ታኅሣሥ 6-ከማር የሚጥመው የቅድስት አርሴማ ገድል እና መልክዐ ቅድስት አርሴማ

  Рет қаралды 7,796

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Жыл бұрын

ታኅሣሥ 6-ከማር የሚጥመው የቅድስት አርሴማ ገድል እና መልክዐ ቅድስት አርሴማ

Пікірлер: 37
@achilovebekelewins3683
@achilovebekelewins3683 6 ай бұрын
የእናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጃና የቃልኪዳን በረከቷ በሁላችን ይደረግ። አሜን አሜን አሜን
@user-xm1du9dz8i
@user-xm1du9dz8i 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽራ የወንጌሉ አርበኛ ሆይ ሰላም እልሻለሁ እናቴ ሰማዕቱ አምላክሽ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰጠሽ ጸኑ ቃልኪዳን መሰረት እማጸንሻለሁ በጸሎትሽ ባማላጅነትሽ ማረኝ 😢😢😢😢😢 ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡን ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😭 ሰማዕቷ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ለንሰሀ ለሥጋ ወደሙ አብቂኝ🤲🕯🕯🕯🌹🌹🌹 ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ
@user-dh3eq1dk5q
@user-dh3eq1dk5q 6 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Israel9563
@Israel9563 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mizanberihu8936
@mizanberihu8936 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-ih5yx1bp1c
@user-ih5yx1bp1c 6 ай бұрын
አሜን
@user-xm1du9dz8i
@user-xm1du9dz8i 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምልጃሽ በረከትሽ ይደርብን አርሴማ ለደጂሽ አብቂኙ ሰማአቷ ቅድስ አርሴማ❤❤❤❤
@hanahani8692
@hanahani8692 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!!
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 24 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን ከእናታችን ከቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከት ያድለን አሜን
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አጋታ የቅድስት አርሴማ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ የቅድስት አርሴማ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ የቅድስት አርሴማ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ ተመስገን አምላክ ቅዱሳን በምህረት በይቅርታ በቸርነቱ ይቅር በለን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤እናቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ ረዴት በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤
@mtt733
@mtt733 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅድሳኑ በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችንም በጤና በእድሜ በመልካም ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@user-do7cd4yh8w
@user-do7cd4yh8w 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብ ሄር ይመሥገን እንኳን አብብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-mi9xn6cd1i
@user-mi9xn6cd1i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለኅይወትን ያሰማልን ብእውነት የቅዱሳን ሰማዕታት እናቶቻችን አባቶቻችን በረከት ይደርብን በምልጃቸው ሀገራችንን ይጠብቁልን አሜን፫
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ በረከትሺ ይደርብን የኔ እናት ❤
@buraf13k82
@buraf13k82 Жыл бұрын
Amen ye semaetua bereket yedereben♥♥♥
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠበቅልን ወንድማችን ገበረ ስላሴ ፀጋውን ያቀ ብዛልህ ቸሩ እግዚአብሔር !
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 6 ай бұрын
አሜን በአውነት በረከቶ ይደርብን ፀጋውን ይብዛልህ😊
@nestiyearsema6052
@nestiyearsema6052 Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን
@nestiyearsema6052
@nestiyearsema6052 Жыл бұрын
የቅዱሳኑ በርከት ከሁላችነም ጋ ይኹን 🙏✝️
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የሰማዕታቱ በረከታችዉ እረድኤታቸዉ ይደርብን አሜን
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ሰላምህ ይድረሰን የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ረድኤቷ በረከቷ ይደርብን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልን እሺ ወድማችን
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይኃብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረተከ
@tenagebru9465
@tenagebru9465 Жыл бұрын
Tsegawen yabzaleh wendemachin
@sarahs238
@sarahs238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ጸሎቷ አማላጅነቷ የቸሩ መድኃኔዓለም ምህረት ቸርነቱ የወላዲተ አምላክ ጸሎቷ አማላጅነቷ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 4 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን❤በጣምደስይላል❤❤እግዛቤርይስጥልን😊😊😊
@febenwelatmedim8016
@febenwelatmedim8016 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ስልክ ቁጡራቸውን ፈልጌ ነበር ከዚህ በፍት ነበሬኝ አሁን ግን ጠፋብኝ እባክኮዎት ይላኩልኝ
@user-pi5vq6ve4f
@user-pi5vq6ve4f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen fetari ymesgen
@user-gw5id7jg8m
@user-gw5id7jg8m 24 күн бұрын
ግሩፖችሁን እዴት ላግኜው???
@user-mt6mg3jf6z
@user-mt6mg3jf6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ሰኔ 24 እና 25-ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እና አቡነ ሙሴ ጸሊም (ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር)
1:24:03
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
ገድለ ቅድስት አርሴማ
36:37
ገድላት ወ ድርሳናት ዘ አንተነህ
Рет қаралды 15 М.
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Semayat Media
Рет қаралды 91 М.
ግንቦት 21-የእመቤታችን መገለጥ (በደብረ ምጥማቅ እና በኤርትራ ደብረ ሲና) እና ሌሎች አስደናቂ የነገሥታት ታሪኮች
1:15:39
የገድለ አቡነ ኪሮስ ታሪክ Yeaba Kiros Tarik
1:44:58
ገ/መስቀል G/Meskel Tube
Рет қаралды 31 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН