ጥግ ድረስ በራስ መተማመን እንዲኖረን 6 ወሳኝ ነገሮች

  Рет қаралды 155,121

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 297
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-vk4gp7gb9u
@user-vk4gp7gb9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jx9cm4jm3j
@user-jx9cm4jm3j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ታባርኪ❤❤❤❤
@zakeyakedir9659
@zakeyakedir9659 3 жыл бұрын
አሜን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-zx7hd7qi9e
@user-zx7hd7qi9e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
ገና አተን ሳይህ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል አደበትህ ይጣፍጣል ከምርጥ አቀራረብ ይመችህ 6 ቶቹ ሁሉ ተመችተውኛል እናመሰግናለን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የኒ ቅንንን አስተዋይወች ናችሁ ምርጥ የዘመናችን ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
1/ራስን ማወቅ ❤ 2/ ራስህ ላይ አትጨክንበት ❤ 3/ቀለል ያሉ እቅዶችን አውጣ ❤ 4/ትናንሽ ነገሮችን መቀየር❤ 5/በራስ መተማመን ባንዴ አይጨምርም❤ በጣም ሁሉም ተመችቶኛል. በርታ አመሰግናለሁ አዲስ ነኝ ለቻናልህ የመጀመሪያ ጊዜ ስፅፍ ❤ ከዛሬ ቀን ቡሀላ ሁሉንም እያንዳዱ በሂደት ለመገንባት ቆሮጨ ተስቻለሁ ወላሁ መአኩም አይነ ማኩቱም አላህ ሁሌም ከኛ ጋር ነው በእውቀቱ በጥበቡ አልሀምዱሊሏህ አላ ኩሊ ሀል❤
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ስነ ወረቅ ዋዉ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ዛሬ ያስተማርከን ለሁሉም ነገር ቁልፍ ነው 💯💯💯😍😍😍 እናመሰግናለን 👍👍👍👍👏👏👏👏
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jijuuuuuuu Jojo iijiijj
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jujukjjjuuj kjjjjuuu
@selamawitgetachew5585
@selamawitgetachew5585 3 жыл бұрын
Jujjjuujuujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
እህት ደምረኝ
@eepelectricaldevices7026
@eepelectricaldevices7026 3 жыл бұрын
ሁሉም አስደናቂ ምክሮች ናቸው በተለይ 3 ኛውን ወድጀዋለሁ ለራሳችን በትንሹ ነገር መታመን ትልቅ ቁልፍ ነው ።
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 3 жыл бұрын
ትምህርትህ እኮ ልዮ ነው ስወድህ ጥግ ድረስ ስንት ድክመቶቼን እንዳሻሻልኩ እኔ ነው ማውቀው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ድንግልን ማንም ሊጠላ አይገባውም ።ምክንያቱም የፈጣሪያችን እናት ናታ!!!!!ግን ከለላ የሚሆነን ለኛ ኀጢአት በመስቀል ላይ የተቸነከረልን ደሙን ያፈሰሰልን የዓለም መድሐኒት የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነውውውውውውውው።
@romtur1595
@romtur1595 3 жыл бұрын
በእውነት እናንተ ብሩክ መልካም ወጣቶች ናችሁ ብዙልኝ ድራሻቹ ይባረክ።
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የመጀመሪያው ተመልካቻቹ ነኝ እንኮዎን ደና መጣህ ውዱ ጓደኛችን💜
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jKuUqdp3lZjUcmw.html
@fatuma1955
@fatuma1955 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ በራሴ ሳይሆን በፈጣሪዬ ነው የምተማማመነው ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም
@yidnekachewkassa1088
@yidnekachewkassa1088 3 жыл бұрын
እውነት ቅርብ ግዜ ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማውቅህ እና ብዙ ነገሮች አስተምረኸኛል እና ዩቲዩብ ላይ ሳገኝህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ለመናገር የአንተን ቪድዮ አይቶ ዝም ብሎ የሚወጣ የለም ማለቴ ስለራሳችን ህይወት በምሳሌ እያስረዳህ የምታወራው አንተ ነህ እኔ እስከማቀው እና ሰብስክራይብ አርጉ ከምትል ሼር አድርጉ ብትል ጥሩ ነው በጣም ብዙ ሰው ይለወጥበታል ለዚህ ነው እውነት ቪድዮን አይተው ሰብስክራይብ ሳያረግ የሚወጣ የለም ብዪ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው በተረፈ ስልጠናውን ብወስድ ደስ ይለኛል በዚሁ ቀጥል
@birukwondale1308
@birukwondale1308 3 жыл бұрын
1) ራስን ማወቅ እሚለው...ስነ አምበሳችን በርቱልን 🙏✌
@know.12more
@know.12more 3 жыл бұрын
wow አሪፋ ነው እና ግን ለምን ለተማሪዎች የሚሄን "በትምህርት ዙሪያ , ከሰው ጋር መግባባት , ትኩረት መስጠት , በራስ መተማመን .." ለማሻሻል የሚረዱ ነገሮች ብትሰሩ i hope ብዙ ሰው ሊረዳ እንደሚችል እንጠብቃለን።
@maheiman9745
@maheiman9745 2 жыл бұрын
ብዙ ለውጥ እያየን ነው በርቱልን
@burteayele5857
@burteayele5857 3 жыл бұрын
የእውነት ሕይወቴን እየቀያራችሁ ነው ፈጣሪ እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
ሁለተኛዉ የኔ ነዉ በስመአብ የራሴ ወይ ጉድ ብዬ ነዉ ያዳመጥኩት እዉነት ሁሉም መልካም ነዉ ትክክል ነዉ መምህር እንዲህ አይነቱን ትምህርት በምንም አትተምነዉም ጠቃሚ መልእክት እጥር ብሎ ሰፊ መልእክት ያለዉ ውስጥን የሚኮረኩር ነዉ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና ከበረከት ከፀጋ ጋር ያድልህ !!!!!!!!!
@misrakgeberehana6549
@misrakgeberehana6549 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ አንተን መስማት ሱሴ ሆኗል ተባረክ ከዚህ በላይ ብዙ እንደምትሰራ አምናለሁ ፡፡ እውነቱን ለመናገር ስለ በራስ መተማመን ተጨማሪ ነገር ብትሰራለን በጣም ደስ ይለኛል የሰዎችን ልምድ ብታቀርብልን እንዴት አድርገው በራስ መተማመናቸውን እንዳሻሳሉ እና ጥሩ በራስ መተማመን ያለው እንደሆኑ ብታቀርብልን መልካም ነው አሁን ያቀረብክልንን በጣም ነው የወደደወኩት መልካም ቀን ፡፡
@bahta1060
@bahta1060 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም👉🙏🙏🙏❤❤❤👈
@user-bi9cs7xj5n
@user-bi9cs7xj5n 3 жыл бұрын
ተባረክ ብሮዬ❤🙏
@Abdulawol-rv4uc
@Abdulawol-rv4uc 8 ай бұрын
❤እድሜህ ያርዝምልህ
@jmhk567
@jmhk567 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እጁግ በጣም ጡሩ ትምህሪት ሰጨ ቪዲዮ ናዉ እንመሰገንልን 👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@rahimahwkohs8490
@rahimahwkohs8490 3 жыл бұрын
ይመችህ. ወንድሜ. ትምህርትህ. ሀሪፍ ነዉ
@rgdghddc
@rgdghddc 6 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ምክር ነዉበርታ 1ደኛዉ ተመችቶኛል
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Tebarek fetari rejm edme Ena Tena ysth AMEN AMEN AMEN
@yappyedingellj4490
@yappyedingellj4490 2 жыл бұрын
የሚገርምህ ነገር ባይስክል መዳት እፈልግ ነበር ግን አልትልም ያንተን ምክር ከሰማሁ ቡሀላ በእውነት ነው የምልህ እፈራ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በ2 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለምጀ ቁጭ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ
@dannylemi8802
@dannylemi8802 3 жыл бұрын
ዋው ውጩን አይቼ ወደ ውስጥ እሄዳለሁ የምትለዋ፥ሁሌም እኔ የምደጋግማት ቃል ናት።viva amezing bro thank you very much
@WubitBekele
@WubitBekele Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካል አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረክልን ወንድማችን
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ት/ቲ ነው
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
Thanks so much this is very good advice . I like it all.
@yilkalamlaku4414
@yilkalamlaku4414 2 жыл бұрын
Thank you alot. Your program is turning point for me.
@fasikadamte7978
@fasikadamte7978 3 жыл бұрын
It's very important learning. You are best teacher & the way teaching method so nice.✔📚🍦🍰✔
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 2 жыл бұрын
ማርያምን የዚ ልጅ ምክር ይለያል የኔ ጣፋጭ ሌኔ ልዩ ነህ ብታየን የመዳም ስራ ስጨርሽ ሮጬ የንተ ትምህርቲ ነው የምሰማው ውስጤ ደስታ ይሰማኛል ወንድሜ ነፍ ኣመት ንሩልኝ በተለይ በስደት ያለን በጣም ኣርፍ ምክር ነው ማሬ
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
የኔ ልዮ ምክርህ ሁሉ ይጥማል 3ኛ የኔ ህወት ነው ብየ አምናለሁ ሠላማቺሁ ይብዛ በአጪር አማርኛ 💗👏👏👏
@aliseid9657
@aliseid9657 3 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ጀግና በረታልን
@selamawitasefaphonetastic4059
@selamawitasefaphonetastic4059 2 жыл бұрын
Bewonet melikam sew neh fetari yibarkeh 🙏
@ravos3919
@ravos3919 3 жыл бұрын
ቢቢየ ስወድህ በርታልን
@saracrma9054
@saracrma9054 Жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርት ነው 👍👍❤❤
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
ጅግና ነህ ውገናችን
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
@maremare8074
@maremare8074 Жыл бұрын
ስነ ወርቅ መልካም ወጣት ብሠማክ ብሠማክ አይሰለቸኝ። ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር። ይጠብቅሕ።
@mulugetabakuu77
@mulugetabakuu77 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ መልዕክት ነው በርቱልኝ
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@selamselam625
@selamselam625 3 жыл бұрын
ለምሰጡን ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new selme
@user-jx9cm4jm3j
@user-jx9cm4jm3j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው ዋው
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ እናመሰግናለን
@Hiwot6836
@Hiwot6836 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም ቅንልጅ ነህ እናመሠግንአለሀ
@alazarbizuayehu1255
@alazarbizuayehu1255 3 жыл бұрын
tebark......
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
የኔ ወንደሜ ሠላም ሠላም የሁን ትምህርት በጣም ደስ ይላል እባክህ በዉስጥ ልታዉረኝ ፍቃድኝነህ 🙏🥺😭
@lmalmlm
@lmalmlm Жыл бұрын
All very very good thank you so much❤❤❤❤❤
@yirgufitness
@yirgufitness Жыл бұрын
thank you good inspiration
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
Thank you 🙏😘
@user-if5ks1rr2b
@user-if5ks1rr2b Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንደማችን
@yasirryasirr5032
@yasirryasirr5032 Жыл бұрын
Hi
@saradessie3980
@saradessie3980 2 жыл бұрын
Thank you men!
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-uk9ng3ue1t
@user-uk9ng3ue1t 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ👏👏👏
@mulubbrhane3614
@mulubbrhane3614 2 жыл бұрын
fetari ybarkachu amennnnn❤
@mimigmakoricha4427
@mimigmakoricha4427 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@awolenderise2989
@awolenderise2989 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ነህ እና አድናቂህ
@mohammedawol2542
@mohammedawol2542 Жыл бұрын
ግሩ ሀሳብ ነዉ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድማችን
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you SOOO mach 🙏🙏🇧🇻🇧🇻
@nefesakonjo1686
@nefesakonjo1686 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mihreteabastatike944
@mihreteabastatike944 2 жыл бұрын
ሁለተኛዉ በጣም ተመችቶኛል thankyou
@eyobeyob9320
@eyobeyob9320 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እንዳታቃርጡት አሪፍነዉ
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 2 жыл бұрын
abo tebarek.....
@arebuseid1582
@arebuseid1582 3 жыл бұрын
thanks bro...
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 10 ай бұрын
በርታ ጀግናነህ
@gechtube3308
@gechtube3308 3 жыл бұрын
As i think your advise was changed the life of a many peoples because Acknowledge the realty that faced in our society ... so be continue and share this excellent talent for us!
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Жыл бұрын
ተባረክ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንዲሜ😍
@yetmjima5918
@yetmjima5918 2 жыл бұрын
Wow you're wise man
@abelargeta257
@abelargeta257 3 жыл бұрын
Excellent thanks
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@z.z6853
@z.z6853 2 жыл бұрын
በትክክል
@habibtylove472
@habibtylove472 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንምትል እኮ የእውነት ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግንሃለሁ ።
@salamwet5753
@salamwet5753 6 ай бұрын
Amsegenalh wondeme
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 3 жыл бұрын
ዋውውው ጀግ ኖችዬ:በርቱልኝ የኔ ምረጣች በናንተ ብዙ እውቀት አግኝ ቻለሁ:እግዚአ ብሔር ይስጥልኝ😘😘
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
ስነዬ ተባረክ ልኝ
@yason8490
@yason8490 3 жыл бұрын
3 ቀላል እቅዶች የሚለዉን ተመቸኝ፡ ጎበዝ ቀጥልበት ከጎንህ ነን
@dessieendale6370
@dessieendale6370 2 жыл бұрын
ዋው !!!!! ቃላት የለኝም
@robloxguy8770
@robloxguy8770 2 жыл бұрын
thank u 1
@haileamlakshiferaw6434
@haileamlakshiferaw6434 3 жыл бұрын
Beras metemamen yalachew sewech tlewn sihedu enayalen grm yilenal 👏👏👏👏
@subhanallah9406
@subhanallah9406 2 жыл бұрын
ምክሮችህ ተመችተዉኛል በቃ ምከሩኝ ከማለት አረፍኩ
@hilinayifred2270
@hilinayifred2270 2 жыл бұрын
The second one , thank you bro
@danny258
@danny258 3 жыл бұрын
God bless u , I wanna be motivational speaker so this will help me, thanks for giving advice to us
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jKuUqdp3lZjUcmw.html
@mahletayenew5239
@mahletayenew5239 Жыл бұрын
ሁሉም
@destawbelay2452
@destawbelay2452 3 жыл бұрын
preparedness and experiencing small small winnings......are the heal
@user-ub5vg9tr8t
@user-ub5vg9tr8t Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ከልብ
@felekemelaku2176
@felekemelaku2176 2 жыл бұрын
Betam,yemigerm,new,enamesegnalen
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ ጀግና በመሆኔ ከእግዚአብሔጋ ብዙ ግዜዎችን አልፌአለሁ
@helengetachewhelen864
@helengetachewhelen864 3 жыл бұрын
Wowowowow yee zare video liyuu new🙏❤😘
@mulumunye7198
@mulumunye7198 3 жыл бұрын
betam enamsegenalen bertaln.hulum sewu melkam negre beyaseb yesakaltal.Ethiopia wudefet teketl amne!!!
@munibagirma4318
@munibagirma4318 2 жыл бұрын
BERASMETEMAMENENE TEGEDERASE BELACHHU YAZGACHEHUT VIDEO TERU NEWE.
@Abeltsehay
@Abeltsehay 2 жыл бұрын
ከዚ በላይ ካንተ እጠብቃለሁ በርታ።
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Love to see you bro 😍👌💯
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 жыл бұрын
እናመሥግናለን እውነት ነው ግን ሁሉም እምት ነው የሚበልጠፍ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
የሁለየ ምርጫ ዋው ናችሁ😍🦻🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
ለውጤ የሚገርም ነው።በጣም አመሰግናለሁ
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
ጉበዝ እሁንም ገና ትለወጦልህ!!! ዋናው ነገር እና ቁልፉ ለመለወጥ ጠንክሮ መሰራት, እለወጦለሁ ብሎ እራስን ማሳመን በአምሮህ እዛዡ እራስህ ብቻ ነህ ያለ ጥርጥር ማንም እይደለም የሰው ለጅ ሁላችንም እግዚያብሂር የሚያስፈልገንን ነገረ እና ትልልቆችን በነፃ ነው የሰጠን ለምሳሌ ብርሀን ጨለማ የምንተነፉሰው እየር ለሁላችንም 24 ሰአት የመሳሰሉት። ሰለዚህ በርትተን ከሰራን የምንፈልግበት ደረጃ ለመድረሰ የሚያሰፈልግ ጊዜ ብቻ ነው። በመሀል ውጣ ውረዶቹ እንዳሉ መርሳት የለብንም። ውጣ ውረዶቹ ደግ ሞ ሊኖሩ ግድ ነው ከለሉ ውጤቱ እይዘልቅም። መልካም ለውጥ ተመኘሁልህ።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
በጉጉት ናው የምጠብቅህ ምርጥ ሀሳብ
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር! 4 መንገዶች
22:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 154 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,5 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
በራስ ለመተማመን የሚጠቅሙ 5 ነገሮች
14:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 138 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 308 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.