የታፈነ ዕውነት ! እናቴን ብዬ ጎዳና ወጣሁ Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 356,552

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBez

Пікірлер: 1 500
@bezae3300
@bezae3300 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስታሽን ማየት ናፍቆቴነው እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ እሱ እኮ ለተጣሉ ፈላጊ ለሌላቸው እናትም አባትም ሆኖ ያሳድጋል!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያገናኝሽ ዉዴ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኖ ያርግላት
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@zanebwowwowkemal5996
@zanebwowwowkemal5996 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
amen 🙏 abesaraw kedus gaberal dasatn yabesereshe basalam yaganagashu
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
አሜን።
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 жыл бұрын
አሜን፫
@adenkiros272
@adenkiros272 2 жыл бұрын
Amennnn
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ከአንቺ ጋር ነበረ፣ አሁንም ወደፊትም ከአንቺ ጋር ነው፡፡ ጋሻሽ እግዚአብሔር ነው፡፡
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@nayzgiberhe6454
@nayzgiberhe6454 2 жыл бұрын
ይገርማል፡ያሳዝናል።ብአለም ውስጥ ፡ይህን፡ሲትሰማ፡መፈጠርህ።ያስጠላል አምላኽ፡ኻቺ፡ጋራ፡ነው ያለው፡ ዊቀትሽ፡የሰጠች፡የሁሉ፡ችሎታ።የሰጠች፡አምላኽ ይመስገን
@nayzgiberhe6454
@nayzgiberhe6454 2 жыл бұрын
አምላኽ እናትች ለማየት፡ያብቃች፡
@Ritam432
@Ritam432 2 жыл бұрын
ይገርማል መሲ እኔ ላንቺ ያለኝ ስሜት ሰላም ገልፃዋለች።የእውነት ድምፅሽ እራሱ ብርታት ነው።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።ሰላምዬ አይዞኝ በቅርቡ እናትሽን ታገኚ ዘንድ በየእለት ፀሎቴ አስብሻለሁ።በርቺ👌👍💕
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ነት በስማም የኔን ታሪክ ምታወራ ነው የመሰለኝ እኔም እራሴን ነው ያሳደግሁት ከ12 አመቴ ጀምሮ አሁን ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን
@meskividowosene7307
@meskividowosene7307 2 жыл бұрын
Ayzoshe marewa
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ከብቸኛ ጋር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ስንት ህይወት አለ እኔም አለው እናትና አበቴ እያሉ ከ7 አመቴ ጀምሮ ረሴን በረሴ ያሰደኩ 👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@weletehanaa1122
@weletehanaa1122 2 жыл бұрын
የኔም እንዲሁ ነው
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ማማዬ ብዙ ከባድ ጊዜያቶችን አሳልፈሻል አታልቅሺ ፈጣሪ መፍትሄ አለው ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ፈጣሪ በፈቀደ ሰአት ለጥያቄች መልስ ታገኛለሽ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ😭
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 2 жыл бұрын
You’re pure like a snow, strong like a diamond you’re every parents wish to have a strong daughter like you. Stay strong.
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 2 жыл бұрын
አንበሲት በርች። ለህሌና ጥያቄሸ መልስ እንድታገኝ እመኛለሁ
@huludebebe9935
@huludebebe9935 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጥበቃው አይለይሽ
@ahmedmahammed4503
@ahmedmahammed4503 2 жыл бұрын
እህቴ እየሰራሺዉ ያለዉ መልካም ስራ የሚደነቅ ነዉ እኔንም ትረጂኛለሺ ብየ ተስፋ አረጋለሁ አህመድ መሀመድ ተጂቡቲ
@ahmedmahammed4503
@ahmedmahammed4503 2 жыл бұрын
እናም እኔም እናቴን ፈላጊነኚ ለዛም በተደጋጋሚ በጂቡቲ መሰመር እየደወልኩልሺ ነዉ አላነሳሺዉም እንጂ
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ አሁንም እግዚአብሄር ሁሌምአብሮሽ ነው ከጤና ጋርያሰብሽው ቦታ ሁሉ ለመድረስ ያብቃሽ፡
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉን የሚችል አምላክ ጌታየሱስ ይርዳሽ
@marthawoldemariam4304
@marthawoldemariam4304 2 жыл бұрын
She is so beautiful her voice is like a music. May God protect you sister.
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l 2 жыл бұрын
ለሙዚቃ ከማን ታስቢያለሽ
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 2 жыл бұрын
@@user-ku8en8uz1l araaa hayat eyanababen
@liyuwork162
@liyuwork162 2 жыл бұрын
You right! BTW not only her voice also her heart is so beautiful! Shes strong Shes Polite Shes Patient Shes hard worker Shes Discerning simply shes heroine! I learned so many lessons about life and am proud that shes my friend!
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💖💖🇪🇹👆👆👆👆👆😭
@yoditdagnachew9750
@yoditdagnachew9750 2 жыл бұрын
Absolutely true
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ዬንቨረስቲ ተመርቃ ከወጣ ሰው ይበል የምታስብ ናት ህይወት በደንብ አስተምሯቷል የሚገርም ነው ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለች።Good Luck!
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
Betam gobez nat ande lay seretenal ande bet awen terareqenal
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የምታገኛት ይመስለኛል ቢሆን እጅግ ደሰ ይለኛል ካልሆነ ግን ላንቺ ፈጣሪ እናትም አባትም የሚሆን ባል ሰጥቶሽ ወልደሽ ቤ
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Жыл бұрын
ቤተሰብ መስርቺ ይሄ ነው መድኃኒቱ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር የማውቀውን ታሪክሽን እንደ አዲስ ሰምቼ አለቀስኩ አንቺ ብቻ ሳትሆኚ በዙሪያሽ ያለን የምንወድሽ ሁሉ ጥያቄሽ መልስ ያገኝ ዘንድ እንጓጓለን ሰሉቲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር የታፈነውን እና የተቀበረውን የህይወትሽን ሚስጥር ይህን ሚዲያ ምክንያት አድርጎ ይፈታው አንቺም ውስጥሽ ሰላም ያግኝ 😍😍😘😘
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
በናትሽ እህቴ እንድትሆን እፈልጋለሁ አገናኝኝ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
@@yenayena8676 ደግ ሰዉ
@selamtube8513
@selamtube8513 2 жыл бұрын
አይዞሽ ትልቁን የ አለም መሪ እግዚአብሔርን ይዘሻል እናትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ የሚበልጥ የለም በነገራ ሁሉ ይቅደምና ስራዉን ይስራ አሜን
@SXBFRL120
@SXBFRL120 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-nr7yw2bj9z
@user-nr7yw2bj9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እናትየ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ልጅ ችግር ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ የቸረችሽ ትልቅ የታመቀ እውቀት ስነፅሁፍ ድርሰት የአነጋገ ችሎታ ውስጥሽ አለ ጌታ እየሱስ እምባሽን ያብሰው ታሪክሽ ይቀየር አይዞሽ ገና ቡዙ ቦታ ትደርሻለሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ሁላችን በፀሎት እናግዛት
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
amen 🙏 egziahber basalam yaganagashaw
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 жыл бұрын
Amen yihunilat be geta sim enbawa yitabes be eyesus sim🙏😭😭uffff
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ከናፈቅሻት እናትሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ እኔ ልምከርሽ ከቻልሽ ትዳር ይዘሽ ልጆች ብትወልጂ ብቸኝነትሽን የምትረሺ ይመስለኛል እሱ የሚያስብልሽ ጌታ ይርዳሽ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ትክክል
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ሙሉ ክብረት ገላጋይ እባክሽን ምንም ይሁን ምን ልጅሽን አግኛት። አድጋ በስላ እየጠበቀችሽ ነው። ቸሩ መድሀኒያለም መልካሙን ያሰማን። ሰላማዊት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። ድንቅ ስራ መስዬ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 жыл бұрын
I couldn’t stop crying…….. You are so strong proud of your self. እግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ የኔ እህት.
@tedladejene710
@tedladejene710 2 жыл бұрын
honestly I cried not because of the story but about the purity of your heart. ምን ተመኘሁልሽ እንዳቺ ላለ ንፁህ ሰው መንግስተ ሰማያት ሁለተኛው ህይወትሽ በደስታ እንደሚሞላ አልጠራጠርም።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ የዚቺ ልጅ እናት በህይወት ካለሽ ልጅሽን አግኛት የሰዉ ጭካኔ እስከ 13አመት አሳድገዋታል ለምን እዉነቱን አይነግራትም እነሱም ልጅ አላቸዉ ለምን እናታን ለምትፈልግ አንዲት ምስኪን ነብስ 😭😭😭😭🥱ቢረዳት ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ
@hirutkassegn1974
@hirutkassegn1974 2 жыл бұрын
=0
@hirutkassegn1974
@hirutkassegn1974 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 Dr
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ቸር ያሰማን መሲዬ ዩትዩብ እንደ ስጦታው ከፍታ ብትመጣ ጥሩ ነው እሷ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ስለሆነች ከሌሎቹ ጋር ቢሰባሰቡ እንዲህ ያለ ህይወት ያላቸው አንዳንቸው አንዳቸውን ያጠነክራሉ
@tesemaabebe8548
@tesemaabebe8548 2 жыл бұрын
የሠላማዊት መንግስቱን የእናቷን ፍለጋ ቃለመጠየቅ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚዓብሄር መፍትሄውን በሠላም እናትዋ ጋ በሠላም ያገናኛት አሜን!!!
@itsselam4495
@itsselam4495 2 жыл бұрын
የኔ እናት ልቤ ስብር አለ በታሪክሽ። አይዞሽ የብዙሀን እናት እመብርሃን ትርዳሽ።
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ መሲ ለተጎዱት ጆሮ ስጥታ ነው እምታደምጠው በጣም ነው እምወዳት እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ እህቴ ከእናትሽም እግዚአብሄር ያገናኝሽ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
ወላጅ በህፃንነት አጥቶ ያለ እናትና አባት ያለዘመድ እርዳታ እራስን በራስ አስተምሮ እረድቶ ለቁም ነገር መድረስ እኛም ያለፍንበት መንገድ ስለሆነ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ። ብዙ ሰዎች አንቺ ባለፍሽበት የመከራ መንገድ አልፈዋልና ብቻሽን አይደለሽም። አይዞሽ።
@maazasahle2415
@maazasahle2415 2 жыл бұрын
የእኔ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሄር እስካሁን እንደጠበቀሽ በመጨረሻ እናትሽን አግኝተሽ አብራችሁ የወደፈት ኑሮሽ እንደሚስተካከልልሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ።በጣም የበሰለ አስተሳሰብ አለሽ አይዞሽ ።
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
እኔን አይዞሽ የዛሬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንባሽን ያብስልሽ የኔናት
@hanakebede6757
@hanakebede6757 2 жыл бұрын
እህቴ እኔም ያንቺ አይነት ታሪክ ነዉ ያለኝ መሲን ባገኛት ደስ ይለኛል እኔም ኩዬት ነዉ
@fhxbn9752
@fhxbn9752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@hanakebede6757 አድራሻዋ አለኝ ትፈልጊያለሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላኩ ፈልጎ ያገናኝልን እኛም ለምስጋና እንገናኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@Nejat197 እዉነትሽ ነዉ በፈጣሪ ስም እንለምንሽ ስልኳ አለ ደዉይላት ጥሩ ማረግ ለራስ ነዉ ብድሩ ከፈጣሪ ታገኛለሽ በድንግል ብለሽ ተለመኝን 😭😭😭🥱🥱🥱
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
እውነተኛ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያጋጥምሽ እህቴ ለእናትሽ እቅፍ ያብቃሽ💓💓🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜኖ አሜን
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ምንም ክብርሽን የሚነካው ነገር የለም ታላቅ ሰው ነሽ !!
@Ethio22
@Ethio22 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ በጣም የምትደንቂ ቃላት ያላገኘሑልሽ በዚች ፕላኔት ላይ የተፈጠርሽ ውብ እንቁ ነሽ በርች 🙏🙏🙏❤️
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ዛሬ በራሳቸው ቤተስብ ውስጥ እየኖሩ የሚያማማርሩና ለቤተሰቦቻቸው ጡረተኛ የሆኑ ናቸው አንቺ ግን ልዮ ሴት ነሽ ማንም ኮሌጅ ገብቶ የማያገኘውን እውቀት አንቺ ግን ከእግዚያብሄር የተሰጠሽ ነሽ እናትሽን ታገኚአታለሽ ከምንም በላይ የእናትሽንና የሴትን ልጅ ችግር ማሰብሽና መገመትሽ እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ እንደ ሆንሽ ያስታውቃል እርግጠኛ ነኝ እናትሽ ታቅሻለች ታይሻለች ባለችበት እሷም ታዝናለች ታለቅሳለች እመኚኝ ኑሮዋ ሁሉ አንቺ ነው በፉፁም እናት መቼም አትጠላሽም ከባድ አጣብቂኝ ነገር ውስጥ ሆና ነው
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምሩኘ ዉዶቼ በቅንነት
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤር በለተቀኑ ጥሩ ዜና ያሰማሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ
@bizuneshbezu7243
@bizuneshbezu7243 2 жыл бұрын
Amen
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
amen 🙏
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
እናት ምንም ቢሆን እናት ናት ምንም ቢቸግራት ሃገርና እናት ሂወት መዳህኒት ናት ያለእናት ያለሃገር ህይወት ባዶ ነው ካለችበት ቦታ አለሁ ትበልሽ በሰላም ተገናኙ መሲ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነቶችን መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@redietad2142
@redietad2142 2 жыл бұрын
I hv never seen such a sweet soul Yene konjo 💖
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 2 жыл бұрын
ጥልቅ እና ምጡቅ አርቆ አሳቢ እና አስተዋይ የሆነ የበሰለ ማንነት ያለሽ ድንቅ የሆንሽ አስገራሚ አንቺነትሽ ለብዙ ሰው አስተማሪና ምሳሌ መሆን የምትችይ ድንቅ ፍጡር ነሽ
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ከብዙ ፈተና ያለፍሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ከእናትሽ ያገናኝሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎአለምየዎደምሪኝ
@mesfineeshtu5530
@mesfineeshtu5530 2 жыл бұрын
በጣም ደግሞ ፍፅም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ነው
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
መስዬ መልክሽ ፀባዬሸ ደግነትሽ ሁነገርሽ መሰረት ነሽ መሰረት ማለት ደግሞ የቤቱ ማቆሚያ ጠንካራው ተሸካሚው ነው አንች ደግሞ ላዘኑት ሁሉ መሰረት ደጋፊ ሰላምዬ እንዳለችው ጥሩ አዳማጭ ነሽ እናም አንደሌሎቹ እናቷን አገናኛት በበኩል ግንበጣም ነው የምወድሽ ❤🙏🙏🙏
@k.d.ethiopia1945
@k.d.ethiopia1945 2 жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ መገፋት ማለት መውደቅ ማለት አይደለም በረከትን ጥንካሬን ይዞ መነሳት ነው የሠው ልጅ ሁሉ ብዙ የሕይወት ውጣ ውረዶችን ያሳልፋል ዋናው ጠንክሮ ሠው ሆኖ መገኘት ነው እግዚአብሔር ከወላጅ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@abebaali8933
@abebaali8933 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ ያሳዝናል ግን ማንም የለኝም አትበይ አንቺ ከስው የሚበልጠውን እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው
@ConnectAfricaOfficial
@ConnectAfricaOfficial 2 жыл бұрын
This is the most amazing pure person I ever saw on this channel. She is an example of iron lady. She needs to write her book. She is for higher purpose in this universe.
@tigistfanta6544
@tigistfanta6544 2 жыл бұрын
Mamay enatent betam new yemekebdu ljen yemitela manme yelem yenatent sematuna ememu enaga selale malet new
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
መስዬ በዙ ግን ምን አይነት ቅን ነሽ ከዘነው ጋር አዝነ... ካለቀስው ጋር አልቅስሽ እጅግ በጣም ነው... የማደንቅሽ ለስው ስው መሆን.. በቂ ነው ስው እኮ ... ልብስ እና ቤት ገበናችን ደባቂ ነው እንጂ... ......... ሊነጋ ሲል ይጨልማል ለሁሉም ... ቀን አለው ... 🙏🙏🙏🙏 መሲ በዙ ... ተባረኪ❤️❤️❤️
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
መሲ ለሰዎች ችግር መፍተሄ ስጪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል እግዚአብሔር የጣለውን ግን ማን ያነሳዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር አለልሽ ከምንም በላይ💠👍👈
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነሽ አይዞሽ ዋናው ቅን ማሰብ ነው እናትሽን ታገኛታለሽ ላንቺ ምንም አይመከርም ምክንያቱም ካለአንድ አጋዥ እዚህ ስለደረሽ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ቅድስቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ደምርኘ ዉዴ
@edutube3601
@edutube3601 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል በርግጠኝነት ደሞ ታገኛታለሽ እምባሽ ታብሶ ሳቅሽን ያሳየን 🙏
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ ስወድሽ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😘😘😘😘💕💕❤️❤️ አይዞሽ የኔእናት ሁላችንም ቤተሰቦችሽ ነን:: ፈጣሪ ልመናሽን ይስማሽ:: ከናትሽ ጋር ፈጥኖ ያገናኝሽ::
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ህይወቴ ደስአለኘ ደምሩኘ ስወደችሁ
@user-db9ox7si8s
@user-db9ox7si8s 2 жыл бұрын
ሰሉዬ አላህ ከእናትሺ ጋር በቅርቡ ያገናኝሺ አይዞሺ አታልቅሺ ካሳለፍሺው ችግር በላይ የወደፊቱ አይከብዲሺም ጠንካራ ሴት ነሺ ከዚህ በላይ ጠንክሪልኝ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
እህቴ ያሳለፍሽው ሂወት ከባድ ቢሆንም ግን ለእራስሽ እራስሽ እንዳለሽው ለልብሽ ነግረሽው ይህን ጥንካሬ ስላየሁብሽ በጣም ጀግና ነሽ ለሌሎች ምሳሌ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ከእናትሽ ጋር በሰላም እንድትገናኚ መልካም ምኞቴ ነው ደሞም ይሄ ዛሬ ያነባሽው እንባ ነገ እናትሽን አጊንተሽ በደስታ እንደሚታበስ አምናለሁ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ይሳካልሻል ደሞም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንባዋ ዮታበስ
@entisaromar4590
@entisaromar4590 2 жыл бұрын
አይዞሽ,,,,,,አላህ,,,,,አዋቒ,,,ነዉ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
ፍትህህህህ! ፍትህህህህ !! በሣዑድ አረቢያ በእስር ላይ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችንን
@rrrobloc4597
@rrrobloc4597 2 жыл бұрын
She is amazing girl I couldn’t stop crying . I just wish you to here your mom voice
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 жыл бұрын
አረ ጀግና ነሽ አንቺ፣ ሳያገቡ በተለይ ተማሪ ሆነው የወለዱ በቤተሰብ ፍርሃት ከቤት የወጡ፣ የተወለዱትንም አሳልፈው ለማያውቁት የሰጡ ብዙ እህቶች አሉ አሁን ላይ የእግር እሳት የሆነባቸው። እግዚአብሔር ይርዳሽ አለሁ ትበልሽ
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
እናት እንኳን ሣትታወቅ ታውቃም አሣድጋም ከሞተች ጎደሎ ነን ብቻ አላህ ይድረሥላት
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 жыл бұрын
ድንቅ ጠንካራ በራስ መተማመን ያለሽ ልጅ ነሽ ወደፊትም የአሰብሽበት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እናትሽ በህይውት ካለች ያገናኝሽ
@lisayetsega
@lisayetsega 2 жыл бұрын
እግዚአብሄርን የሚያህል አባት፣እናት፣ወንድም ወገን የለም እኮ ቆንጅዬ። ከወዳጅ ከዘመድም ይበልጥ የሚጠጋ ነው። ፈላጊ የለሽም ለሚለው የውስጥ ድምጽ ከአባትም ከእናትም ከወገንም በላይ ወገን የሆነ ሰማያዊ አባት አለኝ በይ። በብዙ ዘመድ ተከቦም ብቸኛ ይኮናል። ኑሮሽን እየኖርሽ ነገሽንም እያስተካከልሽ እናትሽን ማፈላለጉንም ቀጥዪ።
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርች ተስፋ አትቁረጭ ዛሬም ተስፋሽ በእግዚአብሔር ይሁን እስከ ዛሬ የረዳሽ እሱ ነውና በርቺ
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 жыл бұрын
እኔስ ሁሉም ጋ እያለቀስኩ እየታመምኩ ነው የኔ እህት አንች ጠንካራ ብርቱ ብልህ አስተዋይ ነሽ አይዞሽ በርች ፈጠሪ ይርዳሽ እና እናትሽም ያገናኝሽ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😢😭
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናትሽ ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እዉነት ብለሻል ከመዉቀስ ይልቅ እሷስ ምን ገጥሟት ይሆን ብለሻል በጣም ደስ የሚል የልባም ሰዉ አገላለጽ ነዉ ዛሬ የተቸገርነዉ በሰዉ ላይ በመፍረድ እንጂ ምን ገጥሟት (ገጥሞት ) አንልም አይዞሽ እናትሽን አጊንተሽ ደስታሽን እናያለን ዉዴ
@tigisisiay
@tigisisiay 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ልብሽ ብርሃን ነው ያመንሽውና በእቅፍ ያሰረፈሽ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከምድራዊዋ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ ከኔ በላይ ለመልካምነትሽ እና ለቅንነትሽ ምስክር የሚሆን የለም መሻትሽ ይፈፀምልሽ አንቺን በማወቄ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የኔ ብቻ ሳይሆን ላወቁሽ ሁሉ ብርታት ነሽና በርቺልኝ ለሁሉም ግዜ አለውና በጥንካሬ ቆይልኝ!
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ብርታትሽ እና እርጋታሽ ይደንቃል ታክሲ አለፈችኝ ብሎ ሰው ያማርራል ኣንቺ ግን የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ድንግል ማሪያም ታማልድሽ !
@werkenshgemchu7896
@werkenshgemchu7896 2 жыл бұрын
የኔ አናት በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሰላምዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው። እናትሽን እንዱታገኚ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@henanbilall6288
@henanbilall6288 2 жыл бұрын
እህቴ ነገሮች ሀሉ ተቀያይረዉ በደስታ ስታነቢ ማየት ተመኘሁ።ኢንሽአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎአለምየዎደምሪኝ
@tigistselemon4141
@tigistselemon4141 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ውብ የኔ ጠንካራ ጌታ ሁሉን አስተካክሎ ትገናኛላቹ እነሱም ብድራቸውን በምድርም በሰማይም ያገኙታል ግልፅ ነው እነሱ ሁሉንም ያውቃሉ ግን መናገር አይፈልጉም አልፈለጉ አንቺም እንደ እሷ ብን ብለኝ እንድትጠፊ ነበር የፈለጉት ካለ ፈጣሪ ሁሉም ይፍ ይወጣል very soon የሰላም እንቅልፍ አይተኙ አቦ እነዚህ እርኩሶች!😡
@adaneshshaffener9363
@adaneshshaffener9363 2 жыл бұрын
5 ግዜ ደጋግሜ ሰማሁሽ። እንባዬን መቆጣጠር ኣቃተኝ ግን ኣይዞሽ ትገናኛላችሁ። እኔ እንኳን በ 32 ኣሜቴ ነው በተ-ሰቦቼን ያገኘሁት ። እናቴ ሳገኛት መጀመርያ ኣልተቀበለችኝም ልጄ ሙታለች ነበር ያለችን። ምክንያቱም ሁለተኛ ባልዋና ኣባትዋ ተስማምተው የኔ መርዶ በ ሓሰት ነግረዋት ነበር ና እውነቱ ግን ኣያቴ እኔ 6ወር ሕጻን ሁኜ ለኣባቴ ዘርህ ውሰድልኝ ብሎ ሰቶታል። ኣባቴም እንደገና በሃሰት እናትዋ ስትወልዳት ሙታብኝ ነው ብሎ ለ ፈረነጅ ሰጠኝ ከ ኣባቴ የተቀበለቺኝ ፈረንጅ በቀይሽብሩ ግዜ በየመንገዱ በምታየው የሚፈስ ደምና ሬሳ ኣብዳ በ 5 ኣመቴ ወደ ኣገርዋ ወሰድዋት ብላም ሞተች። እኔ ምስኪንዋ የ ኣባቴ ስም ብቻ ነው የማቀው የነበረ። የእናቴ ሰም ኣላውቀውም ነበር ። ሃጌሬን እንኳን ኤርትራዊት ልሁን ኢትዮጵያዊት ኣላውቀውም ነበር ምንም በመዝገብ የተጻፈ ና ፎቶ ኣላገኘሁም ነበር ብቻ የማሳዝን ፍጡር ....ከሁሉም በላይ ግን እግዚአብሔር እጅግ በጣም በጣም ረዳኝ። ትምህርቴን በኣግባብ እስከ ኮሌጅ ተምሬ ስራ ጀመርኩ ወድያው ባል ኣገባሁ 2 ልጆች ወለድን ከዛም ልጆቼ የማሚ ዘር ኣይታወቅም ዝም ብላ ነው የበቀለችው ይሉኝ ነበር ።እንደሚከፋኝ አያቁም። ከዚህ በሀኃላ ነው ፍለጋ የጀመርነው ባለበቴም ብዙ ደክመዋል።አ.አ ሽሮሜዳ ነበር የምኖረው
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
ኡፍ የኛ ነገር ከባድ ነው በመጨረሻም እንኩዋን እናትሽን አገኘሽ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
ዘመድ የሆናችሁ ታሪኩን የምታቁ ምናለበት ግልፁን ብትነግሯት? እግዛብሄር የፈቀደው በህይወትሽ ይሁን። ጀግና ብዬሻለሁ።
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ጎበዝ በራሷ የምትተማመን አርገሽ ነው እራስሽን ያሳደግሽው ? ከምር ሰላምዬ በርግጠኝነት ቤተሰብሽ እንኳን አግዘው አሳድገውሽ ቢሆን እንኳን ይህ ጥንካሬ አይኖርሽም ነበር ጎበዝ የኔ ጀግና ጥያቄሽን ፈጣሪ ተጨምሮበት እዲመልስልሽ ምኞቴ ነው ። ትህትና ጥንካሬ እና የተፈጥሮ ድምጽሽ ከቃላት ምርጫሽ ጋር ተደምማምሮ አንቺን ስላጡ ይቆጩበታል ።
@user-pd4nz7kh3s
@user-pd4nz7kh3s 2 жыл бұрын
የኔ እህት እናት ከአቅም በላይ ካልሆ እናት ልጃን አትተዉም እኔ አንድ ነገር ልበልሽ እኔ 14አመት ዉልጄ ማሳደግ ስላልቻልኩ እኔ እየሰራሁ የዉተት እንድከፍል ለአክስቴ ሰጠሀት የአንድ አመት ወይም በግሩ ሲሄድ እሰጣሻለሁ ብላኝ ነበር ግን እንዳሰብኩት ሳይሆ ቀረ እምገፍለዉ አጣሁ ልጄን ማየት ተከለከልኩኝ እናም ኑሮ በጣም ተጨኖኝ ልጄ 75ብር በማጣቴ ልጄን አጣሁት አሁን ልጄ 21አመቱ ነዉ ያዋራኛል ግን እኔ ስላላሳደግሽኝ እንደይሰማሸ ይለኛል እና እናት ልጆቾን ስታስብ የቁም ሞት ነዉ ቀን በቀን የምትሞተዉ ኡፍፍፍፍ እናትነት መከራ ነዉ
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I was watching this crying from the start to the end.
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 2 жыл бұрын
Your experience is more than a college degree. I’m proud of you.
@selamtefera7894
@selamtefera7894 2 жыл бұрын
Exactly
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 2 жыл бұрын
You're strong one ,,gene ade negere lebele ke 1_13 amet mane asadegeshe betam kebadu gezi new
@user-dd4fz8op7f
@user-dd4fz8op7f 2 жыл бұрын
@@selamtefera7894 ף
@birtukanurban1501
@birtukanurban1501 2 жыл бұрын
💔😭 I hope you find your mother 🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አላህ እንባሽን ያብስልሽ እናት ጨክና አትጥልም ልጇን የገጠማት ችግር ቢኖር እንጂ የደበቁሽ እራሱ የሆነ ምክንያት አላቸው ወይ እናትሽን እንዳታቂ ፈልገውስ ቢሆን የተደበቀ ሚስጥር አለ አላህ ሀቁን ያውጣልሽ😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎአለምየዎደምሪኝ
@helmili7946
@helmili7946 2 жыл бұрын
Egzihabehare yirdashi
@user-gu8zh2gy6t
@user-gu8zh2gy6t 10 ай бұрын
እናት እንኳን የወለደች ልጅዋን ትረሳ፡ይሆናል፡ያልረሳሽ፡ያሳደገሽ፡እግዚአብሔር፡ይባረክ።
@alemayehualemayehu2891
@alemayehualemayehu2891 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንቺ እጅግ ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ምርጥ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እየሽ ህይወት ትምህርት ቤት ናት ያንቺ ህይወት ዛሬ ታሪክነው የ ጠንካራ ሴቾች ምሳሌ ታሪክ ያንቺ በዚህ ሁኔታ እራሥን እዚህ ጋር እድርሷ በዚህ ጠንካራ መንፍሥ መገኝት በራሱ እጅግ መመረጥ እና መታደል ነው በርቺልኝ እምናለህ በቅርብ ቀን ያንችን የ ብዙ እመት ጥያቄ መልሥ ክ ብዙነገር ታድጎ በዚህ መንፍሥ ያሳደገሽ እግዛብሔር እረድቶሽ የ ናፍቅሽውን የብዙ እመት መልሥ እንደምትስሚ ተሥፋ እለኝ እፍዟሽ በዚህ እጋጣሚ ደሞ የዚህን ፕሮግሬም እዘጋጇች በእጅጉ ሊመስገኑ ይገባል እጅግ በጣም መሲ በጣም እመስግንሻለሁ በርችልኝ
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰሉዬ ጓደኛዬ ሀሳብሽን አምላክ ይፈጽምልሽ ሁላችሁም ሼር አድርጉት በፈጣሪ
@wubitmerhatsion6642
@wubitmerhatsion6642 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እናትነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እናትሽ የተቸገረችበትን ጉዳይ እግዚአብሔር አገናኝቶ ሚስጥሩን እንድትነግርሽ እንፀልያለን አንቺ ግን በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ተባረኪ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከናትሽጋር እንዲያገናኝሽ ምኞቴም ጸሎቴም ነው::
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 2 жыл бұрын
Yenemebet please don't cry, you already make it you are strong person. you are exceptional, critical thinker and matured more than your age.
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሽኝ የኔ ብርቱ አይዞሽ እናትሽን ታገኛታለሽ በውስጥሽ ትልቅ እምነት አለ እመብርሀን ትርዳሽ 😭😭😭
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 2 жыл бұрын
መስዬ እንዴት እንደምገልጽሽ አላውቅም ዘመንሽ ይባረክ የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ethiolove7863
@ethiolove7863 2 жыл бұрын
ስቃይሽን በደንብ ነው ሚሰማኝ::አይዞሽ ጀግናነሽ በራስሽ ኩሪ:: እናንተ የልጆችን ተስፋ, ማንነት እና ታሪክን የምታዛቡ ሰዎች እግዚአብሔር በቁማችው መቀጣጫ ያርጋችሁ::
@henanbilall6288
@henanbilall6288 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ።ሁሉም ያልፋል ።በቃ ይበልሽ እናትሽን አላህ ያገናኝሽ።እናት ልጇን አትጠላም የቸገረነገር ቢሆንባት እንጂ አይዞሽ ጠንክሪ ሰዉ ሁኚ።ሁሉም ያልፋል።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎአለምየዎደምሪኝ
@ibidafire3407
@ibidafire3407 2 жыл бұрын
You are beautiful 🤩 strong 💪🏾 and don’t cry.God will pay you your price ❤️❤️
@Ahaile
@Ahaile 2 жыл бұрын
Berechi berechiiii ayezoshe,,!!
@user-rj6ps6js9w
@user-rj6ps6js9w 2 жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ አይዟሽ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ድምፅሽ ከዛም የበለጠ ጠንካራና ጎበዝልጅ ነሽ❤️❤️❤️
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 2 жыл бұрын
My goodness, you touched me. What an amazing lady strong 💃👑. You give all the possible reasons positively just to meet your mother. የስሪኤል አምላክ እሱ ምቭፍትክሄ ይስጥሽ አሜን
@hannateklehaimanot8987
@hannateklehaimanot8987 2 жыл бұрын
Ayzosh geta yerdash
@solomonmestas
@solomonmestas 2 жыл бұрын
I have never heard of someone said i "have raised myself" i mean i tried to process the upscale of life she went through. I really hope and pray she finds her mother and give her answers.
@botu8999
@botu8999 2 жыл бұрын
Exactly what I was thinking!! At that young age (teenager) deciding to stand for her self and saying to herself “I will raise myself” is unimaginable. She was naturally matured at young age. God hell her to get her answers and give her a better life. She will make a great wife and mother!!
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ልጄትዝ አሰኘሽኝ እኔልጄን የአመትልጅ ሆኖዋት ጥያት አረብ ሀገር ትቼያት ሄድኩኝ ከዛእናትሽ አትፈልግሽም ይልዋታል ልክስልክ ስደውል ስቅስቆ እያለችእያለቀሠች አናት እናቴ ትለኛለች እኔነኝእናትሽ አላት ትሥቅና ታጫውተኝ ነበር እናከባድ ነው አይዞሽ
@manale5257
@manale5257 2 жыл бұрын
በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ አእምሮሽ ክፍት የሆነ የእናትሽን ስሜት የተረዳሽ ጎበዝ በአሳለፍነው ሳምንት በኢቢኤስ ቅዳሜ ፕሮግራም ላይ አንዲት እህታችን ቀርባ ልጄ አልተረዳኝም ስትል ትደመጣለች ያውም ካልተሳሳትኩ ሰው ቤት እየሠራች አስተምራዋለች ግን ህመሟን አላወቀላትም የአንቺ ንግግር ይሔ ልጅ የሚሠማው ከሆነ እንዲያስብና እናቴ እንዲል የሚያረገው ይመስለኛል። ተባረኪ አምላክ እናትሽን ለማግኘት ያብቃሽ። መሲ አንቺም በምታደረጊው በጎ ነገር ሁሉ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ ተባረኪ።
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
GOD please show me the happiness of this girl...I pray to God to help you.. you are so strong 💪 💗 ❤️...
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ጠንካከራ ነሸ ጠ እግዚአብሔር ከናትሸ ጋር ያገናኝሸ በጣም ጉበዝ ነሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ህእቴ
@mwolde6274
@mwolde6274 2 жыл бұрын
You are so mature and brilliant. God bless you. እናትሽን ታገኛታለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ዉብ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ነዉ አንድ ቀን እዉነት መገለጥዋ አይቀርም እናትሽንን ታገኛለሽ በጣም ነዉ ያደነቅኩሽ ከላይ ነዉ የተሰጠሽ ይሄ መንፈሰ ጠንካራ አስተዋይ ከዉጭም ከዉስጥም ዉብ ነሽ በርቺ
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 2 жыл бұрын
እናትዋ በህይወት ካለሽ እና ይህን መልእክት ከደረሰሽ ልጅሽ እንደማንም የሰው ፍጡር "እማዬ" እንድትልሽ ብቻ ነውና የምትፈልገው ያለፈው ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክሽን የማወቅ ፍላጎት የላትም ባትነግሪያትም ጉዳይዋ አይደለም ነገር ግን አለሁ ካልሻት አዲስ ህይወት ነው የምትዘሪባት አይዞሽ አትፍሪ አለሁ በያት
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
በእውነት የምታኳሪያ ጀግና ሰው ነሺ ምነው እዳች ችግርን ተጋፈጠሺ እራስሺን ሳትጥይ ሞራልሺሳይነካ እዚህ ከደረሺ መጨረሻሺ መልካም ነው ፈጣሪ እደረዳሺ ኑሮሺ የተባረከ ቤተሰብ እደሚኖርሺ አትጠራጠሪ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 2 жыл бұрын
እናት ልጆን አትጠላም ችግር ሊኖር ይችላል ግን አንች ጠንክሪ አይዞሽ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሰላምዬ ለራሳችን እራሳችን አለን ከሰው መጠበቅ ወጥመድ ነው አንቺ ብርታት አለሽ እግዚያብሔር አባትሽ አሁንም አብሮሽ አለ እሱ በቂ ነው ከበቂም በላይ
@bezanigusse9592
@bezanigusse9592 2 жыл бұрын
You are strong Woman God protect your life 🙏🏽😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት ልጇን ወድዳ አትጠላም እውነተኛ መሆን ጥሩ ነው አይዞሽ ፎቶግራፍ የላከችልሽ ምንም ብታደርግሽ ባለውለታሽ ነች ይቅር በያት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎሻል ክብር ለአምላካችን ይሁን ብዙዎች አሉ ብቻሽን አይደለሽም እናትሽን አይዞሽ በህይወት ታገኛታለሽ ያሳደጉሽ ባይልላቸው ነው እንጂ እውነቱን ቢነግሩሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ከእናትሽ ጋር በቅርቡ እናያችኋለን መሲዬ Love you may God richly bless you all.!
@m.m.yiheyis995
@m.m.yiheyis995 2 жыл бұрын
ፎቶ ብቻ አይደለም የላኩላት ሰላምን ያሳደኳት እኔ ነኝ እንዲ ለማለት አልፈልግም ያክስቴ ልጅ ናት እ እንዲ ለማለት አልፈልግም ነበር ሁሌም እውነት የሚናገር ይጠላል በዛ ላይ አክስት እጒት አላት እመብርሃን እውነቱን ታውቃለች
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
ኡነት ነውእኔምስክር ነኝ
@selinagh5763
@selinagh5763 2 жыл бұрын
@@m.m.yiheyis995 seriously አሁን ላይ ፎቶ የምትልኪዉ ስንት አመት ከተሰቃየች በኋላ ድሮም ዘመድ ባዳ ይሻላል
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ምስኪን እግዚአብሔር እንባሽን ያብሥልሽ አብሳሪው ገብርኤል ደስታን ያብሥርሽ ኦርቶዶክሳ ክርስቲያን በሙሉ እንካን ለመላኩ ቅድሥ ገብርኤል አመታዊ ባአል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰😭
@asmrettekeste1260
@asmrettekeste1260 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigistassiged4336
@tigistassiged4336 2 жыл бұрын
@@asmrettekeste1260 ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ የኔ ቆንጆአይዞሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እናትሽ እንደምታገኛት ተስፋ አረጋለው
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
enkoun abero adaresen abesaraw kedus gaberal dasatn yabesereshe basalam yaganagashu
@hiwanyenelij1289
@hiwanyenelij1289 2 жыл бұрын
Amen
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ቤተሰብ የሆነ የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኝል በሰው አሰጠይቂ አንድ ነገር አለ ለምን 6ወር ከዛሬ የ1 አመት ልደት ላይ ካለቺ ታዲያ የት ደረሰች ቤተሰብ ጠይቂ እነሱ ጋር ነው ያለው ሚስጥር አይዞሽ አርሴማ ከአንቺ ትሁን እህቴ
@duniyablashi2711
@duniyablashi2711 2 жыл бұрын
ትክክል
@HannaH-ix1in
@HannaH-ix1in 2 жыл бұрын
እህ ይህ የኔም ታሪክ ነው እህቴ ጠፍታብኛለች እናቴ እስው ቤት ሥትስራ ወልዳ አባታ ጋ ጥላት የሄደችው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ አይዞሽ አምላክ በሕይወት ኖራ ለመገናኘት ያብቃሽ።በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በጣም ክብርትም ነሽ። እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽና እኛም ለመስማት ያብቃን።
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢*
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
አማራዋ ነኘ ሰቂልኘ ደምርኘ ዉዴ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
እኔ ሚመስለኝ እናት ከቤተሰብ አካል ተድፍራ ነው ሚመስለሽ እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለሁ ቤተሰብ አይረዳኝም ብለው ነው ሚጠፋት ለማን ይናገሩት ብዙ ግዜ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ነገር አይቀበልም ክብር ምናምን ነው ሚሉት እነሱም ቤተሰቦችሽም አንቺ መጥፎስህተታቸውን ስለሚያስታውሳቸው ነው ሚያርቁሽ በርቺ እውነትን ነው እናትሽ ካንቺ በላይ ትልቅ ችግር ታሳልፋለች የእስዋ የባሰ ነው የሚሆነው የእኔ ዘመድም በአኅትዋ ተደፍራ ይኸው 20 በላይ ወጥታ ቀርታለች ልጁ ደግሞ አነጋገር አካሄድ መልክ ቁጭ እሱ ነው የሚመስለው እንደውም ምንም አይለይም ልጆቹ እንክዋ እሱን አይመስልም ልጅዋ ወልዶአል ግን እሱም ትልቅ የስነ ልቦና ችግር አለበት በህይወት አለች ይላሉ ቤት አልቀየሩም እሷ ያደገችበት ቤት ነው ያለው መጥታ አታውቅም ከግዜ በኃላ ነው ጓደኞችዋ የነገሩን እህቶቿም አያውቁም ነበር እግዚአብሔር ከናቺ ጋር ይሁን ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 2 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት ነገር ትኩረት ሰጥቼ እመለከታለሁ። ነገር ግን እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል። ሳልጨርስ ነው የማቋርጠው። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ሰሊና ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ላንች መሲ በኢትዯጺያ ህግ አንድ ሰዉ የወላጆቹን ማንነት የማወቅ መብት የለዉም በህገ መንግስቱ ህጉ ምን ይላል ባክሽን መሲ የህግ ባለሞያዎችን ብትጠይቂልን ብዙ ልጆች በህግ መብት ያላቸዉ እንደማይመስላቸዉ አዉቃለሁ ለሰሊናም አንድ የህግ ጠበቃ ብናቆምላትና ተደበስብሶ እንዳይቀርባት ብናግዛት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
@@m.m.yiheyis995 ሰሊና በልጅነትዋ በስቃይዋ ግዜ ነዉ ማዉቃት እዉነት አንቺ አክስቱዋ ልጅ ከሆንሽ ካሳደግሻት ሰዉ ያለዘር አይፈጠርም ቢያንስ ስለአባትዋ እንኩዋን ታዉቃላችሁ ይህች አለም አላፊ ናት የሰሊናን ታሪክ ድሮ ስለማዉቃት ይህንን ሁሉ መከራ ያሳለፈች አለም ያዉቃል ፈጣሪ እንዳሳደጋት ግን እኔ ምስክር ነኝ አሁንም ቢሆን ለህሊናችሁ ብላችሁ የእናትየዉ ታሪክ ንገሩዋት ህግም ደግሞ እንደሚያስገድዳችሁ የህግ ባለሞያ ነግሮኛል እሱዋ ፍቃደኛ ከሆነች ድፍን የኢትዯጺያ ህዝብ ይህችን ሚስኪን ልጅ ሊረዳት ፍቃደኛ እንደሆነ አትርሱ እሱዋ ከፈለገች ሁላችንም እናግዛታለን እናንተ ግን የሱዋ እምባ በልጅ ልጅ እንደሚቀጣችሁ ነዉ ምነግርሽ አንቺ ሊባኖስ በነበርሽበት ሰአት ሰሊና እኛ ቤት ነበረች የት እንደማዉቃት ግር እንዳይልሽ ነዉ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
@@m.m.yiheyis995 ምነው ታዲያ ብታክሙአት እናት ብትሆኑዋት ብትራሩላት ፍቅር ብትሰጡአት ኡፍ የዝህች ልጅ ባለእዳ ናችሁ. እውነቱን ብትነግሩአና እናት ብትሆኑዋት ፈጣሪ ይፍረድ ያማል እኔ የማላውቃት እህት መሆን አማረኝ
@almahran1514
@almahran1514 2 жыл бұрын
@@m.m.yiheyis995 የእኔ እህት በጣም ይገርማል አንዴ 82 አንዴ 83 ሌላው በ6 ወርሽ ትታሽ ሄደች ደሞ ይሄን ተቀብላ ስትኖር የነበረች ልጅ የአንድ አመት ፎቶ መላክ ደሞ እሷ ሽማግሌ ብላ ላሰበችው ሰው ወደ አባትሽ እንዲደወል አድርጋለች ግን እህትሽ ከሳቸው ስልክ ቁጥር አውጥታ ሰው ቤት ደውላ እናቷ ቆንጆ ነበረች መሿለኪያ ቡና ቤት ትሰራ ነበር ብላ ተናገረች የት ቡናቤት ስትሄድ እንዳየቻት ለምን አትጠይቃትም? ነው እሷን በማሸማቀቅ አፏን ለማዘጋት ነው ደሞ በሌላ በኩል ተማሪ ሆናነው የወለደችሽም ተባለች ይቺ ልጅ የዚህ ታሪክ መቀያየር ብቻ ያሳብዳት ነበር ግን አምላኳ ጠበቃት!! ሠሊ ሚዲያ ከመውጣቷ በፊት ደውላ ይቻላል ፈልጊያት ተብላለች እሷ ብቸዋን ለመፈለግ ተነስታለች!! እና ታሪኩን እንኳን በስትክክል አልነገራቹሀትም ከየትም ትምጣ ግድ አይሰጣትም እናቷን ግን ትፈልጋለች!!
@m.m.yiheyis995
@m.m.yiheyis995 2 жыл бұрын
@@TitaEthiopiaEldukonjo በነገራችን ላይ በህግ መጠየቅም ከፈለገች መብት አላት እውነት የሚናገር ይጠላል እኔ ለምን አልልም መልካምነት ለራስ ነው እሱንም ፈጣሪ በተግባር አሳይቶኛል 🙏🙏
@almahran1514
@almahran1514 2 жыл бұрын
@@m.m.yiheyis995 በነገራች ላይ እኔ ከሰፈራቹ ቀረብ ብዬ ነበር የምኖረው ሠላም እየተደበደበች ማታ ማታ ትባረር ነበር እና ቦሌ ሚካኤል ያለው ዘመዳቹ ጋር ትሄድ ነበር ምን አርገሽ ነው ብዬ ስጠይቃት ከረሜላ ሰርቄ ትለኝ ነበር ልብ ይሰብራል ያቺን ጨቅላ ህፃን በማታ እየደበደቡ ያባሩራት ነበር እያለቀሰች በባዶ እግሯ የቀለበትን መንገድ ትሄድ ነበር ሌላው ይቺ ልጅ የእናተን ቤተብ እንኳን አልጠራችም አንቺን እንደምትወድሽ አውቃለሁ ግን በቃላት ጎዳሻት የማን ቁስል ነው የተነካው በነገራች ላይ ያልተፈለገችውን እናቷን ነው እሷ አድጋ እየፈለገች ያለችው እና አሁን ምን አርጊ ነው የምትሏት ስማቹን ካልጠራች እናቷን ከፈለገች እናንተ እኮ ኮመንት እንኳን መመላለስ አይገባቹም ነው እነማን እንደሆን እወቁን የገፋና ነው
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
እህቴ አታልቅሽ ካንቺጋር እግዚአብሔር እዳለ ነው የተረዳውት እናትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ እስኪ ሱባዬ ብትገቢላት ፀሎት እይደርግሽ በክርስትና ስሙዋ እየድገድሽ እግዚአብሔርን ጠይቂው እህቴ ።
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 6 МЛН
የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
45:35
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 7 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42