#የቤተክህነቱ_ግርግር_በፍፁም_እንዳይደገም

  Рет қаралды 30,766

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 137
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA
ይህ አዲሱ የዩትዩብ ቻናሌ ነዉ ሰብስክራይብ እናድርግ እና ለሚመጣዉ እንዘጋጅ
@AelafPrinting
@AelafPrinting
በማንኛውም መስዋዕትነት ቢሆንም ቤተክርስቲያናችንን ከወንበዴዎች እናፅዳት
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ
@AbebawTsega
@AbebawTsega
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እኔኮ የልቤ ናቹ ስላቹ ያለምክንያት አይደለም መምህርዬና ነጋሽዬ እመቤቴ ድንግል ከነልጇ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ። በርቱልን
@TehayneshAbebe
@TehayneshAbebe
በእውነት ጥበቃ ዎች በርላይ አጋጣሚ በዛበኩል ሳልፍ ከክፍላገር የመጡ ይመስለኛል ልግባ ብለው ሲጠይቁ አሁን አትገባ በማለት ዱላቀረሸ በማየቴ ወገቤ ወደመሬት ቁጭነው ያልኩት ወደመሬት ቁጭነው ያልኩት ነጋሽዬ በተረፈፈጣሪ ይጠበቅኽ በርታ።
@worknehogheto9127
@worknehogheto9127
GIVE GLORY TO JESUS THEN THE CHURCH WILL ARISE
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343
ጠባቂ መላእክት ይጠብቃችሁ የተናገራችሁት ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይድረስልን
@asfawbono8250
@asfawbono8250
እግዝአቤሔር ይርዳችሁ በርቱልን ከቤቴ ክርስትያን ነጌር የሁላች ነውና እመብርሃን ከልጇ ጋር በመካኬላችሁ ተጌኝታ ጉባኤውን ትምራላችሁ አውነት አሪነት ተወጣሌችናየእውነት አምለክ በእውነት ይምራችሁ አሜን
@tsinat982
@tsinat982
ምዕመኑ እኛ በንስሃ ታጥበን በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር መጥረጊያውን አንስቶ ያፅዳዋል
@ethioethio8898
@ethioethio8898
የተዋህዶ እንቆዎች በርቱልን
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz
Ejoige Dise Yimlel Negegere Bewente❤❤❤❤❤mimehohere Ena Nigashe
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660
እግዚአብሔር ይረዳአችኋል በርቱልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f
እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@welansaali674
@welansaali674
ወንድሜ ነጋሺዬ መምህራችን ልቀቱጉሀንደረጀዘወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእውነት መቆም በፈጣሪም በሰውም ዘንድ ያስከብራል እጅግእንወዳችኋለን እናከብራችኋለን በርቱልን
@tekalignetesfaye436
@tekalignetesfaye436
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@HayatHayat-cq6su
@HayatHayat-cq6su
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@alemeneshargaw2484
@alemeneshargaw2484
ነጋሽዬ ሕግዚሃብር ይባርክ የበረከቱ ተካፋይ ስላረከኝ አመሰግናለሁ
@zerubireda9842
@zerubireda9842
እውነት ነው መምህር ❤❤❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov
ነጋሽ ወድማችን የሰራዊት አለቃ መዳንአኤለም እየሱስክርሰቶስይጠብቅህ በምንም አይነትዋጋ ተከፍሎ ከቤተክርስቲያናች ላይእነዚ ወንበዴዋች መነሳት አለባቸው ከሃዋርያትየመጣችሁን መሰረቶት ሊንዱነው ሃሳባቸው ያለዋጋ አልተቀበልንም ያለዋጋም ለትውልድ አናሰረክብም በኛዘመን ቤተክርሰቲያን ዶግማና ቀኖናዋ ሊበረዝ አይገባም ምእመኑ ለቤተክርስቲያኖ ያለውን ፍቅር እረስተውታል ቤተክርሰቲያን ደካማ ጎናችናት በሶ ሲመጡብን አችልም!!!
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው
40:46
#እዩጩፋ_አበደ #ፎርጅዱ_ቄስ@NEGASHMEDIA
31:55
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН