ዱባይ መምጣት ምትፈልጉ

  Рет қаралды 4,609

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

7 күн бұрын

Пікірлер: 83
@Weyni21
@Weyni21 5 күн бұрын
ሂዊ አድራሻውን አስቀምጭልን❤❤
@miherettuke1200
@miherettuke1200 Күн бұрын
wow❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 4 күн бұрын
ዋው ሂዊ ጎበዝ ዋውውውውውው❤
@Selamtub
@Selamtub 6 күн бұрын
እናመስግናለን ውዴ
@BeshaduDemise-kv3fu
@BeshaduDemise-kv3fu 5 күн бұрын
ህውዬ እናማሳግናለን😘😘😘😘🙏
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 күн бұрын
ምርጥ መሰጃ
@user-xd7lg1qn2l
@user-xd7lg1qn2l 4 күн бұрын
❤❤
@SrUae-bh9nr
@SrUae-bh9nr 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Wudemake
@Wudemake 5 күн бұрын
የኔ ቁም ነገረኛ ❤❤❤
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 6 күн бұрын
እናመስግናለን
@Rominsadatanyawa
@Rominsadatanyawa 6 күн бұрын
Weda eni efaligashaliw bamarem awerinya
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 күн бұрын
❤❤❤
@FoziyaFoz-zr3sy
@FoziyaFoz-zr3sy 3 күн бұрын
😢😢
@melatmelat6361
@melatmelat6361 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@EmabetAyano
@EmabetAyano 6 күн бұрын
Inamsagnali❤
@moongate7492
@moongate7492 5 күн бұрын
Bemariam awerinyi ene yalut jordan nenyi lcers 3 wer qernyi dubayi memxat felegalu
@zemuyoutube7614
@zemuyoutube7614 6 күн бұрын
ሂዊዬ አድራሻው ወይም ቁጡሩ
@samritadese124
@samritadese124 6 күн бұрын
ስልክሽን ሂዊዬ!!!!!!❤❤❤❤
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 күн бұрын
በዚህ ታገኙታላችሁ
@lalisejima4253
@lalisejima4253 5 күн бұрын
ene faligewakew widee
@samritadese124
@samritadese124 6 күн бұрын
ሂዊዬ ባሌን ላመጣፈልጊነበረ እባክሽን ተባበሪኝ❤❤❤❤
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 5 күн бұрын
Ya dubai yaledet sartefeket a alat leje gn ya ager yalatm basu paspor mawtat yechalal??
@besabekele3011
@besabekele3011 4 күн бұрын
Wudoche benatachu tebaberuni Ke dubaye sinty kilo yikedal melisulin benatachu
@yoditaklog-v6p
@yoditaklog-v6p 6 күн бұрын
እባክሽ እህቴ KZfaq short video ይታይልኝል ግን ሌሎች አይታዩሞ ምን ላድርግ ???
@ዘቢባ
@ዘቢባ 6 күн бұрын
የኔውድ በጣም ፍጌሽ ነበር እዴት
@mahdertube8321
@mahdertube8321 4 күн бұрын
እባክሽ ሂዊዬ ቁጥሩ አስቀምጥልን
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 6 күн бұрын
ሂዊ እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት ግን እህቴ ስደት ስለምትለኝ እዚህ ሳውዲ ይከብዳል ግን ዱባይ እንድትሄድ እፍልጋለሁ ግን በደላላ የሚሄዱት ብዙገንዘብ ፍጂተው መደፍር ብዙ ግፍ እየደርሰባቼው ነው ጥሩ ላልሆኑ መዳሞችም ይሸጦቼዋል ግን እህቴን ይህ ነገር እንዲደርስባት አልፍልግም የማውቀው ሰው የለኝም ዱባይ እድትመጣ ፍለግሁ እና ስልክ ቁጥርሽን ብታስቀምጭልኝ እማ በእግዚአብሔር ካዬሽው ጽሁፍን መልሽልኝ 📢📢📢📢📢👁👁👁👁👁👁👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 күн бұрын
እኔም እፈልግ ነበር
@Mekdi-zk6st
@Mekdi-zk6st 5 күн бұрын
Eni slke lstse amwkwe swe tamge nwe
@ferdos-tube
@ferdos-tube 4 күн бұрын
ከኢትዮ ወደ ዱባይ ከሆነ ቀላል ነው
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 4 күн бұрын
@@ferdos-tube አወ ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ
@ferdos-tube
@ferdos-tube 3 күн бұрын
@@mekidesgebeyaw5335 ኤሺ በምን ላግኘኝሺ/ህ
@GenatAbebe-qe4ms
@GenatAbebe-qe4ms 4 күн бұрын
Ere selki kuterishin hiwii ebakish faligesh naber naber
@Selamenesh
@Selamenesh 5 күн бұрын
በናትሽ አድራሻውን ንገሩኝ ወንድሞቼ ወደዱባይ ሊሄዱ ይፈልጋሉ
@user-tb5kh6kr8w
@user-tb5kh6kr8w 5 күн бұрын
Manew astamary adergch goscoole amherc
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 күн бұрын
ሂዊ እኔ እህቴ መምጣት ትፈልጋለች
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 5 күн бұрын
ሂዊ ዱባይ መግባት እፈልጋለሁ ግን ጠፍቼ ነበር በሃዘን ምክንያት ነው ወደ አገር የገባሁት መመለስ እችላለው እንዴ 3አመት ሆነኝ ሃገር ከገባሁ
@seaditube6601
@seaditube6601 5 күн бұрын
አይቻልም ውዴ
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 5 күн бұрын
@@seaditube6601 እሺ ውዴ
@lidiya7546
@lidiya7546 5 күн бұрын
yenmi tamasasayi xiyqe nw
@rahimatube1288
@rahimatube1288 4 күн бұрын
ሂዊ ታዳ መቸ አድራሻውን ነገርሺን በፈጣሪ ስልኩን ባሌን አስቸግሮኛል ለማምጣት
@HayatKindu-qf8kv
@HayatKindu-qf8kv 4 күн бұрын
silkun asqemciln hewi
@user-jb5of5ui7b
@user-jb5of5ui7b 5 күн бұрын
ጆርዳንም ይቻላል ወይ
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 6 күн бұрын
እኔም ውድሚ ማምጣት እፍልጋለሁ
@BerukKebatu
@BerukKebatu 6 күн бұрын
ሂውዬ ለመምጣት ፈልጋለሁ ዱባይ እንዴት ላድርግ
@user-zm4dl9vd2g
@user-zm4dl9vd2g 5 күн бұрын
እኔ ልጄና እናቴን ነው የማመጣው ግን ቁጥሩን ላኪልኝ ሂዊዬ
@user-zm4dl9vd2g
@user-zm4dl9vd2g 5 күн бұрын
እሺ ቁጥር ላኪልኝ
@sofiaah3038
@sofiaah3038 5 күн бұрын
በዳኔ ኦፋስ ትኬት ቁረጡ በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤እኔ 3 ልቆርጥ ነው
@Selamenesh
@Selamenesh 5 күн бұрын
እንዴት ነው እህቴ እኔ ከጆርዳን ወደ ዱባይ መሄድ ፈልጌነበር
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 5 күн бұрын
እኔ ከሳኡድ እፈልጋለሁ​@@Selamenesh
@user-qe2yq5fm4v
@user-qe2yq5fm4v 5 күн бұрын
እኔመሰገንአለን
@user-lr4em1nd2u
@user-lr4em1nd2u 4 күн бұрын
እረ ስልኩን እንዴት እናግኘው ከመዳም ቤት መውጣት እፈልጋለሁ
@eilhamAbdela
@eilhamAbdela 6 күн бұрын
ውደዋ እባክሽ በቻልሽው መልሽልኝ ታክቶኬ ፎሎው መመለስ አልችልም ያለኝም ላይኩም ፎሎየም ይቀንሳል ተባበሪኝ መፍትሄ ካለሽ😢😢
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 5 күн бұрын
አሰር ሺ ካረግሽ ቀንሺለት
@user-qq9ce9bu4g
@user-qq9ce9bu4g 5 күн бұрын
ቁጥሩን👂👂
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 5 күн бұрын
Setoch wade Dub yamatal
@user-xk3jd1zz1h
@user-xk3jd1zz1h 5 күн бұрын
ሳውዲ ይልካል ፈሕጌነበር
@jenetithopia3597
@jenetithopia3597 6 күн бұрын
ስላም ነው ስልክ አስቀምጡ
@tube1169
@tube1169 6 күн бұрын
አስቀምጠናል
@MedinamehammedMede-sc4xr
@MedinamehammedMede-sc4xr 6 күн бұрын
የት አለ ስልኩን እኔም ወንድሜን ላመጣ ነው ሂውይ ስልኩን አስቀምጭልን​@@tube1169
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 күн бұрын
​@@tube1169የታል
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 5 күн бұрын
Yelem.eko​@@tube1169
@SelamZnashi
@SelamZnashi 5 күн бұрын
Are slkun Ena ደሞ hiwya atlefign ebakshi ዱባይ በውቺ ነበር የምሰራው ena አሻራ ሰጥቻ ነው የገባሁት ወደ ሀገር ግን ሀገርባት ከገባው 6 ዓመት ሆኖኛል ena endat ነው አሻራው መጥፋቱን ማወቂ የምቺለው ለመሃድ ዱባይ ተመልሶ
@Selina6648
@Selina6648 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ሂዊ ያንቺም የባልሺም ደሞዝ ከ4000 ሺህ ድረሃም በላይ ነው ማለት ነው ምክኛቱም ልጂ ሰናገር ልጁን ማምጣት የሚችል ወላጂ ደሞዙ እንደዚህ መሆን አለበት አለ ምንድ ነው ሥራሺ 😂😅
@Dawant404
@Dawant404 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 5 күн бұрын
Enem lejen mamtat falegalew gn madam bet negn echelalew mamtat????
@Selina6648
@Selina6648 5 күн бұрын
@@Bent-Eslam endsuma ayechalem madam ebat letasadigiyat new ende endsu kebade new lanchim le lijshim kebade new bezalaye eko eziye hager laye temhirt ebat kefeya betame wed new
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 5 күн бұрын
​@@Selina6648 ezew new yateweledechu ager wasejeyat new inji amcheyat eyalugn new enasum laza new eht gana 2 ametuwa new damo
@user-wd7ei5uf7g
@user-wd7ei5uf7g 5 күн бұрын
የወንድ ማምጣት ይቻላል
@Ethiopiahagerie-q6p
@Ethiopiahagerie-q6p 4 күн бұрын
ሰላም ሂውይ እስኪ 1ጥያቄ መልሺልኝ tik tok ተጠቃሚ ነበርኩ እና የሆነ ሰሀት አጠፋውት እና እደገና ለመክፈት ስሞክር እቢ አለኝ ብዙ ግዜ መከርኩት አልሆነም እና እባክሺ ቁጥሬን ልስጥሺ እና ክፈቺልኝ በናትሺ?
@SamiraFatuma
@SamiraFatuma 4 күн бұрын
😂😂😂😂ጉድነው😂
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 5 күн бұрын
ከሳዉድ መዉሰድ ከቻላችሁ በጌታ
@yeshemeda
@yeshemeda 6 күн бұрын
ሒዊየ ቁጥሩን እማ
@FoziyaFoz-zr3sy
@FoziyaFoz-zr3sy 3 күн бұрын
ሂውይ ቁጥርሽንሥጭኝ በውሥጥእማውራሽአለኝ
@ElfoYolgaga
@ElfoYolgaga 5 күн бұрын
እባካችሁን ተባበሩኝ እኔ የሚኖረው ጆርዳጊዜው ባለፈው ባህል እስፖርት ወደ ሀገር መሳፍር ይችላሉእባካችሁን ተባብሮ
@user-oj8co6zw7n
@user-oj8co6zw7n 5 күн бұрын
Ayechalim Ema asadishi
@hekramnaseer7294
@hekramnaseer7294 3 күн бұрын
እባካቹ የዲኒን ቁጥር ፈልጌ ነበር
@user-zm4dl9vd2g
@user-zm4dl9vd2g 5 күн бұрын
ለሁለት ወር ኑው ማምጣት የምፈልገው
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 5 күн бұрын
እስት ምከሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገር እንዳልጋባ በመንኩት ሰው ተካድኩ አሁን እጄ ለይ የዱባይ 9000 አለኝ በራሴ ቭዛ ለሳራ ውይስ ዝም ብዬ ሀገሬ ልግባ እፍፍፍፍፍፍ ምከሩኝ😢
@abaygirma3009
@abaygirma3009 5 күн бұрын
Yene hiti beza biri sera aserimi ede
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 5 күн бұрын
ሀገርሺላይ ስራስሪበት ቨዛማስራት ኪሳራነው
@yeshi464
@yeshi464 2 сағат бұрын
አይዞሺ እህቴ እንደ እኔ ከሀገርሺ ላይ ይህ ምን ይሰራልሻል እኛ ስደት የቆየት ሰወች ትንሺ ያስቸግራል ከቻልሺ አሁን በአለሺበት ስሪ ቪ ዛውም ምንም አያደርግልሺም ውድ አካውንት ከአለሺ ወደ አካውንትሺ ላኪው ብዙ ብር እዚህ አታስቀምጭ ደህና ቤተሰብ ከአለ ደግም ቦታም ግዠበት ከዛ ውጭ ግን አካውንትሺ አድርገሺ ስሪ ሲመቻችልሺ ሒደሺ በራስሺ የምትፈልጊውን ታደርጊያለሺ አሁን ብትገቢ አይመችም ለመስራትም ለመኖርም ምንም ደስ የሚል ነገር የለም ይህ 9 ሺ ድራሀም ደግሞ ትንሺ ነው ማሬ ብቻ ብዙ ነው ነገሩ እና አይዞሺ በርች
@user-wn1ve3fe4f
@user-wn1ve3fe4f 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 322 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰
16:45
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 137 М.
እስካሁን የደበቅናቹ ነገር ❤️❤️
10:47
ሂዊ Tube
Рет қаралды 45 М.
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 90 М.
ኢትዬጵያ ሄጄ  ለማማ ዝናሸ ሰርቄ ያመጣሁትን ብር ሰሰጣቸው አዋረዱኝ ።ጉዴን እዩልኝ
35:41
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,5 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 3,9 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 683 М.
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,3 МЛН