🔴የቤተ ክርስቲያን መከራዋን አበዙባት 🚩ስንዱ ታቦተ ጽዮን እና ግማደ መስቀሉ እኔ ጋር ነው አለች❗

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 2,423

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

5 күн бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 128
@NahomaYosief-kt4xf
@NahomaYosief-kt4xf 4 күн бұрын
ወንድሜ ያንተ ነገር ግን ይቅርታ ምንድነዉ ግራ ነዉ የተግባሁ እስቲ ሱባኤ ግባ ጸልይ ስገድ ቁጭ ብለህ ብምን ልገባህ ኣባቴ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
እስኪ ንሀረኝ ምን ግራ አጋባኋችሁ?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
@@Tsegayekifluለመሆኑ ሱባኤ ገብተህ ታዉቃለህ ? ሀሰተኛ መሆናቸዉን በዛ አረጋግጠህ ከሆነ መድሀኒዓለም ይፍረድብህ እንጅ በወሬ ከሆነ አባ መቃርስም ስማቸዉ ጠፍቶ ነበር ኤፍሬም ሶሪያዊዉም ዮሀንስ አፈ ወርቅም ስማቸዉ ጠፍቶ ነበር ቅድስት እንባ መሪናም ስሟ ጠፍቶ አግልለዋት ነበር ቅዱስ ቄርሎስም በሀሰት ተወንጅሏል እረ እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን በአይሁድ አደባባይ በዺላጦስ ፊት ያቆመዉ የሀሰት ክስ መስሎኝ🤔እንደዉም የ እዉነተኛነታቸዉ ማረጋገጫ በሀሰት መከሰሳቸዉ ደግሞ ብዙ ጊዜ እህተ ማርያም ስትከሱ አንሰማም ዛሬ እንዴት አስገባሀት? ብዙ ጊዜ እዉነተኞቹን እነ መምህር ግርማን ብቻ ነዉ።ለማንኛዉም ገድል አንብብ ብዙ ይቀርሀል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Күн бұрын
@@Tsegayekiflu ፀጋየ ስለ ሰዉ በመክሰስህ በሀሜት መድሀኒዓለም የሚከብር በዚህ ስራህስ የሚደሰትብህ ይመስልሀል ወንድሜ ቅዱሳን እኮ አይደለም ስለ ሰዉ ሀጥያት ሊያወሩ ሴት ደፍራችኃል ተብለዉ በሀሰት ተከሰዉ የሰዉ ልጅ በአኮቴት ተቀብለዉ የሚያሳድጉ ናቸዉ አይደለም ስለ ሌላዉ ሊያወሩ🤔በ እዉነት መንፈሳዊነትህን እየታዘብነዉ ነዉ? ከአንድ ከኔ ከተራዋ አለማዊ በምን ተለየህ እኔ የበለጥኩህ የቡና ሀሜተኛ አንተ የ ዮቱዮብ ሀሜተኛ አለቀ። መምህር መባል ትፈልጋላችሁ ቦታዉን ለምን አትመጥኑም ? ተራ ሀሜት እንደዉ ሰዉ ቢያጠፋ እንኳ እንድትፀልይለት እንጅ እንድታማዉ ማን ፈቀደልህ በ እዉነቱ? የመዉጊያዉን ብረት ብትረግጡ ሲብስ ያየነዉ በ እናንተ ነዉ ዉርደቱ በነዚህ መምህራን አይደለ እንደዉ እኮ አንተየ ዻዻስ እንኳ አይከብድህም ህፀፅ ስታወጣ እግዚኦ ምኑ ደፋሩ ነዉ አንተን የተጠናወተህ በል?ግድ የለህም ገነት የሚገባዉን የሚያዉቅ ባለቤቱ ነዉና አትመፃደቅ ይልቁኑ እግዚአብሔርን ፍራ ሰዉ ባትፈራ
@user-rn4ye1zz9u
@user-rn4ye1zz9u 3 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የእውነቱ ጌታ ከእውነቱ ቦታ አውለን የተዋህዶ ልጆች በቤታችን እንጽና ትኩረታችን ወደ ሰው አይሁን ወደ ፈጠረን ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር ይሁን ዘመኑ ከፋ ሰው ጠፋ ጌታ መድሃኒአለም የድንግል ልጅ እንዳንጠፋ #ሰው የሆነ ሰው ፍጠርልን አሜን!!
@HagereMedia442
@HagereMedia442 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
ከንቱ ሀሳብ ነዉ ለምኑ ለሀሜቱ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማዉ🤔 ሰይጣን እንኳ መሳደብ ልክ እንዳልሆነ እግዚአብሔር ይገስፅህ እንደሚባል ከ ቅዱስ ሚካኤል እንማር እንኳን እርስበ እርስ ስለተባሉ ቃለ ህይወት ይስሙ? 😂😂😂እረ ምዕመናን እልል የምንልበትን እንወቅ አምላካችን የፍቅር አምላክ ነዉ በመለያየት ደስ አይለዉም ያዉ በጠፋዉ ልጅ ደስ የሚለዉ አባት እንጅ ወንድሙ አይደለም ወንድሞች ይቀናሉ የአቤል ወንድም የ ዮሴፍ ወንድሞች አባ ዻዉሊ ወንድም የጠፋዉ ልጅ ወንድም ምሳሌ ናቸዉ።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 4 күн бұрын
ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
አሜን ይቅር ይበለን ሁሉንም ነገር ከመናፍስት ጋር አያይዘው ጨረሱት እኮ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
አይ ወንድም ፀጋየ እናንተ ሀሰተኛ እያላችሁ ስታላዝኑ ምዕመናን ነቃን ባነን ከፍሪያችሁ አወቅናችሁ አንሰማችሁም አይናችን ተገለጠ የምናየዉን የመምህር ተስፋየ የመምህር ግርማን የፅድቅ ፍሬ እንመን ወይስ ፍሬ አልባ አሉባልታ የምትነግሩንን ያላየነዉን የምንሰማዉን እንመን አይ በቃህ ሰዉ ይታዘብሀል አሁን የማይታይ የተደበቀ የተሰወረ ነገር የለም አክትሟል እዉነት እየወጣ ነዉ ይሄን አብሾ በየ መቃብር ቤት እየተዋረሳችሁ ጉዳችሁ እንዳይወጣ አትዝረጥረጡ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም። እስኪ በርሜሎ ጊዮርጊስ ሂድ አንተ የ እዉነተኛ አገልጋይ ከሆንክ ሞክረዉና ቪድዮ ስራልን እዛ ሂደህ?😁 ይቺንማ አትሞክሯትም ስለዚህ እናንተ ሀሰተኞች ናችሁ። እኔ የማምነዉ ንፁህ አገልጋይ መሆናችሁን የማዉቀዉ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሂዳችሁ ተጠምቃችሁ ካየኃችሁ ነዉ ካለዚያ አትዘላብዱ ስለሰዉ ማዉራት በራሱ ሀጥያት ነዉ የትኛዉ ቅዱስ ስለ ሰዉ ሲያወራ አይተሀል? ምን ይጠቅመዋል ለአምላክህ ወሬ ይልቅ ፀልይበት ስገድበት ሰአትህን ተጠቀምበት።
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
ወንድሜ እንደዉ እንደ ታናሽ ልንገርህ በመጀመሪያ ስንት ሕዝብ የሚያየዉ ሚዲያ ላይ ዘለፋ አትናገር ሲቀጥል ሰዉን በእድሜ አክብር.. ምናልባት ብርለማግኘት ከሆነ ዩቱብ ምትጠቀመው ልክ ነህ ግን አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ካልክ ያየሄዉን ስህተት ለራሳቸው ለሚመለከተው አካል ንገር.. ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም እሺ ቢወጣ ኖሮ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባልተናገረ ነበረ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ሱባኤ ግባ እራስህ ላይ ያለዉን ጉድፍ ተመልከት.. መፍትሄ ካለህ ከአባቶች ተማከር 🙏 አባ ግርማ የዘመናችን ሐዋርያ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ንሰሃ ግቡ ብቻ አይደለም በተግባር ነው ያሳዩን.. እና ከናንተ እናዉቃለን ተምረናል ከምትሉት ይልቅ እኛ ያልተማርነዉ ምእመናን በልጠናል ስለ እግዚአብሔር ቸርነት እንዲሁም ዲያብሎስ ሴራ በደንብ ከሳቸዉ ተምረናል እስቲ አንተ የዉነት ለገንዘብ ካሎነ በስተቀረ የምዕመኑ ነብስ ያሳስበኛል ካልክ አንድ ሙሉ የወንጌል ትምህርታቸዉን ስማ አንድ ገጠመኝ ስማ.. እናንተ እነሱን ከቤተክርስትያን እንደወጡ ታወራላችሁ እንጂ እንደነሱ ለቤተክርስትያን የሚቆረቆር የለም.. በመጀመሪያ እኔ ማነኝ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ምንድነኝ በል አንደበትህን ግራ ነገ ልጆችህ ያዩታል
@geturadiator1685
@geturadiator1685 4 күн бұрын
Akale hiwot yasemaln wendmachin
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
አሜን
@medhinhailu861
@medhinhailu861 3 күн бұрын
አለማወቅ + ለማወቅ አለመፈለግ=ድንቁርና Brother you aint no nothin about your demons and demonology which was is and will be your fiercest enemy to Doomsday. I highly recommend you to know more so that you would know how to fight the demons.if you know what I am sayin. "ውጊያችን ከስጋና ከነፍስ አይደለም".....
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
😬😬😬
@user-rn4ye1zz9u
@user-rn4ye1zz9u 3 күн бұрын
እኔ የአእምሮ ህመም ጠበብት አይደለሁም ግን እህተ ማሪያም ብዙ ጊዜ በህልም አየሁ ተነገረኝ የምትለው አእምሮዋ ነገሮችን ይፈጥርላታል የአእምሮን ሃኪም ብታይ ለዚህ ቅዠት መፍትሄ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ.
@emano5974
@emano5974 3 күн бұрын
ትክክል😂❤❤❤❤❤
@user-zt6rl8bi5x
@user-zt6rl8bi5x 7 сағат бұрын
ስማወድማችን አዴትነህ ምነው በአባታች ስብከት አያይዘህ ድንግል ማርያም ከበረች ተመሠገነች ብለህ በፊትህላይ የታየው ገፅታ መናፍቃኑ ከሚያሳዩት ቢብስ እንጂ የሚሻል አይደለም ወድማችን አሁን ከአንተ የምንጠብቀው የአባታችን ያልተቆረጠ ቪዲዮ እና ከምን የተነሳ እዲህ እዳሉ እኔ ሰምቼ ተረድቻለው በአንተ እና በመሰሎችህ የእኛ በምንላችው ድፍረት የተነሳ እደ አስቴር በዳኔ ያሉ መናፍቃን አባታችንን መናፍቅ እያሉ እየሰደቡነው አባቶቻችን ሲተርቱ ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም ይላሉ ለማንኛውም ይብቃኝ ወድሜ ለማስተካከል ድፍረቱንይስጥህ (ያተነገር እንኳን ከአፈርኩ አይመልሰኝ ሆኖአል መልካም ግዜ)።
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 4 күн бұрын
Ewenet wendeme ehe seweyena echi seteyo betam asazenugne! Enenja tenegnam alemeselugnem! Ende! Kedusun tabote tseyonen yemiakel yebetekerestian mekuria enegar ale malet betam yasazenal! Ewenet echibetekerestian gena bezu mekera yetebekenal! I think the followers of this church is not prepare for the misery or not awake!!!
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 күн бұрын
ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ጭፍን ጥላቻን አየሁብህ 100% እርግጠኛ ነኝ ትምህርታቸውን ስብከታቸውን ሙሉ ቪድዮ አይተህ አታቅም!!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
Good job
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
​@@Tsegayekifluአየህ መልስህ 😭
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 сағат бұрын
ካልፈለገ ማንንም አላስገድድም ይጠቅመኛል የሚል ሰው ካለ ሰብስክራይብ ያድርግ አይ የጸጋዬ ቻናል አይጠቅምም ካለ ለምን አስገድዳለሁኝ? የሚጠቅመንን መምረጥ የምንችን ሰዎችች ነን እኮ
@kidustube7539
@kidustube7539 Күн бұрын
ወይ ታምር ወድሜ እነሱ እኮ እብድ ናቸው አሁን አንችን እመአምላክ አናገርችሽ ? አችን የምታናግርሽ አርጤምስ እርኩሷ ናት እመኙ
@Brana359
@Brana359 4 күн бұрын
ወንድ ከሆንክ እስኪ አሉ የምትላቸውን አባቶች ፊት ለፊት ከእኅተ ማርያም ጋር አገናኛቸው,,, ሲጀመር መሪ ጌታ እያላችሁ የምታስጠነቁሉት እናንተ አወቅን የምትሉ ናችሁ እና ግማደ አይባልም ብርሃነ መስቀሉ በል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
ግማድ ቢባል ችግሩ ምንድን ነው?
@emano5974
@emano5974 3 күн бұрын
ከንቱን የታሪክ የእምነት አተላ እህተ ማርያምን አየሆ
@emano5974
@emano5974 3 күн бұрын
ጥልቅ የሆነ ምስጥር እያለው ስለ ግማደ መስቀሉ አይባልም አለች ወይ ቀል አለ😂😂😂😂😂
@MulusewChane
@MulusewChane 3 күн бұрын
ወንድሜ ግን እንደአስተያዬት ስለመስቀሉ እኔ ግን መስቀሉ ተከፍሏል ብዬ አላምንም ላምንም አልችልም ምክንያቱም ታሪክ እንደሚነግረን የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥ ኢሌኒ ታሪክ ጋር አብሮ የሚነሳ አለ እናም ይቺ ቅድስት በፊት የአንድ ነጋዴ ሰው ሚስት ነበረች እርሱም በነገረ ሰሪ ንጽሕት ሁና ሳለች ወደ ባሕር ጣላት። የክብር ባለቤት በሆነ በጌታችን በመድኃኒታች እና በኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ ሮሃ ከሚባል ሀገር ደርሳ የበራንጥያ ንጉሥ ቊንስጣ አገኛት። ውበቷንና ደም ግባቷንም አይቶ አገባት። ለክርስቲያን ነገሥታት መጀመሪያቸው የሆነውን ቈስጠንጢኖስን ወለደችው ምግባርንና ሃይማኖትን በማስተማር በመልካም ሥነ ምግባር አሳደገችው። ልጇም በነገሠ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም ሂደሽ አዳኝ የሆነ የክርስቶስን መስቀል ግለጪ የከበሩ ቦታዎችንም ሥሪ የሚላትን በህልሟ አይታ እንዴት እንዳየች ይህን ለልጇ ነገረችው እርሱም ከብዙ ሠራዊት ጋራ ሰደዳት። በደረሰችም ጊዜ የክብር ባለቤት ስለሆነ ስለ ጌታችን መስቀል መረመረች አዳኝ የሆነ መስቀሉንም ሁለቱ ወንበዴዎች ከተሰቀሉባቸው መስቀሎች ጋራ አገኘችው። የክብር ባለቤት የሆነ የክርስቶስ መስቀል የትኛው እንደሆነ ታውቅ ዘንድ በወደደች ጊዜ ከራሱ በላይ ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል በእንጨት የተቀረጸበት ጽሑፍ ያለው እንደሆነ የኢየሩሳሌም ኤጲስቆጶስ ቅዱስ መቃርስ ነገራት። ከዚህ በኋላ ከእርሱ ምልክት ታይ ዘንድ ፈለገች የሞተ ሰውም አግኝታ መስቀሎችን በበድኑ ላይ አኖረች አልተነሣም። ከዚህ በኋላ ሦስተኛውን መስቀል በላዩ አኖረች። ያን ጊዜ ሙት እንዳስነሳ ይነገራል እዉነትም አምናለሁ ከዚያ ዉጭ ግን የነጭ ድስኩር እና ተከፍሎት እውነት ለመደበቅ ሰውን ወደ ክህደት መከፋፈልን ፈጥረው አሁን ለደረሱበት ህዝብን ለዲያቢሎስ ስውር አገዛዝ ለመጥለፍ የተጠቀሙበት እና እየተጠቀሙበት ያለ ሴራ ነው ይህን ስልህ ግን ታሪክ ሽሚያ ና ሽፍንነት አይደለም በመቀጠልም የስንዱን ድፍረት እየተጋራሁም አይደለም እረ ለመሆኑ ካቶሊክ ግብፅ እስክድሪያ አርመንያ እና ሶሪያ ነው የትም አለ ያልህው እንዲያው ግን መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበትን ታሪክ እና ሁኔታ አናውቅም ለመሆኑ በአፄ ዳዊት ዘመን የእስክድሪያ ክርስቲያኖች በዘመኑ በነገሠ አረማዊ ንጉሥ ይደርስባቸዉ ከነበረው ስቃይ እንግልት ስላዳናቸው እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ተጨምሮበት መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ አናውቅምን በተረፈ ግን ስንዱ ማለት ከሚስጣራዊ ማህበረሰብ ተልዕኮ ተሰጧት እሱን ለማስፈፀም ደፋ ቀና የምትል ናት ወንድሜ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
በመዳኒያለም ፊቷንእዩት ፋፍታ ቁጭብላበሰውእየበላች
@emano5974
@emano5974 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ያላሳብ እየዋጠች ትክክል እኔም ታስቢአለኩ
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 күн бұрын
😂
@habtamum123
@habtamum123 3 күн бұрын
labeta kirsitiyan kazanik barasik karasik astamir yasawochin hasab eyakenechachabk mulu mirimir satadar andante lik yalhonutin atadakur awaqiwk lik. 666 abal mahonikin galtsak managar kabdok kahona yimaslagnal.
@Mihiret855
@Mihiret855 4 күн бұрын
እና ስንዱዬ የግሌ ታቦት አለኝ እያለች ነዉ😂
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 4 күн бұрын
😅😅😅
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 күн бұрын
@@Mihiret855 ውይ አልሰማሁም ! የግሌ ታቦት አለኝ አለች እንዴ? 😂😂😂😂
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
ወንድሜ እንደዉ እንደ ታናሽ ልንገርህ በመጀመሪያ ስንት ሕዝብ የሚያየዉ ሚዲያ ላይ ዘለፋ አትናገር ሲቀጥል ሰዉን በእድሜ አክብር.. ምናልባት ብርለማግኘት ከሆነ ዩቱብ ምትጠቀመው ልክ ነህ ግን አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ካልክ ያየሄዉን ስህተት ለራሳቸው ለሚመለከተው አካል ንገር.. ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም እሺ ቢወጣ ኖሮ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባልተናገረ ነበረ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ሱባኤ ግባ እራስህ ላይ ያለዉን ጉድፍ ተመልከት.. መፍትሄ ካለህ ከአባቶች ተማከር 🙏 አባ ግርማ የዘመናችን ሐዋርያ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ንሰሃ ግቡ ብቻ አይደለም በተግባር ነው ያሳዩን.. እና ከናንተ እናዉቃለን ተምረናል ከምትሉት ይልቅ እኛ ያልተማርነዉ ምእመናን በልጠናል ስለ እግዚአብሔር ቸርነት እንዲሁም ዲያብሎስ ሴራ በደንብ ከሳቸዉ ተምረናል እስቲ አንተ የዉነት ለገንዘብ ካሎነ በስተቀረ የምዕመኑ ነብስ ያሳስበኛል ካልክ አንድ ሙሉ የወንጌል ትምህርታቸዉን ስማ አንድ ገጠመኝ ስማ.. እናንተ እነሱን ከቤተክርስትያን እንደወጡ ታወራላችሁ እንጂ እንደነሱ ለቤተክርስትያን የሚቆረቆር የለም.. በመጀመሪያ እኔ ማነኝ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ምንድነኝ በል አንደበትህን ግራ ነገ ልጆችህ ያዩታል
@mekdsabebe871
@mekdsabebe871 2 күн бұрын
ብርሃነ መስቀሉ ነው የሚባል ::
@EMR17A
@EMR17A 4 күн бұрын
Endew yichin set yoo angetwan liseyfew.....endew yihchin Etete borentcha yemiyasir yitefal..
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 4 күн бұрын
ሲጀመር ይህች ሴት ታቦት እና ግማደ መስቀል ምን እንደሆነ የት የምታውቀውን ነው? እኔ ይህችን ሴት ባላያት ፈቃዴ ነው። እርሷ ምን ስለሆነች ነው ታቦት መጥቶ እርሷ ቤት የሚቀመጠው። እኔ የሚገርሙኝ እርሷን ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉ ጋዜጠኞች ናቸው። ቤተክህነትም ዝም ባይላት ጥሩ ነው። ይህች ሴት እኮ ሌባ ናት ወንጀለኛ ናት።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
የሷ ተከታዮቿ ይሆናሉ
@emano5974
@emano5974 3 күн бұрын
እኔም ያሰብከት እህት ማርያምን ሚድያ የሚያቀርቧት የሷው አጨብጫቢይሆናል እንጅ ሰው ክህደትን እንደት ያበረታታል😢😢😢😢
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f 4 күн бұрын
አይ ግዜ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 4 күн бұрын
ይች ሰካራም ሴትዮ ምን ይሻላታል ጉድ እኮነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
እስኪ ግድ የለህም ወንድም ፀግሽ የሆነ ጠቋርማ አንተ ላይ አድፍጧል ማርያምየን እስኪ ፀበል ተጠመቅ ምንም አያደርግህ አንተ የለም ብለህ ታስብ ይሆናል ጥሩ ፀበል አይገል እስኪ ተፀበል የቤ/ን ስርአት ነዉ ፀበል ምንችግር አለዉ እስኪ ከላይቭ ዉረድና ወሬዉ በኃላ ይቆይህ እነ መምህር ተስፋየንም ተዋቸዉ እስኪ አንተ መጀመሪያ የቤ/ን ህግ ጠብቅ በቀን 7ጊዜ ትፀልያለህ? ስትፀልይ ሀሳብህን የሚያዘበራርቀዉ ማን ነዉ? ስትፆምስ የሚፈትንህ ማን ነዉ? ለመሆኑ በቤትህ እግዚአብሔርን የምታመልክበት የፀሎት ቦታ አለህ? በየቀኑ የአምልኮት ስርአትስ አለህ ለአምላክህ የአምልኮ ጊዜ አለህ ትሰግድለታለህ? ነዉ በአመት 1 ጊዜ ነዉ የምትሰግድለት እንደዉ በየቀኑ ተወዉና በየ አጿሟቱ ምን ያህል ትሰግዳለህ? መልሱ ለራስህ መድሀኒዓለም ይመስክርብህ እኛ አናዉቅም ግን ከንግግርህ ይሄ ልምምድ እንደሌለህ ታስታዉቃለህ? እራስህን አታታልል ወንድማለም ለራስህ ነብስ ተጨነቅ ሁሉም አስተማሪ ልሁን ነዉ ዘንድሮ እስኪ አንዳንዴ ከ ኒቆዲሞስ ተማሩ ህግ ያዉቃል ግን ትዕቢተኛ አልነበረም ማታ እየሄደ ከክርስቶስ እግር ስር ይማራል አዉቃለሁ አትበል የማታዉቀዉን ተማር አዎ የዚህ አለም ገዥ ተብለህ ተምረህ ሁሉም ነገር ከመንፈሰ ጋር ይገናኛል ብሎ መጠየቅ እራሱ ቀሽምነት ነዉ? እስኪ እዚህ አገር ሁሉም ነገር ከጠቅላይ ሚኒስተሩ ከሀገረ ገዢዉፍቃድ ዉጭ የሆነ ንገረኝ? የዚህ አለም ገዢ የሌለበት የለም ገዳም ሳይቀር ይገባል። አንተ የምታስተምረዉ ኤአይ ጭምር የሱ ነዉ ደግሞ ግግም አትበል ይሄን ሀገር ያወቀዉ ፀሀይ የሞቀዉ ነዉ። ገድለ ቅዱሳን እዉቀት እንደሌለህ ያሳያል። ብቻ ፁም ስገድ ፀልይ ከዛ ጥያቄህ ይመለስልሀል። በመፅሀፈ እዮብ አለምን ዞርኩ ብሎ ሰይጣን ለ እግዚአብሔር የመለሰዉን አስተዉል ደግሞም እንፈሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ነዉም ተብለናል አርቀህ አታስበዉ በዙሪያህ ነዉ እስክትሞት ድረስ አንተን የሚያጠምድበት ማንኛዉም ነገር ዉስጥ አለ።
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 3 күн бұрын
@@Kidist-rn2xc በእውነት ቃለሂይወት ያሰማልን
@dekebora
@dekebora Күн бұрын
@@Kidist-rn2xc በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
በጋሻውአብዶነውየሚለፈልፈው
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 күн бұрын
Eko😂
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 4 күн бұрын
እረ አይገናኝም አስጎብኝ ድርጅት አራት አመት ሰርቻለሁ ከመናፍስት ጋር አይገናኝም ጥረትህን አደንቃለሁ ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ያጋባሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
አሜን በ እዉነት ይፈርዳልና ይፍረድ ፀጋየ ግን አሜን ባትል ይሻልሀል ሲፈርድብህ የ እዉነት ነዉና እሱን አትሸዉደዉም እኛን እንደምትሸዉደዉ😅😅😅 እሽ የ እኛ አስጎብኝ ድርጅት ሰራተኛ አራት አመት አይደለም 24 አመት ብትሰራ የመናፍስትን ስራ ሴራ በመንፈሳዊ ልምምድ እንጅ 1000 አመት ብትሰራ አታዉቀዉም እየተጋደምክ እያደርክ ልታዉቅ ትፈልጋለህ ? በምን አረጋገጥክ የሰይጣን ስራ አለመሆኑን? በፆም በስግደት በሱባኤ አይተህ ነዉ ያረጋገጥከዉ? በሰጋ አይን እንዲገለጥልህ ጠብቀህ ነዉ ? የዋህ? ባለ ራዕዮ ዮሀንስ የዚህ ዘመን የአዉሬዉ ስራ የተገለጠለት በመንፈሳዊ ልምምድ እንጅ እኔና አንተ በስጋ አይን ስለምናያቸዉ ምንም አይነት የሰይጣን ስራ ያለበት አይመስለንም ቴክኖሎጁዉም ስናይ ስራቸዉ እኮ እንዳይነቃ በሰይጣናዊ ጥበብ የተሞላ ነዉ ለምን ሴክሬት ሶሳይቲ የተባሉ መሰለህ በሴክሬት ስለሚሰሩ መንፈስ ቅዱስ ካላገዘህ አታዉቅባቸዉም ቢያንስ ይሄ አገልጋይ በየ ቀኑ እየቆረበ በቁርባን ህይወት እየተመራ ነዉ ፕሮግራሙን የሚሰራዉ ፀጋየ ይቆርባል? አንተስ ትቆርባለህ? ሁሌ የሚቆርብ ሰዉ ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ ያግዘዋል። ደግሞ ቆራቢ ሰዉ አትሳደቡ ወዮ ክርስቶስን ፍሩ ሚስጥረ ቁርባን ከባድ ነዉ የሀሰት መምህርከሆነ እንኳ መንፈስ ቅዱስ እንደ ይሁዳ ገለል ያደርገዋል ከ ቁርባኑ እንጅ እናንተ ፈራጅ አይደላችሁም
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 күн бұрын
​@@Kidist-rn2xcአመሰግናለሁ ፀጋዬ የበተክርስትያን አገልጋይ ነው ወይስ ተራ ዮቲዩበር? ማነኝ ሚለው አባቶችን ከፍ ዝቅ እያረገ ሚናገረው!!!
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 4 күн бұрын
ወይ የኔ አጭበርባሪዋ መንግስት ቢኖር ኖሮ አንቺንና እነ ተስፋዬ፣ አቶ ግርማ ከርቸሌ ትገቡ ነበር።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 күн бұрын
ይቺን መናፍቅ ኧረተው መላበሏት ልብሷንአውልቆመግረፍነው
@MulusewChane
@MulusewChane 3 күн бұрын
ወንድሜ ይህችን ደፋር የኢንግሊዝ መልዕክተኛ ደፍረህ ተናገራት አንተ ግን ማስተዋልን ፈፅሞ ለሌለው ትውልድ ብለህ ግራ አትጋባ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
እሺ ይቅርታ ስለ ንግግሬ 🙏🙏🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 күн бұрын
ምነው በአባትነታቸው እንኳን ብታከብራቸው እንዲ ቅልል አርገህ ግርማ ብለህ የምትጠራቸው አይ የኛ ሰው እርስ በርሳችን መነቃቀፍ ይቅር ይበለን😢😢😢😢
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
አቡነ መርቃስ ችግር አለባቸው በጣም ይመርመሩ ባለጌመናፍቅናቸውእራሳቸው ለብሰው የሚኖሩ ፈጣሪያዋርዳቹ
@AsekalaeDesta-dk6zh
@AsekalaeDesta-dk6zh Күн бұрын
ወዳጄ በጣም አየሁ ግን ትዝብት ነቀፋ የተቆራረጠ ቪዲዮ እያመጣህ አንተና ያንተ ተቃራኒዎች ከምታወዛግቡን ሁላችሁም ቅሩ ብትችሉ ትክክለኛ ትምህርት ነቀፋና ስለሰዉ ማዉራት ተዉ እራሴ ምን ሰራዉ በል ወፍ ባለህ እዉቀት ለማስተማር ሞክር ሀንሰብስክራይ።.......
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 күн бұрын
Abera + ehite miryam meche yihon lib migezut
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
በቅርቡ የሚመለሱ አይመስለኝም
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
​@@Tsegayekifluለመጥፎ ከምትመልስ እስቲ ምክር ስማ ወይስ ዉስጥህ ያለዉ ጋኔን ለነገር ዛሩም ከባድ ነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
@@Kalkidan2112deru ከዛር ውጪ አንደበታችሁ ላይ ምንም የለም አይደል?
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ያንተ አንደበት መሰከረዋ እስቲ እዉኗተኛ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ካልክ እራስህን እየ ለየ ኮመንቱ መልስ ከምትሰጥ በቀን 41እየሰገድክ 3ቀን ሱባኤ እማምላክ እናቴ እዉነቱን አብሪልኝ በላት እሷ እንደኛ አይደለችም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
@@Kalkidan2112deru መቼ ጠፋብኝ እውነቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ እኮ እውነቱን ለማወቅ ቅዱሳን አባቶቻችን የጻፉት ማየት ጥሩ ነው። ቀኑን ሙሉ ስለ አጋነንት ከምትሰማ ገድለ ቅዱሳንን ስማ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 4 күн бұрын
ነቀፌታ አትፈልግ መጀመሪያ በደንብ ተማር እሺ ወንድም አለም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተምሬያለሁኝ ጥቂትም ብትሆን። በጭፍን አልከተልም የማምነውን አውቃለሁኝ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
አንቺምንተምረሽ መሀይብ አንቺአምብቢ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
አንሳትማርሳታነብደደብ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 күн бұрын
​@@Tsegayekifluአየህ ጥቂት እውቀት ይዘህ መምህርን መናገር አይከብድም መጀመሪያ በደንብ ለማወቅ ሞክር ለዮትዮብ ብር ብለህ ያልገባህን አትለፍልፍ እኛ የገባን አንተ ባዶ መሆንህን ነው የተረዳነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
@@libanosferew1333 ጥሩ ነው ከገባህ
@onlymine4294
@onlymine4294 4 күн бұрын
እንደዚች አይነቱን ከመቃወም እነ መምህር ግርማ ህዝቡ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የመለሱትን ይቃወማሉ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
ሁለቱም ጥፋት ናቸው
@God-db9vp
@God-db9vp 4 күн бұрын
​@@Tsegayekifluታድያ ውርንድም መምህር ግርማ ጥፋት ከሆኑ በመምህር ግርማ ምክንያት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሱ ሚስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ምን ይሁኑ፧ በትክክል ኣልተመለሱም ማለትህ ነው፧
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
@@God-db9vp እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይጠራል አሰራሩ ግሩም ነውና
@God-db9vp
@God-db9vp 4 күн бұрын
@@Tsegayekiflu እግዚኣብሄር ሰዎችን ወደ እምነት ለማምጣት በሰይጣን ኣሰራር ሊጠቀም ይችላል እያልከኝ ነው፧
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
@@God-db9vp በማን እና በምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያውቀር እራሱ አምላካችን ብቻ ነው
@dekebora
@dekebora 4 күн бұрын
የሴጣን ስም ሲነሳ እንዲ የሚያጨረጭርህ ግን በሰላም ነው ? በቃ የነ መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ፎቶ ካልተጠቀምክ ቪድዮህ አልታይ አለ አይደል ? እንዴት ሰው እንከን ለማውጣት ብቻ ብሎ ትምህርቶችን ያዳምጣል በዕውነት በጣም ያሳፍራል ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
ጤነኛ ናችሁ ግን?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
እናንተከነሱጋር ያደረባቹአጋንትነው ሁሌስለሰይጣን የሚያወራእራሱሰይጣን ነው ጠብቂየግርማን ተስፋዬወንቅሸቱ ሰውዬ ሄኖክየሚባልእስከራሳቹጭምር ጠብቂሌቦች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
ኧረተውመዳኒያለም ቤትህን አጽዳው ምድረሆዳምተሰግስጎ
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 2 күн бұрын
​@@Tsegayekifluበጣም ጤነኞች ነን
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 4 күн бұрын
መምህር ተስፋየ አበዛው አሁንስ ሁሉም የሰይጣን ለሰይጣን ማን ሰጠው በዚህ አይነትማ እጀራውም የሰይጣን ነው ሊለን ነው ወይጉድ ምን ይሻላል ያወናብደናል 😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
እንዲህ በስንፍና ታጅረሽ ሳትፆሚ እየሰለቀጥሽ እየተኳኳልሽ ተኝተሽ እያደርሽ ሳታስቀድሽ ሳትሰልይ ሳትሰግጅ ለሆድ እየኖርሽ አዎ ሰይጣን የለም እረ እንዴት አድርጎ ነክቶሽ😂😂😂 ቀልደኛ የ እሱን ስራ እየሰራንለት ሰይጣን የለም አይያያዝም ማለት ጅልነት እንኳን አንችን ተራዋን ቅዱሳኑን በገዳም እየተፈታተነ ነዉ ሰጋጆቹን ብርቱዎቹን አንች ማን ስለሆንሽ ነዉ ይተዉሽ? ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ አለማወቅሽ ያሳያል በ እንጀራዉም የሰይጣን ነዉ አዎ ክርስቶስን ይሄን ድንጋይ ዳቦ አድርግ ብሊ በ እንጀራ አልፈተነዉም? እሽ ራዕየ ዮሀንስ ጋ ልዉሰድሸ አዉሬዉ መግዛት መለወጥ መብላት እንዳንችል ባርያዎችንም ጌታዎቹንም ታናናሾቹን ታላላቆቹን አይፈትንም? እንደዉ ዉስጣችሁ ሰይጣን ስላለ ስለሱ ሲወራ እያስጠላችሁ እያስፈራራሽ እያጭበረበረሸ እንጅ እዉነታዉ ይሄ ነዉ እህቴ እራስሽን አትሸዉጅ ለነብስሽ ስትይ እነ ፀጋየ አዉቀዉ ነዉ ሰዉ የሚያደነዝዙት ሞኞ በየ ፀበሉ በመተት የሚሰቃየዉ በ እንጀራ በመብል የገባዉ ሰይጣን መስሎኝ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 3 күн бұрын
@@Kidist-rn2xc የኔ ፃዲቅ ስለኔ መፆም መፀለይ ግዴለሽም አትጨነቂ ስለራስሽ ተጨነቂ ውዷ
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 күн бұрын
Egizeabiher yimesgen ene alsemawum abera yemibal sewuye
@Phi595
@Phi595 4 күн бұрын
ተስዬ ሆረር ፊል ማይሰራልን በወሬ ከሚያናድደን ምን አይነት ጀዝባ ነው ግን ምን ጊዜ ነው የደረስነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
በእርቡ እንጠብቃለን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
አይ አሁን በዚህ ንግግርህ ማን ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ነዉ ሰይጣን ከፍሪያችሁ የማን ናችሁ የፀጋየ ፍሬ ስድብ እኛ ከቅዱስ ሚካኤል የተማርነዉ ሰይጣንን እንኳ መሳደብ እንደማይቻል ነዉ። ፀጋየ እንግዲህ የዚህ ተቃራኒ ነዉ በዚህ ከታች በመለሰልህ ድጋፉን ገልፆልሀል ከ እግዚአብሔር የሆነ እዉነተኛ ቢሆን ኖሮ ስድብ ሀጥያት መሆኑን ይገስፅህ ነበር ጭራሽ በቅርብ ይጠብቁን አለህ😂😂😂😂 ከፍሪያችሁ እናዉቃችኃለን የምንለዉ በምክንያት ነዉ ግም ለግም አብረህ አዝግም እንደሚባለዉ ፀጋየም የተግባር ክርስቲያን አይደለም ፍሬዉም አንተ ያዉ በምግባራችሁ የታለ ክርስትና ያየንባችሁ ስሌላዉ ከማዉራታችሁ በፊት የራሳችሁን ምሶሶ እዮ
@Phi595
@Phi595 3 күн бұрын
@@Kidist-rn2xc ሕግ የለም እንጁ በሕግ ነበር እናንተን ተሰደብን ትላለች ከርሷ ብሶ ተይ እንጅ ቤተክርስቲያን የመናፍስት ስብስብ አድርጋቹ እየተሳለቅካቹሁባት አረ እፈሩ የጋኔን ደኩተሮች ምንአለ ስለ ቅዱሳን ተነግሮ የሚያልቅ ሁኖ ነው አጋንንትን የምታስተዋውቁን ? ተሰደብን ማታቹ ሼም ነው ሕግ ሲመጣ ቀኖና ሲገለጥ እናንተ ነው አስቀድመን የምንጠርግ የአጋንንት ማህደር እፈሩ ተው
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 4 күн бұрын
ግማድ= ቁራጭ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
አመሰግናለሁኝ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
ይቺሰይጣን የውሸትም አይነትአለው ውሸቷእኮ በአለምየለም
@aemi576
@aemi576 4 күн бұрын
Atsmachew telat nachew
@Mihiret855
@Mihiret855 4 күн бұрын
ተስፋዬ የተባለዉ ሰዉ ሰይጣኑ ተገዝቶለት ያለ ሰዉ ነዉኮ ገና አለቀቀዉም 😂😂😂 i think ስለ አይነጥላ ቡዳ ምናምን ከሱ ነዉ information ሚቀበለዉ 😂
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 күн бұрын
ራስሽን ምርምሪ ንቂ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 күн бұрын
እውነት ብለሻል
@Hillman1517
@Hillman1517 4 күн бұрын
ስጀመር የተጎመዴም በለው ሙሉ ግኡዝ እንጨት/መስቀል ብኖርስ ማን ያረግልሃል? እንጨቱ ላይ የተሰቀለውን ጌታ ብትቀበለው ዬት በተደረሰ ነበር። ደግሞ ታቦተ ፅዮን🤣🤣 እሺ አሁን ታቦት ሙሴ ብመጣላቹ በአድስ ክዳኖ ምን ልፈይደው ይችላል?? እንዴት እድሜው ሙሉ ተረት አምኖ ይኖራል ሰው?? አለ ከተባለ አሳዩና ደብተራዎች ?? ደግሞ በህልም 8 ኛው ማሪያም መጣ ታቦተ ሙሴ አክሱም የለም አለችኝ ትላለች የእሷም ቀልድ ያስቃል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 күн бұрын
በእርግጥ መናፍቃንን አይመለከትም
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
እዳቺያለው ሴተኛአዳሪ ምንያቃል በየአዳራሽ መሸርሞጥ በዝሙትመሮጥአሳማዝምብለሽ ከአሳማጋር ኑሪ ዝባም ነገሩ ከዝምብማርይጠበቃል ምድረአንቺእኮአለሽእዩጩፋዮናታየምታመልኪ እኛግንእሱያከበራቸውን ነው የምናከብረው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
መቼአንብበሽ ሰምተሽነው የምትቀባጥሪሂጂበጋሻውጋርተማዘዢ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
ተስፋዬእራሱሆር ነው ሁሌስለሆር የሚያወራው ሁሌስለሰይጣን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 күн бұрын
ይሄሰይጣን ተስፋዬ የሚባሉ ሀሌሰይጣንእራሱሰይጣን ነው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 4 күн бұрын
ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 күн бұрын
አይ አንተ ሰይጣን በህይወትህ ሰርከስ ያሰራሀል አንተ ቀልድ አሀ ፀበልም ቦታ እንደዛ የሚሆኑት ለቱሪስት መስህብ ነዉ ልትል ነዉ ለነገሩ መቼ ፀበል ቦታ ሄደህ የተጠመከዉን ነዉ አታዉቀዉም እናንተ መንፈሳዊ ፓጋኖች ክርስቶስን ከሰቀሉት አንዱ ናችሁ በዚያ ዘመንም መድሀኒታችን አንካሳ ጎባጣ ሲያቀና ቡኤል ዘቡል የአጋንንት አለቃ ነዉ ብለዋል በማዳኑ አይተዉ አላመኑም አንተ ክርስቶስ ያ ከልጅነቱ ጀምሮ የሚያመዉን መሬት ላይ የሚንደፋደፈዉን ዲዳና ደንቆሮ መንፈስ የያዘዉን ክርስቶስ የፈወሰዉን ብታይ ትርኢት ነዉ ትላለህ ሰይጣን አንተ ላይ ትርኢት እየሰራ እሱን ስትሞት ያሳይሀል በህይወት እያለህ ከተኛህ ደህና እደር ወንድም በወሬ የሚከብር አምላክ የለም ይልቅ ተግባራዊ ክርስቲያን ሳትሆኑ ሰይጣን አይነካኝም ማለት የሰይጣን ስራ እየሰሩ ሰይጣንን እራሱ የሚያስቅ ቀልድ ነዉ እራሳችሁን ሸዉዱ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
ብዛዕባ ቢንየም ግርማይ.ረኣዩ
31:07
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 7 М.
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН