ቮልስ ዋገን እና ትዝታችን /ትዝታችን በኢ.ቢ.ኤ.ስ ምዐራፍ 16 ክፍል 13

  Рет қаралды 30,297

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 57
@famisha8283
@famisha8283 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋይና በሳል ሰው ነህ ሚመቸኝ ጋዜጠኛ ነህ ከንግግርህ አክት ጀምሮ ብዙ ያነበብክ በርታ ዮናስ የebs ዋነኛ ና ወሳኝ ሰው
@user-mz5ko6vh1e
@user-mz5ko6vh1e 4 жыл бұрын
ዮኒ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው በእውነት ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ሀገር ወዳድነትህ ባጠቃላይ ቲኒሿን ኢትዮጵያዬን ባተ ውስጥ አያታለው በርታህ አድናቂህ ነኝ ።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ከሚገባው በላይ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ
@desserts2265
@desserts2265 4 жыл бұрын
Your show is original and interesting!
@user-mo5pg4yi2k
@user-mo5pg4yi2k 4 жыл бұрын
ዮኒ "ትዝታችን መቼም የሁሉንም የሰው ልጅ ትላንት ይነካል። አንድ አንተ ብዙዎቻችን እንደምንመሳሰል ከአንዱ ጥግ ሌላኛው ሄደህ ስታሳየን ዓመታት አልፏል። ወደ ምስራቅ ስትሄድ ምዕራብ ያለው የራሱን ትዝታ ያነሳህለት ያክል በመደነቅ ትላንትናውን ያስባል።ሰሜኑ ባካፈለው ትዝታ ደቡቡ አንጀቱን እስኪቆስል ይስቃል። በነገሮች ከስር መሰረት መገጣጠም ይደነቃል። በራስህ መንገድ ትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ ያለውን አንድነት፣ የቦታ ልዩነት ውስጥ ያለውን የህዝቦች ትስስር እና አንድነት አሰያስኮመኮምከን ዘልቀሃል። የሙዚቃ፣ የንግግር እና አለባበስ ምርጫህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። በርታ እላለሁ። እኔ ደግሞ ከአአ በምዕራብ በር ወደ ወሊሶ ልወስድህ ወደድኩ። መፈተሹን ላንተ ትቼ አንድ ሁለት ነገሮችን ልጠቁምህ። 1 አዲስ አበባን ለቀህ ስትወጣ ያለውን መልከአ ምድር ለካሜራችሁ አይን ማሟሻ 2. ዲለላ የምትባል ትንሽ ከተማን 100ኪ.ሜ ላይ ታገኛታለህ። በህወት ያሉ አቶ ፉርጋሳ የሚባሉ አባት በስማቸው አስኳላ አለ እሷንና የብዙሃኑን ትዝታ ማሟሟቂያ ብታደርግ። እኔ የመጀመሪያ ደረጃ የተማርኩበት ትውልድ ከተማዬ ናት። 3. 114ኪ.ሜ ላይ ውቧን ወሊሶ ታገኛታለህ። ደጃ ገረሱ ዱኪ፣ፊ. ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እና ነጋሽ ዲነግዴ፣ ከ ጥላሁን ገሰሰ እስከ እነ አዲሳለም ጌታነህ፣ ከራስ ጎበና አስከ ደጃ ገረሱ ትምህርት ቤት ከሰላሌዎች እስከ ጉራጌዎች የቀድሞ ትዝታቸውን ትፈትሻለህ። አረብ ተራንና ትዝታዋን፣😂😂😂😂አቦ ጓሮን፤ ነጋሽ ሎጅን.....ከደከመህ ወንጪ ሀይቅ እርፍ ብለህ ትመለሳለህ። ወሊሶ ከሄድክ ፍቅራቸው ያስቀረሃል። 1 አቶ ፉርጋሳ አራርሳን 2 የከተማ ከንቲባ እና ትምህርት ቢሮ ኃላፊን 3. የሀገር ሽማግሌን 4 ወጣቶችን 5 ጋዜጠኛ ማህደር ታሪኩ እና ተዋናይ አዲስዓለም ጌታነህን ለመረጃ መውሰድ ትችላለህ። እኔም አለሁ ጥላሁን ደረጀ
@sileshayalew2956
@sileshayalew2956 4 жыл бұрын
አሪፍ ቅንብር ነው ተመችቶኛል
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
እንካን ደሰ አለህ ዮኒ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 жыл бұрын
I like it very nice Volkswagen
@menamamo1146
@menamamo1146 4 жыл бұрын
Good job thanks ebs
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል!!!ልጆቹም ጎበዞች ናቸው ያገሬ ልጆች በርቱ!እ/ር ከመጣው በሽታ አለምን ይታደጋት አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ዮኔ በጣም እወድሀለሁ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ፡ በርታ
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 4 жыл бұрын
የebsቅመም በርታልኝ ወንድም ዬኒ
@omersulieman5591
@omersulieman5591 4 жыл бұрын
Your the best
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 4 жыл бұрын
እንኮን ደስ ያለህ እምባሳደር ዬኒ ምርጥ ስራ ነው የስሩት
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 4 жыл бұрын
Good job
@goosebutterfield2429
@goosebutterfield2429 4 жыл бұрын
One of the best. Thanks.
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 4 жыл бұрын
THIS PROGRAM REMINDS ME MY DAD
@binicode4221
@binicode4221 4 жыл бұрын
I love your show very much. Your presentation is fabulous
@binicode4221
@binicode4221 4 жыл бұрын
Hey yonni ebs is lucky to have you.your program is one of my favorite show on ebs.
@foziyafoziya2804
@foziyafoziya2804 4 жыл бұрын
Wow wall come
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ምዕራፍ 16
@leulmillion
@leulmillion 4 жыл бұрын
The best!
@warka2663
@warka2663 4 жыл бұрын
ቮልስ ❤
@gtnsjfzvsbslt8846
@gtnsjfzvsbslt8846 4 жыл бұрын
ዬኒ ጣፋጭ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 4 жыл бұрын
ዩወኒየ እንወድሀለን.የኔ.ምርጥ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Nice
@Abawtes
@Abawtes 4 жыл бұрын
wow Yoni,I really love your program...the way you do everything is so wonderful, and interesting!
@abderehimseid8158
@abderehimseid8158 4 жыл бұрын
Ketta museum wsedat
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 4 жыл бұрын
😂😂😂 it is funny... I like you yoni . the way you talking entertained
@kalabempire3684
@kalabempire3684 4 жыл бұрын
Congratulation yoni ተንከባከባት
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
ዋው ዮኒ እኔኳን ደህና መጣህ
@kalabempire3684
@kalabempire3684 4 жыл бұрын
don't stop this show please please please
@naomyhab8917
@naomyhab8917 4 жыл бұрын
ዬኒ አንደኛ እድናቂህ ነኝ
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
naomy please subscribe my channel ውዶች subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ - [ ] kzfaq.info/get/bejne/m9JynrGXlpqwnWQ.html
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም በሚደነቅ መልኩ ቮልሷን ካንፓኒው መጀመሪያ እንደሰራት አድርገው መልሰዋታል ጎበዞች ናቸው 5 star ይገባቸዋል ።
@henokwoldemariam2306
@henokwoldemariam2306 4 жыл бұрын
garage gashe alemayehu betam ewnetega ena telek bekat yalachew beast mechanic akeberwotalehu abatachin
@Lamptube1
@Lamptube1 4 жыл бұрын
ግብዣ ቻናል kzfaq.info/love/UewflpUfVPc0K4glKGUUEw ሰብስክራይብ
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
እሽ እኔንም ሰብስክራይብ
@getataxi4364
@getataxi4364 4 жыл бұрын
Be addis meknena olompian asyene pls
@cubalibre1976
@cubalibre1976 4 жыл бұрын
ቮልስ ቫገን ነው የሚባለው
@michaelbiru426
@michaelbiru426 4 жыл бұрын
Nice job, I like the new look. Can you pls give us the address for the garage.
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Yet garage new bakachuh.
@gjgu9254
@gjgu9254 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 жыл бұрын
በኔ አመለካከት ቭዋልስ ቫአገን ሞዴሉዋ በአለም የመነመነችና ኢትዮጵያኖችም ስለሚወዱዋት ቢኮኩዋ አጠገብ ሀውልቱዋ ቢሰራ እንላለን ::
@mrchu5492
@mrchu5492 4 жыл бұрын
Ethiopian pimp my ride 😁😁 love it
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ አንበሳ አውቶብስ sponser የሆነ መስሎኝ ነበር ቀለሙዋ ማለቴ ነው።
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 4 жыл бұрын
በቦልስዎ በጣም ተደስቻለው እባክህ ያሰራህበትን አድራሻ አሳውቀኝ እኔም ማሳደስ እፈልጋለው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ኮሮና ተከበረ
@gashatube6962
@gashatube6962 4 жыл бұрын
የአንበሳ አውቶብስን አስመሰልካት
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
ዮኒ ጠቅላላ እድሳቱ ስንት ፈጀ ? 44 ሺህ ብር ከገዛችኋት እንደ ስጦታ ቁጠሩት ምክንያቱም እኔ የምኖርበት ጀርመን ውሰጥ አነዚህ የድሮ VW (ፋው ቬ ) መኪኖች አንደ antiques ነው የሚታዩት በዛ ላይ ዋጋቸው ከ15 - 20,000 € በትንሹ ያወጣሉ ።
@user-sz3sk3lj8e
@user-sz3sk3lj8e 4 жыл бұрын
ዪኒ የኔን ፍላጎት አንተ ውስጥ አየሁት ከቻልክ ጎማውን
@andegna783
@andegna783 4 жыл бұрын
አንበሳ አውቶብስ መስላለች
@calebjoshiwa7803
@calebjoshiwa7803 4 жыл бұрын
2020 is the year of RAT....AT LIST THECHO IS FROM SECRET
@user-uh8ny6wh3t
@user-uh8ny6wh3t 4 жыл бұрын
ከመታደስዋም በፊትም ልነግርህ የምፈልግ ከቻልክ ኦርጅናል ፓርት ብቻ ኣርግላት አሮጌም ቢሆን ለምሳለ ስፓክዯ
@neondisc3830
@neondisc3830 4 жыл бұрын
The color of the Volkswagen does not look like the logo.
@erimiastikher2293
@erimiastikher2293 Жыл бұрын
አድራሻቹ የትነዉ ስልካችሁን ላኩልን
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
እቺስ ቮልስ ብትቀረብህ ትሻላለች ቆዳዋን አሳምራ ሞተር እና ትራንስሚሽን ብዙ ችግር ይኖረረዋል።
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 74 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
ዳግም ከ30 ዓመታት በኋላ   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
28:18
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02