እድሜ ቀጥሉ ደን | ዘጋቢ

  Рет қаралды 16,733

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

9 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
እድሜ ቀጥሉ ደን - የሸካና ካፋ ጥብቅ ደን
#Addiswalta #Ethiopia #News | ዘጋቢ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 33
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 7 күн бұрын
ሀገሬን በደንብ እንዳውቅና ሀብቷን በአግባቡ እንድንጠቀም ቀን ለሊት በትጋት ተግቶ ስለሚሰራው ክብር ምስጋና ይድረስ ለሀቀኛው ለፍትሀዊው ታላቁ ጀግናው መሪዬ አብቹ አላህ ይጠብቅህ አሚን አላህ ይርዳህ አሚን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ጠላቶችህ የሀገራችን ኢትዮጲያ እና የ 87 ብሄር ብሄረሰብ ህዝቧ ሁሉ ጠላቶች ናቸው አላህ በጀባርነቱ ጨርሶ ያጥፋቸው አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን አሚን ።
@Yiheyis-rp7fe
@Yiheyis-rp7fe 7 күн бұрын
R u serious bro 😢
@user-me4fp8fw8l
@user-me4fp8fw8l 7 күн бұрын
ዋው ! በተፈጥሮ የታደለችው ኢትዮጵያ ዋነኛ ማሳያ ! ደን ሕይወት ነው።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 күн бұрын
ዋው የእግዚአብሔር ስጦታ እንዴት ውብ ነው ስለማይነገር ስጦታዎች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@seyoum917
@seyoum917 7 күн бұрын
አሜን እውነት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@adisbiru9888
@adisbiru9888 7 күн бұрын
እኔ ጥሎብኝ እንኳን ተተርኮላት ኢትዮጵያ የምትባል አገርን እንዴት እንደምወዳት ኢትዮጵያዬ ሃያሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ልጆች በደስታ የሚኖሩበትን ሰላም ፍቅር ጤና ደስታን ፈጣሪ ይስጥሽ ኢትዮጵያዬ “በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።” - መዝሙር 72፥9 ይህ ትንቢት የደረሰ ይመስለኛል ጫጫታ የበዛውም ለዚህ ነው።
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 7 күн бұрын
Wow very nice and fabulous representation. Thanks for your time and efforts. God bless all participants.
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 6 күн бұрын
ዘራፊ መሪዎች ብን ብለው ጠፍተው እንደአብቹ አይነት ሀቀኛ እና ታታሪ መሪ በማግኘታችን እድለኞች ነን አልሀምዱሊላህ
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 5 күн бұрын
Simply amazing!!!! My dear Ethiopia, how beautiful you are!!! Love the show! Thank you for excellent presentation!!!!
@onedrop33
@onedrop33 7 күн бұрын
Mourning voice of reporter
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 7 күн бұрын
እጅግ ማራኪ ነዉ
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 6 күн бұрын
አቤት የእግዚሐብሔር ሥራ እንዴት ድንቅ ነዉ አደራረጉ ግሩም ነዉ ምሕረቱም ለትዉልዱ ሁሉ:: የኢ/ጠ/ሚ አብይ አሕመድን ወልደዉ ለኢት/ሐገርንና ለትዉልዱ ያስረከቡትን እናትና አባት በሕይወት ባይኖሩም የተሸከሙበትን ማሕፀናቸዉን ባረክኝ ስለተሰጠን መሪ እግዚሐብሄርን እጅግ አድርጌ አአመሰገንኩኝ::
@african-2000
@african-2000 7 күн бұрын
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@BERHANUish
@BERHANUish 6 күн бұрын
Thank you sister you made a lot of effort to get this great information about the wonderful people of Sheka and about such a beautiful place of mother earth.
@demismariam969
@demismariam969 6 күн бұрын
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ደስ የሚል ማህበረሰብና የተፈጥሮ ውበትን አየን ይህንን ተፈጥሮ ጠብቀው ላቆዩት ምስጋና ይገባቸዋል እንዲሁም የፕሮግራሙ አቅራቢዎች🙏❤ ኢትዮጵያን ሳስብ እንዲህ በለመለመ ተፈጥሮዋ ነው👌 አሁን በማህበራዊ ሚዲያው ያለውን አውሬ ባህያችንን ስጠላው እንዲህ አይነቷን ለምለም ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሳይ እፅናናለሁ😍
@biruk5084
@biruk5084 2 күн бұрын
DAMN,,,,,,,, ITS AMAZING
@kiyarina
@kiyarina 6 күн бұрын
Thank you for presenting Ethiopia's Havenen On Earth. It is a Paradise.🐝🐝🐝🐝🐝🐝💌💌💌🟢🟡🔴🎄🎄🎄🌲🌱🌴🌿
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 7 күн бұрын
If I nows when I was young this all amazing and fabulous mama Ethiopia 🇪🇹 resources i never and ever to become a refugee. Now to let for me , but for the coming generations brightest future a big hopes that.
@bonita799063
@bonita799063 7 күн бұрын
Still never too late , come retire and give back to Ethiopia.
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 6 күн бұрын
@@bonita799063 Absolutely u are right. I will with my grandchildren and great great grandchildren. Thank for your kindness.
@minteendashaw1980
@minteendashaw1980 6 күн бұрын
የምድር ገነት ሸካ ዞን በዚህ ቦታ መኖር በራሱ ዕድሜ ይጨምራል። ፈጣሪ አብዝቶ የባረከው ህዝብ ነው። የአለም ሳምባ ግን ደግሞ ተገቢውን ክፍያ አልተደረገለትም።
@MesataKefe
@MesataKefe 7 күн бұрын
WAWAWAWAOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOO
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 7 күн бұрын
በመንገድ ችግር ታፍኖ ያለውን አኢሉባቦርን ጥቅጥቆ ያለ ደን ቢታዩ አታምኑም
@NegashLegesse
@NegashLegesse 6 күн бұрын
ውቢታ ሀገሬ
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 5 күн бұрын
ጀግና መሪ ይስጥህ እንደ ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ቦታ ልመልሳት ነዉ፡፡ከፋዎች በርቱ ለሌላ ከባቢዎች አስተማሪ ሁነ፡፡
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll 7 күн бұрын
Unbelievably beautiful.
@user-ld1ck2wk4n
@user-ld1ck2wk4n 3 күн бұрын
Coffee.arebìca.lemen.tebal Coffee.habesha.yebal.k dare Jemero
@zenagirma8230
@zenagirma8230 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 күн бұрын
PLEASE KEEP THIS PLACE AS IT IS / PLEASE DO NOT POLLUTE IT
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 5 күн бұрын
ዉጭዉን አለም የሚያደንቅ ትዉልድ ሀገሩ እንድያ እያደረጋቹ ስለሆነ ቀጥሉበት፡፡
@asayegirma8902
@asayegirma8902 Күн бұрын
sheka the place where garden
@jamesmusik4live603
@jamesmusik4live603 7 күн бұрын
🌍🌎🌏 🌳🏵🌹 💚💛❤️
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 188 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ማርን ለውጪ ገበያ  #አርሶ_አትራፊ
19:47
Fana Television
Рет қаралды 1,9 М.
የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ
1:00:36
Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Рет қаралды 25 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН