Temeche Niguse - የሰው መጨረሻ| ተመቸ ንጉስ -Yesew Mechersha New Ethiopian Music 2024(Official music)

  Рет қаралды 160,954

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Ай бұрын

Qualiber Entertinment is the next generation Ethiopian traditional Music producer.
#amharicmusic #ethiopianmusic #NewEthiopianMusic #amharicmusicmp3 #ethiopia #ሰብስክራይብ #ቀረርቶ #bahlawimusic
#ethiopianmusic #qualiber #ethiopiantraditionalmusic #temeche #amharicmusic #newethiopianmusic #ethiopian #ethiopia
#qualiberentertainment #temcheenegussie #temche negussie
#newethiopian #newethiopianmusic #amharicmusic #አባዩዘውዴ #abayuzewde #amharatv #hope #fano #fanomedia #nahusenay #shegershelf #donkeytube #dinklijoch #dubai #flood #donkeytube
#bahalwiethiopianmusic #olderitreanmusic #oldethiopianmusic #ethiopianmusic #ethiopianmusic2021 #ethiopianmusic2022 #eshetumersha #eshetumelese
#Ethiopianmusic #Sol_Aba #eritreanmusic #hopeentertainment #hopemusicethiopia #ethiopianmusic #ebs
#Ethiopianmusic #Sol_Aba #eritreanmusic #Yenenesh #sudanesongs #TigrignaDerfi2016 #AwdametDerfiTigrigna #የኔነሽ #eritreanmusic #TigrignaDerfi2019 #habesha #amharicmusic #Simesilegn #Helenberhe #habibi #syria #saudiarabia #girl
#AwdametDerfiTigrigna #OldTigrignaClassicalMusic #eritreanmusic #tigrignamusic #NewEritreanMusic2020 #Eritreanmusic #Eritreansong #jackygose #NewEritreansong #oromomusic #Dagi_d #EritreanWeddingMusic #ethiopianmusic2020 #Simesh #hopeentertainment #nahomrecords #Eritreanawdametmusic #EritreanAwdametguayla #minewshewa #NewEritreanSongs #NewEritreanMusic #BestEritreanguayla #Eritreannewmusic #Tigirignamusic #Eritreanguayla #Eritreanbestmusic #Eritriantigirgnaguayla #ebs #የኔ_ነሽ
#besttigrignamusic #Yene_Nesh #Tigrignaguayla2020 #EritreanMusic2020 #Tigrignamusic2020 #EritreanWeddingsongs #ethiopianamharicmusic #OldEritreanMusic
#OldTghirignaMusic #marocko #hakimi #OldEritreanSongs #EthiopianMusic #EthiopianSong
#Ethiopiandrama #Ethiopiantgraymusic #EthiopianAmharicMusic #Ethiopianfilm #france #Ethiopianfilms #Ethiopianmusics2020 #AmharicMusic #OldAmharicsong #OldAmharicMusic
#Ethiopiansongs2020 #Ethiopiannewsongs #Ethiopiannewmusic #MusicofEthiopia #EthiopianMovies #Ethiopiannewmovie #EthiopianMovie #EritreanDrama #EritreanMovie
#Eritreanfilm #Eritreannewmovies #EritreanDramas #Eritrean2020bestdrama #Eritreanbestfilms
#Eritreanbestfilm #Eritreandrama2020 #BestEritreandrama #EritreanBestdrama2020 #TigrignaDerfi
#TigrignaDrama #DerfiTigrignaEritrea #DerfiTigrignaEthiopian #sudanese_musically
#HadishTigrignaDerfi #TigrignaBahlawiDerfi #arabicmusic #sudanesmusic
#TigrignaAwdametMusic #TigrignaAwdametDerfi #TigrignaDerfi #DerfiKedem #Tigrignaderif2020
#TigrignaDerfi2022 #sudan #sudanesongs #arabic #TigrignaDerfi2016
#seifuonebs #AwdametDerfiTigrigna #OldTigrignaClassicalMusic #WolaytaMusic #Ebsnews #Ethiomusic #Amharicmusic #Newamharicmusic #Ethiopianculturalmusic #Ethiopiantraditionalmusic #Ethioafrobeat #ሳሚጎ # እሽኮለሌ #Samigonewmusicvideo2022 #Samigosingelmusic #ethiopiansong
#tutimusicstudio#minewshewatube#ethiopa#ethiopianmusic#hope #crypto #cryptocurrency #cryptocurrencies #cryptonews #cryptotrading #cryptocurrencyamharic #cryptoworld #cryptocurrencynews #cryptomining #cryptos #cryptonewstoday #bitcoin #bitcoinnews #bitcoin #bitcoins #bitcoinmining #bitcointrading #bitcoinprice #bitcoincash #bitcointoday #bitcoinanalyse #bitcoinetf #startbitcoininethiopia #startcryptocurrencyinamharic #ethiopiantech #ethiopiantechchannel #HAMSTERKOMBAT #CryptoPreMarket #Ethiopia #HAMSTERKOMBAT #CryptoPreMarket #Ethiopia #Osmiteck #CryptoNews #CryptoGuide #HAMSTERKOMBATpremarket
Qualiber Entertainment is the next generation Ethiopian traditional Music producer.
Make sure to subscribe to qualiber entertainment and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2024: Qualiber Entertainment.

Пікірлер: 267
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 28 күн бұрын
ሙትት ብየ የምወድስ ነገር ተመችየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንትን መስማት መቶ አይስለችኝም 💚💛❤ ቶሎ ቶሎ ብለቅልን ደስታየ ነው አንተ ብቻ አቅራራ ድምፀ መርዋ 😢😢
@wswd5859
@wswd5859 28 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው 😢❤
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤uuuuuuuuuuuuuuuu sewedeke
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 13 күн бұрын
endeantee ayentuu shee yewelde
@wardehgete2853
@wardehgete2853 28 күн бұрын
የኔ ጀግና አይዞህ ተውኝ አትነካኩኝ እህህህህህ የኔ ውድ አይዞህ እናልፈዋለን ሲከፋህ ይከፋኛል እዳይከፋህ የኔ ተመቸ እወድሀለሁ እግዛቢሔር ይጠብቅህ ❤❤
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f 4 күн бұрын
በሰው ሀገር ነኝ እና ይሄን ከሰማው እባ የ ያቀኛል እግዚያብሄር ለሁሉም ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን በያለንበት ይጠብቀን ለአቅራሪውእድሜ ጤና ይስጥልኝ አድየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@user-br8vh1sn3k
@user-br8vh1sn3k 25 күн бұрын
ቆፋጣናው የአማራው ልጅ ሁሉንም አሥተካክሎ የሠጠህ ከጀግንነት ከሞያ እግዚያብሔር ይጠብቅህ የኛ ኩሩ ሥወድህ ወንድሜ አይዞህ የማይነጋ ለሊት የማያልፍቀን የለም ቆፍጣነው ትውልድ አማራነት ኩራቴ ጎንደር ጋሻየ አማራውያን ጎንደር😘 ጎጃም😘 ወሎ😘 ሽዋ ሠላማቹህይብዛልኝ የጎንደሪዋ ተወላጅ ነኝ😘😘😘😍😍💖💖💖💝💝💝💪💪💪💪👌👌👌👍👍👍👍👊👊👊👊👌👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😊😘😘😘😘😘😘😊😊😊😊
@FikruAddise
@FikruAddise 27 күн бұрын
አለህ ወንድሜ በርታ
@MnMndsta
@MnMndsta 25 күн бұрын
የኔ ጀግና አይዞህ ሁላችነንም ከፎቶናል ግንእናልፈዋለን ድል በማንነቱ ለተገፋው ላማራ ህዝብ
@JemalHasen-vg5dg
@JemalHasen-vg5dg 28 күн бұрын
ወገኔ አማራየ ወይይይይይኔ ያልፋል አሁንሥ ተቃጠልኩ ያንተን ቅራርቶ ትሰማ የሚሰማኝ ሥሜት የተለየነው ወንድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ ተክፉነገር
@user-cw9mo3qm8w
@user-cw9mo3qm8w 19 сағат бұрын
አይዞን አማራ ይሄም ያልፋል ተሜ በርታ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
@HbhhNh
@HbhhNh 20 сағат бұрын
ፈጣሪ እስከመጨረሻ ይጠብቅህ ዬኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@eyobapp9001
@eyobapp9001 15 күн бұрын
ይሄን ሰምቶ ልቡ የማያሻፍረው ወድ ግን አለ ኑርልን ጀግናችን❤❤❤
@AdonyasNigusu
@AdonyasNigusu 5 күн бұрын
አለህ ወንድም ጀግናው ሁሌም ኑርልን ጀግናችን አማራ🇲🇱🇲🇱🇲🇱ፋኖ 💪💪💪ጠላት ቢበዛብሺ በፀሎትሺ እና በጀግኖችሺ ሰላሙ ይሰፍናል አይዞህ አይዞሺ ወገኔ💪💪💪
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ድምፅ መረዋ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@desalegnabebaw4267
@desalegnabebaw4267 28 күн бұрын
አይዞን አማራዬ ድሉ የኛ ነው አንድ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 28 күн бұрын
የት ገብቶነው የጠፋ እያልኩ ነበረ አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ወገኖቸ😢😢😢😢
@mekuanintdesalegn
@mekuanintdesalegn 6 күн бұрын
የኔ ጌታ ውስጤን ነው የነካኅው❤❤❤❤😂
@nattyfetene
@nattyfetene 21 күн бұрын
ማርያምን በጣም ስፈልገው የነበረው ነው ጀግናው ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ።ሰሞኑን በጣም እያስብኩት ነበር ማርያምን ።
@TaduNegn
@TaduNegn 5 күн бұрын
ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ🥰🥰🥰
@user-sm8kd1ur1u
@user-sm8kd1ur1u 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና እኛ አማራወች በጣም እኖደሀለን እናከብረሀለን ኑርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤️💛💚👌👌👌👌👌👌👌
@samera626
@samera626 28 күн бұрын
ተምየ ጀግናችን ጠፍተህ ነበር እንኳንሠላም መጣህ በተረፈ ሥራህ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት🙏🙏🙏💪💪💪
@TafereEyerus
@TafereEyerus 9 күн бұрын
ፈጣሬ በቃችሁ ይበለን አይዙህ ውንድሜ ሁላችንምነን አናታችን ድግል ማርያም አለች እስከ ልጆዋ
@meki6456
@meki6456 3 күн бұрын
Amarawu terarawu💪💪💪💪💪
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 26 күн бұрын
ባለፈው ያወጠው ሽለላ ነው እንድወድህ ያደረገኝ አገሬን አሞብኝ የእኔ ጀግና ብቅ በል ❤❤❤
@SiltanSintayehu
@SiltanSintayehu 28 күн бұрын
እምንወድህ እምንናፍቅህ እንኳን ወደዚህ መጣህ ካላንተማ እኛም ወኔ የለንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለተገፋው ዓምሓራ!!
@hewanabie2123
@hewanabie2123 20 күн бұрын
የኔ ጀግና እናመሰግናለን 🙏
@saltanmm7797
@saltanmm7797 26 күн бұрын
ሥወድህ እኮ ተመቸ ኧረ አትጥፋብኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልኝ ሡሥ አለብኝ ያንተ ቀረርቶ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናዬ❤❤❤❤
@user-uh1selam
@user-uh1selam 23 күн бұрын
ተመቸ ንጉሥ የኔ ጅግና የአማራ ጀግና 💪💪💪💚💚💛💛❤️❤
@noneat7315
@noneat7315 21 күн бұрын
One amhara forever ,we will win!!!
@GetnetArsenal
@GetnetArsenal 22 күн бұрын
ወድማለም ኑርልን ጠፋህ እብን በጣም ደስብሎኛል ስለሰማዉህ ጌች ከዳባት ወደፊት ❤
@user-sj6gm3uf8l
@user-sj6gm3uf8l 5 күн бұрын
መገን ኣህማሓራ ጀግንነት❤❤❤❤
@hewanabie2123
@hewanabie2123 20 күн бұрын
የአምሐራ አርቲስቶች እናመሰግናለን 🙏
@Astewul-si9cq
@Astewul-si9cq 22 күн бұрын
Konjo sira new gin lemin eskezare tefahbin yewunet bezih seat enfelghalen bertalin bizu entebikalennnn
@bizusewdebebe
@bizusewdebebe 28 күн бұрын
Temech gn teftehibgnal lemanm enquan metah
@-allll7522
@-allll7522 28 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@-allll7522
@-allll7522 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MnMndsta
@MnMndsta 25 күн бұрын
እውነት ያነፋል🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@awekejenberu
@awekejenberu 28 күн бұрын
ስጠብቀው የነበረ ቀረርቶ በመለቀቁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ ተሜ
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 27 күн бұрын
❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ ድል ለኣማራ ኣምላክ ይጠብቀህ ወጦ ከመቅረት ወድምዬ 😢😢❤❤❤
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r 9 күн бұрын
እግዛቤራ ዪጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saltanmm7797
@saltanmm7797 26 күн бұрын
ሢያምኑት የማይከዳ ፈጣሪ ብቻነዉ እዉነት ነዉ 💚💛❤️💪💪
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 9 күн бұрын
😢ተውኚ አትነካኩኚ እባካችሁ ሰወች 😢አይይ አማራ ሁሌየ መከራ
@MesfinTadele
@MesfinTadele 28 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀህ ወንድሜ ተመቼ!!!!!!??❣️❣️❣️🌹🌹🌹🌹🌹
@Fiker976
@Fiker976 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአማራን ስቃይ እና መከራ በቃ በለን ህዝባችን በጭንቅ ነው😢💚💛❤💪💪💪ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💚💛❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 24 күн бұрын
የሰው መጨረሻው እንዲዚህ ነው ለካ አልከውና😢😢😢😢😢😢 እ ረበቃ በለን እባክህ አምላኬ ኡ ፍ ፋ ፋ ፍ😢😢😢😢
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 14 күн бұрын
Wow Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤ወኔ ቀስቃሽና እንጉርጉሮ።
@wondaya7620
@wondaya7620 28 күн бұрын
🇨🇬 ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
@only-ib1sc
@only-ib1sc 28 күн бұрын
አምበሳው💪💪💪💪
@user-li4kd7hz8h
@user-li4kd7hz8h 28 күн бұрын
የኛ ጅግና
@WudyeMengstie
@WudyeMengstie 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኛው ተውን አትነካኩን በላቸው ተሜዋ ኧረ ምን ልበልህ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 28 күн бұрын
ጀግናየ በርታ💪💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 26 күн бұрын
አማራዬ ሁሉን አሞልቶ የሠጠው ህዝብ አማራ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ይችላል ስል በምክንያት ነው😓💚💛♥💪🐅👈
@SetotawBekele-rd8bi
@SetotawBekele-rd8bi 17 күн бұрын
ጀግናችን በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 28 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠ ብ ቅህ የኔወንድም❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 27 күн бұрын
ፋኖ ተመቸ well come ❤❤❤❤ ደሞ እንዳፈራ ዋ ❤❤❤
@densewmekoant4368
@densewmekoant4368 22 күн бұрын
የሞጣው መብርቅ ተሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@StarStar-gm4bu
@StarStar-gm4bu 28 күн бұрын
ወንዲሜእግዛብሔራይጠብቅህየኛጀግናሺአመትኑራልን
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 9 күн бұрын
የኔ አባት አስለቀስከኝ አይዞን አማራዬ ጨለማው በብርሀን ይተካል 🙏
@YemarMekonnen-kz7ol
@YemarMekonnen-kz7ol 15 күн бұрын
ተመቸ የአማራው ወኔ ድምፅህን ብሠማ አልሰለችም ወንድሜ አይዞህ የማያልፍ ቀን የለም።
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z 28 күн бұрын
ተመቸ ይመችህ😢😢😢😢😢
@NigiseDarajow
@NigiseDarajow 7 күн бұрын
ወንሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@TigisaleheghAbebe
@TigisaleheghAbebe 25 күн бұрын
ደል ለአማረ ህዝብ ድል ለአማረ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 10 күн бұрын
ተመቸው ዘፍኖችህ እንባንይ መቆጣጠር አቃተኝ አይዞህ በርታ ወድሜ ያልፈል ሁሉም ስልጣን ሲቀበል ስማይን እንደመጨብት ነው የሚያው😢😢
@user-yz9wf6rd4z
@user-yz9wf6rd4z 10 күн бұрын
የኔውድስወድእፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmtWadi
@SmtWadi 7 күн бұрын
❤❤አለን
@user-cw1vw2lw2e
@user-cw1vw2lw2e 27 күн бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት በሄድህበት ሁሉ ይጠብቅህ ተሙየ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ጀግናየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
@AbaleBaylie
@AbaleBaylie 24 күн бұрын
ዋውተመቸ እንኳን ደህናመጣህ ፡ጠፍተሀል እኮ።የአማራ ፍኖሞራል ቀስቃሽ ያንተው ድምፅ ነው።የወያኔጊዜ እንዳወጣኧው ቅራስቶ ዛሬውንም ተሎተሎ አውጣልን ።እኔሁሌ ብሰማህም አይሰለቸኝም።እወድሀለው የኔጀግናና።
@DenberuEnyew
@DenberuEnyew 22 күн бұрын
Beselam new yetefah wendmie yamaraytu lji ychalal yemaychal yelem 👍👍👍👍👍
@MesfinTadele
@MesfinTadele 11 күн бұрын
እባክህ ተመቸ ይህንን ስጦታህን ተጠቀበት በጣም እወድሃለሁ!!!!!! የሠሞኑን ቀረርቶውን ልኩልን
@user-mk7nz5id8j
@user-mk7nz5id8j 11 күн бұрын
❤❤❤❤ endabte synet wendm selesetan fetar ymesgen fetar ytebkh 2:13
@Ufjxgf
@Ufjxgf 23 күн бұрын
ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vc6dl1no1j
@user-vc6dl1no1j 24 күн бұрын
ተሜ ወንድሜ አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፋል።
@DfFf-d6u
@DfFf-d6u 12 күн бұрын
እይምመኝ ናው ክሠው ሀገር ሁኝ
@ElieSh-f4y
@ElieSh-f4y 4 күн бұрын
@dawitmuche4518
@dawitmuche4518 21 күн бұрын
❤❤❤
@ShashitoDabito
@ShashitoDabito 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayshiferaw9494
@tsehayshiferaw9494 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 28 күн бұрын
እሁ እሁ እሁ እየበሰጨኝ አለ ዳኘ ዋለ
@hanalejalem1191
@hanalejalem1191 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xr3wh4ou6o
@user-xr3wh4ou6o 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gc9lr6qg8u
@user-gc9lr6qg8u 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ferare ytedkachu Amennn
@beleteabrham5764
@beleteabrham5764 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TWa-m2v
@TWa-m2v 10 күн бұрын
ተመቸ አደራ ራስን ጠብቅ አሪፍ ስራ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤
@ebod325
@ebod325 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MehandisBekalu
@MehandisBekalu 25 күн бұрын
ተመቸ፡ጀግናየ፡ሽ፡አመት፡ኑር
@b.6015
@b.6015 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እደመሸ አይቀርም ያልፋል
@user-sm6dl2uo1h
@user-sm6dl2uo1h 18 күн бұрын
ይዜ መዘዘኛ ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቸ ነው ማለቂያው😢😢😢😢😢
@user-dv6cg6qh9d
@user-dv6cg6qh9d 11 күн бұрын
ልዩ ተሰጦ ያለህ ፍጡር ነህ አንተን በሰማሁ ቁጥር አገሬ ይናፍቀኛል ያለማቋረጥ እንባዬ ይፈሳል
@Amanuel-iq2ft
@Amanuel-iq2ft 11 күн бұрын
ወንድም አይዞን አማራዬ
@gondarfasil
@gondarfasil 27 күн бұрын
Temeche Nigus Egziabher kante gar yihun !!!
@RehamaMohammed
@RehamaMohammed 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlamAtho
@AlamAtho 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@GojjamAsmare
@GojjamAsmare 22 күн бұрын
Temeche gin aleh ewnet betam teftehal enkuan beselam metah 🎉
@rahelsamuel881
@rahelsamuel881 14 күн бұрын
Well done
@MnMndsta
@MnMndsta 24 күн бұрын
በስደት ላይ በልጀ ናፎቆት በሀገሬ ናፎቆይ ያንተ እጉርጉሮ ተጨምሮ ልሞትነው
@addisuasene5553
@addisuasene5553 24 күн бұрын
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ,ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ ,ብርታ ወገኔ አንድ ቀን ይወጣል
@MalakuGuche
@MalakuGuche 26 күн бұрын
የኔ ጀግና ቀጥልበት ምን ልሁንልህ የኔ አባት
@FantanesheAsenake
@FantanesheAsenake 20 күн бұрын
በርታልን ተሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MtkueAbabu
@MtkueAbabu 15 күн бұрын
አማራየ
@chanienegussie_tube4106
@chanienegussie_tube4106 12 күн бұрын
ወጥር አማራየ
@AlemazEshte
@AlemazEshte 19 күн бұрын
አይድምፅመረዋ
@SurafelNega
@SurafelNega 18 күн бұрын
betam new yetefaw beselamnew ew
@BeletZegeye
@BeletZegeye 26 күн бұрын
አሪፍ ነው
@tarekegn791
@tarekegn791 24 күн бұрын
ተሜ ጀግና ነህ ትለያለህ❤❤❤❤❤
Temeche Niguse - የማይሆነው ላይሆን | ተመቸ ንጉስ -Yemahonew Layhon New Ethiopian Music 2024 (Official music)
9:37
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 26 М.
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 116 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ -  መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)
10:06
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 1,8 МЛН
Temeche Nigusea - Yasayegnal | ተመቸ ንጉሴ  - ያሳየኛል New Ethiopian Music 2022(Official Music)
7:27
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 119 М.
የተለየ ብቃት!! የዛሬው ይለያል!! ድምፃዊት# ፍቅርተ ካሳሁን
11:28
Barche Multimedia ባርች መልቲሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 540 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 117 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 1,1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 9 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 19 МЛН