//የቤተሰብ መገናኘት// "የአፍላነት ልጄ ነህ..." የሀያ አንድ ዓመት ውጣ ውረድ አባትን ፍለጋ /በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 477,177

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 100
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 5 ай бұрын
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ አላህ ያላስ ባችሁት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤🤲🏼 ስጭ እንጅ የስው እጅ ጠባቂ አያር ጋቹ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 ай бұрын
አሚን❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 5 ай бұрын
አሚን ያረበላአለሚን🤲🤲🤲
@rado7282
@rado7282 5 ай бұрын
Amen
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 5 ай бұрын
አሚንያረብ
@jemuteshite1345
@jemuteshite1345 5 ай бұрын
Amiin
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 ай бұрын
ማነው እንዴኔ የልጁን እርጋታ ደስያለው🥰🥰🥰
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 5 ай бұрын
Betam tsebaye senay
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 3 ай бұрын
በዛላይ ቁንጅናው
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 3 ай бұрын
@@wondimnewmersha2245 👍👍😂
@alehegnbeza
@alehegnbeza 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የነዮናስ ለገሰ ቤተሰብን ትመስላለች። ከወልቂጤ ከትግራይና ከአማራ። ልጆችሽ ተገናኝተዋል ኢትዮጵያ (አደይ) እንኳን ደስ አለሽ። በደስታ አነባሁ።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 ай бұрын
በጣም
@user-lm2qi5oi2d
@user-lm2qi5oi2d 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@zewditu1735
@zewditu1735 5 ай бұрын
ትክክል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 5 ай бұрын
😢😢በጣም እኛ ተዋልደናል ፖለቲካ ግን😢😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 5 ай бұрын
@@marmaryeheyabenat1796ከአለም የሰው ዘር ሁሉ ተዋልደዋል።ከቻይና፣ከአረብ፣ከአሜሪካ፣ከእንግሊዝ፣ከኮርያ etc ተዋልደዋል nothing is new.
@temu_tube
@temu_tube 5 ай бұрын
ትግሬዎች ግን መልካሞች ናቸው ሠላም ያውርድልን
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 5 ай бұрын
ለደሙ ማን ክፍ አለ 😂
@susuamni9344
@susuamni9344 5 ай бұрын
ኣሜን🙏
@XehayYebyo-vt9eh
@XehayYebyo-vt9eh 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
እንደነሱማ እባብ የለም እሸ ያው ቢያገኘው እሱንም ይገለው ነበር ልጆቻቸውን በብሄር ከሌላ ሰለተወለዱ የገደሉ ሰንቶች ነቸው
@FuFy-ik3fo
@FuFy-ik3fo 16 күн бұрын
እኮ​@@selammesganaw3899
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 ай бұрын
ወደ ሚድያ እንዲመጣ ያደረከው ልጅ ክብር ይገባሀል
@kalkali
@kalkali 5 ай бұрын
ከውበት ውበት 100% ከእርዳታ እርጋታ 100% ከፀባይ ፀባይ100% ዮኒዬ እንኳን ደስ አላችሁ🎉 እግዚአብሔር ይመስገን❤
@drumdrumkit2711
@drumdrumkit2711 5 ай бұрын
ጦርነቱ ላይ ይሄ ልጅ ተዋግቶ ቢሆን።፣ ያ ወንድሙ ደግሞ በዛ፣ ወንድም ወንድሙ ላይ ነበር ማለት አይደል ሚተኩሰው? ፈጣሪ ጦርነትን በቃ ይበለን። እንኳን ደስ አላችሁ❤
@milli12354
@milli12354 5 ай бұрын
በጣም😢😢ኣስቢው ብዙ እህት ወንድሞች ኣልቀው ይሆናል በዚህ ከንቱ ጦርነት😢
@ammysiy210
@ammysiy210 5 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ነህ
@medhin8187
@medhin8187 5 ай бұрын
ኣባት ልጆቹም ወግቷል መከላከያ ማለት ነዉ በትግራይ ባለ ትዳሮች የነበሩ መከላከያ ጦርነት ገቡ ልጆቹ ደግሞ ዘራችን ኣናስጠፋም ብለዉ ኣባታቸዉን ለመዉጋት ገቡ እንግዲህ
@zelalemteshome9440
@zelalemteshome9440 5 ай бұрын
በጣም የሚያስገርም እና አሳዛኝ ኮመንት❤❤
@MakiJusus
@MakiJusus 3 ай бұрын
Awooo betam😢❤
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮኒ በጣም ደስ ይላል አቤት እርጋታው ደስ ሲል በዚህ ግዚ እንደዚህ ዝምተኛ እና እርግት ያልክ ልጅ እውነት ያሳደገችህ እናትህም ክብር ይገባታል ለ21 አመት ያለ አባት እንደዚህ ስረአት ባለው መንገድ ማሳደጓ ሊያውም ወንድ ልጅ ይገርማል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ መታደሉ ቅድመ አያትም አለው ደስ ሲል❤❤❤❤
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 ай бұрын
አንዴኛነኝ የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉኝ😂👍👍👍👍
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
👍 😂
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 ай бұрын
😂
@BbxBhjd-pd6wk
@BbxBhjd-pd6wk 5 ай бұрын
እኔም አባቴ ናፍቆኛል ሳላዉቀዉ ያረፈብኝ 😭😭። እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 5 ай бұрын
የት አካባቢ ነው እኔም የአክስቴን ልጁን እየፈለኩ ነው
@asnakehmossa808
@asnakehmossa808 5 ай бұрын
እኔም ናፍቆኛል በጣምምምምም ግን አላወቀውም
@merrytsigab5505
@merrytsigab5505 5 ай бұрын
😢😢
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 5 ай бұрын
😢የኔዋቢጤ🥺
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
💔🖤 አላህ ይራህመዉ እህት ሁላችንም ወደዛዉ ነን አብሽሪ አላህ የፈቀደዉነዉ እሚረገዉ
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 5 ай бұрын
ከትግራይ የተጠፋፉ ሰዎች ቶሎ አለን ይላሉ ዘራቸውን የሚወዱ በጣም እማከብራቹ ብሄሮች ናቹ ተባረኩ
@bentarabu3244
@bentarabu3244 5 ай бұрын
በጣም በጣም ብዙጊዜ አይቻለሁ😢
@GuxFrom
@GuxFrom 24 күн бұрын
ማ የማይወድ አለ አታሽቃብጡ
@user-qe8zo4lv3c
@user-qe8zo4lv3c 5 ай бұрын
በልጁ እርጋታ ዉስጥ ብዙ ጥያቄዌች አሉ ግን ለጥያቄዌችም መልስ ለማግኘት መገናኘታቸዉም መልካም ነው እንኳን ደስ አላቹ
@Zamani1983
@Zamani1983 5 ай бұрын
የኔ አባት ማን ናቶሎ እሥከሚል ይጠብቃል እሠይ የኛ ባሀል ይህ ነው በቃ ለካሚራ አደለም ዋናው ሥሚቱን መግለፅ ነው😥
@mominaymer174
@mominaymer174 5 ай бұрын
እዴት ድስ እዳልኝ❤❤🎉🎉🎉
@UMAbdelah
@UMAbdelah 5 ай бұрын
~አንዳንዴ…ካልታሰርክ ነፃ አትወጣም፣ምቀኛ ከሌለህ ስኬት አይኖርህም፣ካልተቸገርክ ከትልቅ ቦታ አትደርስም፣ወርደህ ካልሠራህ አትከብርም፣ዛሬ ካልደከምክ ነገ እረፍት አይኖርህም፣ ስሜትህን ካላሸነፍክ ሰው አትሆንም፣ካልተዋረድክ ክብር አታገኝም…ይህ የሕይዎት ህግ ነው!
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 ай бұрын
ትክክል
@gihfug2084
@gihfug2084 5 ай бұрын
በትክክል❤
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 5 ай бұрын
Exactly❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 ай бұрын
በትክክል ለገባው እንደዛ ነው ስለ መልእክቱ አመሰግናለሁ ።
@MekdesAdefris-hm3ei
@MekdesAdefris-hm3ei 5 ай бұрын
Waaw betikikil
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 5 ай бұрын
ኧረ እነዛ እህትና ወድም ዉጤቱ እምደሰሡ በማደጎ ያደገዉ ሠዉየ በጉጉት እየጠበቅንነዉ 😢😢😢 አሣዉቁን ወድሜም እኳን ደስ አለህ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 5 ай бұрын
2ውጤት አለ ያልመጣ
@maldayayu4160
@maldayayu4160 5 ай бұрын
ኑልን ዓዲግራት የደጋጎች አገር ጥሕሎ እንጋብዛቹዋለን❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 ай бұрын
ጥሕሎ ምንድን ነው!?
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 5 ай бұрын
ጥሕሎ እማ ጥሕሎ ነው። የበላ ያውቀዋል እንዴት እንደ ጥም ዋው ዋው❤
@belalilula6909
@belalilula6909 5 ай бұрын
thlo malet ye adigrat ymiweded bahlawi mgbachew new 🙏🙏🙏
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 5 ай бұрын
ቀልድ አደለም ትግራዋይ ደጋግ ናቸው
@zewdugalwembrttgray9281
@zewdugalwembrttgray9281 19 күн бұрын
ከብደይ ዝበለዓኒ ዝከዶ ዝነበርኩ ቦታ ከይደ ክርእዮ ምስ በለ ውይይይ ማዓረይ 😢 እንካዕ ብሰላም ተጋነኩም
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 5 ай бұрын
ምዓረይ እንኴዕ ምስ ቤተሰብካ ተራከብካ ዓዲ ግራት ብጥሕሎ ን ሜስን ክንቅበለካ ኢና❤
@user-uf7wj1nn8t
@user-uf7wj1nn8t 3 ай бұрын
ቦሽባሽ
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 3 ай бұрын
@@user-uf7wj1nn8t ቦሽ ያብልኪ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 5 ай бұрын
በፈጣሪ የልጅዬው እርጋታ ደስ ሲል😍
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 5 ай бұрын
ልጁ ደስ ሲል ፀባዩ ኢትዮጵያ በለገሰ ቤተሰብ ትመሰላለች ከወልቂጤ ከአማራ ከአዲግራት ዋው ደስ ሲል❤❤❤
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 5 ай бұрын
ወይኔ ልጅ ጸባዩ ጸጥ ያለ ልጅ❤❤❤❤እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 5 ай бұрын
Ebs የሁሉ ቤት በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮናስ የሚያሳዝን ልጅ ነው 🥰🥰🥰🫶🫶🫶
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 5 ай бұрын
❤የዚህ ብሮግራም እደኔ የሚወደው 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇨🇬♥♥♥♥♥ ሀገራቺንን አሏህ ሰላሙን ያምጣል
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 5 ай бұрын
እውነትም ጸባየ ሰናይ ነው ዮኒዬ ❤️እንኳን ደስ አለህ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 5 ай бұрын
😂😂ቴኤምቺናሽ
@Helu460
@Helu460 5 ай бұрын
ልጁ ሲያምር ከፀባይ ጋር ❤ እንኳን ጌታ እረዳህ 🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@jrethio8618
@jrethio8618 5 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለው ብቻውን ማደጉ ያሳዝናል ባለ ትዳሮች ለልጆቻችን ስንል ቢያንስ እስኪያድጉ ታግሰን ከትዳር አጋራችን ጋር ብንኖር ጥሩ ነው በእኛ ምክንያት ልጆች መቀጣት የለባቸውም
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 5 ай бұрын
ያአላህ ልጁ ፀባዩ መልኩን ሁሉ ነገር አሞልቶ የስጠው ❤
@galayuser1127
@galayuser1127 5 ай бұрын
ዮኒ የኔ ጌታ ሲያሳዝን አመለ ሰናይ ደሞ አይኑ ሲያምር
@almazeabeje-sm5go
@almazeabeje-sm5go 5 ай бұрын
ማር የሆነ ልጅ አቤት እርጋታ በፈጣሪ ታአድሎ እፉፉፉ❤
@user-ch3zl3wx6d
@user-ch3zl3wx6d 5 ай бұрын
የመመሳሰላቸው ነገር አባትና ልጅ ደስ ሲሉ❤
@zedalyu3523
@zedalyu3523 5 ай бұрын
እረ እነዛ እህትና ወድም ከምን ደረሱ አተም እኳን ደስ አለህ😢😢
@hawalewye738
@hawalewye738 5 ай бұрын
የኔምጥያቄነው እደውም ሁለትናቸው
@user-ih9bp2xg3h
@user-ih9bp2xg3h 5 ай бұрын
እኔለራሡ እየጠየኩነበር
@omnajat
@omnajat 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስብሎኛን የኔ ወድም እንኳን ሀባትህጋረ ተግናኝህ የኔም አባት ጠቅሽ እየላጠ ያበላኝነበረ ያልሰዉ ይመጣን ግን የሞተዉ አይመጣም😢😢 ቢመጣኑሮ አባየን ልግማሽ ሳአት መቶ ባየዉ ደይልኝነበረ
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 5 ай бұрын
ማልቀስ ሰለቸኝ የእዉነት እንኳን ደስ አላችሁ ደሞ የዛች ምስኪን እናት ልጆች የሚገኙበት ቀን ናፈቀኝ የምር
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
ውነትሽን ነው እኔም አቆምኩ ማልቀስ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
ወላሂ እኔም አላይም እልና አያሠሰችለኝም በዛዉም ይወጣልኛል መቸም ሳናለቀሥ መሽቶ አይነጋም
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Ай бұрын
እኔ ደግሞ የዘር ፈልግ
@userJohn734
@userJohn734 5 ай бұрын
አይ አንቺ አለም. የጀመርሽ እንጂ. የጨርስሽ. ማን ነው????? እንካን ደስ. አላችሁ
@Emu__kiya
@Emu__kiya 5 ай бұрын
የሰው ደስታ ሚያስደስተው❤
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 5 ай бұрын
እኔስ ምን አለበት የሞተ ቢነሳና አባቴ ከተፍ ቢልልኝ አባዬ ሁለዬ እናፍቅህሀለሁ 😢😢 እኔ ከርታታዋ ልጅህ😢😢😢 አባዬ የኔ ሩህሩህ 😢😢😢 ተዉ ተነስተህ ናልኝ በሰዉ አባት ቀናሁ እኮኮ😭😭😭😭
@amaamm6051
@amaamm6051 5 ай бұрын
ይህየኔም ምኞት ነበር😢😢😢
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 5 ай бұрын
@@amaamm6051 ተቃጠልሁ በሰዉ ሀገር ወይ ቆሜ አልቅሼ አልቀበርኩት አባዬን😭😭😭😭
@madinashaker4471
@madinashaker4471 5 ай бұрын
Yaname megote nabare😢😢😢😢
@amaamm6051
@amaamm6051 5 ай бұрын
@@trenshjemal3970 ለካ እኔም ጎደኛ አለኝ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርግልን
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 5 ай бұрын
እውነትም ስነ ምግባር ያለው ልጅ እንኳን ደስ አለህ አንዳንዴ ዝምተኛ ሰወች ውስጣቸው ነው በጣም እሚጎዳ የውስጥህን ጉዳት አይቶ እንኳንም ህልምህን ፈታልህ አዳይ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት መታደል ነው ቅድመ አያትን ማግኘት ❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ ሲያሳዝኑ ዮኒ እና ጸጊ ቤቱ በእናንተ ነው የሚያምረው አይለያችሁ ስወዳችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ❤❤❤
@tadeleabagada9782
@tadeleabagada9782 5 ай бұрын
ልጅ ቁርጥ አባቱን። እንኳን ደስ አላችሁ።
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Ай бұрын
ጥሩ እናት ልትመሰገን ይገባታል ልጇን በሥርዓት ነው ያሳደገችው ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም እንኳን ደስ አላቹህ ቀሪዘመናቹህን እግዛብሄር ይባርክላቹህ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 5 ай бұрын
በአሁን ሰአት ሴቶቹ አይን አወጣ በሆኑበት የወንድ አይን አፋር ያሠላም እንኳን ደስ አለህ
@helen9673
@helen9673 5 ай бұрын
የኒ ሲያሳዝን ኦፍ እንኳን ደስ አለህ አቤት ቆንጆና ከፀባይ ጋር 🎉❤🎉❤🎉
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 5 ай бұрын
❤ወንድሜ እንኳን ደስ ያለክ እድለኛ ነክ ቅድመ አያት አለክ❤
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ያክስቱ ልጂ የኔ ወድም 😢😢😢😢
@asemarumekonene612
@asemarumekonene612 5 ай бұрын
እናትና አባቴ ሞተው ከሚቀሩብኝ እንደዚህ ምነው በተገናኘን እላለው አንዳዴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
ዮኒ 😢ዉስጡ ብዙ ነገር አለ አዉጥቶ መናገር አልችልም እንጅ እሰይይይይይይይይይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳው
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 5 ай бұрын
አስለቀስኝ በእውነት አገር ላይ 21 አመት ሙሉ ስይተያዩ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 5 ай бұрын
ዮኒየ የኔ አመለ ሸጋ ቁጅና ከነ ፀባይ እኳን ደስ አለህ 😢😢❤❤❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 5 ай бұрын
የልጁ እርጋታ👌👌❤
@user-qt1rd6by9i
@user-qt1rd6by9i 5 ай бұрын
ያባለፈችዉ ሰትዬ ልጆቿን አላገኘችም ወይ ወድማችን እንኮን ደስ አለህ
@tsegahadush7204
@tsegahadush7204 5 ай бұрын
እንኳዕ ደስ በለካ ዛሓወይ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም❤❤❤❤
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ss7ex1nk1h
@user-ss7ex1nk1h 5 ай бұрын
እማማ ፍቅር የሁኖ አያት ናቸው ዩኒ እንኳን ደስ ያለህ እምታምር ልጂ ነህ
@sbel7721
@sbel7721 5 ай бұрын
ወይኔ ልጃ የተመረቀ ረጋ ያለ❤😢
@saradezi8588
@saradezi8588 5 ай бұрын
እኔ የሚያስደስተኝ የዩኒ ደስታ ነው በጣም እኮ ነው እሚደሰተው ቤተሰብ በተገናኘ ቁጥር❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
በጣም አብሮ አልቅሶ ልዩ ሠዉ ወላሂ💞
@MimiNazerawi
@MimiNazerawi 5 ай бұрын
አዬ አገሬ በደጋግ ሰዎች ውስጥ አሁንም በክብር አለሸ መቼም ተስፋ አልቆርጠም ዳግም ያ ክብርና ሞገስሽ በፍቅር ተተሰባስበን አንድለይ እንስቃለን ተቃቅፈን
@bereketAlemayehu-yq3hw
@bereketAlemayehu-yq3hw 5 ай бұрын
ያድርግልን አሜን
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 5 ай бұрын
የኔ የዋህ ልጅ ግን ፀባይ ኡፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ልጅነው እንኳንም ደስ አላችሁ ❤🥀🙏👍
@user-ey3dw5pp6e
@user-ey3dw5pp6e 5 ай бұрын
ኢቢኤስ ቲቪ በዚህ በጎ ስራችሁ ታሪክ በበጎ ሲያስታውሳችሁ ይኖራል በርቱ እነዮናስ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 5 ай бұрын
እኔም በጣም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
አማራ+ትግራይ+ወልቅጤ=ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክ አቤት የኛ ኢትዮጵያ የማንግባበት የልም
@rahelestif2112
@rahelestif2112 5 ай бұрын
😂😂😂😂.....እስቲ አታስቁን
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 ай бұрын
ይገርማል 😅
@myoheeien9966
@myoheeien9966 3 ай бұрын
💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏አንድ ን ኢትዮጵያ።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 5 ай бұрын
ዊይይይይይ የእኔ እናት አዳይ አንዴት ደስ ይላሉ አያቶቸን አስታወሱኝ በዕምባ ነው ያየሁት። በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ልጁ በጣም እደለኛ ነው የእኔ ጨዋ💚❤💛💚❤💛
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 5 ай бұрын
ሽማግሌዋ በጣም አስለቀሱኝ ማሻ አላህ እድለኛ ነህ ደስ ይላል
@yelgademoz8839
@yelgademoz8839 5 ай бұрын
እኔ እራሱ ፈነዳሁ አልቻልኩም
@Fafi-yj8qr
@Fafi-yj8qr 5 ай бұрын
እኳን ደሥ አለክ ወድማችን አልሃምዱሊላህ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን😢😢
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 5 ай бұрын
ወኔ ደስ ሰል የቤተሰብ ፍቅር የአደይ ምርቃት እንካን ደስ ያላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
@mekasja6442
@mekasja6442 5 ай бұрын
ጸባይ ሰናይ ልጅ ነው እርጋታው ክብር ለእናቱ እንዳታስከፎር
@KvfDtr-ic4cg
@KvfDtr-ic4cg 5 ай бұрын
ኣባቱ መሳይ እንኳን ደስ ኣላቹ❤
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 5 ай бұрын
ደግሞ ይመሳሰላሉ ታድለህ😢😢😢😢 ያኛው ሰውየ ግን ያስቃሉ😂😂 አልሀምዱልላህ ስለ ሁሉም ነገር
@add9654
@add9654 5 ай бұрын
የቱ እናተኮ ክክክ
@hayath5146
@hayath5146 4 ай бұрын
የትኛዉ ሰዉዬ እኔ እራሱ አነጋገርሸ አሳቀኝኝኝ
@Martaethio363
@Martaethio363 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ🙏 ዮኒ ደሞ እድለኛ ነክ አባትክን በህይወት ማግኘትክ በዛ ላይ ቅድመዐያት አለክ አደይ እድሜዎት ይርዘም 🙏
@zelalemteshome9440
@zelalemteshome9440 5 ай бұрын
ምን አይነት እናት ትሆን ያሳደገችህ ❤ የታደልክ አባት ነህ ወንድምም ልጅም ያገኘኸዉ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 5 ай бұрын
ውይ እንዴት እንዳስለቀሰኝ ዬኒ ሁሉን ነገር በውስጡ ያዝ 😢❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 5 ай бұрын
ዮናስ እድለኛ ነህ ቅድመ አያትህን ማግኘትህ እንኳን ደስ አለህ ነቃ በል
@freweynidesta
@freweynidesta 5 ай бұрын
እንዃን ደስ ኣለህ ወንድሜ🙏 ❤🙏 የኣዲግራት ህዝብ እንዃን ለባለኣባት ለ እንግዳም በጥሕሎ በሜስ ና በግዕዝም ኣክብሮ የሚቀበል ነው።
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 5 ай бұрын
ሰሜኖች አንታማም ለእግዳ መቀበል አላህሰለሙንያንጣልን ❤️❤️
@marinamarina226
@marinamarina226 9 күн бұрын
እኔም አባቴ ስዋች ስለሱ ጥሩ መሆን ብዙ ይላሉ እኔም ምናለ ኑሮ በነበር እላለው ነብሱን በገነት ያኑረው ይህ ስው ሁሉ የሚያውራለት መልካምነት እኔም ባየው ብዬ እመኛለው
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 5 ай бұрын
ብዙ ግዜ በትንሽ ቅናትና ትቢት ቤተሰብን ያክል ልጆችን ያክል ጸጋ ና ሃብት በትነን ለስቃይና እንግልት እንዳርጋለን. እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናትችም ልጆቻችን ስህተት እንዳይሰር በልጅነት ያስትምሩ.❤
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 ай бұрын
ዮሶ ላኪ ዮናስ💚💛❤️🙏 ኬኩ ራሱ በጣም ትልቅ ነው👏🏻👏🏻👏🏻
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 5 ай бұрын
የኔማንባት ምን ይሁታል ወይ የልጁ እርጋታ በአዛኝቱ❤❤❤
@user-qt9st2cx8d
@user-qt9st2cx8d 5 ай бұрын
አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን አሚን
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
امن
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 5 ай бұрын
አሚን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 ай бұрын
ተባረኩ ኢቢኤሶች የቤተሰብ መገናኘትን ፕሮግራም በጣም የየሚወደድ ፕሮግራም ነው
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 5 ай бұрын
እኔግን ውድሙንየምትፈልግውልጅ ዲኢነኢጠብቂነበርመቸነው
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ በለፈው የነበሩት እናትም ልጆቻቸውን እጎዚአብሔር በሰላም ያስገኝላቸው እዴት እዳሳዘኑኝ
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b 5 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ እዳዘኩኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
አስፊቲ ተሽሎት ኢቢኤስ ለማየት ያብቃን
@helenzeray1117
@helenzeray1117 5 ай бұрын
EBSሶች ረጅም እድሜ እንደ ማትሳላ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🙏🙏🙏
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 5 ай бұрын
ልጁ አይናፍር ነው እንኳን ደስ ያላችሁ
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 5 ай бұрын
ልጁ እርጋታው፣ቁጅናው 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@moviegallery4757
@moviegallery4757 5 ай бұрын
ወይኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጨዋ ቆንጆ ኸረ በስመአብ እንዲህ አድርጋ ላሳደገች እናት ክብር ይገባታል
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 5 ай бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒም ከሳቀው ጋር ስቀህ ከከፋው ጋር ተከፍተህ ስለማይህ ክብረት ይስጥልኝ እላለው ስቀጥል ከዚ በፊት ታሪካቸው ተነግሮ ያልተገናኙ በጣም ብዙ እንዳሉ እገምታለው እየቆየ በሄደ ቁጥር ሊረሱ ስለሚችሉ መለስ እያላቹ ብታስታውሷቸው ባይ ነኝ። በተረፈ በርቱ እንወዳችዋለን
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 ай бұрын
ማሻአላህ አያችሁ ቤተሰብ የመሰለ የለም ሁሉ አያቱንም ሁሉንም ማግኝታችሁ ደሰ ይላል ቤተሰብ የመሰለ የለም
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 5 ай бұрын
የኔ ማሮች ኣባትና ልጅ ስርኣታቸዉ100% እርጋታቸዉ100% ❤❤❤
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 5 ай бұрын
ይህ ልጂ እርጋታው ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 5 ай бұрын
ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተጠፋፋውን የምታገናኙ አላህ ያስደስታችሁ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
እንኳን ደስስስ አለሕ ዮናስ ❤❤❤ልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን
@emebetreda3149
@emebetreda3149 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AaAa-lr9dv
@AaAa-lr9dv 5 ай бұрын
በስላሴም በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እደለኛ ነዉ ቅርማየት አየ ❤️❤️❤️ ተመስገነን🙏🙏🙏🙏
@LoveyouFamiliy
@LoveyouFamiliy 5 ай бұрын
ኣቤት መማሳሰል እንካን ደስ ኣላቹ❤❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 5 ай бұрын
እኮን ደስ አለህ የኔ ደርባባ ደሞ እድለኘ ነህ ቅደሜ አያት ማገኘትህ
@AliAli-cj4hl
@AliAli-cj4hl 5 ай бұрын
ከልጁ ኋላ የተቀመጠቻ ልጅ እንደኔ ያያት ማን ነው ፈግግታዋ ማሻ አላህ
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ🎉🎉🎉
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ😢😢 በእንባ አየሁት ዩኒዬ የኔፀባይ ሰናይ ቅልስልስ እያለ አጀቴን በላዉ እንኳን ደስስስስስስ አላቹህህ እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድመ አያት ደስሲል አምላኬ አንድነታችነን መልስልን እፍፍፍ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
የ ዬናስ እናትና አባት ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ 🙏🏼❤️የዚዘርነህ የዚ ዘርነሽ ሳይሉ አብረው ልጅ ያገኙ አደየን እዩ የኔ የዋህ እንዴት እንደተደሰቱ 🙏🏼❤️አይ መለስ ነፍስህ ይማራል ለዚየዘር ክፍፍል አርጎ አገራችን አሁን ላለችበት ደረሰን 😢
@azmeruderdar4540
@azmeruderdar4540 5 ай бұрын
ሁሌም ሰዉ መዉቀስ ስራቹ ነዉ
@Samsunga535G-we2pr
@Samsunga535G-we2pr 5 ай бұрын
እዚጋ ፓለቲካ ምን ኣመጣው
@ThayyibaPunchili
@ThayyibaPunchili 5 ай бұрын
Tkkil
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
@@azmeruderdar4540 እረ ይሄ በግልፅ የሚታይ አይደል ?እናንተ መርዘኞች ከሀዲ ሌባ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
@@Samsunga535G-we2pr ይሄ ፓለቲካ ነው ?ምኑ? የሰራችሁት አገሬን ለዚ ሁሉ ያበቃው ያ የተረገመ መልስ አይደለም ? የናንተን ግፍ እግዚአብሔር በዘር ዘራቹ ታገኛላቹ ሁልሽ እዚ ነፍስ ማጥፋት የደገፋቹ ሁሉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! በአብዛኛው የሃገሬ ወጣቶች እናት እንጂ አባት የላቸውም ምህረት ያድርግላቸው እናት ለዘላለም ትኑር ትልቅ ክብር ለእናቶች
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 5 ай бұрын
amen amen
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 5 ай бұрын
ኢብኦሶች ክብር ይገባቹሀል እግዚኣብሄር የዘለአለም ደስታ ይስጣችሁ
@user-ty4cb4zh8r
@user-ty4cb4zh8r 5 ай бұрын
የወኒ እንኳን ደስ አለህ እውነት አባትህን ስላገኝ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እንዳተ አንድ ቀን አባቴን አገኝው ይሆን
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 5 ай бұрын
እንቋዕ ደስ በለኩም እንቋዕ ደስ አላችሁ ኡፍ ደስ ብሎኛል💕💕🙏
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,6 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 12 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 19 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
Gere emun part 180 | ገሬ እሙን ክፋል 180
40:05
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 179 М.
Он сломал стену, но зачем?🤔
0:35
Pacan233
Рет қаралды 2,2 МЛН
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 6 МЛН
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 6 МЛН