ጠቅላይ ሚኒስቴር ኖት ውይስ ንጉስ የደፋሯ ወጣት ተፎካካሪ ፓርቲ አባል ጥያቄ

  Рет қаралды 144,794

Enuka Media

Enuka Media

Ай бұрын

ጠቅላይ ሚኒስቴር ኖት ውይስ ንጉስ የደፋሯ ወጣት ተፎካካሪ ፓርቲ አባል ጥያቄ
Visit our official social networks
Facebook:- / enukamedia
KZfaq:- / @enukamedia
#Enukamedia

Пікірлер: 243
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Ай бұрын
አንቺን የመሠለ ወጣት ሴት በፓለቲካው አለም የምትበረታቺ አዲስ ሀሳብና ስብዕና ያለሽ ምርጥ ትንሻ መስከረም አበራ
@saramichael9638
@saramichael9638 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእስር ይጠብቅሽ
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 Ай бұрын
ወይ ደስ ስትል በራስ መተማመን ዋው እሰይ ደግ አደረግሽ ❤❤❤
@BesfateYousafe
@BesfateYousafe Ай бұрын
አደኛ የቁርጥ ቀን ልጅ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
ጌታ ይጠብቅሽ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግና ነሺ ይህ ሰዉ በላ እንዳይበላሺ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
ጭልፋ ፊት ደግሞ ይቺን መዶሻ ራስ ካንቺ ያልተሻለች ዶማ ማን ሰው ብሎ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
@@balemetiblet7673 ጥንብ ጋላ 1000ሺ ጋላ ትበልጣለች
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 Ай бұрын
@@balemetiblet7673ከ48 አመቱ ጨቅላ ሌንጫጭ የሷ ፊት አይሻልም:
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 Ай бұрын
Why do you always like to insult people?? Or kill?
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
​@@balemetiblet7673ነቀዝ መቸ ትመርጡና ካገኛችሃት ትበልዋት አውሬዘር ጋላ
@NardiSalme
@NardiSalme Ай бұрын
እዬን ሰውዬ ከውሸቱ ከተኮሉ ከከፋቱ የተነሳ ማየትም መስማትም ያቅተኛል ከኔ ጋር የሚስማማ
@yaregalayenew5150
@yaregalayenew5150 Ай бұрын
ጀግና ነሽ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Ай бұрын
አቦ ጅግናነሽ ፈጣሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይሄ ጅብ እዳይበላሽ
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ።ጀግናችን ነሽ።
@MengistuKebede-zp5xw
@MengistuKebede-zp5xw Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ነው ግን ሰውየው አይቀበልም
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g Ай бұрын
ጀግኒት አንበሣ ነሽ ጀግኒት❤❤❤❤
@HaHa-df7in
@HaHa-df7in Ай бұрын
ትክክል ነው የጠየቀችው የተጠየከውን መልስ
@EfremWendemu
@EfremWendemu Ай бұрын
መማሬ፡ጎዳኝ፡ባልማርኖሮ፡የፓርላማአባል፡ህሆንነበር።
@SemegnewSemegnew-nt2wg
@SemegnewSemegnew-nt2wg Ай бұрын
ከመስከርም አበራ ጋር ተደመርሽ ፍጣሪ ያውጣሽ
@user-bg7wk7id9w
@user-bg7wk7id9w Ай бұрын
Bravo the great
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
አላህ ይተብቅሽ ጀግና ነሽ ግን ምላሽ አትጠብቂ
@user-jd9po3ji3p
@user-jd9po3ji3p Ай бұрын
አወ መልሱ እሱር ነው ክርስትያን ታደለን አታይውም
@user-jd9po3ji3p
@user-jd9po3ji3p Ай бұрын
አወ መልሱ እሱር ነው ክርስትያን ታደለን አታይውም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
አሜን ማሬ😢😢
@semumekonnen7949
@semumekonnen7949 Ай бұрын
ቀበኞች መታሰራቸው አይቀሬ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
@@semumekonnen7949 በማሰር የሚመጣሉውጥ የለም አንፈራም ፋኖኖኖኖኖ ያሸንፋልልል
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
እግዚአብሔር መሪዎቻችንና ምድራችንን ህዝባችንን ይጠብቅ ❤❤❤
@loweyer345
@loweyer345 20 күн бұрын
ende ayene new emayew meriwochachen yetebk yalekew antem meriwochu betefu enelalen hezabachen yetebkel bele yemenabak meriwoch ethiopia meri neberat ende enate eyalachuh aynoratem
@saramichael9638
@saramichael9638 Ай бұрын
ሁሌም አጭበርብሮ ማለፍ ልማድ ሆነ
@birhanumuche7261
@birhanumuche7261 Ай бұрын
You are great
@amanuelnagessa2085
@amanuelnagessa2085 27 күн бұрын
መነጽሯ ራሱ መልክት አለው🙄
@mikigerji
@mikigerji Ай бұрын
ከዚህ በፊት ፍኖተ ካርታ ከተቃዋሚ ፓርቲ ስለተገኘ ዛሬም አዲስ ሀሳብ አይጠፋም ብሎ ነበር አዝናለው ምንም የተገኘ ነገር የለም
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 Ай бұрын
ጌታ ይፍረድብህ የንፁሀን ደም ይፋረድህ
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o Ай бұрын
እደሌሎቹ ሴቶች ምናገባኝብለሽ ለብር ለውበት ያልኖርሽ እደመስከረም አበራ እና ውስን የታሰሩብን እንስቶች ጀግና የኢትዮጲያልጅ አንቺን አመጣልን ተቀብረው ምናገባን ብለው ማንነታቸውን እየሸጡ እያዋረዱ ያሉሴቶች አሉ ይብላኝላቹ አንቺ ኢህአፓ አንቺን ጀግና ጣይቱን አበቀለልን እድሜውን ከጤናጋር ይስጥሽ ሰውዬው ኢሉምናትና ሰይጣን ነው እዳይበላሽ ፈጣሪይጠብቅሽ
@ayubmohamed3758
@ayubmohamed3758 Ай бұрын
God bless you for what you do, you are very strong smart woman. I support you 100% very good qualities and brilliant. You’re already brilliant leader woman. You very smart than him. Wayyyy smart ❤❤❤❤
@ermiasbirru1065
@ermiasbirru1065 Ай бұрын
አንደዚህ የሉ አዲስ ወጣት አርትኩሌት የሆኑ ወቅቱን የጠቡቁ ወጣቾን ወደፊት መንጣት ያስፈልገል
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
ጀለስ የሰበሰባቸው ስንት እንደቀሩ ለማየት ነው ሌሎችን እንኳን አስሯል
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 Ай бұрын
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ???
@user-nq1gm6rf3u
@user-nq1gm6rf3u Ай бұрын
ጅግና❤❤❤
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ያላቃት ይሄን አውሬ😢😢😢
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 Ай бұрын
ልጅትዋ ምርጥ ጥያቄ ጠየቀችህ ከቻልክ ትክክለኛ መልስ መልስ ዙሪያ ጥምጥም
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Ай бұрын
የታባቱ አዉቆ ነዉ የሚመልሰዉ ሰዉየዉ አጭበርብሮ ማለፍ ነዉ
@user-cs9xj9xg4v
@user-cs9xj9xg4v Ай бұрын
በጣም ደግና ሴት በርቲልኝ
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 Ай бұрын
Setywa anegagerwa gobez bithonm menetsir min asflege respect yelatm
@familybannas8809
@familybannas8809 Ай бұрын
she is very special and she is a new emerging leader of Ethiopia ❤ wondering what party she is in?
@desalgneabuhay8512
@desalgneabuhay8512 Ай бұрын
ጥሩ የሚባል ሃሳብ ነው ያቀረብሽዉ ወይም ጥያቄ በርቺ።
@user-ji5oh6ck8d
@user-ji5oh6ck8d Ай бұрын
የኛ ጀግና በርች ፈጣሪ ከስራት ይጠብቅሽ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Ай бұрын
ብትታሰሪም እደዚህ ምሱን ንገሪው ዬህ እማይሰማ የነቀለ ሰውየ
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 26 күн бұрын
ጀግና ሴት በርቺ
@user-lw5em8nb3z
@user-lw5em8nb3z 16 күн бұрын
ጀግኒት❤❤❤❤
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l Ай бұрын
አይ እውቀት 😂😂😂😂በቃ😂😂😂 ልጅቷ መድረኩ ቢሰጣት ይሻል ነበር እሱ ጋ እንኳን ወፍ የለም
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 Ай бұрын
What a smart Lady
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያንሳህ
@user-gn6dw1ee1u
@user-gn6dw1ee1u Ай бұрын
ጀግና
@wondagirma4159
@wondagirma4159 Ай бұрын
hero
@melatteklearegay5255
@melatteklearegay5255 25 күн бұрын
ቆይ ይህ ሰው እንደ ማቲ ነው የሚመልሰው ጭንቅላቱ መች ይሆን የሚበስለው እንከፍ
@alltheshit32
@alltheshit32 Ай бұрын
God bless you you are very strong and smart keep up the good work I go to see strong woman good job ♥️🌹💪🏿
@user-tj1uc3wt2e
@user-tj1uc3wt2e 25 күн бұрын
የኔ ነግስት በጣም እናመሠግንሽ አለን
@adebe4130
@adebe4130 Ай бұрын
I can’t believe this. Is she wearing this glasses in the parliament? any how I like her questions
@familybannas8809
@familybannas8809 Ай бұрын
that is a fake parliament and it’s ok to put eyeglass..
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh Ай бұрын
He is subtle, and still, he is trying to convince unrealistic matters.
@MahletShiferaw-ch6el
@MahletShiferaw-ch6el Ай бұрын
Yaradye lege
@user-po4kl7gr7v
@user-po4kl7gr7v 16 күн бұрын
ውሃ አጋር የተባለው መድሃኒት ግን ገበያ ላይ አለ ወይስ ከገበያ ወጥቷል?
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c Ай бұрын
ጀግናዬ ለእውነት የቆምሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@debeleserbesa6527
@debeleserbesa6527 Ай бұрын
* ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም ፣ አዲሱ ነገር ተቃዋሚ ፖለቲከኛዋ የሚሰማትን ጥያቄ በስርዓቱ በመተማመን ጠቅላዩን ፊት ለፊት መጠየቅ መቻሏ ብቻ ነዉ ።
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
GOOD JOB ETHIOPIANS YOUNG LADY ABSOLUTELY VERY IMPORTANT POINTS YOU BRING OUT 👍👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍💚💛❤️🙏 GOOD LUCK 👍WOMEN'S POWER 🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾💚💛❤️
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd Ай бұрын
የኔ ጀግና መቀመቅ መግባትሸ አይቀርም መቸም 😢
@ababugoma
@ababugoma Ай бұрын
1,መሀል 2 ,ሰሜን 3,ደቡብ 4,ምስራቅ 5,ምእራብ ፓርቲ በቂ ነዉ
@ademendrise5227
@ademendrise5227 Ай бұрын
እወነትምረጥአይምሮያላትልጀነት
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
ኧረ ተው ደለስ አትሰክሰን አባ ሳክሶ ስለ ህዝብ አትጠይቁን እናተ ስለሌላ
@saraeshtuu1341
@saraeshtuu1341 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
Yehen koshsha mehayem fetari bigelegilen min ale
@saraabi7780
@saraabi7780 Ай бұрын
Gobeth lelochu zemblew yankelafu . That's why young people need to participate in the house.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
ተቆርጦ ነው የወጣው ያሉት ጥያቄ ሁሉ አሎጣም
@yesufadem2112
@yesufadem2112 Ай бұрын
7ኛው ንጉስ
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
jegina birchi
@mintesnotgirma5093
@mintesnotgirma5093 11 күн бұрын
ሀሰት!!
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z Ай бұрын
ግን አገራችን ህግ አለ ወይ
@user-kh4gq2pt3d
@user-kh4gq2pt3d Ай бұрын
ምንሞያአለሕናሞያሕእኮየሰውንደምመምጥጥንነው
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
ሊባ ሊባ ነው እንካን ንጉስ የንጉስ ሰራተና አይሆንም አገም ተቀም ይቁም
@Theot-sm6dy
@Theot-sm6dy Ай бұрын
ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል ለምን? እዋይ ጅቦ እዋይ ጅቦ!!! የምትሰበስበው አንዴ ለመዋጥ ነው
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Ай бұрын
እሚየወራዉ ከተጠየቀዉ ዉጪ ኦረ ይገልግለን አተንስ😢
@user-kh4gq2pt3d
@user-kh4gq2pt3d Ай бұрын
እኔእምገርመኝምሳሌያውይአነጋገር፡ስንትአመትነውያጠናኸውአተስውየ፤የተጠየከውንታትመልስተረትለምንታውራረ ለሕ
@BetsegawD
@BetsegawD 23 күн бұрын
መነጽሩ ግን ቤት ለሌላቸው ለአራት አባወራ ዳስ መሆን አይችልም ወይ ተወያዩበት እስቲ🙄
@girma516
@girma516 16 күн бұрын
😂
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
ችግሩ ሰውን ሁሉ በአንተ አስተሳሰብ መለካትህ ነው ስራህ የህዝብን ችግር ከመረዳት ሳይሆን ለፌስቡክ እንደምትሰራው ማለት ስለሆነብህ ነው ።
@Maklive7
@Maklive7 Ай бұрын
Yetal endeza yalechibet?
@user-bx2en7dx2s
@user-bx2en7dx2s Ай бұрын
አሳዛኝ እይታ ይበዛዋል ምክንያቱ ጠቅላይ ሚንስቴሩን እደሰው አለማየት፡ጥዬቄ አቅራቢን መለአክና ፍፁም አድርጎ መመልከት ስተት ነው። አንሸወድ ድጋፍም ሆነ ነቀፋ ብስሜት ሳይሆን በእውቀት መሆን ይጠበቅብናል። ለዚህ ማሳያ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡ ለምሳሌ በኢሀዲግ ዘመን ብዙ የፖለቲካ መሪዎችን የመለአክት ያህል አስበን ያየናቸው ፡ የተከተልናቸው ግለሰቦች ዛሬ የትናቸው? ምን ለሀገር ፡ ለህዝብ አበረከቱ? ዛሬም ከመደገፍና ከመንቀፋችን በፊት ቆምብሎ በጥንቃቄ ማሰብ ያሻዋል። ውይይት ንቆ ፡ ለውጥን ናፍቆ የሚሆን አይመስለኝምና። ረጋብለን ለሰላም ፡ ለአንድነት ምን በጎ ነገር አበረከትኩ። ወገኔ አጉል ጀብደኛ እና ንቀትን ተው። ዛሬ ሰውን መናቅ ፡ ነገ አንተም አትከበርም፡ ትልቅነትህ የሚለካው ታናሽን ስታከብር ነው። በሌላ አባባል መጀመሪያ ስሜትህን አርቅ እውነት ታናሽህን አይደለም ታላቅህን የማክበር መንፈሱ አለህ ወይ? በልህ እና በለው በለው በማለት የምትቀይረው ነገር የለም፡ ከማባስ በቀር። አንድ አበት ሁለት ልጅ ኖሮት አንደኛው ቤቱን ሽጥልኝ ብሎ ቢጠይቅ፡ ጀግና ደፋር ገለመሌ ያስብላል? ያልጠየቀው ፈሪ ከሀዲ ይባላል ? ለእኔ ልጆቹ ያባታቸው ፍሬ ብቻ ሳይሆኑ የናታቸውም ናቸው፡ ልጅ ወላጁን እንደ ጊዜና ቦታ ሁኔታ ሀሳብ ቢያሸራሽሩ ለምን ወንጀልና አስገራሚ ይሆናል? ለኔ መከባበርና መደማመጡ ይበልጣል። ጠ/ሚ መጠየቅ ፡ አስተያየት መስጠትም ተገቢና የሚጠበቅም ሀቅ ነው አለቀ። በሌላ አስተያየት ሌላ ጊዜ እንገናኝ
@MikeleTadesse
@MikeleTadesse Ай бұрын
ፀበል ከሰፈራቹ እሩቅ ነው እንዴ እስኪ ሞክር ከለቀቀክ የማይገናኝ ነገር ነው ያወራከው አንተ የጠየከው ጥያቄ ለህዝቡ ሳይሆን ለጠቅላይ ነበር መጠየቅ የነበረበት እና ቦታ እና ሰአት ምረጥ የምጠይቀውን ለይ በስሜት እየተነዳክ ያለህው አንተ ነክ ሰው ልጅቷን ቢያሞግስ ሀገር እንድፈርስ ፈልጉ ሳይሆን የውስጡን ቁስል ነው የጠየቀችለት አባትና ልጅ ላልከው ታሪክ ልጅየው ያንን ጥያቄ እንዲጠይቅ ያረገው ያደገበት መንገድ ነው የግል ጥቅሙን እንዲያስቀድም አድርጎ ስላሳደገው ነው ስለዛ ያወራው ጥፋተኛ ያላወራው ጉበዝ ሳይሆን የወላጁ አስተዳደግ ላይ ማተኮሩ አይሻልም
@user-jg5fj7yi7x
@user-jg5fj7yi7x 26 күн бұрын
ተነግሯት እንደገባች የሚያሳብቅባት እኮ ስታወራ ድምጿ ይንቀጠቀጥ ነበሪ ፈሪታ
@ExcitedAbyssinianCat-bl2nf
@ExcitedAbyssinianCat-bl2nf 29 күн бұрын
ግባሩን።በይዉ።አቦ።አበጀሽ
@abdiborenawoleyew6072
@abdiborenawoleyew6072 17 күн бұрын
አስመሳይነህ አይንህ ይጥፋ
@user-er3xn6iq1l
@user-er3xn6iq1l 16 күн бұрын
Are lgltwa selami sxu zimlchu atwru. Ayi silxani ltemi alne
@mesgennagenet-hz8ej
@mesgennagenet-hz8ej Ай бұрын
In Jésus name
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 Ай бұрын
ለፌስቡክ ብሳ ሳይሆን የህዝቡ ችግር ጠየቀች።።።።
@Yoyana
@Yoyana 26 күн бұрын
ምን ያድርግ ሰውን ለማሸማቀቅ ነው ከሱ በላይ ሰው ያለ አይመስለውም
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o Ай бұрын
ተቆራርጦነው ሁሉቦታላይ የተላለፈው
@simrwetkenday8743
@simrwetkenday8743 Ай бұрын
Selelbs yweral egzabyre mastwalowen ydlke
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 Ай бұрын
የሚያሳዝኑ ፊት ለፊት ያሉ አሮጊቶች
@abrahamkassa
@abrahamkassa Ай бұрын
yerasuan negeger betelevision eyayech new endea....mentseru
@user-tr6rj6kf4g
@user-tr6rj6kf4g Ай бұрын
Afer belash dayi wede fano😂😂😂😂😂
@maryyy5260
@maryyy5260 Ай бұрын
Are defet yaderghe egzeabher ende dinasoure yenkelhe were becha
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n Ай бұрын
ቁራርጣችሁ አመጣችሁት ይህን ጭራቅ ሰውየ
@user-ir2xg4pc6r
@user-ir2xg4pc6r Ай бұрын
This pp democracy tnxs pm
@user-lo7ed3rv9j
@user-lo7ed3rv9j Ай бұрын
😂አንበሳ እሱ መስማት የማይፈልገውን ጥያቄ ዘረገፈችለት😂 ጀግኒት ከዚ ቤት ወጥታ ወደቤቷ ገብታ ይሁን ወይስ አሰራት
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
The problems of Ethiopia's politics: -The thought of everything should be in my own image. Arrogance towards multiculturalism or diversity of Ethiopia. -The claim to unjust previous Feudal Erst (land) -Resistance to reforms for a better country management in order to make the country compatible with the everchanging world. -Fragmented and oversized opposition than the country can accommodate. -Misunderstanding that politics is a public service and not a salary job. -Lack of FULL RESPECT to the country's sacred institutions like ENDF, EAL -Exposing ourselves and the country for external enemies when we are not politically successful. No to 60 political parties, but 3. God help us to be one! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@abumuaz2233
@abumuaz2233 Ай бұрын
ይች ያለችበት ሰው አላችው
@user-wf6dp8jl8h
@user-wf6dp8jl8h Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ሰውየ መች ነው የምታስወግድልን
@semumekonnen7949
@semumekonnen7949 Ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ነው፣ይህ ሰው ግን ገና ሁለት ጊዜ ይመረጣል አይዞህ ቀበቶህን አጥብቅ።
@user-cs9xj9xg4v
@user-cs9xj9xg4v Ай бұрын
ኣብቹ ቡቹላ ከስልጣን ብትርቅ ይመረጣል ሙሽሙሽ
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma Ай бұрын
43 ነው
@miktsegaye05
@miktsegaye05 Ай бұрын
በስውር እንዳይይገሉሽ ጨካኞች ና አምባገነኖች ጠንካራ ጥያቄ አይወዱም እግዛብሄር ይጠብቅሽ
@Markantube-xs3vu
@Markantube-xs3vu Ай бұрын
eyekorarete yakerbal zares yeselechegn yezihn sewye saks mesmat new bado
@TigestMengesha-zp4ku
@TigestMengesha-zp4ku 15 күн бұрын
ዉቨታም ባዶ ቅል ራስህን መምራት ያቃተህ!!!
@user-yr8dx2rd9j
@user-yr8dx2rd9j Ай бұрын
መነፅሯን ገጭ አርጋ ኮንፊደንስ 100%
@ethiopian3629
@ethiopian3629 Ай бұрын
አዪ በቃ ቃሊቲ ይልካታል
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 66 МЛН
Anchor Special የተያዘው የብልጽግና ሰላይ
18:18
Anchor Media
Рет қаралды 15 М.
Телега - hahalivars
0:43
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,1 МЛН
МҮГЕДЕК МАХАББАТ/ KOREMIZ
46:56
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 199 М.