ወንዶች በጣም እያስቸገሩኝ ነው | ከፍቅርሲዝም ጋር ስላላቸው የፍቅርግንኙነት ተናገረች | Haleta Tv

  Рет қаралды 63,405

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

5 ай бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 117
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
እህቴ እውነትሽ ነው ኢትዮጵያ የአሁኑ ትውልድ ክብር የሌለው ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው ሃገርን የሚገል ብቻ አምላክ በልባችን ያለውን ስይጣናዊ ስራ ያውጣልን🙏
@bestrong1237
@bestrong1237 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ! ለኢትዮጵያ ያፈሰስሽውን እንባሽን እሱ ኡመልከትልን፤ ሁሉም በየቤቱ እያለቀሰ ነው፡፡ እኛም እንወድሻለን ስራሽንም እንከታተላለን፡፡
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 ай бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ የልጁ አዳንድ ጥያቄ ቢናድደኝም ያቺ መልስ ግን አጀት አርስ ነው ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@seadawelow1743
@seadawelow1743 4 ай бұрын
ምንአደርገ ዶሞውይይይይይይ
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
ቅንጅት ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ትያለሽ። ምናለበት ልቡ የደነደነው ትእቢተኛ ሁሉ ስሜቱ እንዲህ ቢነካ
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 ай бұрын
የኔ ፍቅር በምን ቃላት ላሞግስሽ ብቻ እመብርሀን ህልምሽን ሁሉ እውን ታድርግልሽ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ሰላም ሆናልን ደስታሽን እየሳቅሽ ደግሞ ስትገልጭ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏ለታላቁ ትህትናሽ እና ስነምግባርሽ ታላቅ አክብሮት አለኝ👍👌👏😇
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ይበልሽ፡ እግዚአብሔርም ፈቃዱን ስለተቀበልሽ በአንች ደስ እንደሚለው አምናለሁ ፡፡
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 4 ай бұрын
የኔ እህት አንቺ አሰተዋይ ነሽ ቁመት ብቻ ምን ዋጋአለው ህሌና ነው እግዚአብሔር መፍራት ያየኛል ይህ ነገር ያስጠይቀኛል ማለት ነው እንጂ አድናቂሽ ነኝ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
በጣም እምታኮሬ ኢትዮጵያዊት ነፕ በራስሽ ስለምትታመኝ 2:08 ኮራሁብሽ በጥም ልዩ የሆንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ተባረኪ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 5 ай бұрын
ጌታን ደስ ስትል ብስለት አላት❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 4 ай бұрын
ልጅ አደረግሻት ጉድ እኮ ትልቅ ሴት ናት 🤔🤔
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 4 ай бұрын
@@almazali4784 eshi😂😂😂😂
@123abay
@123abay 4 ай бұрын
የእነ ማርታን እምባ አይቶ ያዘነ የናዝሬቱ እየሱስ የአንችን እምባ አይቶ ይዘንልን ተባረኪ የእኔ ቆንጆ
@eliasnigatu5921
@eliasnigatu5921 5 ай бұрын
Egziabher Yasebishiwun yasakalish ... Berchii ..bilenal.
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 4 ай бұрын
እኔ ከዚች ሤት የምወድላት ነገር ኮንፊደሧ ማሻ አላህ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ሰለሀገር የገልፅሽበት መንገድ ድንቅ ነው❤❤❤
@endutube9461
@endutube9461 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይመችሽ ጋዜጠኛው ግን አግኝቼ አፈር ከድሜ ባበላው ስሜቴ ነው 👊🏾👊🏾
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
ምን አርግ😂😂😂😂
@endutube9461
@endutube9461 4 ай бұрын
@@meseretgetawedeylol
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 4 ай бұрын
ቆንጆ ደስ የምትል ሰው ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@user-cv2mw4di6j
@user-cv2mw4di6j 5 ай бұрын
ሔልዬ ይመችሽ ያልፋል አይዞሽ
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 4 ай бұрын
ወብ የጌታ ሥራ ሰወድሸ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
እውነት ደስ ስትል የድንግል ማርያም ልጀ አሁንም ክአንች ጋር ይሁን
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
ደስ ትላለች ❤❤❤❤❤
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 5 ай бұрын
ውይ ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነች የምር በርቺ በጣም ደስ ትያለሽ ጸባይሽ በራሱ ውበት ነው
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 4 ай бұрын
ሄሉየ ጋደኛየ አብረን ነበርየተማራነው የማታ ❤❤ትምህራት ታይም አካዳሚ
@alelengazmra769
@alelengazmra769 5 ай бұрын
ይመችሸ ማር
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 4 ай бұрын
God bless you so much sister 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤
@selestuzema9429
@selestuzema9429 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከብዙ ምሁራን ነን ባዮች ለኢትዮጵያ አንቺ ታስፈልጊያታለሽ በአንቺ ላይ እግዚአብሔርን አየዋለሁ
@ayniworku8510
@ayniworku8510 5 ай бұрын
በርቺ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 ай бұрын
My love it's not about out side its about inside you are sooooo beautiful out side and inside 🤍🫀 ሽኮረየ ዕድመን፡ጥዕናን ይሃብኪ ወለላየ you are so blessed because your 🧠 is 🥇 keep going my love 💓 ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢድኪ ትሓቁፍዮም ውላድ ትሃብኪ 💐🤍🍯🍯🍯🍯🍯💐🇪🇷 Please tied your ✝️ like you belive keep strong my 🦁yes you were born orthodox today tomorrow forever keep your confidence us well.
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ ምኞትሽን አሸግዜር ያሳካልሸ 🙏 በጣም ደስ የሚል ጸባይ ነው ያለሽ ጸጉር ቤትሽንም አሰተዋዉቂን ሰንመጣ እንድንሰራ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ስታምር
@gmalmu650
@gmalmu650 4 ай бұрын
በጣም ታምሪያልሽ ድገሞ ፈጣሪን አክባሪንሽ ተባርኪ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 ай бұрын
ታንኪዪ ከማትያስ ጋር ስላላቸው ግንኙነት እኔ ካየሁት መቴዎስ ናቀችኝ በማለቱ ተመልካቾች ተናደውባት አንደነበር እና እስዋም ደንግጣ በጣም ይቅርታ ጠይቃ ነበር በዛ ተጽህኖ ያደረገባት አና ብለክሜል ያደረጋት ነው የሚመስለው ከዛበሁዋላ ነው ወደ ልጁ የተሳበችው ልጁ ደግሞ ሴትችን ሂሙሊየት ሲያደርግ ነው የሚታየው እስዋ ግን በዘዴ ነው የ😊ያለፈችው
@masereshaalemayehu611
@masereshaalemayehu611 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ ከ ምር
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 ай бұрын
በሳል ሴት ወላሂ ያሰብሺዉ ሁሉ ይሳካልሺ እህቴ❤❤❤❤
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ሀገርሽን የገለፅሽበት ኣገላለፅ ይገርማል ውድድድድድ
@asimaru5913
@asimaru5913 5 ай бұрын
እይ ወልጄ አልጨረስኩምና ግፍ አታናግረኝ በሴትነቴ አልሰራም አልሽ
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 ай бұрын
ብረት መንከስ
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 5 ай бұрын
ሄልዬ የእዉነት የደረስሽበትን ሳይ ደስ ይለኛል?
@sartt7978
@sartt7978 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 4 ай бұрын
She is amazing ❤ but the guy doing the interview is asking stupid questions!
@berhanebekele3863
@berhanebekele3863 5 ай бұрын
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
ጥልቅ፡አሳቢ፡ናት።እናም፡ሕልሟን፡ያሳካላት።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣት።
@hayath424
@hayath424 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 5 ай бұрын
እውይ ደስ ሲሉ❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 5 ай бұрын
የኔ አሰተዋይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayath424
@hayath424 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤
@gigisiyoum9086
@gigisiyoum9086 4 ай бұрын
Amen
@user-np1uu5qr1s
@user-np1uu5qr1s 4 ай бұрын
የኔ. ጣፋጭ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 ай бұрын
Ante Teyakiwo gen Dengay neh enda?
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 ай бұрын
Astesasebuana negegerua yemigerem new beruh aymero alat beteley sele ethiopia yalechiew tekekel new gobez nat
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
የድንግል ልጂ በቤቱያኑርሽ ግን ከክፉ ነገር እራቂ
@amenamen3356
@amenamen3356 4 ай бұрын
ጀግኒት❤❤❤
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 ай бұрын
ተይይይ ዋ ብያለዉ!!! እንዳትሞክሪዉ
@hailegiorgiswoldegiorgis1879
@hailegiorgiswoldegiorgis1879 4 ай бұрын
"ልብ ወአፍ ህቡረ ይእመኑ" በልብ አምኖ በአፍ መመስከር ነው። ቅዱስ ጴጥሮስ በልቡ አምኖ በአፉ ክዶ ነበር በኋላ ግን ንስሐ ገብቶ አልቅሶ ተመልሰዋል ። አንቺም በልብሽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አምናለሁ ካልሽ " ሐዋርያ አድርጌ ሾሜሽ አለሁ "ሲልሽ አሜን ስትይ ነበር እና ንስሐ መግባት አለብሽ ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሽው። የርዕሰ ሊቃንት አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም የዲያቆን ሄኖክን የዲያቆን ዘማርያምን ትምህርቶችን አዳምጪው ትጠቀሚያለሽ።
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 4 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌👌
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 4 ай бұрын
አስተዋይ😢😢😢😢
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 ай бұрын
Sew betefetro bakal yetemuala bayhonem westawi asesaseb mulu sihon new sew yemibalew yechi set endeza nat confidecua yegermal mulu set nat
@tititezeta5435
@tititezeta5435 4 ай бұрын
2:39 ❤🎉
@TesfayeGirmaMoges
@TesfayeGirmaMoges 4 ай бұрын
የሆንሽ ደስ የምትይ ልጅ
@kenaleshteklehamanot1913
@kenaleshteklehamanot1913 4 ай бұрын
የዚህ ኢንተርቪው አስተማሪነት ምንድነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ድንግል ማርያም ሁሌም በደጇ ታኑርሽ በፅናት እናቴ 🙏እድሜ ይስጥሽ ምርጥ አስተሳሰብ አለሽ 🙏ተባረኪ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ሲጀመር 💝
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 4 ай бұрын
Yich gate weti nat min aynet eushetam nat
@user-lr4mb5ei8r
@user-lr4mb5ei8r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 5 ай бұрын
Hi ❤❤🎉🎉🎉
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 ай бұрын
🎉🎉🎉😂😂😂😂ጉድንው🎉
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 5 ай бұрын
ስብስክራያብ በማሪያም
@HeremilaParadbay
@HeremilaParadbay 4 ай бұрын
Bmnaynt honata eylesh
@jajajaja3860
@jajajaja3860 4 ай бұрын
አቤት ጉራ በዛላይ ትዋሻለች ደጋግሜ አይቻታለሁ
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አጠያየቅህ ፍፁም መሀይም እንደሆንክ ያስታዉቃል😡 You are so disgraceful ለዛ ቢስ
@MohammadMohammad-bk3cl
@MohammadMohammad-bk3cl 4 ай бұрын
😡😡😡😡😡
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 5 ай бұрын
what.....? ...’ Hagerachin manim yelelat bichegna hona keritalech ‘ sitil semahu......? Ere Hagere sew alat, Degmo Egziabher kezhich midir gar new,....... astewiyi .......
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
ለዚያኮ ነው ፈጣሪ ይሁናት ያለችው ዓለም ከበሻሻው ሰይጣን አብይ ጋር እየተፈታተኗት ነው ትክክል ነች። ማሰቢያህን አሰሪው
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 ай бұрын
አንዱ ንግግሯ ከአንዱ ይጋጫል ዝም ብላ ነዉ የምታወራዉ ሀገራችን እንዲህ ስትሆን ተስፉም አላት
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 ай бұрын
​@@peacelove5040 የራሳችንስ ሀጢያት ከሰማይ እሳት አያዘንብም ብቻ ፈጣሪ ይታረቀን
@mfamillymeron
@mfamillymeron 5 ай бұрын
የታሉ ታድያ ሰዉ ካላት ሰዉ በየ መንገዱ ወጥቶ ሲቀር ሲታገት የት አሉ ዉነትዋን ነዉ ሀገራችን ብቸኛ ሆናለች ፈጣሪ ይሁናት እኛማ እርስ በእርስ እየተባላን ምኑን ደገፍናት
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 4 ай бұрын
Anch wushetam last weeek ke Mati ga honesh sitawera alnberem
@sosinasine5843
@sosinasine5843 5 ай бұрын
Yewredeche seti
@user-uz5ph2ch8m
@user-uz5ph2ch8m 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ልምድ ጭጭ ነው ተዘጋጅተህ ብትቀርብ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 ай бұрын
ፋራ ነገር ነህ በቅንጨባ አለቀ ቅንጨባ በጣም ማጠር አለበት ጠያቂው የደከመ ነው ፊልም ሰራሽ ብለህ ጠይቀህ ምን አይነት ፊልም ሰራሽ ማለት ነበረብህ ማየት ለምንፈግ
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 ай бұрын
እየዉልሽ ትግረኛዉን እችላለሁ ከምቀርባቸዉ ሰዉ ተማርኩ አልሽ ቀጠልሽና አልታማም አልሽ ኦሮመኛ ስትባይ ግን ከሚቀርቡሽ ሰዉ ለምን አልተማርሽም ልክ እንደ ትግረኛዉ ?????
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
በግዴታ ተማሩ ስለሚሉን ኦሮሞሞሞኛን ሁላችንም ጠላነው።
@haytomer9818
@haytomer9818 5 ай бұрын
እሰይ ኦሮመኛ ኮ ከባድ ነዉ ትግረኛ ግማሹ አማረኛ ነዉ ኦሮመኛ ምንም የሚቀላቀል ሰለሌለዉ ለመልመድ ይከብዳል
@nejatali7088
@nejatali7088 5 ай бұрын
Oromigna kebad new
@Tsedi20112
@Tsedi20112 5 ай бұрын
ኦሮምኛ መልመድ ካልፈለገችስ ብዙ ሰው ኦሮምኛ መልመድ አይፈልግም የሚደብር ቁዋንቁዋ ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
Kotetam.👺😈👹
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 4 ай бұрын
የራሷን ዩትብ ክፈቱላቱ አሸቅሉባት
@teddymamo6405
@teddymamo6405 5 ай бұрын
ኦሮምኛ የምናገር ሰው አጠገብሽ ቀርቦ አያዉቅም ?ደግሞ የሰው ልጅ የተወለደበትን በጣም ይወዳል ያንቺ አይጋጭም ?
@Tsedi20112
@Tsedi20112 5 ай бұрын
ኦሮምኛ ማንም መማር አይፈልግም እኮ አይገባችሁም መሰለኝ እናንተ ሰዎች
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
Kotetam
@AsratBekele-ow5gg
@AsratBekele-ow5gg 5 ай бұрын
Eko Tegrna Cela weraNNathi
@bettybetty2930
@bettybetty2930 5 ай бұрын
ወይ መከራ ኦረሚኛ ለምን አልተማርሽም ሰዉ በፍላጎት እንጂ በግድ አይሆንም
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 5 ай бұрын
@@bettybetty2930 እኮ ማለት ያለባት ትግርኛዉን በገለፀችበት መንገድ ኦሮመኛዉንም ብትግለፅ ወይም ይከብደኛል የገለፀችበት መንገድ ለሚዲያ አይመጥንም ነዉ
@eagle4452
@eagle4452 4 ай бұрын
🚨ወሪኛ ዝም ብለው ከሰሙሽ ብዙ ትቀባጥሪለሽ 😂 እግዚአብሔር ከ ኢትዮጵያ ጋር ስለሆነ ነው ባንዳው ህውሀት ሊያፈርሳት ፈልጉ ያልፈረሰችው ። ኢትዮጵያ እያበበች ነው እግዚአብሔር ይመስገን🎉 ሲቀጥል እምነነት በተግባር ነው ከራስሽ ጀምሪ ።። ባሌ ነው ካልሽው ሰው ጋር የምትሰሪው የምታወሪው የ ,Sex ወሪ ሆሉ ያሳፍራል ።የተለያየ ቡታ እየሂድሽ የተለያየ ወሪ አታውሪ አግብቻለሆ ብለሻል ካገባሽ ተሰብስበሽ ተቀመጪ።
@user-uz5ph2ch8m
@user-uz5ph2ch8m 4 ай бұрын
የግል ፀብ ይመስልብሻል
@user-oi1mt8nw2c
@user-oi1mt8nw2c 4 ай бұрын
😂😂😂😂 የዉነት አናዳሸ ነዉ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ጤነኛ አትመስይኝም እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-rc5rc2hv9m
@user-rc5rc2hv9m 4 ай бұрын
❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00