የልብ ወግ (YeLeb Weg) መቅዲ እና ኪዲ - ክፍል ሁለት | Maya Presents

  Рет қаралды 193,446

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ:: Actress Mekdes Tsegaye and Actress Kidest Gebresellassie on Yeleb weg's first episode for Ethiopian new year.
Enjoy! Subscribe!
Maya Powered by Amleset ©

Пікірлер: 394
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው ሐዘን በተሞላበት አንደበት እንዲህ አለው። «ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?» ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው። «ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?» "ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!!"
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌❤️
@luyek___d2416
@luyek___d2416 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መልክት ነው
@altudz4055
@altudz4055 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ደስ ስትሉ የዋህነትሽን አይቶ አምላክ በነገርሽ ሁሉ ይርዳሽ አትመኚ ሁሉንም ሰው በይቅርታ ማመንሽ ደስ ይላል በተዋህዶ ቤት ማደግ ይሄ ነው በቤቱ ያፅናሽ መቅዲዬ 👏❤❤❤
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይህን ጣፍጭ ግልፅነት የበዛበት አስተማሪ የሆነ ወግ!
@gadisealemayew6601
@gadisealemayew6601 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sJaih9ekr8raYWg.html
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 2 жыл бұрын
የአይምሮ ክራይ የምትለው አገላለፅሽ ተመችቶኛል ደስ ትላላችሁ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌻
@user-vp4hp3gr8g
@user-vp4hp3gr8g 2 жыл бұрын
Enam yasemrkulat negager
@helenalmaw636
@helenalmaw636 2 жыл бұрын
ሁሌም መቅዲን ሳያት እሶ ውስጥ እራሴን አያለሁ ' የዋህነትሽ ሰው አማኝነትሽ በጣም ያመሳስለናል አንችን እያለሁ መጠንከር ነው ምፈልገው ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውድ መቅዲ
@tigestyerga5745
@tigestyerga5745 2 жыл бұрын
ተመስጬ እያዳመጥኩ ነበር እዉነትም የልብ ወግ ቅድስትዬ ግልፅነትሽ ደስ ይላል የልቤን ነዉ ያወራሽልኝ መቅድዬ የአይምሮ ክራይ ያልሻት ተመችቶኛል ብዙ ነገር ወደጏላ እዳስብ አደረገኝ
@senaitamberber1349
@senaitamberber1349 2 жыл бұрын
መቅዲየ "አንች መልካም ሠው" በጣም እወድሻለሁ አንችን ስሠማ ከእንደገና እበረታለሁ። በጣም ጠንካራ ሠው! በመባል ሳይሆን በመሆን ውስጥ የምትኖሪ ውብ ሴት!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ቆንጆ ውይይት ነው መቅደስ በትዳርሽም ጏደኛ መስለው በዙሪያሽ የነበሩትም ያደረሱብሽ ነገር ብዙ አስተምሮሻል ጎበዝ ነሽ አሁንም ቢሆን በልጠሽ መታየት ነው ያለብሽ እግዚአብሔር ደግ ነው መልካም ትዳር ይስጥሻል ካለፈው የተማርሽ ነው ይምትምስይው ሁሉም አልፎ ሲታይ ይቀላል በርቺ👍👍👍❤️
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
በጉግት ነበር ስጠብቅ ነበር በጣም ደስ የምትሉ ትልቅ አስተማሪ ወግ ነው ያካፈላችውን እናመሰግናለን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 2 жыл бұрын
ቅድስት የኔን ባህሪ የተናገረች ነው የምትመስለው እኔም እደዚህ ነኝ ነአድ ጊዜ ይቅታ ካደረኩ በሆላ አውቀው ከበደሉኝ ከአእምሮየም ከኑሮየም ከሁሉም ነገር ነው የማስወጣም በሂወት ያለ ሁላ አይመስለኝም
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r 2 жыл бұрын
መቅድዬ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እየጣፈጠኝ ነው ያየሁት ለኔ እንደ ስማችሁ ናችሁ ምንም አልላችሁም ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድድ
@genetgebre1255
@genetgebre1255 2 жыл бұрын
ሃይ መቅዲ በጣም ነዉ የምወደሽ በጣም ነዉ የሚደንቅሽ ጥሩ ልብ ነዉ ያለሽ በዚ ቀጥዪ በርቺ 💕🙏🏼
@meethiopia7484
@meethiopia7484 2 жыл бұрын
ስክን ያሉ አርቲስቶች ❤️በርቱ 🥰ጫወታችው ደስ ሲል🙌
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Yaw engdih edime tegeb aydelu
@tesiond.9317
@tesiond.9317 2 жыл бұрын
I have always respected Mekdes, but Kiddy is a very matured and wise women. I truly enjoyed this interview and learned from these two strong women.
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 2 жыл бұрын
መቅዲየ በጣም እወድለሁ አንች ባለሽበት ኘ/ራም አንድም ቀን አልፎኝ አያውቅም በጣም አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ፀባይሽ የተረጋጋ ህይወት ያለሽ ሴት ተምሳሌት ነሽ በርች እወድሻለሁ
@genetgugssa7134
@genetgugssa7134 2 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አደንቅሻለው ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረብሽ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር በነገርሽ ሁላ እሱ ይግባ በርቺ!!!!
@beiruttessema3652
@beiruttessema3652 2 жыл бұрын
"የማይንድ ኪራይ " እውነት ነው መቅዲ በጣም እናመሰግናለን ሁላችንም ሣናውቀው የዚህ ሰለባ ነበርን በርች እንወድሻለን ለኔ ሞዴሌ ነሽ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
መቅዲዬ "ስለ አእምሮ ኪራይ" ያልሸው ነገር በራሴ ውስጥ አብሮኝ የኖረ እስካሁን ከዛ አይነት ተፈጥሮ ለመውጣት ድፍረት ያጣሁበት የምኖረው ህይወት ነው። በጓደኛ ብቻ ሳይሆን በቅርብ ቤተዘመድም ጭምር ነው፣ ሲበዛ በይሉኝታ የታጠርኩ ነኝ ከባድ ነው ...
@senaitmikre4524
@senaitmikre4524 2 жыл бұрын
What a decent program 👌🏿Wise woman’s strong conversation.God bless both of you many more years with health , love n respect ✊.
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
ቡና አፍይዋ ጎበዝ በደንብ አዳምጭ የህይዎት ተለምዶ ሙያ
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
እንኳን እንደዚህ ቁምንገር አውርታችሁ እንዲሁም እወዳችኋለው።
@genettadesse7405
@genettadesse7405 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ቆንጆ ስወድሽእኮ የመልካም ሴት መገለጫ ነሽ❤️❤️❤️
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
እኔም ስወዳት ገኒ ስወድሽ ደምሪኝ
@caaisha7221
@caaisha7221 2 жыл бұрын
በእውነት። ሁለቱም። በጣም። የሚወደዲ። ናቸው።
@zayedzedan389
@zayedzedan389 2 жыл бұрын
You are rigth sis she is Love...
@user-it6gi8dh5g
@user-it6gi8dh5g 2 жыл бұрын
@@tube6676 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏
@user-it6gi8dh5g
@user-it6gi8dh5g 2 жыл бұрын
@@caaisha7221 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏
@yesewzerachenef4884
@yesewzerachenef4884 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ውድ የመልካም ፣ የቅን ስው መገለጫ!!! ስው ስታከብሪ ፣ እማትመርጭ ❤ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ። እውነትሽ ነው የልብሽን ( ቀርበው ) ስለማያውቁሽ !!! ባልሆነ ቦታ ያስቀምጡሻል ነገር እውነታውን ቀርበው ይዩሽ እንደኔ እና እንደኔ ይውደዱሽ። መቅዲን አትጠብቁ አታናግራችሁም ....ነገር ግን መቅዲ ግልፅና ቅን ስው ነች። የኔ ውድ ስላደረግሽልኝ አክብሮትና መስተንግዶ ከፅሀፊሽ እስከ ማናጀርሽ አከብራችሁ አለሁ🙏🙏🙏 ለማንኛውም ደስ የምትሉ ጎደኛሞች ናችሁ በፍቅራችሁ መሀከል እግዛቤሔር ይጨመርላችሁ ።
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ዛሬ ነውያየሁት::በጣም ጥሩ የጏደኛ ውይይት ነው በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን መቅዲና ኪዲ🌺♥️🌺♥️🙏🏾
@firehiwotsisay8702
@firehiwotsisay8702 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የበሰለ አእምሮ ያለሽ ሴት ነሽ ቅድስት የሚገርም ስብዕና ነው ያለሽ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ፍሬ ሂወት ሲሳይ ደምሪኝ ውደ
@firehiwotsisay8702
@firehiwotsisay8702 2 жыл бұрын
@@tube6676 ይኸው ደመርኩሽ ♥
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ኪዲየ ትክክል ነሽ እኔ የተቸገርኩት ይሄንን ነው ሰወች ሲያዝኑ በጣም እንዲረሱት እንዲስቁ በግንዘቤም በጊዜየም አፅናና እና እኔ እማዝን አይመስላቸውም ከዛ እየዞሩ ተቀየረች ምን ሆና ነው እያሉ ያሙኛል ለባልቤቴ ሳይቀር ይናገራሉ እንዴ እኔ እኮ እነሱን ለዛች moment ከሃዘን አወጣኳቸው እንጂ እግዚአብሄር እኮ አይደለሁም ስናገር ቁጡ ይልኛል ባጭሩ ይሄንን ቪዲዮ ሸር አደርጋቸዋለሁ ኪዲየ አንች የውስጤን ስለተናገርሽልኝ ተባረኪ ለደስታም ጊዜ አለው ለሃዘንም ጊዜ አለው ቋሚ ነገር የለም
@gechomule6709
@gechomule6709 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ጀግና ሴት ነሽ ግን ሀብታም መባል መልካም ነዉ ግን ሰዉ እንደዚ ሊልሽ የቻለዉ ለሰርግሽ ያወጣሽዉ የተጋነነ ብር ተገቢ አደለም ይሄ ምክሬ ነዉ ስንት ሰዉ በልቶ በማያድርበት ሀገር ይሄን አክል ወጪ ማዉጣት ስህተት ነዉ ሰርግሽን በበጎ አድራጎት ላይ ብታደርጊዉ ከሰዉም ከፈጣም ምስጋና ታገኚበት ነበሮ
@tast684
@tast684 2 жыл бұрын
መቅደስ አንች እንደምትይው ሳይሆን ካሜራ እያሳየች መርዳት ለሾው ከማያደርጉቱ ሰዎች ውስጥ ስለሆነች እሷ የምትረዳቸውን ሰዎች የምታስተምራቸውን ስለማታውቅ አትውቀሽ ዝም ወርቅ ነው ።ለሰርጓ ደግሞ ባሎ ጭምር እንጅ መቅደስ ብቻ አይደለችም ።
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 2 жыл бұрын
You are right my sister .
@billenabate1780
@billenabate1780 2 жыл бұрын
Enda bzo sawo tredalche camera mansate naberbate. Ganzbone yfelegachawon btaderge min agebane. Bza biree borsa ygzale.....lamfalgwote nager ywotale
@azebta5238
@azebta5238 2 жыл бұрын
መቅድዬ ስወድሽ ከሸዎች ጋር እኔን አላወዳድርም ያልሽው በጣም ወድጅዋለህ እኔም ስለሰው ነገር አያምረኝም እኔ እኔ ነኝ ብየ የምኖር ነኝ፡፡ You are positive a thinker.
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 2 жыл бұрын
መቅዴእና ቅድስትዬ በጣም የምውዳችሁና የማከብራችሁ ጥሩ ለሴት እህቶቻችን አርአያ የምትሆኑ ጀግና ፣ቆራጥ ፣ናችሁ!!! ይህ ውይይታችሁ ወቅቱን የጠበቀ እና የጓደኝነትን ትርጉም ኢዲያውቁ በድራማም በመነጋገር ለምታደርጉት ትምህርታዊ ውይይት በጣም አመስግናችኃለሁ!!!!!!""መልካም እና ዳ/ር ኮከብ /ኮኪ/ ሞጋቾች በጣም የምወደው አስተማሪ ገፅ ባህሪ ነው!!!!! ቀጥሉበት በርቱ እንወዳችኃለን!!!!!
@woinshetmandefro8885
@woinshetmandefro8885 2 жыл бұрын
መቅዲ መልካምና ልባም ሴት ነሽ :: ቅድስት አንቺም ጎበዝና ጠንካራ የምትወደጂ ሴት ነሽ:: እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ!
@hanaasehnaki4206
@hanaasehnaki4206 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ እውነት እንዳቺ መሆን ነው የምፈልገው ጠንካራ ሴት ስወድሽ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
መቅዲ በርቺ እህቴ ጥሩ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 💚💛❤️
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ማርቲ በቅንነት ደምሪኝ ውዷ
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ጠንካራ ሴት ስወድሽ❤💖😍
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ቤትዬ ደምሪኝ ስወድሽ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
መቅዲና ኪዲ እግዚአብሔር ጉዋደኛነታችሁን ይባርከው። ይሄን የምታዩ ሁሉ በፀሎት ተባበሩኝ። መቅዲ የተባረከ ትዳር ሰጥቶአት፣ ልጅ ወልዳ ያሰማን። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን። ኪዲሾ ባዚህ ፀሎት አንቺም አግዢን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@jelo3241
@jelo3241 2 жыл бұрын
praise to God, he listened your prayer. she is gonna married soon next one to have her child just keep praying in Jesus name amen,
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
@@jelo3241 እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን። ሽማግሌ መላኩን ያየሁ ለት የደስታ እምባ አይኔን ሞላው። ቆሜ አመሰገንኩት። እግዚአብሔር አምላክ የሁሉንም ቤት በደስታ እንዲሞላ ፀሎቴ ነው። መቅዲ በልጅ ተባርካ እንደማያት አምላኬን አምነዋለሁ።
@ruthcobbs445
@ruthcobbs445 2 жыл бұрын
መቅዲ በእውነት በጣም ጥሩ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ምነው ሁሉም ሴቶች ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነበር
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
መቅዲ በአንቺ ፈተና ብዙ ተማርኩበት አመሰግናለሁ 2ታቹም ጠንካሮች ናቹ በርቱ
@battykebede5485
@battykebede5485 2 жыл бұрын
Please don’t stop this program,it will change a lot of people friendships and attitude
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 2 жыл бұрын
መቅድዬ በርቺ በጣም አስተማሪ ነው፡፡ሁለታችሁም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ባርክ!የለሊት ጧፍ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ግን በጣም ቁርጥ ቁርጥ አለ፡፡
@yasminworku3289
@yasminworku3289 2 жыл бұрын
Xx
@bezienashbelete2771
@bezienashbelete2771 2 жыл бұрын
She is a strong women I ever know! Egziyabehar yebarkesh, selamesh yebza Mekdiya!!
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
መቅዲ እና ኪዲ ተባረኩ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ሳምሪ ስወድሽ ደምሪኝ
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
@@tube6676 እሺ ውዴ
@user-wz4nm3ve6d
@user-wz4nm3ve6d 2 жыл бұрын
መቅዲ የመልካም የጠንካራ ሴት ተምሳሌት በጣም እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባርክ
@yordanosdagne8052
@yordanosdagne8052 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ለሂወት ጉልበት ትሰጣላችሁ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ዬርድ ስወድሽ ደምሪኝ እህቴ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
Wow 😮 you two are absolutely amazing GOD bless you all and stay safe 🙏🏾
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 2 жыл бұрын
አላቅም ብቻ መቅዲ ሲበዛ መልካም ሴት ጠንካራ ነች በጣምነው የምወድሽ
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
እዉነትም የለብ ወግ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
የለሊት ጧፍ ጥሩ ድራማ ነው:: ምንም እሩቅ ብንሆንም በዩቱብ እያየናችሁ ነው በርቱ👍👍👍👍👍
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኪድ ያለ ማሞቂያ ያለ ማቀዝቀዢያ የምንኖርባት #ኢትዮጵያ የተባለች ውብ ሀገር ናት ያለችን:: ሁለት እንቁ ሴቶች 10ደቂቃ ያዳመጥኩ ሳይመስለኝ ነው ያለቀብኝ ብዙ ተምሬበታለሁ አመስግናለሁ እወዳችኋለሁ በፍቅር ኑሩልኝ💓
@lubabahussian5154
@lubabahussian5154 2 жыл бұрын
Mekidi sewedashe
@yenatfentayenaw9156
@yenatfentayenaw9156 2 жыл бұрын
የሚገርም ውይይት ነው ደስ ትላላችሁ ግልፀኝነት ተጨምሮበት በጣም ያምራል
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
ሁለት ጥበበኛ ሴቶች ግሩም ቆይታ ነው። ጊታ በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ።
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
Mekedye I learn so many things from you…you are such amazing person…with good personality…keep it up ⬆️👍
@gelilagrmay8871
@gelilagrmay8871 2 жыл бұрын
መቅዲ ሁሉም ሰው እዳንቺ ቢያስብ እውነትም ምድር ገነት ትሆን ነበር🇪🇷🇪🇷
@bunnainsurancesc2406
@bunnainsurancesc2406 2 жыл бұрын
መቅዲዬና ቅድስት የውሳጣችሁን መልካም ሀሳብና ጥንካሬአችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን፡፡
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ጓደኝነታችሁን እስከመጨረሻው ይጠብቅላቹ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ብቃት ያላችሁ አርትሰት በጣም ጥሩ ት/ት ነው ያገኘሁበት መልካም አዲሰ አመት
@BellaAbraham-gu9zb
@BellaAbraham-gu9zb 2 жыл бұрын
Mekdi! You are strong women. I am so proud of you, keep up the good work. God bless you 🙏❤🇪🇷
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
የ2ታችሁም አድናቂ ነኝ መልካም ዘመን ❤
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ጀሚላ የኔ ውድ ደምሪኝ
@user-ix8gp6vc1l
@user-ix8gp6vc1l 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወግ እኔ እንደ ቅድስት አይነት ባህሪ ስላለኝ ሰዎች መቆሚያ ያሳጡናል እውነት ነው መቅዲ ብዙ ስላስተማራችሁኝ ክብረት ይስጥልን
@kukilove4769
@kukilove4769 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ምርጥ ሰው
@gigigigi1858
@gigigigi1858 2 жыл бұрын
የበሰለ ወሬ ከቀሰሉ ሰዎች ደስ ሲል
@samrimiki4328
@samrimiki4328 2 жыл бұрын
wow i like this show She is a strong women. Mekdi & Kedi Amazing.
@mekassa7625
@mekassa7625 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በርቱ
@sisiayali3512
@sisiayali3512 2 жыл бұрын
ውይ መቅዲ ስታምሩ በጣም ሁለታችሁን ወዳችሃለው ጋደኝነታቹም በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ሴቶች ጋር የእውነት ጋደኝነት የለም የማስመሰል ነው ሌላው መቅዲ ያለችው ጋደኛ ሆና ሌላ ሲያማ ቁጭ ብሎ አብሮ እሚያማ ነው ያለው ውይይታቹ ያስተምራል
@eskderkorma8064
@eskderkorma8064 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚልፕሮግራም ነው እኔ ከእናንተ ብዙ ተምርያለ እጅግ በጣም አመሰግናለው
@zeitunamohammedfatumaibrah530
@zeitunamohammedfatumaibrah530 2 жыл бұрын
i leasn 3 times it is very intersting and give good life expreance thanks both i love you both...
@lydia7654
@lydia7654 2 жыл бұрын
መቅዲ ትልቅ ነገር ነዉ የተናገርሽዉ ጋደኛ ማለት ቀላል ነገር አይደለም ላወቀበት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዛብሔር እስከመጪው አይቀይርሽ በርቺ
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 2 жыл бұрын
መቅዲ እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ ጓደኝነታችሁና ግልፀኝነታችሁ ለሁሉም አስተማሪ ነዉ በርች
@ruhamaruhama7211
@ruhamaruhama7211 2 жыл бұрын
ደስ የሚልና የሚጣፍጥ ወግ ያ ሰላም ይሄ ፍልስፍናዬን እክዳለሁ ምክንያቱም እለወጣለሁ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳቹ ፕሮግራሙ አሪፍነው በርቱ
@liliytom7588
@liliytom7588 2 жыл бұрын
I feel like I watching a movie.. love it you both nailed it ❤️❤️❤️
@abeymusse6048
@abeymusse6048 2 жыл бұрын
thank you for sharing your life experience ,am learning from it,Thank you Mekdi
@mareer6543
@mareer6543 2 жыл бұрын
Proud of u guys both of u have good heart
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Amazing ladies thank you for sharing
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@mareer6543
@mareer6543 2 жыл бұрын
የበሳሎች ጨዋታ በዛላይ አስተማሪ እናንተን ያብዛሊን
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው ደስ ይላል በውነት
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 2 жыл бұрын
Wow yinekal anegagerish tebareku ewnet new eko geta meredatin yisten.
@haymiwt4453
@haymiwt4453 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጣፋጭ ጊዜ ነበር ❤️
@meazaagedew6954
@meazaagedew6954 2 жыл бұрын
Mekidiyee tebarekielign!!! Betam tanikara ena asiteway set nash, zamanish yibarek!!!
@dingelenate3135
@dingelenate3135 2 жыл бұрын
I love u both ዛሬ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩት
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
መቅዲዲዲዲዲ ጠንካራ ሴት በርቺ👏👌👍
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 2 жыл бұрын
Fiker nachu, nurulun ewedachehualehu, i respect your great and amazing works. Keep it up!❤
@aynalemfantu6351
@aynalemfantu6351 2 жыл бұрын
Both of them are matured enough Thank you. 😍
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
Mekdewa Shakur hulum lebego new zemenesh yebarek melkam set
@mylifestyle7813
@mylifestyle7813 2 жыл бұрын
ደስስ ሲል!ኤሚዬ አንችንም ከልብ ጓደኛሽ ጋር ማየት እንፈልጋለን!
@fofofetiya7425
@fofofetiya7425 2 жыл бұрын
የኪዲ ፀባይ ልክ እንደኔ ነው እኔም ሰው ደጋግሞ ከበደለኝ እረሳዋለው እንጂ አልቀየመውም
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
ename endeza nene
@Suzit130
@Suzit130 2 жыл бұрын
You are so beautiful both of you may God bless you all
@eldanatube68
@eldanatube68 2 жыл бұрын
እዴት እደወደድኩት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ቅድስትዬ እውነት ተናግረሻል እናትነት መኖር ነው ያልሽው ልክ ነው የመቅዲ ልብ እኔም ጋር አለ ገርሞኛል ሰው ከፋው ብዬ ማልቀስ ሰው አለቀሰ እኔም ማልቀስ ብቻ ምን አለፋችሁ ብዙ አስተማራችሁኝ
@senaitambaye5774
@senaitambaye5774 2 жыл бұрын
የቅድስት ስብእና ልዩ ነው!🤝🤝🤝👊👊👊
@eyerusalembayeh1161
@eyerusalembayeh1161 2 жыл бұрын
Amazing friendship. May God give you many more blessed years.
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 2 жыл бұрын
I love the idea of protecting our teen Age children boys and girls . It is everyone’s business to protect our children
@aminatemeleso2674
@aminatemeleso2674 2 жыл бұрын
333333
@alemwassie7643
@alemwassie7643 2 жыл бұрын
I miss this programm ummm mind cray yemigrm nwu ...betam des tilalachihu.
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ትክክል መቅድየ እንዲሁ መቀኛ ሆነን እንጅ የኔን መክሊት ማንም አይወስደውም የኔ እንጀራ ትሻግታለች እንጅ ማንም አይበላትም ለማንም ተላልፋ አትሰጥም ለእኔ ያለው የእኔ ብቻ ነው
@meskizeki66
@meskizeki66 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት
@mekedestekeste7019
@mekedestekeste7019 2 жыл бұрын
I love this program! Keep it up!!!
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
ይቅርታ ሁሉን ነገር የማጠባ አቅም አለው: ዋዉ እውነት ነው መቅዲየ እኔም እስማማለሁ ተባረኪ ቆንጆ❤️😍
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ 🇪🇹🙏😍
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 2 жыл бұрын
ስታምሩ ምርጥ ናቹሁ ያልተነገረላቹሁ ምርጦች👌👍👍👍
@samrigm2392
@samrigm2392 2 жыл бұрын
ከሁለታችሁም ብዙነገር ተምሬአለው ልዩነታችሁ እራሱ ያስተምራል ያምራል
@mimikebede6943
@mimikebede6943 2 жыл бұрын
Wowwwww mekidiyeeee you r posetive thinker tilik bereket new 👏👏👏👏👏👏
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 73 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,7 МЛН