የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

  Рет қаралды 520,040

Abel Begena

Abel Begena

6 ай бұрын

ልዩ እትም በፆሙ የሚሰማ የበገና ዝማሬ # በገና ዝማሬ #begena mezmur share subscribe this channel 🙏🙏🙏

Пікірлер: 288
@aklilukefyalew999
@aklilukefyalew999 6 күн бұрын
መንፈስን የሚያድስ የበገና መዝሙር ባደምጠው የማልጠግበው አሁን ሁለተኛዬ ሳደምጠው ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ፍጻሜህን ያሳምርልን አሜን፫ 💊☦
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 3 ай бұрын
ልብን እርፍ የሚያደርግ ሕሊናን የሚሰበስብ ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Hrrd6
@Hrrd6 Ай бұрын
አሜን ፫ ❤ ያሬድን ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር እድሜ እና ፀጋ ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@fhtfhgggdcg174
@fhtfhgggdcg174 Ай бұрын
ነፍስን የሚለመልም የሚረጋጋ መዝሙር ነው እግዜብሔር አምላክ ያገልግሎክ ዘመንክን ይባርክ የገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያርግልን
@saray4418
@saray4418 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት እጅግ መንፈስን ያድሳል እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ በበገና እግዚአብሔር ላመስግነው🙏❤️👏
@AwekeGebretsige
@AwekeGebretsige Ай бұрын
ወድማችን በእውነት ነፍስን የሚያረጋጋ ዝማሬ ነውና የአገልግሎት ዘመንክን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 2 ай бұрын
❤አቤቱ፡ጌታሆይ፡ብሰው፡ሀገር፡ያለንውን፡ለፀም፡ለንሰሀ፡አብቃን❤ይቅር፡ብለን፡ጊታሆ፡❤❤❤🤔🤔🤔✈️✈️✈️✈️✈️
@sarahardan103
@sarahardan103 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hc7zn3hg7p
@user-hc7zn3hg7p 2 ай бұрын
አሜን❤
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤
@YeshiTadese
@YeshiTadese 2 ай бұрын
Amennnnnnn
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
ወንድሜ ነብስን የሚያረጋጋ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር ነዉ።የበለጠ የምታገለገልበት እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 6 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን ሃብተ ዳዊትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን በቤቱ እስከ ፍጻሜው ያጽናልን !🎚🌷🌻
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 4 ай бұрын
ግሩም ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊
@assefayifru1133
@assefayifru1133 3 ай бұрын
ብላቴናው ወንድማችን የዚህ ትውልድ አረአያ የቅድስት ቤተክርስቲያን ውድ ልጅ፤የበገገናን ዳግም ትንሳኤ አብሳሪ ከሆኑት አንዱ ነህና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነህን ይባርክ❗️
@abelbegena
@abelbegena 3 ай бұрын
አሜን በፀሎት አስቡኝ
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 3 ай бұрын
አሜን
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
አሜን
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
አሜን 3
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 2 ай бұрын
እንደ ቅዱስ ዳዊት አባታችን ሀብተ ዝማሬ ወበገና ያደለህ የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን!
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 5 ай бұрын
መንፈስን የሚያድስ የበገና መዝሙር ባደምጠው የማልጠግበው አሁን ሁለተኛዬ ሳደምጠው ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ፍጻሜህን ያሳምርልን አሜን፫ ❤
@abelbegena
@abelbegena 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያምጣልን እንደቸረነቱ ይታረቀን ለንሰሀ ሞት ያብቃን!!
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ስለምታፅናናን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gezachewgossaye5082
@gezachewgossaye5082 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@TopsSales_
@TopsSales_ 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ላይ አይቼ ነው በገና ላዳምጥ ነው የመጣሁት በጣም ደስ ይላል አይምሮዬ ሊፈነዳ ነው ግን ለማንኛውም የአገልግሎት ዘመን ይባረክ በዚው ቀጥልበት እሰይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@abelbegena
@abelbegena 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@chernetlengisa5589
@chernetlengisa5589 28 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏 Zemare Melaekten Yasamalen.
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 4 ай бұрын
እስከ መቼ ነው ጌታዬ የሚፈሰው እንባዬ 😢ይሔ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 Ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እጅግ ልብን የሚመስጥና የሚያተጋ መዝሙር ነው ያቀረብክልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@user-hc7zn3hg7p
@user-hc7zn3hg7p 2 ай бұрын
የስደት እህት ወድሞቸ በሰላም ገብተን ለመፆም ያብቃን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@user-hc7zn3hg7p
@user-hc7zn3hg7p 2 ай бұрын
@@abelbegena እሽ
@AbelAbuye
@AbelAbuye 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-sg7oo9zr9w
@user-sg7oo9zr9w 2 ай бұрын
AMEN yabkachu🙏🙏🙏
@user-hc7zn3hg7p
@user-hc7zn3hg7p 10 күн бұрын
@@AbelAbuye አሜን
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ልብ የሚመስጥ መዝሙር
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m 2 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ይባርክ አቤል ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 Ай бұрын
ከእዉነት ጥዑም ምን እንደምልክ አላቅም ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ ሁሉ መሰለኝ ተባረክ።
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ተሰፋ መግሰተሰማያትን ያዉርሰልን
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 2 ай бұрын
abetu yeker baln🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።
@tiube8057
@tiube8057 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ለጾመ ነቢያት ለገና ጾም አደረሳችሁ አደረሰን።ጾሙን ጾመን ለማበርከት ያብቃን
@EngineerSamita
@EngineerSamita 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረዥም የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤል በገናው ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ፫
@waw8983
@waw8983 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በሠላም ለሀገራችን አብቃን🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በስደትም ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏የታመሙትንም እስር ቤት ያሉትን ሁሉ በምህረት ይጎብኘን🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 2 ай бұрын
አባት ሆይ ራራልን እዘንልን ሀገራችንን ወገናችንን ጠብቅልን!!!
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
@user-nn1sz1po1l
@user-nn1sz1po1l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፍሴ በዚህ የበገና መዝሙር ፈውስ ሆነልኝ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@Starssharewitheachothers
@Starssharewitheachothers 2 ай бұрын
It's very indigenous Christian worship. I love it ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤
@user-rb2sw7ow1v
@user-rb2sw7ow1v 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@soleyoseph5997
@soleyoseph5997 2 ай бұрын
ወንድሜ አቤል እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማክ!!! ይኽን የመሰለ ጥዑመ ዜማ አዘጋጅተህ ስለዝማሬክ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@bezamekonen9482
@bezamekonen9482 2 ай бұрын
​@abelbegena-officialchannel Yebegena mezmur yan yahel wedaj alneberkum. KIDUS yemilewn mezmur gen betekitu semche zemariwn ena ye mezmurun title sefelgew atechew azegne nbr. Be ewnet ahun sesema yetesemagn desta kelek yalefe new. Stay blessed
@soleyoseph5997
@soleyoseph5997 2 ай бұрын
@@abelbegena Eshi wendemea
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
@bezamekonen9482 amen
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 2 ай бұрын
መንፈስን የሚያረጋጋ መዝሙር ነዉ።ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት እሚያለመልም መዝሙር 😢😢😢🙏🙏🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🇪🇷🙏❤️
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን እንደዚህ ሰብስበህ አቅርብልን መዝሙሮችህ ህይወት ናቸው ❤😢
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
ልጃችን ዝማሬመላዕትያሴማልን አሜን
@masr5355
@masr5355 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@ZaidAndom-qg4wo
@ZaidAndom-qg4wo 2 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት የስማልና ❤❤❤❤❤
@SolomonYeshitila-kt2yo
@SolomonYeshitila-kt2yo 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን እስከመጨረሻው በደሙ በመሰራት በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@abelbegena
@abelbegena 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ
@axumawitzemichael1715
@axumawitzemichael1715 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ በሕይወት በጤና ይጠብቅልን፡፡
@zelalembirhanu2438
@zelalembirhanu2438 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህን ይባርከው ❤❤❤
@user-gp7rg1nb4b
@user-gp7rg1nb4b 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@merytek698
@merytek698 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@ethio2030
@ethio2030 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን!!!
@hggff9535
@hggff9535 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን😢😢😢
@DerejeAkalu-nh5bz
@DerejeAkalu-nh5bz 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን::
@Tina-1916
@Tina-1916 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያስማልን🤲🤲🤲
@misaeshetu958
@misaeshetu958 6 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@melesbelete4311
@melesbelete4311 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤
@user-qj5vj5fz6z
@user-qj5vj5fz6z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈፃሜህን ያሳምርልን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢
@hermelagetachew4913
@hermelagetachew4913 2 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ጌታሆይ❤❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ 💐💐💐🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@mogestessema8937
@mogestessema8937 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tigistabtew
@tigistabtew 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ መጨረሻህን ያሳምርልህ መድሀኒአለም
@fkrt4455
@fkrt4455 Ай бұрын
በእውነቱ ነብስን የሚያረጋጋ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ይበልጥ የምታገለገልበት እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@delinahaile7455
@delinahaile7455 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-il3sq5ie4n
@user-il3sq5ie4n 4 ай бұрын
በ እዉኑ ልዩ ስራ ነው ወንድሜ፣ እንደዚ አይነቱን ጥበብ ያብዛልክ. ስራየን የምሰራው ይሄን እየሰማው ነው። በርታልን👏👏👏
@abelbegena
@abelbegena 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@bosemnale2483
@bosemnale2483 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@azeblelisa4061
@azeblelisa4061 2 ай бұрын
Zimare meleaktin yasemalin. Rega yale wedelibachin endinimeles yemigabiz zimare new. Bezih tsom kehoytana chachata yemisarif new. Egziyabher amlak ye agelglot zemenihin yibarkilih.
@user-gp1dg5fk8b
@user-gp1dg5fk8b Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@mohammadnajjar7309
@mohammadnajjar7309 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Zamriy Malaktn yasmlan Manfs Yamds Tamsgn Fatiry❤❤❤❤
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማል እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበላችን አይሁን አሁንም ሰላምህን ሰጠን
@abelbegena
@abelbegena 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ
@WeinshetFurgassa
@WeinshetFurgassa 2 ай бұрын
Amen Amen Amen zimare Melakit Yasemalin.
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 2 ай бұрын
amen amen amen zemare melaekete yasemalene wendemacen tebareke ❤❤❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 5 ай бұрын
እስከዛሬ የት ነበርኩ ዉዪ አጥንት ያለመልማል ብቃት ከትእግስት ጋር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትንያሰማልን
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@Selome7
@Selome7 2 ай бұрын
Endiet mitaft zmarie new! Kale hiywotn yasemaln!
@user-gg7uk7qr4z
@user-gg7uk7qr4z 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥺💒👑❤
@yohannesmelaku6288
@yohannesmelaku6288 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@biniyamyared-fm4xn
@biniyamyared-fm4xn 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን
@lidyadamtew9978
@lidyadamtew9978 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም
@TGST645
@TGST645 2 ай бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሞችን
@Natistationery
@Natistationery 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ሰማልን፡፡
@user-oe4nk1gh1u
@user-oe4nk1gh1u 2 ай бұрын
ልብ ይስጠኝ😢😢 .......ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 5 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏
@TsionKonjo
@TsionKonjo Ай бұрын
የነብስ ምግብ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ መምህር
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬህን ይቀበልህ❤
@user-gk8mo4eg3y
@user-gk8mo4eg3y 4 ай бұрын
ምን ኣይነት ድንቅ በገና ነው እግዚአብሔር መፈጸምታህን ያሳምረው ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ 🎉🎉🎉🎉😢
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@hggff9535
@hggff9535 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን በእውኑ❤
@haimanotbelete4943
@haimanotbelete4943 Ай бұрын
♥️🤲
@siyamregn7
@siyamregn7 29 күн бұрын
its very indigenios christian work. I love it❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 🙏🙏🙏
@nigistasfaw3623
@nigistasfaw3623 2 ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ የጾም መዝሙር ነው፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፡ጾሙን በሰላም ያስፈጽመን አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡
@abelbegena
@abelbegena 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏
@robelwagari8170
@robelwagari8170 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን !!!!
@muluabeba4416
@muluabeba4416 2 ай бұрын
Zmaremlaket ysemalen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@bySefialem
@bySefialem 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማለን። ከግጥሙ ጋር ቁጥሩ አበሮ ቢኖረ
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዝማሪ መላክትን ያስማልን
@Aiyda2023
@Aiyda2023 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እንኳን ለፃመ ነብያት በሰላም አደረሰን ፃሙን የስርየት ያድርግልን አሜን
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
g-squad assembles (skibidi toilet 74)
00:46
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 12 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ላሐ ማርያም ሙሉ አልበም
1:09:31
Abel Begena
Рет қаралды 253 М.
♦️ጥዑም የበገና መዝሙሮች ♦️በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
39:54
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 65 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Amre - Есіңде сақта [Album EMI]
2:16
Amre Official
Рет қаралды 138 М.
Жандос Қаржаубай - Не істедім?!
2:57
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 70 М.
Ернар Айдар - Шүкір
3:40
Ernar Aidar
Рет қаралды 468 М.