ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ

  Рет қаралды 1,760,182

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ስዕል አድህኖ ልዋም ገ/ፃድቅ - 0936023273
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ስምሽን ስጠራው ድንግል የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
• "ስምሽን ስጠራው ድንግል" ዘማሪ ቀ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 1 100
@user-xs6mq4yw5w
@user-xs6mq4yw5w Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆኜ እናቴ ማሪያምን አማላጄን በማገኘቴ በጣም እድለኛነነ እኛ ኦርቶዶክሲያን።
@orthodoxtewahdoo
@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
❤❤❤
@orthodoxtewahdoo
@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jdajbz
@Jdajbz Жыл бұрын
❤❤❤❤
@biruktawitbelete6826
@biruktawitbelete6826 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@arsemasultan524
@arsemasultan524 Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራው ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ።🙏❤️😍
@genethailu769
@genethailu769 Жыл бұрын
God bless u
@genethailu769
@genethailu769 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@genethailu769
@genethailu769 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigstandualem545
@tigstandualem545 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-cn1ei9eb3x
@user-cn1ei9eb3x Жыл бұрын
❤❤
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር 😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
እኔ❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Esey..bebatu yatsinah..!!!
@hibahindh4156
@hibahindh4156 Жыл бұрын
እኔ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
@@hibahindh4156 my to..
@user-zm4hx6ix2n
@user-zm4hx6ix2n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘምሬ ማለክት ያ ሳመለን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-wm1rk5vo2b
@user-wm1rk5vo2b Жыл бұрын
የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@esubalewfikadu4052
@esubalewfikadu4052 11 ай бұрын
ድምጽህ❤
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራው ድግል 🌹🙏ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹🙏 ስምሽን ስጠራው ድግል ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹❤ ላደበቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ሰጠራው🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም 🌹አሜን 🌹🙏❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏
@abrahamabebe3486
@abrahamabebe3486 Жыл бұрын
አሜን
@kalhwotesolomon8919
@kalhwotesolomon8919 Жыл бұрын
❤❤🙏
@OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp
@OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp Жыл бұрын
NO ድግል only ድንግል ክብር ይግባትና በስጋም በነፍስም በህሊናም ንፅህት ድንግል ማርያም
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂Mareyam atamaledem
@dinagetachew8134
@dinagetachew8134 Жыл бұрын
​@@masara7252 go away this is not your place believe what makes you asleep at night just leave us if u dont believe then don't come at us
@user-oq4qk6mr6m
@user-oq4qk6mr6m 8 ай бұрын
ፀሎት መፀለይ ስፍልገ ሲከፋኝ ትስፋ ስቆረጥ በዚ መዝሙር ነዉ የምፅእናናው ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@hailuwosen9648
@hailuwosen9648 9 ай бұрын
ማነው ግን እንደኔ የታደለ ማርያምን የያዘ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@zinetzinet897
@zinetzinet897 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-vd8sy7xe4o
@user-vd8sy7xe4o Жыл бұрын
የኔ እናት ድንግል ማርያም እባክሽ ከልጅ አስታሪቂኝ አለም አስጠልቶኛል አልቻልኩም😢😢😢
@enkuworkalemahu6543
@enkuworkalemahu6543 3 ай бұрын
tselote-arganon mata mata tseliyi enate lewtun bande tayiwalesh.enem erasen lematifat chaf lay keneberkubet nw yemelesechign.esun tselot tseliyi keza bande tiregagiyalesh emebete behilm titayishalech.ayizosh enate tesfa atikurechi
@hsyhhs2323
@hsyhhs2323 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@melesearagie-uh9mo
@melesearagie-uh9mo Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድም ዲያቆን ዮሴፍ እመቤታችን ካንተ ጋ ትሁን ትጠብቅህ
@mseietp6025
@mseietp6025 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስምሽን ስጠራዉ ድግል ስምሽን ስጠራዉ ድንግ ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሠላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም
@user-ew8rp7xb1k
@user-ew8rp7xb1k Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ሃያ አንድ የምትለው ቁጥር በግዕዝ ቢሆን እጅግ ድንቅ ድምፅ ተባረክ
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው አይ መታደል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
@user-jw4pl1xr1l
@user-jw4pl1xr1l Жыл бұрын
የሰላሜ ሰው የልኩት , የሚለውን ዝማሬ ዘምርልን እጅግ እንደሚያምር አልጠራጠርም 👃👃👃
@SaronAyelign
@SaronAyelign Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው የነዘረኝ ስሰማው🙏🙏🙏🙏
@SeniYabu
@SeniYabu 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ellenia6757
@ellenia6757 5 ай бұрын
Wow ሰአሊለነ ማርያም❤❤ ሰአሊለነ ማርያም ድንግል❤
@elsahailu215
@elsahailu215 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነው የዚህ ልጅ መዝሙር የተመቸኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።
@abhelpdesk6
@abhelpdesk6 9 ай бұрын
are enim temechtognal
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ማርያም ለልቤ ሰላም ❤ ዲ/ን ዩሴፍ እጅግ ብዙ የምታገለግልበት ዘመን እና ሞገስ ይስጥህ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@irukdubale2549
@irukdubale2549 Жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትን፡ያሰማልን፡ዐጋኽን፡ያብዛልን፡መባረክ፡መታደል፡እንዲህነው፡ተበረኮየተሰጠውን፡ተፈጥሮ፡ለተባረከነገር፡ማዋል፡አጥንትና፡ነፍስንየሚያለመልም፡ድምፅ፡ተባረክ፡
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 9 ай бұрын
የአንተ እርጋታ ከድምጽኅ ጋራ መንፈስን ያድሳል እልልልልልልልል🍃👏🏻🍃👏🏻🍃👏🏻አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ከቤቱ ከአውደ ምኅረቱ አያርቅብን
@sebletarekegn3636
@sebletarekegn3636 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወድማችን በእው ነት
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ጥኡም ዝማሬ ከቤቱ ያፅናህ
@satatati_tube_1
@satatati_tube_1 6 ай бұрын
ድንግል ማርያም
@newaysileshi6940
@newaysileshi6940 Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሠላም ❤❤❤
@SanuSanu-kh3qt
@SanuSanu-kh3qt Жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው በቤቱ ያፅናህ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ……
@desiyebelayenew3819
@desiyebelayenew3819 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
@user-sl3rm3vh1o
@user-sl3rm3vh1o Күн бұрын
ዝማሬ መመላእክት ያሰማልን ዲያቆን ወወንድማችን ጸጋን ያብዛልክ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@1ethiopia777
@1ethiopia777 Жыл бұрын
ዋው ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ:: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዲያቆን ዩሴፍ::
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላደቤቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም እናቴ ወለላ እወድሻለሁ
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 Жыл бұрын
እርጋታ የተማላበት ትክክለኛ የወርቶዶክስ ዜማ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ።
@user-hu7ro6sv8n
@user-hu7ro6sv8n Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
አቤት የትህትና አንድበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፅገውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽
@KTanimetv-do7sq
@KTanimetv-do7sq 11 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ይን መዝሙር የወደድኩት ዲያቆን ዬ ቃለሒወትን አብዝቶ ያሰማልኝ
@genettekleyared2553
@genettekleyared2553 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ስምሽን ስጠራ ድንግል ስምሽን ስጠራ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም.
@orthodoxtewahdoo
@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
❤❤❤
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪዎችን እናበረታታቸው የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaEniyew-zw9qv
@HanaEniyew-zw9qv 8 ай бұрын
አለን 🖐️
@kidusdemere8528
@kidusdemere8528 Жыл бұрын
የድምፅህ ቀለም በልቤ ተቀርፆ ተቀምጧል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@saleferesegnaw
@saleferesegnaw Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክልህ እጅግ ልብን የሚያረጋጋ ዝማሬ ነው
@mantegboshmelaku3694
@mantegboshmelaku3694 11 ай бұрын
ባደምጠዉ ባደምጠዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@habtamnigussu2107
@habtamnigussu2107 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ልቤን አስደሰትከው
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 7 ай бұрын
ስምሽን ስጠራው ማሪያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም፡፡ ባንተ አንደበት ደግሞ ዝማሬው ነብስን ያለመልማል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያቆየን፡ አሜን፡ በርታ ወንድማለም፡፡
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@selamaaregawi5597
@selamaaregawi5597 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ባማርያም እመቤቴ ማርያም የስደት ስንቄ ❤❤❤
@Brehan-yn8xs
@Brehan-yn8xs Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናክ
@danielamera004
@danielamera004 Жыл бұрын
ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ፣ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ። ማርያም ህይዎቴ ነሽምክንያትለመዳኔ፣ ብዙ ነውምስጢሩ አንችን ማመስገኔ። ❤🥹🙏🏿
@tigistdesalgen3724
@tigistdesalgen3724 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰምቼ እኮ አልጠግብ አልኩሽ !!! እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏🙏
@user-fl5kt3ll4o
@user-fl5kt3ll4o Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ስፈልግ ጠፋተህብኝ ነበር አገኝሁህ ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ማርያም 🥺🤲🤲🤲🤲🤲
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ 🥰👏
@Hijazi-im7lt
@Hijazi-im7lt Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም❤❤❤❤❤
@user-gs8mq9bt5e
@user-gs8mq9bt5e Жыл бұрын
በልቤ ላይ ፈሰሰ እጅግ ጥዑም ዝማሬ🥰🥰 ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹
@merymery1619
@merymery1619 7 ай бұрын
ስምሽን ስጠራው ማርያም ስምሽን ስጠራው ድንግል ላንደበቴ ማር ነው ልልቤ ሰላም ነው❤❤❤
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
ስምሽን ሰጠራዉ ድንግል ስምሸን ስጠራዉ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej Жыл бұрын
ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማለን ወንማች
@user-qn6gn7fd1m
@user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ማሪያም ላኣንድቤቴ ማሪነዉ ለዉሽጠ ሰላሜ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@BusinessTips-Ram
@BusinessTips-Ram 8 ай бұрын
Tafach mezmur new. Zmarie meleakt yasemaln! ስምሽን ስተራው ድንግል ስምሽን ስተራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobeyyy3322
@eyobeyyy3322 Күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤🥰🥰🥰
@neamenayalew6455
@neamenayalew6455 Жыл бұрын
ትህትና ከጥዑም ዜማ ጋር። ድንግል ትጠብቅህ ።
@muludegu2164
@muludegu2164 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@mekedemgirma
@mekedemgirma Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን
@zdy2554
@zdy2554 11 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ሁሌም እንደ አዲስ ሰምቼው እንደማላቅ ነገር እየጓጓው እምሰማው መዝሙር ይሄ ነው።
@yearsemakid2569
@yearsemakid2569 11 ай бұрын
ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድሜ።
@user-uc5wz3kx6y
@user-uc5wz3kx6y 11 ай бұрын
የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።🙏
@tamiruafro7410
@tamiruafro7410 Жыл бұрын
🗣እንዴት ያለ እርጋታ ነው በማርያም? ድንቅ ዝማሬ ‼️ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 Жыл бұрын
እንባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል እንደዝህ ነበር እንደ መዘረሙሩ🙏🙏🙏
@hiwi2380
@hiwi2380 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን, ይሄን መዝሙር በጣም ነው ምወደው!!!!
@bereketeliyas2479
@bereketeliyas2479 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር እናት, የጌታ እናት የእየሱስ እናት የሰማይ ሰራዊት መላእክት የእግዚአብሔር ሰራዊት የሚያመሰግኑሽ የሚገረሙብሽ እንደምን ያለ ማህፀን ነው ፍም የሆነ የእሳት ገሞራ የተሸከመ
@mahdertube1310
@mahdertube1310 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ ዮሲዬ በርታልኝ አንደበትህን ትባርክልኝ እመብርሃን
@misrakgobena
@misrakgobena 11 ай бұрын
ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ። እናትህ የሰጠኽን ሀያል አምላክ።
@memargetnet4560
@memargetnet4560 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የዚዘመን ምርጥ መዝሙር
@SirakKflom-ou9vh
@SirakKflom-ou9vh Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e 4 ай бұрын
ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ስምስሽን ስጠራው ማርያም ላደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም🙏🙏🙏💚💚💚⛪️💚💚💚ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🥀🥀🥀
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@abiyyemaryamlej
@abiyyemaryamlej Жыл бұрын
እንዴት የምወደው መዝሙር እንደሆነ ሁሌ በእንባ ነው የምዘምረው እናቴ ለአንደበቴ ማር ነሽ ለልቤም ሰላም የአምላክ እናት ወንድሜ እመአምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹 ፀጋወን የብዛልክ💚💛❤ እመ አምላክ ትጠብቅ❤
@kalkidanmulugeta4509
@kalkidanmulugeta4509 Жыл бұрын
ስላመነ እግዚአብሔር ይብዛላችውበጣምገራሚ ዘማሬነው ዝማሬመላይክያሰማልን
@user-vj2zw6ez1r
@user-vj2zw6ez1r Жыл бұрын
እልልልልልል አጥንት የሚለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@GA.AE.
@GA.AE. Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ(3) ሰሰማ አልተገብቁም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርልህ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ። 🙏❤😍
@gizachewmulugeta226
@gizachewmulugeta226 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Kaba_Homes
@Kaba_Homes 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Mariyam994
@Mariyam994 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ወንድማችን
@Ge2_Tube
@Ge2_Tube Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@AsterAbera-uo2hc
@AsterAbera-uo2hc Жыл бұрын
ወንድማችን ስለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fgvvc4835
@fgvvc4835 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@meronmulugeta7003
@meronmulugeta7003 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏾🙏🏾
@abebeteklu7749
@abebeteklu7749 Жыл бұрын
ጥዑም ዜማ! ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! በርታልን፡፡ አስበ መዘምራንን ያድልልን፡፡
@wondwesennegasi799
@wondwesennegasi799 11 ай бұрын
ሳላደምጠዉ ብዉል ይከፋኛል ማርያም እናቴ ❤❤❤
@amentedese8865
@amentedese8865 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ውንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@Bahran-Tv
@Bahran-Tv Жыл бұрын
አግዛብሔር ይተብከህ, ሁሌም ነው የማዳምጠው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም …ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-cr9tc5hi2i
@user-cr9tc5hi2i 11 ай бұрын
ስለመቤቴ ሲዘመር ልቤ እርፍ ነው የሚለው
@Naomi_nabi
@Naomi_nabi 3 ай бұрын
​@@user-cr9tc5hi2iእኔም
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ማርያምን ይሄኔ ዳንኪራ ቢሆን ለስንቱ ባዳረስነው
@kalyemaryam
@kalyemaryam Жыл бұрын
ዘማሪ መላክትት ያሰማለን❤❤❤
@atalaybiresaw447
@atalaybiresaw447 8 ай бұрын
የማልጠግበው ዝማሬ እና ድምፅ
@user-cr9tc5hi2i
@user-cr9tc5hi2i Жыл бұрын
ልብን አረፍ የሚያደረሰግ ዝማሪ አቤት መታደልህ
@belaynesheshatu9122
@belaynesheshatu9122 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉❤❤️🙏🙏🙏
@bekelesnyt3598
@bekelesnyt3598 8 ай бұрын
በዚልጅ ድምፅ ሰቀና መታደል እኮነው ማመሰገን ሰቱ አፉን ለዘፈን ያረክሳል በርግጥ ሁሉ ሰትመረጥ ነው
@wrtffwfgfds-nm4yv
@wrtffwfgfds-nm4yv Жыл бұрын
የልቤን ሀዘን እምታቀልልኝ ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
ዘማሪ መላክ ያሰማልን ልዩ ስጠታ እመብርሀን ትጠብቅህ ትደግፍህ💕🙏💕🥰🥰🌷🌹🌷🌻🌻🌼🌼🌼🌼💐💐💐
@kokebgaredew3014
@kokebgaredew3014 Жыл бұрын
አመቤቴ ትጠብቅህ እድሜና ጤና ትስጥህ እርጋታህ ደስ ይላል!!!
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 26 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
🔴 የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur @-Ledatube
44:25
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17