No video

TEDDY AFRO | Honoris Causa Doctorate Ceremony |የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አሰጣጥ ስነስርዓት |ሐምሌ 24 2013/JULY 31, 2021

  Рет қаралды 154,109

Teddy Afro

Teddy Afro

3 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 316
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
ቴዲ የክብር ዶክትሬት በማግኘቱ እስኪ እንደኔ ደስ ያለው ማነው👍
@Mame_habesh
@Mame_habesh 3 жыл бұрын
Dr. ቴዲ ካሳ ጀግናዬ ደሜ ሺ አመት ኑር 💚💛❤ ለወገኑ ደራሺ ህዝቦቹን አክባሪ መልዕክቱን ያደርሳል ለወገኑ ጥሪ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ለማገዝ ሰዎችን ለራሱ ሳይሳሳ ብዙ እያስተማረን ለሰዉ ብሎ ሳይሆን ለህሌናዉ ኗሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ አገሩንም ወዶ ህዝቦቹን አክባሪ መኖር ማወቅ አይደል ተግባር ከሌለበት ምንም ሳይበግረዉ የሚኖር በእምነት ሌሎቹን ሳይሰማ መመሳሰል ሳይኖር ሁሉን አስታዉሎ የሚኖር ለሀገር ማስታዋልን ሰጥቶት ብሩህ ጭንቅላትን ምቀኝነት ሳይኖር እዉነትን ያሳየን ማስመሰል ሳይኖረዉ ከጨለማ ሆኖ ብረሀን ያሳያል ዉሸትን ጨቁኖ አገር አክባሪ ነዉ እዉነት ፈግግታ ጋ ሳላምን የሚመኝ መሺቶ እስከሚነጋ ለወገን አሳቢ ያራቀ ዉሸትን ምንም ያልበገረዉ በስራ የሚያምን ይህ ነዉ የኛ ጀግና ሁሉን የሚያካፍል ሀይማኖት አይለይም ዞን አይልም ክልል አድሎታልና አርቆ ኣሳቢነት እድሜዉን በሙሉ የሚኖር ለእዉነት ትህትናን ጭምር አድሎታል እዉቀት።
@zekukitube787
@zekukitube787 3 жыл бұрын
ንጉስ በጣም ነው ምወድህ ወላሂ ኑርልኝ
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
💚💛❤
@Tsehay6773
@Tsehay6773 3 жыл бұрын
💚💛❤😘
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ከኔ አትበልጥም። እኔም በጣምነው የምወደው ወላሂ።
@aminebro6968
@aminebro6968 2 жыл бұрын
አነተ ቆማጣ!
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 10 ай бұрын
የምርእወነትብለሀል፣ቴዲምርጥሰዉነዉ፣ያንሰበታል፣ቴዲየ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተስብህ ይስጥህ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Respect 💚💛❤
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 3 жыл бұрын
ቴድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ ንጉስ እንወድህ አለን እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ እስከ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
💚💛❤😍😍
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 3 жыл бұрын
ቴዲ ጨዋ ሁሌ አንድ አይነት የማትለወጥ ትልቅ ስው እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
ቴዲያችን የክብር ዶክትሬት በእውነት ይገባሀል እንዲያውም ሲያንስህና የሚባለው በላይ ዘግይቶብሀል ባይ ነኝ እንኳን ደስ አለህ 👏👏🇪🇹🇪🇹 ጎንደሮች ግን ሰው ማክበር ያውቁበታል
@danielketsela9640
@danielketsela9640 Жыл бұрын
በትክክል ጎንደር ማለት የሀገራችን የሠላም ሀገር ማለት ነው 💖🇨🇺🇪🇹🙏
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 11 ай бұрын
Our king Teddy Afro.we most Africans love Teddy
@nattyhabesha3830
@nattyhabesha3830 3 жыл бұрын
ሳልሳዊው ካሳ እንኩዋን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሄር ይባርክህ ግርማዊነታቸው በጎንደር ከተማ ተከበሩ ሲባል ዛሬ ላይ ባናይም ባንሰማ የጥበብ ዘውድ አርጎ እዩት መንፈሳቸው ሁሉም ሰው ሲያከብረው ቴዲ አፍሮ ልጃቸው
@ayichewjenber9023
@ayichewjenber9023 2 жыл бұрын
ንጉሳችን ለአንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ሺ አመት ኑርልኝ ከእነ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@yosephtamrat
@yosephtamrat 2 жыл бұрын
በዚህ ታላቅ ቀንህ አብሬህ ተገኝቼ ይሄን ታሪካዊ ቀን ባካል በማይቴ በጭራሽ ልረሳው የማልችለው ትዝታ ነው:: ተባረክ ወንድሜ ክብር ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህና🙏🙏💚💛❤
@johnmactavish4451
@johnmactavish4451 2 жыл бұрын
You're so damn lucky. If it was a thing, I'd do anything to steal it from you dude
@yosephtamrat
@yosephtamrat 2 жыл бұрын
@@johnmactavish4451 🙏🙏🙏
@jemaltube4169
@jemaltube4169 3 жыл бұрын
ቴዶ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤💋😘 ቴዲን ማነዉ እደኔ የሚወደዉ❤👌
@Hiwot95
@Hiwot95 3 жыл бұрын
እንዃን ደሰ አለሕ ክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን፦ ምንግዜም ፍቅር ያሸንፋል።
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 жыл бұрын
ያንስብሀል ቴዲዬ ንጉሱ። ክፉ አይንካህ። እንኳን ደስ አለህ።
@genetgenet5789
@genetgenet5789 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቴዲ። ይገባሃል። ጎንደር ዩንቨርስቲን፣ የጎንደር ህዝብን ከልብ እናመሠግናለን።
@meskiegetahune8992
@meskiegetahune8992 3 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ጨዋ ኢትዬጵያዊ ሃገር ወዳድ ከዚህም በላይ ይገባሃል ትዳርህን ልጆችን ያንተ የሆነ ው ሁሉ በኢየሱስ ስም የተሽፈነ ይሁን ሁሌም እንፀልይልሃለን
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
ሰው በስራው ይከበራል አንዱ ማሳያ አንተ ነህ ቴዲ በርታልን አሁንም የተሻሉ ስራዎች እንጠብቃለን።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ንጉሳችን ይገባካል በጣም ነው የሞድክ አላህ ይጠብቅህ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
✌️
@tarikuadugna7490
@tarikuadugna7490 3 жыл бұрын
Congratulations you deserve it long life
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
ሀገርን ማክበር ያስከብራል ወገንን መውደድ እንዳተ ያስወድዳል ቴዲ እኮን ደስ አለህ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እና በፍቅር እጋብዛለሁ በኢትዮጵያዊነት ጥላ እንጠለል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለህ 💚💛❤💐💐 ቴዲዬ ይገባሃል 💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ !!!!
@mekdiabel3682
@mekdiabel3682 3 жыл бұрын
ቴዲ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለቤተሰብ ለሀገርህ ኑርልን ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ እንወድሀለን!!!!!
@supHabeshit
@supHabeshit 3 жыл бұрын
We love you Legend Dr Teddy Afro, Bless you congrats 👏 It’s deserving
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 3 жыл бұрын
ንጉሤ ቴዲአችን ሙቸነዉ የምወድህ ሺአመት ኑርልኝ💚💛❤🙏🙌🙌🙌
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 3 жыл бұрын
ክፉህን አያሳየን አምላክ ይጠብቅህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️
@melsamelsa4009
@melsamelsa4009 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ይገባሀል
@sebleashenafi6391
@sebleashenafi6391 3 жыл бұрын
ይገባሀል ቴድያችን የኛ ሀገር 💚💛❤️🙏
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እንኳን ደስ አለህ!! #የኢትዮጵያ_ድንቅ_ልጅ_ይገባሀል🎓🙌King 👑 💙🔥🔥🔥💚💛❤️
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 3 жыл бұрын
CONGRATULATION. TEDY 💚💛❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 3 жыл бұрын
ይመችክ ቴድ አፍሮ እናመሠግናለን 🇪🇹🙌
@HanniZenu
@HanniZenu Жыл бұрын
Heart felt congratulations to you dear Teddy Afro. Blessings and please to you and your family. One Love, One Ethiopia. 🇪🇹
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@kedirtube1367
@kedirtube1367 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዩጲያዊ 💚💛❤️
@media4416
@media4416 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቴዲዬ❤️ እንኳን ደስ አለሽ ኤሚ ❤️ ይገበሀል የኔ አንደኛ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህና እማከብርህ። ኑርልን ከክፉ አይን መድሀንያለም ይሰውርህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እስከነ ቤተሰብህ❤️
@hassunsusu9434
@hassunsusu9434 3 жыл бұрын
ንጉሡ የአፄዎቹ ዘር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር ያሸንፋል
@sharmakeabees4745
@sharmakeabees4745 2 жыл бұрын
Always big love teddy afro ❤ from UK 🇬🇧 ❤
@liyufkir8351
@liyufkir8351 3 жыл бұрын
ቴዲ የኛ የግላችን 💚💛❤️
@user-gf1jp4wz7p
@user-gf1jp4wz7p 3 жыл бұрын
ሌባ በመንነቱ ስለሚያፍር ነውጅ ጥርት የለጉራጌነው 👈
@abenezerhailu7686
@abenezerhailu7686 3 жыл бұрын
@@user-gf1jp4wz7p ena gurage ethiopiawi adelem ??? yante aynet dedeb new yaschegeren ahun bemen enatsedachualen
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 3 жыл бұрын
@@user-gf1jp4wz7p 😷😷😷😷የዊሺልጂ በእናቱ አማራ ጎደሬነዉ ስፈልጊ ተዘቅዘቂ የድጋልጂ አች በምን አደበትሺ ነዉ እሱን የምተችዉ👺👺ቴድአችን የፍቅርንጉስ💚💛❤🙏🙌
@user-gf1jp4wz7p
@user-gf1jp4wz7p 3 жыл бұрын
@@user-lh2zp9dz5r ሰው በባቱነው ወይስ በነቱነው የምጠረው አባቱ ብዙ ስለሆነ ነው አባቱን የከደው አባቱንና መንነቱነረ የከደ ኑጉስ አይደለም ለኔ 👈🐃🐃🐃🐃👈
@orthodoxforever9433
@orthodoxforever9433 3 жыл бұрын
@@user-gf1jp4wz7p you cry to much ....🤣
@kibret.m7933
@kibret.m7933 3 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ዳግማዊ ቴዎድሮስ:: እንኩዋን ደስ ያለህ:: ሳይመችህ በመከራ ውስጥ እያለፍክ ያከበርካት ኢትዬጵያ አከበረችህ:: እኛም ደስ አለን::
@tarikufekadu5412
@tarikufekadu5412 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ ይመችህ
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 жыл бұрын
በትክክል
@hawitube2461
@hawitube2461 3 жыл бұрын
ንጉሱ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን
@apartadam1935
@apartadam1935 3 жыл бұрын
We love you congratulations
@luchia686
@luchia686 3 жыл бұрын
🙏👏👏💚💛❤️ይገባዋል ቴዲ💚💛❤️👏👏🙏💕
@kuwait9728
@kuwait9728 3 жыл бұрын
ቴዲየ ልዩ ስወድህ ሁለየም ኑርልን ንጉስ 💚❤💛🇪🇹
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
ይገባሀል ንጉሱ 💚💛❤🙏💕💕💕
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
🙏💚💛❤🙏congratulations Teddy, you deserved it!!God bless🙏
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 3 жыл бұрын
Congratulations 🎈🎉 🎆 🙏🏾
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 3 жыл бұрын
✌️
@ethiocan5643
@ethiocan5643 3 жыл бұрын
Congratulations Teddy! 🎉 You deserve it 🌟🌟🌟
@davebisrat3827
@davebisrat3827 3 жыл бұрын
King you deserve it 🖤 one love
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
ጀግናችን ይገበል ፍቅር ያሸን ፋል የቴዲዬ መፋክር💚💛💝💚💛💝👍👍
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 3 жыл бұрын
The one and the only Teddy 🙏🙏🙏
@ayub830
@ayub830 3 жыл бұрын
Very Deserved honor!
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 жыл бұрын
ባንዲራችነ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ እንኳ ደስ አለህ !
@Andreu2k
@Andreu2k 3 жыл бұрын
My hero brother congratulations
@banchus6066
@banchus6066 3 жыл бұрын
Congratulations our king 👑❤️
@beyatube8181
@beyatube8181 3 жыл бұрын
ይገባሀል ሀቢቢ😘😘😘😘💐💐💐
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
እንቓን ደስ ኣያላቹ ለሁላቹም በድጋሜ እንቓን ደስ ኣያላቹ እድመ እና ጤና እናንታቹ ❤🎉
@abenezergetachew4545
@abenezergetachew4545 3 жыл бұрын
የግላችን የኛ ቴዲ 👑👑👑👑
@ssll2390
@ssll2390 3 жыл бұрын
Teddy Congratulations 🎉
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Congratulations tedo 😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ለ ቴዲያችን💝 ነፍስስ ቢሰጥ እግዚአብሔር ይጠንቅህ የኔ ምርጥ 🙏🙏🌷😘😘😘
@mesi-bn9bj
@mesi-bn9bj 3 жыл бұрын
ቴዲየ ንጉሳችን ያስበታል የኔ አስተዋይ እቁ ይገባሀን❤🥰
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 3 жыл бұрын
ንገስልን የኛ ንጉስ ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen 5 ай бұрын
የምርቃት ቀናችንን ነበር ያሳመርክልን ቴዳ፤ ከዶክትሬት በላይ ነህ!
@rahelatube3781
@rahelatube3781 2 жыл бұрын
Teddy Afro we love you but why you have not vist Eritera I hop one day you will you deserve it congratulations my legend 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
ቴዲዬ የገባሀል ምንብዬ እደመገልጥክ አላቅም ሁሌም እወዳቹሀለው እትዮጵ ለዘላልም ትንሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
ቴዲ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@sherronegnggne3216
@sherronegnggne3216 3 жыл бұрын
You deserve it brother I always proud of you👑👑👑
@TemesKelati
@TemesKelati 3 жыл бұрын
Congrats for King Teddy Afro and his family. God bless you.
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ንጉሳችን ማርያምን እንወድሀለን ብርቃችን ነህ💚💛❤
@habeshahabesha2366
@habeshahabesha2366 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቴዲ ኢትዮጵያን ስላከበርክ ትከበራለህ ፍቅር ያሸንፋል ።
@enquaddis
@enquaddis 3 жыл бұрын
ጀግናን ማክበር ጀግንነት ነው 🙌
@user-hq2or2ij5e
@user-hq2or2ij5e 10 ай бұрын
ቴዴአፍሮየሰውዘር የምርጦችምርጥ ያንስብሀልመባል ቆንጆቴዲየኛምየምንግዜ መርጥእረጅምእድሜ ዩስጥህ እንወድሀለን
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 3 жыл бұрын
👉ይገባዋል የግድም ነበር ቴድ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል አድስ ስራህን እየጠበቅን ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@eliasfekadu7394
@eliasfekadu7394 3 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ
@egzerabofikre
@egzerabofikre Жыл бұрын
ጌታ አጣምሮት በገና በዓሉ በገና ደርድሬ ለውዷ ፍቅርዮ፤ እንቢ አለኝ ሰዓቱ ወንጌሌን ማየቱ ገና መስሎኝ ነበር እሷኑ ማየቱ፡፡ ዓለምን ብዞረው በትውውቅ ወቅቱ አሜሪካ አፍሪካ አህጉረ ኢትዮጵያ፤ መች አገኘው ነበር የሷን ደምግባቱ አይኔ ጉድ አርጎኛል እሷኑ ማየቱ እሷስ ስራዋ ነው ቀባብቶ ማቅረቡ ግርም ብሎኝ ነበር ዉበቷ ማፍዘዙ፡፡ እግሬ ወቶ ሳለ ከምድር ሀገሬ ሌላ ሀገር አገኘው በአይኖቼ ሰክሬ አምላኬ ሆይ አልኩት ሄዋኔ አድረጋት የዘላለም የኔ፡፡ እንደሰማይ እርግብ የጠሩት ዓይኖቿ ውብ መስክ የሚመስሉት ዘንፋላ ጸጉሮቿ የቀይ ሀር መሳይ መሳጭ ከንፈሮቿ ኤሉሄ አሉሄ በዋዛ ፈዛዛ አልጣት ከጎኔ ብዮ በጸለይኩኝ ይኀው በማግስቴ፡፡ አይዞን ልቤ አልኩት በአፈሬ ታስሬ ምን ተስኗት እሷ የነፍሴ ቀንበሬ ግዟት ከተዋለች የልቤን ድንበሬ ህይወትን ጀመርኳት እንደወጣው ገና በአቦጊዳ ማሬ፡፡ የደስታ ምንጭ ሆነች ሀይሌና ህይወቴ አላምን አለ ቀልቤ ሰታኝ መሳዮቼ ሚካኤልን ዘከርኩ ደሞ ለልጆቼ፡፡ ካሳዮን ተክቶ ላሳየኝ አይኖቼ ግርማ ሞገስ ሆነኝ ጥላዮን ዘርግቼ፡፡ ጠቅላላ ታሪኬ እንደው በአጭሩ ተነቧል ዛሬ በዜማ ስንኙ ምርጫው የቴድሮስ የኢትዮጽያ ንጉስ አንድ ስንኝ ካለ ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣ ጀምሯል ለጥበብ ቁልፍ የጥቁር ሰው እንቁ ቃላቱን ማን ያልፍ አፍሪካ ሰምቷታል ከጫፍ እስከ ጫፍ እቴጌው አምለሰት ማራኪውም ነፍስ ማንም አይለይውም ጌታ አጣምሮት፡፡
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም!!! ትንሣኤ ለሃገሬ….ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@meklittube8197
@meklittube8197 2 жыл бұрын
አንተን ምገልፅበት ቃል አጣሁ አቦ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው
@mulugetam8337
@mulugetam8337 3 жыл бұрын
Congradjulation !!
@shambaroismail136
@shambaroismail136 3 жыл бұрын
Congratulations Teddy Afro...Orma from Kenya
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 3 жыл бұрын
ቴድዬ አንኳን ደስ አለክ ሺአመት ኑርልን ንጉሱ 💚💚💛💛❤❤
@fraolmtf
@fraolmtf 3 жыл бұрын
የክብር ዶክትሬት በእውነት ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ የኛ ቴዲ
@taaa5198
@taaa5198 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ፈጠረህ::በጣም ደስ ብሎኛል ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 3 жыл бұрын
Congratulations dear , Artist Dr. TEDROWOS KASSAHUN I'm so excited
@zemenkebede9290
@zemenkebede9290 3 жыл бұрын
You deserve it KING 🟩🟨🟥
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
ስወድክ ሁሌም ጀግና ውድድድ
@mekonnentesfayemekuria9699
@mekonnentesfayemekuria9699 3 жыл бұрын
ቴዶ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ
@tenagnetegegne8093
@tenagnetegegne8093 3 жыл бұрын
Congratulations
@fitsumkassa9750
@fitsumkassa9750 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይጠብቅልንቴዲዬእንኳንደስአላህ
@admash8970
@admash8970 3 жыл бұрын
Congratulations Tedy!
@frefre2060
@frefre2060 3 жыл бұрын
Teddy congratulations 👏✌️🎊🎉🇪🇹
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 2 жыл бұрын
Ammallee digrii irraa digrii haa dabalamufii ምርጥ አፍሪካዊ ነው
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንድህ ስራውን ይክብርሃል ወንድሜ ተባረክ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 3 жыл бұрын
👏👏👏👏פששששש👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹כבודו עכשיו כבודו #❤2🌷🌹איזה אישה יפה לטדי אפרו🌷💐🌹❤
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ቴድየ ስወድህ በርታ የኢትዮጵያ እንቁ ❤
@freedom4all457
@freedom4all457 2 жыл бұрын
You are one of the most influence, brilliant man teddy afro we love you
@henanbilall6288
@henanbilall6288 3 жыл бұрын
ማሪያምን ነዉ የምልህ እንወድሀለን።🥰
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 3 жыл бұрын
Congra Ethiopian King🇨🇬👑👑👑👑👑👑
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 жыл бұрын
፩ኛ ይገባሃል ጀግናችን አስራ ሰባት መርፌው ፣ በህዝባችን ቁጣ በአስራ ሰባት ቀን ውስጥ ፣ መደበቂያ ሲያጣ መንደባለል ሲሆን ፣ የተረፈው እጣ ምክሩ ላመማቸው ፣ ዶክተር ሆኖ መጣ ጃ ያስተሰርያል ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ #ኮን"ግራ" ኮን"ቀኝ። ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
Yess bro.😍😍💚💛❤
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
Teddish congra belenal wed enqu yethiopia lij 😍😍
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ንጉሥ ኢትዮጵያ እንኳን ደሰሰሰ አለከ🙋
@RRuth8852
@RRuth8852 4 ай бұрын
Teddyie enwedhalen ❤❤❤
@mohamedabdalazez3587
@mohamedabdalazez3587 2 жыл бұрын
Mr. Afro, may God bless you with a wife who will protect you in yourself, your children, your property, your family and your country. So she became the lady of the throne of Afro. Because you are the blindness of the eyes of your people, I swear that you have a good and blessed land and people, may God protect you and take care of you. I hope to have a share in your meeting. I am Mohamed Abdelaziz from Sudan.
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Teddy Afro  SEED Award Ceremony May 2017 Washington D.C.
13:36
MELA ALEM TV
Рет қаралды 890 М.
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН