የአዲስ ዓመት የልብ ወግ (YeLeb Weg) መቅዲ እና ኪዲ - ክፍል አንድ | Maya Presents

  Рет қаралды 224,717

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የአዲስ ዓመት የልብ ወግ:: Actress Mekdes Tsegaye and Actress Kidest Gebresellassie on Yeleb weg's first episode for Ethiopian new year.
Enjoy! Subscribe!
Maya Powered by Amleset ©

Пікірлер: 339
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 2 жыл бұрын
መቅዲ 2015 እናት ሆነሽ ያሳየኘ የኔ የዋህ አይዙን በርች ውዴ
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጣት
@selamdubale5151
@selamdubale5151 11 ай бұрын
@@user-fg4zr7pd4l honechii
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 9 ай бұрын
Yegermeshal betam tiru megnot new yetemegneshew yehew ahun 2016 lay menta lejoche welda ya set lejoch enat honalech
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ 💖💗💓 የልብ ጎአደኛ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል::👍🏽👏🏽✊🏽🌺
@abebechadane4270
@abebechadane4270 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡ ሁለታችሁም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴቶች ናችሁ፡፡
@lydia7654
@lydia7654 2 жыл бұрын
መቅዲ እና ቅድስት በጣም ነዉ የምወዳችሁ መቅዲ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዛብሔር ያሰብሽውን ሁሉንም ያሳካልሽ ያለፈውን የሚያስረሳ ትዳር ም ይስጥሽ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
አሜን ብያለሁ ለመቅዲየ።
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነበር እናመሰግናለን ሁለት ጠንካራ ሴቶች💓
@BellaAbraham-gu9zb
@BellaAbraham-gu9zb 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ላያት ከምፍልጋቸው የምወዳት ኣርቲስት ዓንዶ ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ መምህር ነሽ በጠም ኣደንቅሻለሑ ለምታደርግው ሁሉ ስኬታማ እንድትሆኝ እመኝንልሻለሑ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ቀጥይበት መልካም አዲስ አመት ❤🇪🇷
@agereaddis1762
@agereaddis1762 2 жыл бұрын
መቅዲን በሰማሁ ቁጥር ሁሌ ሀይል ይጨምርልኛል ምክሯ ጥንካሬዋ ሁሉ ነገሯ
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 жыл бұрын
በጣምምምም
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 жыл бұрын
I agree 👍💯
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
በጣምምምም ጀግናዬ ናት እኔም እወዳታለዉ
@tsegiredawmichael6936
@tsegiredawmichael6936 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም... ነው የምወድሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ፡፡ቅድስቴ በእውነት ስትተውኚ እኮ ዋው ተሰቶሻል አድናቂሽ ነኝ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 2 жыл бұрын
The only person who never betrayed Mekdi during those difficult times is Kidist.May Allah bless you both.Mekdi am your biggest Fun your strength, honesty and inner beauty is amazing keep your heads up always.
@boysinhood2103
@boysinhood2103 2 жыл бұрын
!!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መቅደስ ጠንካራ ሴት ነሽ ትዳር ይመጣልም ይፈርሳልም የትዳርሽ መፍረስና ጏደኛ ተብለው የከዱሽ ስዎች ነገር ሳላውቅሽ ጥንካሬሽ ይገርመኛል አሁንም በርቺ ሁሉም ያልፋል ስለምትበልጫቸው ነበር የከዱሽ ጠንካራ ሴት ደስ ትላለች👍❤️
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
ቅድስትን ጉደኛ ማድረግ መታደል ነው ቅንና ቁምነገረኛ ምርጥ ሰው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
መቅደዲ የሆድ ጓደኛ ቢኖርሽትዳርሽ አይፈርሰም ነበር አንቺን የመሰለ ሰው ቨማጣቱ ብዙ ነገር አነዳጣ ይወቀው ሐሳቤ ከፕሮግራሙ ውጭ ይመስላል ግን አይደለም የልብ ገደኛ የለም ድሮ ቀረ አሁን ጥሎ ማለፍ ነው አግዚአብሔር በምረቱ አይቶን የእውነተኛ ፈቅር በሠዎች ልብ ላይያኑር መቅዲ በረቺ ሁሉም ያለፈሸለ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@@selamethiopa6304 ሰው ስላለ ስሌለ አይደለም ፈጣሪ ስላልፈቀደ ነው አትቀባጥሪ
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
@@selamethiopa6304 ትዳር ለመመስረትም ለመፍረስም ብዙ ምክንያቶች አሉት ጉደኛ ለምክር ለአብሮነት ጥሩ ነው ትዳር ግን ሁለት ሰዋች ብቻ የሜፈፅሙት ውል ነው የልብ የጉደኛ ብዛት ትዳርን ከፍቼ አያድንም!!!
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 2 жыл бұрын
2ቱንም በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው ናቸው
@ghghjv9492
@ghghjv9492 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ መቅድየ ያረብ አላህ ልጅ ይስጥሽ የኔ ቆጆ
@tigestyerga5745
@tigestyerga5745 2 жыл бұрын
ቅድስቴ በስራሽ እጂ የግል ህይወትሽ እና የህይወት ተሞክሮሽ አላዉቅም ግን በኢንተርቪስ የተረዳሁት በጣም ጠካራና መልካም እናት ነሽ
@user-fu5jn6vs2t
@user-fu5jn6vs2t 2 жыл бұрын
በትክክል ማልቀስ ማለት አለመቻል አይደለም ቅዲ የልቤን ተናገርሽ እወዳችዋለው መልካም በአል ይሁኑላችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mekdeswevyvg1300
@mekdeswevyvg1300 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቸው መቅዲዬ እድሜን ጤና ለእናትሽና ለአባትሽ እግዚአብሔር ይስጥልሽ
@eskueskuti5173
@eskueskuti5173 2 жыл бұрын
I love mekdi, she’s the strong woman ever 💕
@helenadigeh8159
@helenadigeh8159 2 жыл бұрын
👍👍
@sabrihassenhussen5719
@sabrihassenhussen5719 2 жыл бұрын
ስው አንዳይነት አመለካከት ባይኖረውም ልዬነታቸውን አውቀው ከተከባበሩ ጓደኛ መሆን ይቻላል በርቱ አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ለዛ ያለው ጨዋታ ነው ለሌሎቹም ጥሩ ትምህርት ይሆናል ። በርቺ መቅደስ ትችያለሽ እንግዳሽንም በጣም ነው የወደድኳት ጨዋታ ትችላለች።
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
መቅዲ መጀመሪያ ላይ ድምፃን ስሰምው ታስጠላኝ ነበር ግን የሆነ የሆነ ጊዜ ብዙ ነገሯን ስሰማት በጣም በጣም ምስኪን ምክሮቿ በጣም የምትጠቅም ጠንካራ ሴት ነች ከመቅዲ ብዙ እማራለሁ ይህችን ጠቃሚልጂ እንዳልሰማት አጋንንት ነው እንዴ እንድልሰማት ብየ እራሴን ጠየኩኝ የሆነ ሆኖ መቅዲየ you are very amazing and strong one role model womanነሽ አይዞሽ የሆነው ሁሉ እግዚአብሄር ያላየው አንድም ነገር የለም ገና ቆንጂየ ልጂ ነሽ በርች ኪዲየ ጏደኝነት ልብስና ቁንጂና ሳይሆን it is just common sense ነገር ነው ብዙ ሰወች በሃብት በውሏቸው የሚመሳሰሏቸው ሰወች ጋር መዋል ይፈልጉና በጣም የአመለካከት እና የመናበብ ችግር አንድ አያደርጋቸውም Friendship it’s just common sense ነገር ነው
@banchilema579
@banchilema579 2 жыл бұрын
መክዲ እና ኪዲ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ በዚሁ ቀጥሉበት ።ጨዋታዎችሁ የመንፈስ እርካታን ይሰጣል ከጎናችሁ እንዳለሁ ሆኜ ነበር የምስቀዉ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
መቅዲ &ቅድስቴ በጣም አሪፍ ውይይት ነው መቅዲዬ ጀግኒት በርቺ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
ቅድስትየ በጣም ብርቱ ጠንካራ ያልተነገራላት ያልተዘመረላት ፃይቱ ናት ለኔ የኔ ብርቱ ጀግኒት እናት ነሺ ፈጣሪ አምላክ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሺ 🙏🇲🇱🌻🕊️🙏🇲🇱🌻🕊️
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 2 жыл бұрын
"በጣም ነው የምታምሩት መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን መቅድዬ የሴቶች ተምሳሌት ጥንካሬሽ የሚገርም ነው"
@dubalechgebreyes3486
@dubalechgebreyes3486 2 жыл бұрын
መቅድዬ በርቸ የኛ ጎበዝ በጣም ነው የምን ኮረበሸ በምታደረግ ሁሉ ነገር
@sarawube4098
@sarawube4098 2 жыл бұрын
መቅዲ ጠንካራና ሀገር ወዳድ ሰለሆንሸ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እግዚያብሔር የልብሸን ጥያቄ መልሶልሸ ማየት ምኞቴ ነው ።ደሰታና ሰኬት ይገባሻልና ደሰታሸ ደሰታዬ ነው።ሁሌም ከፍ ብለሸ ታይ ከከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርልሸ።
@selam8844
@selam8844 2 жыл бұрын
መቅዲ አምሮብሻል የሀበሻ ቀሚሱ በጣም በጣም ያምራል አሪፍ ወግ ነው ደሰ ሰትሉ በርቱ
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ጠንካራ ባክሽ ቶሎ አግቢና አንድ ልጅ ተኪልን
@senitube6097
@senitube6097 2 жыл бұрын
ቅድስትዬ lifeሽ እንዴት ደስ እንደሚል በጣም ነው ፈታ ያልኩት በተለይ የጆሮ ጌጥ ያደረግሽበት ክክክክ ይመችሽ
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 2 жыл бұрын
ወይኔ ቅድስቴ ምርጥ ሰው ድንቅ ብቃት ነው ያለሽ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ጎበዝ ነሺ በርቺ ሁለታችሁም ጥሩ ጎደኞች ናችሁ ዋናው ውስጣችሁ መተዋወቁ ነው በርቱ ሁለት ምርጦች
@hayat6803
@hayat6803 2 жыл бұрын
ለኔ የሴት መለኪያ መቅደስ ፀጋየ ነች
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሀዩየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@Koki1993
@Koki1993 2 жыл бұрын
I love Mekdi….her strength and the way she handles herself is just amazing! 🙏🙏🙏
@banchilema579
@banchilema579 2 жыл бұрын
የሞጋቿች አድናቂያችሁ ነኝ በጣም የምወደው ነገር ግን በለሊት ጧፍ በወሰኔ ላይ በጣም እናደዳለሁ ።I know it is her characters just keep it up go for it I love you Guy's
@firstladysumyah7053
@firstladysumyah7053 2 жыл бұрын
ዊ ስታምሩሩሩሩሩ በጣም አሪፍ ጭውውት ነበር ትምህርት አዘል
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ምናችሁ እንደሆነ ታውቂያለሽ መቅዲ እንደዚህ ያለ እውነተኛ ጓደኝነታችሁ ነው፣ በአሁኑ ሰአት እውነተኛ ጓደኛ የለም፣ ጓደኛ መስሎም ከኋላ የሚወጋ ነው ያለው፣ ደስ ይላል በጣም፣ ጓደኝነታችሁ ይጠንክር
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
Mekdi Tekara Set ❤🇪🇷
@gzeray9932
@gzeray9932 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንዴት እንደምወዳችሁ በስመአብ ምርጥ ጨዋታ እውንትም ወግ ኑሩልኝ ሰላማችን ይብዛልን አሜን🙏🌟🏆😘💫
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 2 жыл бұрын
የመቅዲ ጥንካሬ እሚገርም ነው ሴትነት እራሱን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ በርቱ በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያካፍለችሁን
@tsigeredadaniel9872
@tsigeredadaniel9872 2 жыл бұрын
መቅዲ ጥንካሬሽን እወደዋለሁ አክቲንጉ ግን ቢቀርብሽ ደስ ይለኛል
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ስታምሩ መቅዲዬ እሰይ ጠላቶችሽ እንዲህ ሆነሽ ሲያዮ ይቃጠሉ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
መቅድዬ ኪድ በጣም ነው እምወዳችሁ ጀግኖቼ ናችሁ ደስ እሚል የልብ ወግ ጥንካሬአችሁን በተጋራሁት ተስፋ ቁርጥ አደርጋለሁ ልጅ ተብሎ አማይገፋ ነገር የለም መቸም
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
እንካን አደርሳችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በጤን ይጠብቅልችሁ
@kiyo2124
@kiyo2124 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በሁለታችሁም በኩል የሰማነው በሰል ያለ ጨዋታ ነው። መቅዲዬ ግን እጅሽ በጣም ሃሳብሽን ሁሉ ይገልፃል ልማድ ቢጤ ይመስላል በተለይ ክፍል 2 ላይ በተረፈ በርቱልን ጠንካሮች።
@Makeda568
@Makeda568 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ኢትዮጵያ ዊ ወግ በርቱ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ledemereshe
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Amazing ladies thank you for sharing
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 жыл бұрын
በርቺ ጠንክሪ ከወሬኞችና ምቀኞች ይጠብቅሽ መቅዲ.
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 2 жыл бұрын
በርቱ ቁጆ ብሮግራም ነው ሁለታችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ
@firegetacho6484
@firegetacho6484 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ እባካችሁ ያለማስመሰል ተዋደድ ስለአንቺ ጓደኞችን ጠልቻቸዋለሁ ።አይዞሽ እ/ር አይተውም እህቴ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
መቅዲ ትለያለች ኡፍፍ ውድድድ የኔ ቆንጆ!!! 😘😘💝💝🌷🌷🙏🙏🙏
@addisadiy1409
@addisadiy1409 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ጀግና መቅድዬ
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 2 жыл бұрын
ሁለት ደስ እምትሉ ጋደኛሞች መታደል ነው ከልብ የሚተዋወቅ ጋደኛ ማግኘት
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 жыл бұрын
You are two of our best diamonds!!!
@nohmuller2248
@nohmuller2248 2 жыл бұрын
መቅደስ እና ካሜራ ጀርባ ያለችዉ ንግሥቶ ሥወዳቸዉ💚💚💛💛❤❤🌻🌻🌻🌻🌻መልካም 🌻🌻🌻 አዲስ🌻🌻🌻አመት🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬
@zinshdesta8309
@zinshdesta8309 2 жыл бұрын
My two favorite ladies ❤️
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
እኔ ድራማ፣ ፊልም የምከታተል ሰው አይደለሁም እሷ(መቅዲን) የምትናገራቸው ነገሮች፣ሀሳብ፣ስርአት እና አመለካከትዋን እወደዋለሁ ጠንካራ ሴት መሆንዋ ያስታውቃል። ሁል ጊዜ ጠብቀው ትዳርም እንደገና ይዘሽ ያሳየኝ ጌታ don't give up my sister still you are beautiful in & out and attractive.
@hanaayano488
@hanaayano488 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ! እኔም የልብ ጓደኛ በኖረኝ ብዬ ተመኘው 😊
@ashuymareymlijyoutube7348
@ashuymareymlijyoutube7348 2 жыл бұрын
እኔም የሚከዳ እንጂ የሚዘልቅ የለኝም
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
እኔስ አሉኝ 2
@hanaayano488
@hanaayano488 2 жыл бұрын
@@user-wv6dn3yn6s ደስ ይላል
@sara-ll7cb
@sara-ll7cb 2 жыл бұрын
የዚ ዘመን ወረተኝነት ይበዛዋል የልብ ጋዋደኛ አምላክ ብቻ ነው
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
@@hanaayano488 እህታለም ልብሽን ከከፈትሽ መልካም ልጆች ሞልተዋል
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ Really 🥰🥰🥰
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 жыл бұрын
Two beautiful women 😍 ❤ 💕 I enjoyed this interview thank you 😊
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 2 жыл бұрын
I like both of you beautiful ladies, I remember mogachoch ewedachwalehu tebareku!
@mimibibisha4275
@mimibibisha4275 2 жыл бұрын
My two favorite womens ♥
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መቅዲ አገርልብስሽ በጣም ያምራል
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነው
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ ቅድስትም አድናቂሸ ነኝ ኑሩልን
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ መቅድዬ አንቺንም በልጅ ይባርክሽ የኔ መልካም ሴት
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Beautiful inside and out Ladies 😍😍😍
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 2 жыл бұрын
Betam yetemarkubat interview
@emu8244
@emu8244 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽኮ ሃገር ገብቼ ኣለሽ የተባለበት ሁሉ ኣስሼ ባይሽ ደስታዬ ነው
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ኪዲየ ምርጥ ተዋናይት በርችልን
@ggff7535
@ggff7535 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ደስ ስትሎ ወጋችሁ በጣም ትምህርት ሠጪ ዘናም ያረጋል
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን መቅድዬ የሴቶች ተምሳሌት ጥንካሬሽ የሚገርም ነው ❤❤🌻🌻😍😍
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
ስወዳቹ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
ሁለቱም ጠካራ የሴት ተምሳሌት ተመስጨ ነው ያየሁቲ እውነተኛ የህይወት ታሪክ መስማት ዴስስ ይለኛል።
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
What a beautiful friendship 😍. May God continue to bless your friendship and life!! I wish you both remarkable ladies all success in your life🙏🏿🙏🏿🙏🏿 Everything is POSSIBLE with GOD!!! Stay humble and blessed 💕💕💕
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
ሁላችንም ልባችንን የሚያደሙ ነገሮች ይፈጠራሉ ነገር ግን ግዚያዊ ነው ያልፋል ከእግዚአብሔር ጋር ስለዚህ ምንም give up ማድረግ አያስፈልግም መጠንከር ፍቅር ብቻ
@rodassolomon
@rodassolomon 2 жыл бұрын
Oweee I’m first እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 2014 የፍቅር የሰላም የአንድነት የአብሮነት ዘመን ይሁንልን ልዩ ናችሁ
@abcdabcd-ml6sg
@abcdabcd-ml6sg 2 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ነዉ የምወድሽ!!
@tegest1194
@tegest1194 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ መቅዲዬ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 жыл бұрын
እውነት ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል የቤተሰቦችሽ ልጅ መሆንሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ
@helenhelennew4119
@helenhelennew4119 2 жыл бұрын
Both of u are beautiful and strong women like ur friendship keep on it i enjoying the interview wow
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
መቅዲየ ብርቱ ሰው!!! ያንን የማይሰበረውን ማንነትሽን ስወደው
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 2 жыл бұрын
እህት ወይ ማዕበል ወጀብ ጫጫታው ሲበዛ ይበርዳ ል አንገት ያስደፋል ይሁንና የማይበገረውን ኃያሉን እና አልፉ ኦሜጋ የሆነውን ይዘሻልና በርቺ። ጥቂት ሊያሰናክሉሽ የሚሹ ቢኖሩም እልፍ እላፍ የሚወዱሽ እንዳሉ እዳትዘነጊው። አንቺም እዳልሽው ፤ በአንድ ወቅት መሰረት መብራቴ "መሲ" በተመሳሳይ ሁኔታ ክፉ እሳቤዎችን ( peace maker) የስኬት መስፈንጠሪያ በአንቺ አባባል አድርገሽ በርቺ በመልካምነትሽ ቀጥይ። ህይወት አቀበትም ፣ቁልቁለትም፣ ሜዳም፣ ጠመዝማዛም ፣ ቀጥታም ሲሆን ይታክታል ለፈስፋሳ ያደርጋል ፈርጣማ ለመሆን ተጋፈጪው ትችያለሽ ችለውሻል። እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ።
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
Mekedye good job 👏🏿 keep it up you are model of z others 👌👌♥️
@shewaayalew144
@shewaayalew144 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@simonwelde8563
@simonwelde8563 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት ነው
@asterdesta312
@asterdesta312 2 жыл бұрын
Mekdiye tenkara setnesh zemenish yibarek
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 жыл бұрын
ስታምሩ ደሞ በጣም አስተማሪ ነዉ ያወራችህሁት ሁሉ
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳቹ መቅዲ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ተመስጨ ነበር ያደመጥኳቹሁ ሰብስክራይብ አድርጌቹሃለሁ በርቱ መልካም አዲስ ዘመን
@user-gs5et7wc6f
@user-gs5et7wc6f 2 жыл бұрын
የመዳምን ልብስ ስቶክስና ሽንት ቤቶችን ሳጥብ ጨርሼ አዳመጥኻቹህ መቅዲዬና ቅድስት ምርጥ ሴቶች ናቹህ መቅዲዬ ሁሌም ድዋ ማደርግልሽ ሀብትሽን ደስታሽን እናትነትሽን ምታወርሺያቸው ልጆችን አላህ ይስጥሽ የኔ ውድ♥
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
Wowww
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 2 жыл бұрын
ሁለታችዉም በጣም ታምራላችው በርቱ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
መቅደስ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በርች በነገራችን ላይ ሁለተችሁንም በጣም ነው እማደቃችሁ
@siitezzz248
@siitezzz248 2 жыл бұрын
መቅድዬ በጣም እወድሻለሁ
@selamawitshibru6888
@selamawitshibru6888 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዝላችሀ።
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
Two strong women በርቱ
@ssss-uz4ys
@ssss-uz4ys 2 жыл бұрын
Mekdi betam fliklik nesh betam des tilalachu from 🇪🇷
@hanigebre4637
@hanigebre4637 2 жыл бұрын
Des yemil wog chewata nw. Both looks beautiful.
@haregnahum2418
@haregnahum2418 2 жыл бұрын
Thank God about the lady behind all of this wonderful idea.amleset ..thanks again beautiful women.
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 жыл бұрын
Mekdi you are intelligent beautiful sorry for those lost your trust keep it up!
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
አንድነት ፓርክ ሄደን እንጀራ ጋገርን
35:38
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 230 М.
የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!
1:11:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 106 М.
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН