሞ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከነ ክብሩ አምላክ በሚያዘው መንገድ አለፎ እንዲሄድ ነው እህታችን ደግሞ እየሆነች ያለችው ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው ታዲያ ትውልድ የምታባክኚ ከሆነ ትክክል አይደለችም ሱሪ ዝቅ አድርጎ መልበስ እርድና አይደለም የሶደማዊ ባህሪ ነው እርጋታ እና ስርአት የሚባል ነገር አለ እኮ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
@@serkalemyaye2703 ሰርክዬ እውነት ብለሻ ሁላችንም አንድ አይነት ፀባይ የለንም ግን ደግሞ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከነ ክብሩ አምላክ በሚያዘው መንገድ አለፎ እንዲሄድ ነው እህታችን ደግሞ እየሆነች ያለችው ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው ታዲያ ትውልድ የምታባክኚ ከሆነ ትክክል አይደለችም ሱሪ ዝቅ አድርጎ መልበስ እርድና አይደለም የሶደማዊ ባህሪ ነው እርጋታ እና ስርአት የሚባል ነገር አለ እኮ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
@@mameabrar3866 አሁንም በድጋሚ የምትሰብከው ዝሙትን ነው የምታገለግለው የአውሬውን ዘንዶ መንፈስን ነው አኗኗሯ ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት የእግዚአብሔር ክብር ርቋታል
@meazakidane3081
@meazakidane3081 2 жыл бұрын
በጣም ነጻ ሰው ነሽ ሀበሻ ሲባል ትችት ይወዳል እራስሸን ነው የሆንሽው በርቺ
@etanutube
@etanutube 2 жыл бұрын
እራስክን ነው የሆንከው በላ ይህ ምኗ ነው እራሷን የሆነችው ከሴት ወደ ወንድ ተቀይራ😏
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 2 жыл бұрын
ግን እኮ አራዳነት ፈጣሪን በመፍራት ነው መቸም ማንኛውም ሃይማኖት እንድህ እድሆኑ አይፈቅድም
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
@@etanutube Kkkkkkkkkk
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
She seems like a very humble person and funny. Well done 👏 and keep it up. God bless xx
@sebliyotube5924
@sebliyotube5924 2 жыл бұрын
She is bold and unique. Stay real dj lee
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Not really she is a poor copy of AA rap
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 U mean to ur test...... She has a lot of Fans.......what do u think she is at art tv ...... U got my point
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
@@kardon4996 learn how to correctly spell in English otherwise stick to the Lang you know best. It's best to be one's best self than poorest copy of other.
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 U understood what I meant !😂 When u notice how stupid ur comment is, u just became an attacker / English teacher ...... Dig it. Mr English man with a narrow mind with kechcha astesaseb 😂😂😂 Leave her alone !!!!!!! People like u r nekezoch !!!!!!!!!! Sorry ......I hope my English was perfect 🤣🤪🤪🤪
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 What is Lang? Is that a correct English 🤣😂🤣😂🤣😂😂😂 U FUNNY bros
@abrahamabebayhu3780
@abrahamabebayhu3780 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ጭራሽ የቢጫ ወባ ቴዲ ና ጎሳዪ አይችሉም ያለው ሲገርመን ጎረምሳ ይዘህ መጣህ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bb1-2
@bb1-2 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@abrahamabebayhu3780
@abrahamabebayhu3780 2 жыл бұрын
@@bb1-2 minew axefahu ende selamye?
@bb1-2
@bb1-2 2 жыл бұрын
Er lekenk yasebkoten selasafek nw ya sakay sorry
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
I know.....
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 2 жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድለን😭😭😭 ብትችልኮ ፆታዋን ትቀይራለች💔
@thigirl7254
@thigirl7254 2 жыл бұрын
Selmafelg nuw enji kelal eko nuw lemn sew yalseben tasvalchw tasasbalchw
@susumy5832
@susumy5832 2 жыл бұрын
ፃድቅ ፃድቅ ሚያረጋቹ ነገር
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ከአነጋገሯ የፀጉሯ አይ 8ኛው
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
እዚህ ያሉት ግብረሶዶሞች ከመንቀዝቀዟ ውጪ ሁለ ነጉሮ እነሱኑ ነው ፈጣሪ ይጠብቃት በሰው በሐል እንዲ ደረቷን ነፍታ አራዳ ዲንቄም
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
በትክክል ዘመኑ ያስፈራል
@bateybeyene2428
@bateybeyene2428 2 жыл бұрын
እርድና ክርስቶስን ማወቅ ነው የኔ እህት በቶሎ ተመለሽ የሌዝቢያን መንፈስ በእየሱስ ስም ከምፍሬላይ ይመታ 🙌🙌🙌
@mohammededris7491
@mohammededris7491 2 жыл бұрын
አራዳነት እንደዚህ ከሆነ 😂😂😂😂ለማንኛውም በግዜ ብትታከሚ ሀሪፍ ነው
@zizi4154
@zizi4154 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jameelaabdu9713
@jameelaabdu9713 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😎😎😎😏😏😏
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@maryamomar2694
@maryamomar2694 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
ሴት ነች ግን ይጣራ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 жыл бұрын
አርት ቲቪ በጣም የምወደው ቻናል ነው እባካችሁ እንዲህ አይነቱ አይመጥናችሁም ከከፍታችሁ አትውረዱ ይቺ ልጅ በቲቪ መስኮት ሳይሆን እዛው በሬድዮ ብቻ ድምፅዋን መስማት ይሻላል የሚሰሟት ካሉ የምታሳየው አክት ለትውልድ አይጠቅምም:: መቼ ይሆን የምዕራባውያን ሁሉ ነገር ማራገፊያ መሆን የምናቆመው 🤔 ሴት እንደ ሴት ስትሆን ክብር አላት
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera
@user-dm5nm7kz7j
@user-dm5nm7kz7j 2 жыл бұрын
yemaygenay atagnay bizhu sewechi edewed yemyasadgu alu
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
እረ ወደዛ ሌላ ሠው አጥታችሁ ነው ቁምነገር ያለው🤔 እሡዋ ስታወራ እኔ ተሠቀቅኩ እናም የውጩን አለም ሀገራችንም አመጡብን ብየ ለነገዋ ኢትዮ ደነዋ ሀገሬ ፈራሁ🙁
@tilahun3392
@tilahun3392 2 жыл бұрын
I really like her personality
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 2 жыл бұрын
Arts tv እሄ ማብራሪያ ማጥፊያ የሚል ፕሮግራም ቢያስቆምልን
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሳየናል
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
ይህ ዮቱብ
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@maserashatadese4917
@maserashatadese4917 2 жыл бұрын
ሊዬ ምንም ብትል በቃ የራሷ ነው ሰውን መሆን መምሰል ማሽቃበጥ የማትወድ በራሷ እስታይል የምትመራ ድንቅ ጀግና ሴት ነች አንተ ምንም ብትል ሊቾ የምር አትሰማህም፡፡ ውይ ሊዬ ነፍ አመት ኑሪልን እንወድሻለን፡፡
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Not really she isn't herself but a very poor copy of AA rappers
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የወደድኳት:: በተፈጥሮዬ ከሊሚት ያለፈ ማለትም ኦቨር አክት የሚያደርግ የሚመስለኝን ሰው አልወድም አይመቸኝምም:: ትንሽ ጉራ አላት ግን ልበ ንፁህ ስለሆነች በዛ በደንብ አመጣጥናዋለች:: ሴት ልጅ ናት:: በሴትነቷ የምትኮራ ናት:: እናቶችን መውደዷ በጣም ነፍሴን አስደስቶታል:: ስራዋን ምስክር ያደረገች ሌሎችን የምታደንቅ እንዲሁም ከሷ በፊት የነበሩትንም በኩራትና በደስታ ነው ስማቸውን አክብራ የምትናገረው:: በጣም ምርጥ ልጅ ናት!!💚💛❤️
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ለሚቀጥለው አመት የሚያብድ ዘንድሮ ሱሪውን ዝቅ ዝቅ ያደርጋል ይባላል ሰውን ሳይሆን ያወዛገብሽው የእራስሽ ህይወት ነው የተወዛገበብሽ ደግሞ የሚገርመው ኩላሊትዋ ንፁህ ነው አይ የለም ልብዋ የህፃንነው የምትሉት በምግባር እና በስብእና የማይገለፅ የልብ ንፅህና❓ ነፃነትን እና መረንነትን ❓ብንለይ ፈጣሪ እድሜሽ ሳያመልጥሽ ይማርሽ 🙏
@rahelhmicael3795
@rahelhmicael3795 2 жыл бұрын
አይይይይይይይይይ ከተጠያቂው ጠያቂው ያሳዝናል።
@chanematyos1098
@chanematyos1098 2 жыл бұрын
kkkkkk እይታሽን ሳላደንቀው አላልፍም ምክንያቱም ተጠያቂው የፆታ መብት ደፍሯል ጠያቂው ደግሞ የተጠያቂውን የፆታ መብት መድፈር አበረታቷል ስለዚህ ሁለቱም ብቻ ምን አለፋችሁ የሠይጣን ፈረሶች ናቸው ።
@fikreketema8603
@fikreketema8603 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ተመለሽ ይሄ የለዝብይ አክት ነው በዚህ የቀረ ይቅርብሽ እግዚአብሔርም አይወደውም !!
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
I think she doesn't know 🤔
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
She is a Lesbian
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 2 жыл бұрын
አቤቱ ምናይነት ጊዜ ላይ ነዉ ያለነዉ?እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣ማስተዋሉን ያድለን
@user-vg7vz9ri3w
@user-vg7vz9ri3w 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉም ልክ እንደነሱ የጨለለ አረ የት ሄደን እንረፍ ጎበዝ ቀኑን በሙሉ የማዳምን ጩሀት ስሰማ እንዉላለን የሀገር መረበሽ ያሳስበናል ትንሽ አይምሯችንን እናሳርፍ ብለን ዩትዩብ ስንገባ ግማሹ ፕራንክ እያለ ይጨማለቃል እንደነዚህ ያሉ ከአማኑኤል የሾለኩ ደግሞ እላያችን ላይ ይጮሃሉ ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ ኤጭ
@rodabaye3700
@rodabaye3700 2 жыл бұрын
ምን ስላደረገች ነው እንደዚህ የምትዘለፈው? ከቻላችሁ እራሳችሁን ሁኑ። ነፍስ ነገር ነች ላጲስዬ እናመሰግናለን
@natanlema8863
@natanlema8863 Жыл бұрын
ተባርኪ ሰው የላይ ነው ሚያየው ደሰ ምትል ናት
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ፍሪኤ ህይወት ታደሰ እህታችን እንወድሻለን ነገር ግን ሁሉም ነገር ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ ና ወደ ማንነትሽ ተመለሺና ያገርሽን ልጅ አግብተሽ ወልደሽ ሴት ሴት ሽተቺን እባክሽ እህታችን
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Demo abesha wend kerebat blesh, lemn kegna ekul altekatelachim new mesel
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሀገራችን ላይ መሀት የሚያስመጡት. . ..ፈጣሪን አትፈሩም እርድና እያላቹ ጠፋታቹ ትዉልዱን ታጠፋላቹ ልቦና ይስጣቹ
@hanatadesse4324
@hanatadesse4324 2 жыл бұрын
ወየው ኢትዮጲያ ውስጥ እደዚ አይነት ሴት አለ እዴ? እግዚኦ ምን ጉድ ነው ኢትዮጲያዬ የገጠማት እዴትስ ተደቆ እዲ አይነት ሰው መድረክ የሚሰጠው ይቅር በለን እግዛብሔር አብ ሆይ
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 2 жыл бұрын
WOW DJ LEE!!! RESPECT YOU!!!!
@nigus10
@nigus10 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ የሆነችን ምርጥ የሴትነት ባህሪ ሳንኖርሽ በማደግሽ አመኝኝ እርፍናሽን ስጨርሽ ያንገበግብሻል
@meazinatube1143
@meazinatube1143 2 жыл бұрын
ነገርሸ ሁሉ የግብረሰዶማውያን ነወ የሚመስለው እባክሽ እህቴ ወደ ማንነትሽ ተመለሽ የሰዎችን ምክር ስሚ እግዚአብሔርም ይረዳሻል በማሪያም ተመለሽ🙏
@marhuny
@marhuny 2 жыл бұрын
I love her so much 😘
@selenahelu6099
@selenahelu6099 2 жыл бұрын
She reminds me of dj Khalid 😂😂
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ሊቾዬ ስወድሽ ከኢለመንተሪ አንስቶ ሠማሽ ነበር ንቅት እኮ ነው ምታደርጊው ሠውን💝
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 2 жыл бұрын
አረ ይህች ትጠቅለልልኝ። ካስመሳይ ሰዎች እንዳንቺ አይነት ነፃ ሰው ይብዛልን። ለዘፈን ፍቅር ባይኖረኝም አንቺነትሽ ግን በጣም ደስ ይላል።
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
በፃርቃኔዋ ማርያም ዳኒ እና ፅጌን እንዳታላይብን ወይኔ ይች እማ እብድ ነች🙏አምላኬ ሆይ ዳኒ እና ፅጌበፍቅር ኑሩልን❤❤️👈
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😁
@user-ve4zl1of5z
@user-ve4zl1of5z 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 ያሰቃል😁
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@user-ve4zl1of5z ቀላል😁
@ESM-2024
@ESM-2024 2 жыл бұрын
አርት ቲቪ ምነው እንደዚህ ወረዳችሁ
@utf3893
@utf3893 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አንች ምን ታደርጊ አንድላይ ተወልዶ አንድላይ ነው ያደገው እንደምንም ብለሽ ፀበል ብትገቢ እውነቱን ታውቂዋለሽ
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ . በስማም የኔ ዘመን ልጅ ስላይደለሽ አልተመቸሽኝም.ዩቱቡሩ ትውልድን የሚያንጽ ነገር ይዘህ ውጣ በድጋሚ እንደማላያችሁ ለራሴ ቃል ገባው.እንዳትዘነጉ ጌዚው የንስሃ ግዜ ነው.
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያዊ አይደለችም በለኝ
@user-nz9fn5wl8u
@user-nz9fn5wl8u 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረና ክርሥቶሥ ልቦና ይሥጥሽ
@ricardorodriquez7119
@ricardorodriquez7119 2 жыл бұрын
liye arif 1 yihe confidencechin new miwedilish betam new mitimechign love empoooooooo
@abbe6455
@abbe6455 2 жыл бұрын
I wish gwadengaye bethongi like like 🥰🥰🥰
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
ምትመስላለች የምር ታሳዝናለች ሴትነቷን ጠልታ ወድ ልምሰል ብላ የእግዚአብሔር ህግ መተላለፍ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
መዓት አናትሽ ወይም አናትህ ይፍረስ የመሐል አራዳ ትላሉች በግዴ አራዳ እንዴት ነው የሚያክለፈልፋት እግዚኦ
እወነነት እውነቱን ስለምናገር ለትችት ተጋለጥኩ::::ዲጄ ሊ
24:48
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
የኔ ቢጫ ወባ ያልተጠበቀ ፕራንክ ተደረገ
17:51
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.