No video

Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ - መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 1,928,924

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Жыл бұрын

Temeche Nigusea - Mebreku | ተመቸ ንጉሴ - መብረቁ New Ethiopian Music 2022(Official Video)#bahlawimusic #ethiopia #ሰብስክራይብ #ቀረርቶ
New Ethiopian music 2022 -Temeche Nigussie -Mebrequ #ethiopianmusic #qualiber #ethiopiantraditionalmusic #temeche #amharicmusic #newethiopianmusic #ethiopian #ethiopia
Qualiber Entertinment is the next generation Ethiopian traditional Music producer.
Make sure to subscribe to qualiber entertinment and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: qualiber entartinment.

Пікірлер: 1 100
@negaazene2536
@negaazene2536 Жыл бұрын
አባይ ሞልቶ ጣና ሞልቶ በደረቁ ላጨኝ መላጨቱ ሳይሆን መደፈሩ ቆጨኝ Really it is good work!!!
@user-tq3zj7kf8i
@user-tq3zj7kf8i Жыл бұрын
😭😢😭😢
@addissumekonnen7522
@addissumekonnen7522 Жыл бұрын
የሚገርም አባባል ነው፣
@Deramedia1933
@Deramedia1933 7 ай бұрын
Fact ተደፈርን
@user-cp4xf3lk8t
@user-cp4xf3lk8t 7 ай бұрын
እሒን ቀረርቶ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት እንኳንም አማራሆንኩ ነው የሚያስብለኝ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 ай бұрын
😭😭💔🙏
@EnkogeNbret
@EnkogeNbret Жыл бұрын
ነፍጠኛው አማራ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ ነኝ የዉም የጎጃም ልጅ
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birt7545
@birt7545 3 ай бұрын
አማራ ነን ነባር ህዝቦች ባለ ታሪክ ባለ ገድል ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ዘመን ገፍቶን የማንጎድል ❤❤❤❤❤❤ ከአገር በፊት አገር የሆንን የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች ❤❤❤❤❤❤ ከአገር ዘርፈን የማንከብር ቅርስ አውድመን የማንለማ ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች ባለ ራዕይ ባለ አላማ
@ethiopia6344
@ethiopia6344 Ай бұрын
ፍኖን አትውደድ አማራ ከሆንሽ ፍኖን እንደጁንታ ጥይው አትውደጅ መከላከያ ን እየጨፈጨፈ ፍኖ ኦነግነው ፍኖ እንደቅማን ጭልጋ አሸባሪነው ንፅኋንም እየጨፈጨፈ ነው መከላከያ የኢትዮጵያ ስብስብ ነው ጁንታ አይወደውም ኦነግ አይወደዉም ፍኖ ይወደው ነበር ባዛሬግን አይጥናድመት
@WudyeMengstie
@WudyeMengstie Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagnezelalem7564
@dagnezelalem7564 Жыл бұрын
ነዘረኝ ወረረኝ ምርጥ ስራ ነው በርታ የአማራ ልጅዎች የት አላቹ ሼር Like አድርጉለት❤❤🇪🇹❤
@AbebeTadsse-lo5lq
@AbebeTadsse-lo5lq Жыл бұрын
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi 5 ай бұрын
😘😘😘🎉❤❤❤❤❤🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍💗💕❤💗💙💘💚💘💞💝💟👍💙
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ቢመርም ንገረው ለፈራው ልባቼው መላ አማራ ደሙ ፋኖ ነው በሏቸው💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 5 ай бұрын
እውነት ነው
@user-kd5jg7pc5u
@user-kd5jg7pc5u 3 ай бұрын
እዉነትነዉ
@tigistmamo857
@tigistmamo857 Жыл бұрын
ወይኔ ደሜ አማራየ ተመቸ ሁል ጊዜ አለቅሳለሁ አንተን ስሰማ ወይኔ ሰሜን ሸዋም ይሸለላል ያንተ ይለያል ወድሜ ዘመንህ ይባረክ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥህ. አንብብ ነህ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ተመቸ ንጉሴ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ተመቻት ይሀገርህን ።ጠላ ት ከነ ግርማ የሽጥላ ጀምሮ ።ብዙ ጠላት ሀገራችን ደምስሱላት ጀግና ልጆቻ። ሳይቀድም ቅደም ጃግናው እማራ ተቆጣ።
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ግርማ ችሁ ።ይጀምራል የኢትዮጵያ ።ልጆች።ዘራፍ
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v Жыл бұрын
በዚህ ሰው ፍቅር ልሞት ነው አቤት ድምፂ💕💓💓💓😍😍😘😘😘❤
@semirahussen2507
@semirahussen2507 Жыл бұрын
እኔራሱ
@mekuwantmola1577
@mekuwantmola1577 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ በፋኖ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!! ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
@tesfu1230
@tesfu1230 11 ай бұрын
አቤት ግጥም እና መልእክት ጀግና ነህ ወንድሜ 💪💪💪💪💪💪
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
ውይ እናት ትወልዳለች ልዩ ነህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዘመኑ አውሬ የአማራይቱ ልጅ
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
አላህይጠብቅህወድሜ
@zanabzanab1347
@zanabzanab1347 Жыл бұрын
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
አማራዬ አተ የዋህ ጨዋ ደግ ምህር ውርቅ እርርህ ድቅ ህዝብ ይህ መከራህ ይህ ጭቆና መስድድ መታስር መገደል መፍናቀል በጅምላ ጭፍጭፍ አለፍልህ ስላም የምትሆንብትን ጊዝ እግዚአብሔር ያምጣልህ ወገኖቸ ስትን መከራ ተቀብልን በቃ ይበለንንንንንን አማራዬ ውድድድድ💚💛❤
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Жыл бұрын
ወይ እናታለም ጎጃም ወለለው የጀግኖች መፍለቂያ❤መከታዬ ክዴ እህህህህ ቃልም የለኝ ምን ብዬ ልግለፀው ብቃትህን ፣፣፣የነ አባ ኮሶትሬው ❤❤❤ጎጃም አገሬ ፣፣ወገኖቼ ክፉ አይንካብኝ፣፣፣❤❤❤ስወዳችሁ፣
@MitaDechu-sk9ki
@MitaDechu-sk9ki Жыл бұрын
ጀግናው ያማራ ልጅ አንገት ይበጥሳል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ፋኖ ሁሌም አደኛ💚💛❤
@edomedom4858
@edomedom4858 Жыл бұрын
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ፣ ዘላለማዊ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ
@user-tj8yv9zj6g
@user-tj8yv9zj6g 4 ай бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው
@abduabdul7294
@abduabdul7294 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ አብዱ ነኝ ከወለጋ በጣም ነው እምንወድህ በርታልን
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
አይዞአችሁ ያልፋል ወለጎች
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን
@Userb223
@Userb223 5 ай бұрын
አለህ ይሆን ጀግናው 😢
@nigusbekelezewde1357
@nigusbekelezewde1357 Жыл бұрын
ቃል አጠረኝ ምን ልበል የሚገርም ብቃት በርታ ወድሜ ለማነኛውም እወድሃለው እናቴን አሞብኝ ባልከው ሙዚቃ ብቻ መከላከያ ገብቻለው አሁንም ግዳጅ ላይ ነው ያለሁ አማራ ነኝ ያውም የጎጃም ልጅ ድግሞ ቢቡኝ የተወለድኩ ማንንም አልፈራ አቦ ይመችህ
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
አይይይይ በናቴን አሞብኝ እኔም ልቀላቀል ነበረ ሳይሆን ቀረ። በዚ ትንሽ ወራት ባጋጣሚ ስደት ወጣሁ። ለመከላከያ ሰራዊት ከልብ ፍቅርና ምስጋናየ ይድረስልኝ
@nigusbekelezewde1357
@nigusbekelezewde1357 Жыл бұрын
@@habeshaye4454 ayizoh wedima adiken yisakaliihal beslam wede emiti wedate ethiopia beselam temeles
@fdhyrr6414
@fdhyrr6414 Жыл бұрын
ፈጣሬይጠብቅ
@user-lo6fb4qu2e
@user-lo6fb4qu2e Жыл бұрын
የኔ ጀግና የጎጃም ልጅ አበሳ ነህ
@alemdesalegnalemdesalegn281
@alemdesalegnalemdesalegn281 Жыл бұрын
በርታ አንበሳው ጀግናው ድምፅህን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በዛ ላይ የወገን እልቂት 😭😭😭😭😭 እንኳን ግጥሙ ድምፅህ አንጀት ይበላል
@hikhatt7126
@hikhatt7126 Жыл бұрын
ጀግኖችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ይሁንንንንን
@ayehutesfa6571
@ayehutesfa6571 Жыл бұрын
እንዳ በል ጀግናው የአማራ ልጅ ምናለ ልክ እንዳተ አይነቱ መንታ መንታ ቢወለድ💚💛❤
@hasninursef8214
@hasninursef8214 7 ай бұрын
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@zebibahussen7921
@zebibahussen7921 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ያማራን ምድር በዝነቱና ባሃያልነቱይጠብቅ ያረብ
@user-bm6ds1hs6j
@user-bm6ds1hs6j 7 ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ከጎናቹሁ ይሁን
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ተሰጦ አለህ :: እንባየ ይመጣን ድምፅህን ስሰማ የኔ ጌታ
@MadMd-lf1cp
@MadMd-lf1cp 8 ай бұрын
ሰላምህየብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሪ
@selam7747
@selam7747 9 ай бұрын
ተመስገን አማራ በመሆኔ እግዚአብሔር ሀሳበልቦናችሁን ያሳካላችሁ ይህነውንጅ የአማራይቱልጅ ብቃት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 3 ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ ይሔን ቀረርቶ እያለቀሠ እሚያዳምጠዉ❤❤❤❤ድል ለፋኖወች ❤❤❤አይዟችሁ ጀግኖችየየ ድሉ የናንተነዉ❤❤❤❤❤
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 11 ай бұрын
በሰማሁት ቁጥር እማለቅሰው ነገርስ ያረብ ሀገራችንን ሰላም መልስልን😢😢😢😢
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 5 ай бұрын
አሜን 3ሰላም ይመልሠን
@bewketgetinet8439
@bewketgetinet8439 Жыл бұрын
አባቴ ይሙት አንደኛ ነህ ኧረ እንኳንም አማራ ነኝ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 Жыл бұрын
ምን እደምል ቃል አጠረኝ ጀግኖቻችን ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@tenawmekonnen1639
@tenawmekonnen1639 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@emuyeyemaryam
@emuyeyemaryam Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና ይህ ቀረሮቶ ለአማራ ሲያንሰው እንጂ አይበዛበትም👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 9 ай бұрын
አገሬን አላስደፍረም ያለ የአማራ ጀግኖች ኑሩሉን እንወዳችሗለን በርቱልን
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ደሜ ትልያለህ እኮ የኔ ጀግና ከድምጽ ጋራ🇨🇬💪👈አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@user-cw1vw2lw2e
@user-cw1vw2lw2e 2 ай бұрын
ተሙየ ጀግናየ ውዱ የሀገሬ ጀግና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባለህበት በሄድህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
በእውነት ትለያለህ እፍፍፍፍፍ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-eg5kn7zr4z
@user-eg5kn7zr4z Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ብቃት አለህ ማሻ አላህ ይሄን የሰማ አይተኛም
@HiraNanu
@HiraNanu 10 ай бұрын
ዠኀመሠረለለሉልሎሎቀቐጨጠቸረቨቨ
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን አማራ ፋኖ እንሸናፋለን የዘመን ዘንዶ ይወደቃን አይዞቸችሁ ወገኔ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው በርቱ ድሉ የፋኖ ነው
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 9 ай бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ምርጥ አማራ የኢትዬጵያ አይን መተኪያ የሌላችሁ ቅዲስ ሚካኤል ገብሬል በቀኝ ይጠብችሁ ምርጥ አንደኛ የእመብርሀን በርቱ አይዟችሀ እግዛብሄር ከናንተ ጋር ነው ❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
@yahayamusa4011
@yahayamusa4011 8 ай бұрын
I'm from Nigeria i like this song beautiful people
@dagnachewmulugeta3843
@dagnachewmulugeta3843 7 ай бұрын
Hello yahayamusa i am Ethiopian thak you! for your comment
@gaziol
@gaziol 7 ай бұрын
Thanks howfa
@yahayamusa4011
@yahayamusa4011 7 ай бұрын
Thanks Don't worry my people
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TrunehYirga
@TrunehYirga 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@amarechanie6003
@amarechanie6003 Жыл бұрын
ጀግንነት ከጎጃም አዲስ አይደለም፡ብዙም አይደንቅም የነበረ ፡ያለ ነገም አብሮ የሚኖር ጀግንነት ከጎጃም ጋር ይቀጥላል ።በርታ የበላይ የአሳምነዉ፡የቴዎድሮስ ፍልፍል።
@SM-xu3gg
@SM-xu3gg Жыл бұрын
በላይ ካሳ ማለት ለውጥ አያመጣም ፣ ራስ ታሪክ ሰርቶ መኩራት ነው ። ደግሞ በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው ፣ አጼ ቴዎድሮስ ቅማንት እና ትግሬ ነው ። አማራ ታሪክ የለሽ ወራዳ
@user-dx7mx3vi9h
@user-dx7mx3vi9h 7 ай бұрын
ተመቸ ወድሜ ኩራቴ የኛ ጀግና እሽ አመት ኑርልኝ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወድም
@hewanabie2123
@hewanabie2123 5 ай бұрын
ጀግናዬ ደሜ መከታዬ ወንድም ጋሼ በርታልኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p Жыл бұрын
ድል ድል ድል ለጀግናው ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤት ብቃት❤❤❤❤
@user-ec2zo2qs5v
@user-ec2zo2qs5v Жыл бұрын
መደፈሩ ቆጨኝ መደፈሩ ቆጨኝ አለከውና አቦ ጀግና ነህ እረ ምኑን ሰጠህ በርታልን
@GizachewWube-mj5kj
@GizachewWube-mj5kj 3 ай бұрын
ሆድ ያስብሳል ሞጣ ሁሌም እንዲህ አይነት ጀግና ውለጂ መርቄሺአለሁ ❤❤❤
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 11 ай бұрын
እንደዚህ ያለ አነቃቂ ቀረርቶ ስንቅና ትጥቅ ይሆናል በርታ ወንድሜ😊😊😊😊
@mekonnenlimenh
@mekonnenlimenh Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ከሚገርም ስርቅርቅ ድምፅ ጋር ትችላለህ አባቴ በርታ።
@teshomeasefa7838
@teshomeasefa7838 Жыл бұрын
??
@teshomeasefa7838
@teshomeasefa7838 Жыл бұрын
@teshomeasefa7838
@teshomeasefa7838 Жыл бұрын
@AddisuEndalew
@AddisuEndalew Жыл бұрын
መታደል ልዪ ስጦታ ነው
@emubersh7003
@emubersh7003 Жыл бұрын
My blode 💪💪💪❤️
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
አቤት አማራ መታደልነውኮ ያተሥ ይለያል መብረቁ❤❤❤❤❤❤
@user-cx6ik6pc3n
@user-cx6ik6pc3n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንባችሁ ይህችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ አድርሱልኝ በአዛኒቷ ይሁንባችሁ የዚህን ልጅ አድሪሻ አገናኙኝ ሳልሞት በጣም ነው የምወደው እንዴት💔💔💔 እንደምወደዉ ልገረዉ💔💔💔😭😭😭😭
@eskedarmoges9312
@eskedarmoges9312 Жыл бұрын
Ena erasu
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ነዘረኝ ትችላለህ ወንድማችን ኑርልን😘😘
@hannatilahun-hv5vi
@hannatilahun-hv5vi Жыл бұрын
ያተሥ ይለያል መብረቁ ኧረ እንኳንም አማራ ነኝ dinigil titebikih!!!!
@adonay9339
@adonay9339 Жыл бұрын
የኔ ጀግና!!! ምንም ብጽፍ የምገልጸው አይመሰለኝም
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
ነዘረኝ ወረረኝ እኔ የሀላባ ልጅነኝ እውነት ኢትዮጵያ የለ አማራ ባዶ ነት ❤❤❤❤
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 11 ай бұрын
Enamesegnalen Ema
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 ай бұрын
ምስጋናችን ከልብ ነው ❤
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
ተመቸ ንጉስ እውነትም ስምን መላእክ ያወጣዋል ተመቸ ይመችህ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ የህዝብ ትንፋሽ አንተ ማለት ትለያለህ የቀረርቶ ንጉስ ነህ ድመፀ መረዋው ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ካንተ ሀገርም ህዝብም ይጠብቃል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💪💪💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vq5dx7ft3y
@user-vq5dx7ft3y 7 ай бұрын
ሠላምያቡዛልህ ወድማችን እድሜ ጤና ያቡዛልህ ዱል ለአማራ ❤💛💚❤💛💚💪💪💪🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌼🌼🌼
@BetiBeti-od1pg
@BetiBeti-od1pg 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወንድሜ እድሜና ጤናይሥጥህ ወይደምፁህ
@emubilal3143
@emubilal3143 Жыл бұрын
🇪🇹🥺🥺ስሰማህ ብዉል አሰለቸኝም ትችላለህ ወድምማለም መብረቁ የአማራይቱ ልጅ🥰🥰🥰🥰
@user-ud4ni3cy6h
@user-ud4ni3cy6h 6 ай бұрын
ሳስበው ያመኛል የወለጋን ነገር ኧረያማል ፍትህበግፍ ለተሠው ገኖቻችን
@desalegnambaw6530
@desalegnambaw6530 Жыл бұрын
አማራ ባልሆን ኖሮ እቀና ነበር ፋኖነት ያብባል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪
@hanaal9842
@hanaal9842 4 ай бұрын
ፋ ኖ ኖ ኖ ኖ 💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@adeym3481
@adeym3481 11 ай бұрын
ምርጥጥጥጥጥ ሙዚቀኛ 2015 ❤❤❤❤❤❤❤❤ አረረረረረ ጎራራራራራራራራራራራራ 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢😢 እደጨለመ አይቀርምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️ ወላሂ አማሪ አልሆንም ያለቹ ህፃን አንረሳትም 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢
@user-lt3xh6nz3k
@user-lt3xh6nz3k Жыл бұрын
ደሞቼ የኔ ክብሮቸ በምክንያትነው የምወዳቸሁኮ የኔ ደሞቸ 😢😢❤❤❤ አቦ እወነትነው 😭😭😭እዳልኝ አናንተን ስሰማ ብዘምት ፍቃደኝነኝ አማራዮ ደሜ የኔ ህይወቶች❤❤❤❤❤
@Jvhdyfbnuzrdycy
@Jvhdyfbnuzrdycy Ай бұрын
ትችላለህ ወንድሜ እግዜር ያክብርህ አገሩ እሚዉድ ይህን ሲሰማ ይነዝርሀል
@user-or4mz9nt6c
@user-or4mz9nt6c 7 ай бұрын
❤❤❤በደገሱትድግስደምነዉመጠጣቸዉኢትዮጲያትድመቅ❤❤❤
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Жыл бұрын
ዋው ቃል የለኝም ኑርልን ወንድማችን
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 Жыл бұрын
ያረብየድፁነገርስ አያሥቀምጥም
@yenguslij3473
@yenguslij3473 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልሽ ድል ለፋኖ
@alemyefentaw2723
@alemyefentaw2723 Жыл бұрын
ጀግና የጀግናልጅ ያዉም ቤተ አማራ አብሽር ጀግናችን
@mdkoco7839
@mdkoco7839 Жыл бұрын
የኔ ጀግናዎች ፈጣሪ በየህዳችሁበት ሁላ ከጎናችሁ ሆኖ ይጠብቃችሁ
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 Жыл бұрын
አይዞህ ደሜዋ ልክነዉ የገለፅከዉ ሁሉ ኢሻ አላህ ባላህ ፍቃዲ አናታናቱን ብላችሁ ነፃነታችን ቅርብ እደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም በርታደሜዋ
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
ስለ አማራ ስለ ኢትጵያ አማራ በጣጥሰህ ትክክለኛውን ሀገረ ኢትዮጵያን አሰምር
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ምን ብየ ላሞግስህ ምንም ብል አይመጥንህም ብቻ ተባረክ
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 6 ай бұрын
ሀገሬ 😢💚💚💛💛❤️❤️ የኛ ጀግናዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermientertiamnt3104
@ermientertiamnt3104 Жыл бұрын
ጎንደሬ ነኝ ያውም የጋይንት ልጅ አማራየ Silent Killer Hero
@user-rj7co1vf7j
@user-rj7co1vf7j 9 ай бұрын
ምን ልብል ቃል አጥርኝ ማርያም በቃ አንት ያማራ ልጅ ድሮም እንዲህ ነው❤❤❤❤ ድል ልፋኖ
@user-qc3tr9wb4t
@user-qc3tr9wb4t 7 ай бұрын
ዋው የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@temesgenyalealem1423
@temesgenyalealem1423 Жыл бұрын
ተወኝማ ወንድሜ ስሜቴን አትነካካው ወለጋ ያለቀው ወገኔ ያሳዝናል ጭናላይ ያለቀው ደግሞ ማይካድራ አማራ ፈተናው በዛበት አጣየ ያለቀው ወገኔ መጨረሻው እናሸንፋለን እግዚአበሔር የውቃል
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l Жыл бұрын
😭
@user-so9ou2io7g
@user-so9ou2io7g 11 ай бұрын
ያማል😭😭😭
@astermoges2433
@astermoges2433 Жыл бұрын
ስንቱ ወገኖቻችንን አለቁ ምንም በማያቁት እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለንን
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 6 ай бұрын
ወይኔ አማራ ባልሆን ይከፏኝ ነበር አማራ እንሁንና ባዳውን ይጭነቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 6 ай бұрын
እውነትነው
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
እንዲያ፡በል!!!።ድል፡ለተገፋው፡ዓማራ።
@bzuwereillu935
@bzuwereillu935 Жыл бұрын
በጣም ትችላለህ ወድም አለም 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@shaga833
@shaga833 Жыл бұрын
ማን ብየ ልሰይምህ ቃል አጠው የእኔ መረዋ የእኔ ጀግና እግዚሐቤር ይጠብቅህ እመቤቴ ትጠብቅህ አበሰው !!!!!!!
@belayabc7201
@belayabc7201 Жыл бұрын
ተመቸው ንጉስ የበላይ ዘለቀ የእምየ ሚኒሊክ የአፄ ቴወድሮስ የትየ ጣይቱ ደም የተቀዳብህ ጀግናዉ የአማራ ልጅ የአማራ እናት ትውለድ ጀግና መዉለድ ታውቃለች እና ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን
@user-jz4ep4wl7y
@user-jz4ep4wl7y 9 ай бұрын
ወይኔድምፅህ.ሲያምር.የኔጀግና.ሰላምህይብዛልኝ
@BisratMelaku-yo8km
@BisratMelaku-yo8km 10 ай бұрын
እፍ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@tiruworkgedifew8653
@tiruworkgedifew8653 Жыл бұрын
ማርያምን ሰወድህ ወይ ድምፅ❤❤❤ወንድሜ በረታልኝ ምንም አይንካህ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Жыл бұрын
እንዲያ በል አይዞህ እንዲህ ካልሆነ አይሰላም እርቁ
@Amanual929
@Amanual929 2 ай бұрын
ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!! ዝንተ-ዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪🇨🇬🇨🇬
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 10 ай бұрын
☝️ አንድ እንሁንና ባንዳዉን ይጭነቀዉ!☝️ ስምህ ካባ ሆኖ አጎናፀፋት ኢትዮጵያ አገሬን💚💛❤
@user-wx1hk6fh2t
@user-wx1hk6fh2t Жыл бұрын
አተ ዲንቅ ህዝብ አማራየ ዘርህ እደምዲር አሸዋ ይብዛል አላህ ከፍ ያዲርገን ኡማራነት ክቡር ማንነቴ
@aminatyimam9132
@aminatyimam9132 Жыл бұрын
Tikile🤗
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 11 ай бұрын
Ewunet New
@selam9871
@selam9871 5 ай бұрын
አተን የወለደች እናት ምነ መታ አድርርጋህ ቢሆንጀግናነህ እይዟችሁ ፅኑ ታሸንፍላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kidisttech9515
@kidisttech9515 10 ай бұрын
የኔ ውዴ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤
@fantahuntegbar3757
@fantahuntegbar3757 Жыл бұрын
ማድመጠ አልቻልሁም አምባየ አየቀደመኝ ምርጥ ስራ ነው አራስሕን ጠብቅ የምለው የለኝም
@user-tq3zj7kf8i
@user-tq3zj7kf8i Жыл бұрын
በርታልን ተመቸ ልጆችን የኛ ጀግና እንወደሀለን
@user-jz4ep4wl7y
@user-jz4ep4wl7y 9 ай бұрын
ኑርልኝ.የአማራው.ጀግና.የማትረታ.አበሳው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹ሞት የተፈረደብህ ❤️❤️አማሪዬ አልባሽ አጉራሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፋኖዎችዬ በርቱ ድሉ የፋኖ ነው 👑👑💪💪💪
@alhamdulillah7851
@alhamdulillah7851 Жыл бұрын
የኛጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አይዞህ ወድሜ ለኛም ቀን አለ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👈
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እንዬ አሐሬ ሞኝ ነሽ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ምርጥ ወኔ ቀስቃሽ ስራ ነው ወንድማችን ተመቼ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 10 ай бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾ድል ለፍኖ አማራ
@user-xb7kf8mf8u
@user-xb7kf8mf8u 8 ай бұрын
ይህ ቀን ያልፍ ይሆን አምላኬ
@SadaSied-ty8my
@SadaSied-ty8my Жыл бұрын
የኔዋ ወድ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኞቸ ❤❤❤❤
@gebretsadk7576
@gebretsadk7576 Жыл бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዘመኑ አውሬ የአማራይቱ ልጅ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 8 ай бұрын
ይህን ጀግንነት የያዘው የአገሬ አማራ 🙏የባንዳው ተላላኪ በፋኖ ሰም ተነሳ ሊጋግር እንጀራ 👹 😭💔😭💔😭💔😭💔
@Demere-YeFano-Wedaj
@Demere-YeFano-Wedaj 5 ай бұрын
አማራነት በራሱ ኩራት እና ድል ነው :: ማርያምን አማራ በመሆኔ እኮራለሁ :: ❤❤❤
Temeche Niguse - የሰው መጨረሻ| ተመቸ ንጉስ -Yesew Mechersha New Ethiopian Music 2024(Official music) #temche
8:28
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 231 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
ውስጥን የሚነሽጥ ፉከራ ሽለላ
32:37
Yetintu Tube - የጥንቱ ቲዩብ
Рет қаралды 123 М.
"አገሬን አሞብኝ"
28:39
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 801 М.
ሰበር ዜና አርብ ነሀሴ 10/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 99
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 123 М.
Temeche Nigusu new official kererto Video 2024
6:29
Ethio Entertainment
Рет қаралды 32 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН