//የቤተሰብ መገናኘት//"ልጄ ማን አረሰሽ ....ማንስ ውሀ አጠጣሽ" የDNA ውጤት መጣ //በቅዳሜን ከሰዓት //

  Рет қаралды 944,663

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
KZfaq: bit.ly/2M1aRZL
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
#ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #ቅዳሜን_ከሰአት
#EBS #EBSTV #Kidamen_Keseat#REUNION#Afalagnione

Пікірлер: 5 400
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 10 ай бұрын
እኛም አልቅሱ ብሎናል በየሣምቱ የመዳም ቅመሞች ወላሂ ይገርመኛል የእባችን ቅርበት የሠዉ ደስታ የሚያስደስተን ሀዘናቸዉ የሚያሳዝነን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ከቤተሠቦቻችን ያገናኘን እንኳን ደስ አላችሁ ብያለሁ
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
ለለቅሶየተፈጠርን😢😢😢
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 10 ай бұрын
እናንተ ብቻ አደላችሁም ሁላችን ነን❤❤❤❤
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
@werert2189
@werert2189 10 ай бұрын
በስደያለንልንልጆች እኮሆድብሶናል እንኳን ማልቀሻ አጊንተን እኔማበጭንቀትልሞትነው ውዶቸበውስጤብዙለሰውእማላወራው ነገር አለብናገርም እሚርዳኝ ያለ አይመስለኝም ተስፋቢስነኝ😢
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 10 ай бұрын
እራሴን አመመኝ 😭😭😭😭😭 በጣም ልቤን የሰበሩት ልጆቹ ነበሩ ደስ ብሎኛል 😭🙏
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
በጣም እኔም እደነሡዉነዉ ወየዉ ብየ ያለቀሰኩት
@bazebaze5366
@bazebaze5366 10 ай бұрын
Ewnati yache setyew ye sentyew enati bathoni batem now midstewa
@selmaselma691
@selmaselma691 10 ай бұрын
Eeeeeeeeeee ekuni daslachu
@medinamedina8256
@medinamedina8256 10 ай бұрын
እፉ እኔም ከባድ ነው
@Seada4756
@Seada4756 10 ай бұрын
Eneam
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 10 ай бұрын
ማነዉ እንዴኔ በተደጋጋሚ እያየ እንባዉን መቆጣጥር ያቃተዉ በላይክ ግለፁልኝ
@user-nm3ch1de1b
@user-nm3ch1de1b Ай бұрын
እጅግ እጅግ ከሁሉ በላይ ይህን ድርጅት በጣም በጣም ከምንም በላይ አደንቀዋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RishanRezene
@RishanRezene Ай бұрын
😊
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው 😢😢 ወላሂ በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ እማማ ሩቅያ
@seadawollo6403
@seadawollo6403 10 ай бұрын
ወላሂ በባ ነው የጨርሥኩት😢
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 10 ай бұрын
የዛሬዉ ትለየብኝ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 10 ай бұрын
ግን ትልቆ ሴት ምን ሆና ነዉ
@umujawar8608
@umujawar8608 10 ай бұрын
Alhamdulillah ❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 10 ай бұрын
አላህ ዋጋ የለው አልሀምዱሊላህ
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ውጤቱን በጉጉት ሲጠብቅ የነበር👍ተመስገን🙏ቤተሰብ ሁኑ
@TrueLife9
@TrueLife9 10 ай бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 10 ай бұрын
እኔም በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነበር እማማ እሩቅያ ዘመዴ የሠፈሬ ሰዎች ናቼው አሌሐምዱሊላሕ 🙏
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 10 ай бұрын
እኔም😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Ай бұрын
እናታችን ልጃቸው መሞቷ ሳይሆን አሟሟቷ አገብግቦአቸዋል ከፍራ መሞቷ እንደ እግር እሳት ያቃጥላል
@HabitamuMolla-fp1dy
@HabitamuMolla-fp1dy Ай бұрын
ኧረ ዘመድ ቢሞት የማነባ አይመሥለኝም እንባዬን በእናንተ ፕሮግራም ጨረስኩ።እግዚያብሄር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ።የዚህን ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሃሣቡን ያቀረበ አሁን ከፊታችን የምታቀርቡ ዮናሥ ሉላ ፀዲ ና ሌሎችም ባለሙያዎች እግዚያብሄር ይስጣችሁ።
@user-dc4ed4ud9w
@user-dc4ed4ud9w 10 ай бұрын
እህህህህ ስንት መልካም እናት አሉ የኔ እናት መገን ወሎ ደግ እሩህሩህ ❤❤❤❤❤❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 5 ай бұрын
ወልይዎችዘ ረቹ ይለምልም ደጋናታቹ ከልክ በለይነው እፉፉ አልቅሼ ሞትኩእፉፉፉፉ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 10 ай бұрын
የነዚህን ልጆች የምርመራ ውጤት በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ
@erukya
@erukya 10 ай бұрын
እኔም በየሳምቱ ነዉየማየዉ ዉጤቱን ለመሥማት
@misteraschaleejegu6634
@misteraschaleejegu6634 Ай бұрын
Dddeeŕ​sv🎉😢xx🎉xç@@erukya
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 10 ай бұрын
ያቺ ሴትዮ ከነዚህ እናት መማር አለባት ልጆቼ ባይሆኑ እንኳን ፈጣሪ አስተዋወቀኝ አሉ ከምር ምርጥ እናት ፈጣሪም እረዳቸው በሂወት ስትኖር ቅን ልቦና ይኑርህ
@awolibnyasin6931
@awolibnyasin6931 10 ай бұрын
የወሎ ስው ነች
@ns8691
@ns8691 10 ай бұрын
ውጤቱ ሳምንት ነው እንጠብቃለን ልጇ እንዳይሆን ተመኘሁ
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 10 ай бұрын
እኔም የሷንጅ ባልሆነ ብያለሁ የባሰ ስሜቱ እንዳይጓዳ🙏😭🙏
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 10 ай бұрын
👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አላቾሁ
@semret859
@semret859 10 ай бұрын
በትክክል
@semirayimam4094
@semirayimam4094 10 ай бұрын
አክስቴ ሩቅያ አላህ ይሶብርሸ የሆነው ሁሉ በጣም ያሳዝናል ወላሂ ያን ያክል ሰፊና ትልቅ ቤተሰብ እያላት እስዋም ካለዘመድ ልጆቹም በብዙ ችግር ማደጋቸው ባጣም ያማል የኔ ሚስኪን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ
@esfesf9708
@esfesf9708 10 ай бұрын
ልብ ይስብራል ልጆቹ ቤተስብ ማግኘታቸው ደስ ይላል
@asnitube3283
@asnitube3283 10 ай бұрын
የወሎ ሰዎች ፍቅር ደግነታቹ ታስቀኑኛላቹ እናትዮ😍😍😍🎉
@genethailu5064
@genethailu5064 10 ай бұрын
እልልልልልል እንኳንም ቤተሰቦቻቸውን አገኙ በጣም ደስ ብሎኛል የሞተችዋም ነብሷ በሰላም ትረፍ። ልጆቿ ዘመዶቻቸውን ስለአገኙ የእውነትም ነብሷ ሰላምን ታገኛለች
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 10 ай бұрын
ሳስብ ነበር አብዝቸ ልቤ በወዶቹ ልጆች አውቆ ነበር ጸሎቴ ደረሰ ተመሥገን የሌሎቹም ይድርስ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 ай бұрын
እሱልጅም።እናቱእንደሜሁኑ።እርገጠኝነኝ
@bireweldemedhin4854
@bireweldemedhin4854 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@bireweldemedhin4854
@bireweldemedhin4854 10 ай бұрын
😭😭😭
@BlenBlen-qj4jj
@BlenBlen-qj4jj 10 ай бұрын
እኔም የእናቴን ቤተሰብ ቢገኝ እባካችሁ አግዙኝ ስም እና ሀገራቸውን ነው የማቀው በተለይ ደሴ የምትኖሩ በድንግል ማርያም ሙስሊሞችም በአላህ 😢😢😢
@astufeyesa9863
@astufeyesa9863 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችዉ እናት መሆን ከባድ ነዉ እማማ አንጀቴን በሉኝ ኢብኤሶች ክብር ይገባችዋል ተባርኩ
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f Ай бұрын
እነኳን ደስ አላችው እናት መሆን ከባድነው እማማ አንጀቴንበሉኝ ኢብኤሶች ክብርይገባችዋል ተባርኩ
@sofiakamal5924
@sofiakamal5924 10 ай бұрын
ልጆቹ ታድለው የቺን የመሥለች ኣያትማገኝታችው ያለፈው ህየውት ቢከብድም ኣላህ በዚህ ቤተሠብ ኣላህ ካሣችው ኣለሃምዱሊላሂ ርቢል ኣለሚን ግን ትእግሥት በጣም ጀግና ነች እሥዋን ያለማድንቅ ንፉግነት ነው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 10 ай бұрын
ገና ውጤቱ ሳይነገር ልባቸው አውቆት በልጆቹ አስተዳደግ ሲያለቅሱ "ጌታ ሆይ እኚህን ደግ እናትስ ልባቸውን አሳርፍ። የልጃቸው ልጆች በሆኑ!" 🙏🙏🙏 ብዬ ፀለይኩ። እንዲህ ነው እናትነት! ❤❤❤
@lidacall5542
@lidacall5542 10 ай бұрын
ቀላል አስለቀሱን አዙሮ ሲያስቡት አጀታቸው በላቸው
@frehiwotamdu711
@frehiwotamdu711 10 ай бұрын
Yene yewah enate egzeaber yatsenawote
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 10 ай бұрын
Offfff
@AsAs-uv7dk
@AsAs-uv7dk 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 10 ай бұрын
በጣም የደግነት ጥግ ነው ሚታየው
@hanawagen4458
@hanawagen4458 10 ай бұрын
የኔ እናት እርቦሽ ይሆን ጠምቶሽ ይሆን ልጅ ማንስ አረሰሽ ልጄ አይናት በጣም ነው ያስለቀሱኝ 😢😢😢 ነፍሳን ይማረው ለቤተሰብ መጽናናት ይስጣቸው😢😢😢😢
@zedjama2432
@zedjama2432 10 ай бұрын
enta mahon kabad nw😢😢😢
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 10 ай бұрын
😭😭😭
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 10 ай бұрын
​@@suzansuzan2700ቶሎ የሆነ ነገር ሲሰማ ግር ያስብላል
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 10 ай бұрын
​@@suzansuzan2700የጥርጣሪ ስሜት ሆኖ ነዎ
@lifeisgood865
@lifeisgood865 10 ай бұрын
Enbaye feso sewnete wist eskigeba new yslekeskut
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 10 ай бұрын
ትዕግስቴ የኔ ትዕግስተኛ የእናትሽን ቤተሰቦች ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ የአባትሽን ቤተሰቦችም እንድታገኚ አላህ ይርዳሽ ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር የተለየ ነው ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናታችንም ወ/ሮ ሩቅያ በልጅዎ ሞት ብታዝኑም የልጅ ልጅ ልጅ አግኝተዋልና እንኳን ደስ አለዎት
@redwanhaji715
@redwanhaji715 10 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ጨዋ ረጋ ያሉ እናት አላህ ይደሰትበወት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@rahmiseid2768
@rahmiseid2768 10 ай бұрын
ልጂቷበጣም ሰው የተጠማች ነበረች እንኳን ደስአላችሁ
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 10 ай бұрын
Yes
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
ባለፈው የቀረበውን አእምሮ ህመምተኛው የትደረሰ ምርመራው አምጡልን ውጤቱን ከውስጤ አልፋም ቤተሠብ እንኳን ደስ አላችሁ እነኚህ ልጆች ቤተሠብ ስላገኙ በጣም ደስ ብሎኛል 😢😢😢😢😢😢 ያሳለፋት ህይወት ውጣ ውረድ በጣም ከባድ ነበር አላህ ሰፊ እርዚቅ ከረጂም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጣችሁ
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 10 ай бұрын
የተረገመች ነች እንቢ በላ ይሁናል😢😢😢😢😢
@MulunaLewi
@MulunaLewi 10 ай бұрын
I'M GRETLLE WETTING FOR THAT SORRY MOTHER!
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 10 ай бұрын
የዛሬ ሳምንት ጠቡቁ
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 10 ай бұрын
ገና15ቀኑነዉእኔምእየጠበኩትነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-di3zd8bg6p
@user-di3zd8bg6p 10 ай бұрын
እኔም እሱን ነው ጓግቼ ምጠብቀው
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 10 ай бұрын
የእኔ እናት እዴት መልካም እናት ኖት ጌታ መፅናናት ይስጣችሁ ልጆቹም እንኳንደስ አላቹ ።
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 10 ай бұрын
አይ እናት ተንሰፈሰፉ ልብ ይነካል ....አንደበታቸው ደስ ሲል
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 10 ай бұрын
የኔ እርግብግብ እናት የወሎ እናቶች እኮ እስፉስፉ ናቸው😢😢😢😢😢
@vibbib7058
@vibbib7058 10 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 10 ай бұрын
በትክክል
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
በጣምምምምም
@user-zz8kl5io2b
@user-zz8kl5io2b 10 ай бұрын
በጣም😢
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 10 ай бұрын
ለኢቤኤሰ ግን ትልቅ ክብር አለኝ የሰንቱ የውሰጡ ጭንቅ መወገጃ ሰበብ ሆኑ የፕሮግራሙ አቅራቢዎችም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን
@user-yy7up5il7q
@user-yy7up5il7q 10 ай бұрын
ወላሂ ሁለቴ ደግሜ ሰማሁት የኢብሶች አሏህ ይጣብቀቹ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 10 ай бұрын
እናትነት በስማም ነፍስዋን ይማረው የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት ልጆቹንም ለቁም ነገር ያብቃልዎት ለአንቱም እረጅም እድሜ
@kado2530
@kado2530 10 ай бұрын
አሚን ያርብ
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t 10 ай бұрын
የኔ እናት አንደበታቸዉ ሲጣፍጥ ንግግራቸዉ በኢማን በተወኩል የሞላ ማሻ አሏህ አልሀምዱሊሏህ እንኳን ደስስስስስስ አላቹ❤❤❤❤❤አለን
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 10 ай бұрын
እስኪ ሁሌም የድኤንኤ ውጤት የሚጠብቅ እንዴኔ የዛ አሳዛኝ ሚስኪን ልጅ ውጤትንም እንድታሳውቁን እነዛ ጬካኝ ቤተሰቦች
@dehab2127
@dehab2127 10 ай бұрын
የኔናት ልጃቸው እንዳረፈች ያረጋገጡት በልጅ ልጆቻቸውነው እንዴ😢😢😢ልብ ያደክማል እማ እግዚአብሔር ያበርታዎት ምትክ ትታሎታለች❤❤❤
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 10 ай бұрын
የልጆቹ ታሪክ ልብ ይሰብራል ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ ቤተብ ስላገኙ
@sawsanaraya
@sawsanaraya 10 ай бұрын
እስከዛሬ ብዙ ተመልክቻለሁ እንደ ዛሬ ግን ከልቤ ያዘንኩበት ቀን የለም ግን ልጆቹ ቤተሰብ በማግኘታቸው ደሞ የተደሰትኩበት ቀን ሆነ ሱብሀን አላህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 10 ай бұрын
እኔም ወለሂ
@samirasamira5458
@samirasamira5458 10 ай бұрын
ቡዙ ቁን አልቅሻለሁ የዛሬው ይለያል ሀዘንም ደስታም
@user-sp2dm6ud1l
@user-sp2dm6ud1l 10 ай бұрын
ወላሂያለቀስኩትለቅሶ😢😢😢😢😢
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 10 ай бұрын
የእናትነት ጥግ የታየበት ፕሮግራም ዛሬ ልጆች ዘመዳቸውን ያገኙበት እናት የልጃቸውን ሀዘን ቁርጡን ያወቁበት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነው ስለሁሉም እግዚሀብሄር ይመስገን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 10 ай бұрын
በስማም አንጄት ሲበሉ አይዞት የኔ እናት እንኳን ከነሱ ጋር በሰላም ተገናኛችሑ ነፍሷን ይማር 😢
@wagnewaskenaw104
@wagnewaskenaw104 10 ай бұрын
ዋው የአያትየዋ ሀዘን ልብ ይነካል አይ እናት ለልጆችም እንኮን ደስ ያላቸው ዘመድ ማግኘታቸው።
@TsehayKassa-cj1nm
@TsehayKassa-cj1nm 10 ай бұрын
ሴት ልጅ እድሜ ሳይገድባት እናትም አባትም እህትም ሆና በብዙ ችግር አልፍ ወንድማን ያሳደገች ጀግና ናት ❤እህቴ❤ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የምትደሰችበት ይሁንልሽ ❤❤❤አይዞሽ ክፍው ዘመን አልፍል
@gihi2885
@gihi2885 10 ай бұрын
ጀግና ናት
@fatmah6936
@fatmah6936 10 ай бұрын
በጣም
@zedbetty4335
@zedbetty4335 10 ай бұрын
ትንሽ ጠየም አለች እንጂ እናቶን ነው የምትመስለው የኔናት ከባድ ጊዜ ነው ያለፍሽው
@TsehayKassa-cj1nm
@TsehayKassa-cj1nm 10 ай бұрын
@@zedbetty4335 በጣም እንደዚህ የሚያሳየን ፍጣሪን እንድናመሰግንና ወላጆቻችን ምን ያህል አስፋላጊዋች እንደሆኑ ልጆች ማወቅ አለባቸው
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 10 ай бұрын
ከበደ ነው ስሜቱ እናት ልጇን እደናፈቀች መቅረት እኳንም ልጆች አሏት😢😢😢😢
@layilalayila175
@layilalayila175 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 10 ай бұрын
እራሴ ፈረሰ በለቅሶ የልጂ ሞት ከባዲ ነው አላህ ያበርታት ዘሮን ሰታታለች❤
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 10 ай бұрын
ከመቼውም ጊዜ በላይ አንጀቴን የበሉኝ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ከአስመራ-ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Sada-hv4yw
@Sada-hv4yw 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💕💕💕
@hamdimudesir9477
@hamdimudesir9477 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ያለቀስ😢😢😢በጣም ደስ ብሎኛል ለማማም አላህ ስብር ይስጣቸው😍😍😍
@012345678952645
@012345678952645 10 ай бұрын
ይኼን ተዐምር ማየት እጅግ ያስገርማል ። ወ/ሮ ሩቅያ የታደሉ አናት ናቸው ። ልጆቹም በዚህ አጋጣሚ አያታቸውን ማግኘታቸው ተዐምር ነው ። አያትም ልጆችም ደግ ቤተሰቦች ናቸውና እግዚአብሔር እንኳን ረዳቸው !
@mamma-nk4so
@mamma-nk4so 10 ай бұрын
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
@user-qk2mu6se8c
@user-qk2mu6se8c 10 ай бұрын
የሴቷ ልጂ እንባ መቸም ከፊቴ አይጠፋም። እንኳን ደስስ አለሽ እህቴ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 10 ай бұрын
እኛም በለቅሶ አለቅን እኮ በእውነት 😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት እንኳን ደስ ያአላቸሁ ውድ ወገኖቻችን ❤❤❤❤
@user-oc8mj2mn4w
@user-oc8mj2mn4w 10 ай бұрын
ያአላህ እሄወ ቆጅየ አያት አልቅሰዉ አስለቀሱኝ እኔማ የዋህ ነኝ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲስቁ እስቃለሁ በየሳምቱ እያለቀስኩ እራስ ምታት ይለቅብኛል እባየን ጨረስኩ ዉድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@dechu2381
@dechu2381 10 ай бұрын
ስጠብቀው ነበር ኑ የመዳም ቅመሞች ተሰብስበን እናልቅስ የሰው ደስታ የሚያስደሰተው 👍
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 10 ай бұрын
እኔ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
እኔም
@seid2238
@seid2238 10 ай бұрын
እኔም😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
አር ተው አታልቂሡ ወዶቼ በሥደት ሆድ ይብሣል እኔማ ዝብሎ ይከፍኛል ይብላኝልህ ሥደት😢
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 10 ай бұрын
ወላሂ የኛ እኮ ማልቀስ ማልቀስ😅
@mamahob2113
@mamahob2113 10 ай бұрын
ኧረ እናቴ ገና ዉጤት ሳይሰሙ እኮ ነዉ ያነቡት ቅን ልብ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 10 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሁ ልጆቹ እኳን ደስ አላችሁ አይይ በእንባ ጨረስኩት
@tarekegnhaile3527
@tarekegnhaile3527 10 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ
@rabiahassan6991
@rabiahassan6991 10 ай бұрын
እናትዬዋ ሀዘናቸው በጣም ልብ ይሰብራል መልካም ቅን አስተሳሰባቸውን ሳላደቅ አላልፍም የእህትነት ጥግ አሏህ ቀሪይ ዘመናችሁን ደስተኛ ያድርጋቸው
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 10 ай бұрын
ምርጥ አያት❤️ገና ዉጤቱን ሣያቁ ሢያለቅሱ😭የኔ እናት እረጅም እድሜ ተመኘሑ ብቻ እኳን ደሥሥሥሥ ያላችሑ❤️❤️❤️❤️ እናታችን አልማዝንም አላሕ ይራሐማት።
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 10 ай бұрын
ቃላት የለኝም ድንጋጤ ጭንቅ ደስታ ለቅሶ ብቻ ሀገሬ ከሚያዝኑት ማዘን ከሚደሰቱት መደሰት እንክዋን ደስ አላቹ😢❤
@Eyerus21
@Eyerus21 10 ай бұрын
የኔ መልካም እናት ፈጣሪ ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢ልጆቹ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@besfat6571
@besfat6571 10 ай бұрын
እማማ እሩቂያ ልጅወትን በአካል ባያገኟትም ወልዳ ስለአለፈች ምርጥ ልጆች ስላሏት ፈጣሪ ይመስገን ልጆችም እንኳን ደስ አላችሁ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እምዬ ፈጣሪ ያፅናወት እንኳንም ዘመድ አገኛችሁ እናትም አባትም ሆነሽ አሳድገሽ ዘመድ አገኘሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@zuzufefe678
@zuzufefe678 10 ай бұрын
ሞታለች ልጃቸው
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p 10 ай бұрын
​@@zuzufefe678አወ
@besfat6571
@besfat6571 10 ай бұрын
ሞታለች አዎ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 10 ай бұрын
የሚገርም እንዴት እንዳነባሁ ለወንድሟ ያላት ፍቅር❤ የኔ እናት ሽንቱ እያቃጠላት ያዘለች ብቸኛ እህት! አሁንም አይዞህ ያለች! ትላንትን ያሻገራትን አምላኳን ዛሬም ያመሰገነች ነገን ያልፈራች አስገራሚ እህት እንኳን ከእንዲህ አይነተ ቤተሰቦች❤ ከሚያሳዝኑ ሩህሩህ አያታቹ አገናኛቹ ቀሪው ዘመናቹ ይባረክ 🎉
@ethiotube9633
@ethiotube9633 10 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንክዋንም በሕይወት ያሉት ተገናኙ ቀሪ ዘመናቸውን የደስታ ያድርግላቸው
@seadahosein1088
@seadahosein1088 10 ай бұрын
እኔ እኮ አያታቸው በሆነች እያልኩ ጉጉት አልኩ ለካስ የእናታችን የልጇን ሞት በዛው መረዳቷ ነው ወሏሂ ልብ አላልኩም ጉጉቴ ልጆቹ አያት ማገኘታቸው ላይ ነው
@ekramehussen6185
@ekramehussen6185 10 ай бұрын
እኚህ እናት ደስ ይላሉ ባይሆኑኳን ብለው ተቀብለዋል❤ ማሻ አላህ ልጆቹም የሳቼው የልጂልጂ ሆኑ ❤ ያች ሴት ግን ክፉ ናት የስታየሁ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም ወላሂ
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q 10 ай бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት አላህ ሰብር ይስጠወት የእኔ እናት ልጆቹ እንኳን ደስ አላችሁ ዘመድ ጋር በመቀላቀላችሁ 😭😭😭
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
የኔ ናት 💔😭ስታሳዝን እኳን ተካይ ሞት ለሁሉም አይቀር ልጆቹ ሲሳዝኑ❤💘
@zufandawit5124
@zufandawit5124 10 ай бұрын
እራሰን አመመኝ በእግዚአብሔር መጨረሻው በማማሩ በጣም ደስ ብሎኛል ቀር ዘሠናቹን ፈጣሪ አፅናናታችሁ የደስታ ያድርግላችሁ 🙏🙏
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 10 ай бұрын
ከእናቴና አባቴ ሞት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ስቅስቅ በዬ ያለቀስኩበት ቀን ነው። እውነቴን ነው ከማልቀሴ የተነሳ አሁንም ድረስ እራሴን ያመኛል። ለእናታችን ሩቂያ እና ለልጅ ልጃቸው እንኳን ደስ አላችሁ። የአልሚ ልጆች በቻላችሁት አቅም አያታችሁን እንደእናታችሁ ወይዘሮ ሩቅያ ተንከባከቡ።
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 10 ай бұрын
እኔም አለሁ እህቴ አንቺም እንደኔ ነሽ እናትና አባትን ማጣት ከባድ ነእ
@meronpomi4988
@meronpomi4988 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እኔም እንዳችው ነኝ ዘርም የለኝ በዚህ መሀል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 10 ай бұрын
እኔም እያለቀስሁ ነው እናቴ ወንድሞ ሀዘን አብሮ ተቀሰቀሰብኝ እራሴ ፈረስ😢😢
@duratube
@duratube 10 ай бұрын
አብሺሩ እህቶቼ ለሞትትም አላህ ይማራቸው እናንተም በርቱ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 10 ай бұрын
የሞቱትን አላህ ይማራቸው ሰብሩ ሞት ለሁላችንም አይቀረ በተራ ሁሉም ይጓዛል
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለዚህ ደስታ ያባቃችሁ ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ይከካብዳልውውወላሂ
@bilenfanu8524
@bilenfanu8524 7 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞት እ/ር ያፅኖት ልጆቹም ዘራቸውን ማየታቸው በጣም ደስ ይላል ኢቢኤስ የብዙ እንባ አብሳችሁሃል እ/ር ይስጣቹ
@ahmedwollo2082
@ahmedwollo2082 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኙ ማማዬ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ሶብሩን ይስጠዎት የመልካምነት ጥግ😢😢
@lemlem4051
@lemlem4051 10 ай бұрын
እንደመልካቸው ውስጣቸውም ነጭ ነው እንደናተ አይነት እናት ይብዙልን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በስኬት እና በደስታ በጤና በሀገራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ! አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ልቤ ጠርጥሮ ነበር አላህ ቀሪ እድሜያችሁን የደስታ ያድርገው!!
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr 10 ай бұрын
enkwan dasalachu imma ayzot egzabher yastnnot
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@selamawitdesta5196
@selamawitdesta5196 10 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሬ ያበርታቹ የልጅ ልጅ ስላዮ ጌታ ይመስገን
@tsegamaritu9409
@tsegamaritu9409 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ቤተሰብ አገኙ ልጆቹም በጣም አሳዛኝ ታሪክ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 10 ай бұрын
ልጆቹ ቤተሰብ በማግኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 10 ай бұрын
ለልጆቹ እንኳንም ቤተሰቦቻቸዉ ሆኑ አያትየዉ ደግሞ አቤት ደግነት አስተዋይነት ንግግር አዋቂ ሀዘንዎት ትልቅ ቢሆንም ልበመከራ ያደጉ ልጆቿን አግንተዋል በነሱ ይጽናኑ ሴቷ ልጅ ደግሞ አቤት ጥንካሬ የእኅነት ጥግ የኔ አምበሳ ከዚህ በሗላ ያለዉ ግዜያችሁ የሳቅ የፍሥሀ ግዜ ይሁንላችሁ አለሞቼ!!
@tube-cb4ku
@tube-cb4ku 10 ай бұрын
ወላሂ በለቅሶ ነው የጨርስኩት ብቻ አላሀምዲሊህ መገናኝታቸው ደስ ብሎኝል
@Zemicha88
@Zemicha88 10 ай бұрын
ዮንዬዬዬ ሚገርምህ ትእግስትን ልክ ሳያት ከናቷ ፎቶ ጋር በጣም ትመሳሰል ነበር በእውነት ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይመስገን
@gedag5658
@gedag5658 10 ай бұрын
ሙስሊም እህቶቼ አለባበሳችሁ እንዴት ደስስስስ ይላል👌
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 10 ай бұрын
በስቃይ ያለ እናት አባት አድገው በጣም ያለቀስኩበት ነበር ጎበዝ እህት ናት አሁንም ፍቅር ባገኙ መልካም ነው 😭😭🥰🥰
@everydayuse305
@everydayuse305 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አቅራቢዋ ሁሌ ታለቅሳለች ከልቧ አዛኝና ትሁት ቅን መሆኗ ያስታውቃል ዘመንሽ ይባረክ ሁለታችሁም
@danielola9852
@danielola9852 10 ай бұрын
am 1000%happy for this 2 brother and sister.
@assefakessito7436
@assefakessito7436 10 ай бұрын
የእናትነት ጥግ ይህ ነው። ፈጣሪ ዕድሜዎን ያርዝመው።
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 10 ай бұрын
Betame ❤❤❤
@kopra6447
@kopra6447 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የናቲቱ ሀዘን ከባድ ቢሆንም ልጆቹ ቤተሠብ ሥላገኙ ደሥ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ቅመሞችየ
@bettyyemaryam7313
@bettyyemaryam7313 10 ай бұрын
እኔ እራሴ በጣም ነው ልቤን የነካው በጣም ነው የጮህኩት እንኳን አምላክ አገናኛቹህ ያለፈው ሁሉ ለበጎ ነው ኢቢአሶች ነፂና ዩኒ ምስጋናዬ ወደር የለውም ኑሩልን ሺ አመት
@shrinshrin3276
@shrinshrin3276 10 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ በtik tok አይቶ ሙሉዉን ለማየት የገባ ኡፋ እንዴት ደስ ይላል በአላህ እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ማዘርንናን ቤተሰቡንም አላህ ሰብሩን ይስጣቸው !
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 10 ай бұрын
አያታቸውን አለማድነቅ ንፉግነትነው የሚገርም ነው ጥንካሪያቸው መፈለጋቸው እንኳን የእውነት ቤተሰብ ሆናችሁ😪 የአባታቸውንም ቤተሰቦች አጊንተው ደስታቸው ሙሉ እንዲሆን ምኞቴነው🙏
@michaelsisay7687
@michaelsisay7687 10 ай бұрын
Ye abatwa Bekesbourne hulum alu.gorebet Nat tg ena asche.babatwa bekul akstwa mnm anegreshim blat new tenada ebs lay yabatenm zemed alakm yalechiw enji aschenm yastemarechiw akstu nech.abatwam Simon kebralech.gen sle enatwa mnm aynegruwTm
@MesayMesay21-go2ot
@MesayMesay21-go2ot 10 ай бұрын
እናታችን ወ/ሮ እሩቅያ መልካም ሰው ኖት ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም ምትኮች አግኝተዋል እንኳን ደስ አላችው።ትግስት አንቺ ጀግና ነሽዐ ከንጊዲ ለቅሶሽ አብቅቶ ዘመንሽ ሁሉ ከነወንድሞችሽ በደስታ ያኑርሽ።
@MirfaUae-qr1ty
@MirfaUae-qr1ty 10 ай бұрын
ማሮቼ እንኳን ቤተሰብ አገኛችሁ ጅግና እህት ነሸ በርቱ
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 10 ай бұрын
እባካቹ እኔንም አጎቴን አፍልጉኝ መርጋ ሰንበቱ በጻጻ ይባላል እናቱ ደስታ ወዳጆ ትባላለች ታላቅ ወድሙ ደሞ አመኑ ሰበቱ በጻጻ ገመቹ ሰንበቱ በጻጻ ሌሎቹም አሉ ግን የትውልድ ቦታው ከታ ወይም ቀበሌው ቃሊት ነው ግን ቤተሰቡ እዛው የበፊት ቦታ ላይ ነው ያሉት
@halimab609
@halimab609 10 ай бұрын
ሀዘንና ደስታ የቀላቀለ ፕሮግራም ብቻ አልሀምዱሊላህ። እንኳንም ዘመድ አገኙ ልጆቹም እሰይ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 10 ай бұрын
እናት ደግሞ የሁሉ ሀገርስ ይጨክናል እንዴ
@maigaja-if6ee
@maigaja-if6ee 10 ай бұрын
የሰው አገር ያደከማቹው የእረፍት አጀራ ይስጣቹ❤️❤️❤️
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 ай бұрын
አሚን
@werert2189
@werert2189 10 ай бұрын
አሜን😢
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 10 ай бұрын
Amen amen amenn
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 10 ай бұрын
የኔናት ፈጣሪ ያፅናችሁ ቲጅም እኳን ደስስስስ አላችሁ
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 10 ай бұрын
አይ እናት የእናት ፍቅር ይህ ነው እረጅም እድሜ ለእናቶች
@mahideremitiku6196
@mahideremitiku6196 10 ай бұрын
የዛሬው እጅግ አስደሰተኝ ትዕግስት እንደስሟ ታጋሽ ነች ዮኒና ፀጊዬ ተባረኩልን እንደው ይህንን የቤተሰብ ማገናኘት ሹክ ያላችሁ መንፈስ የተመሰገነ ይሁን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 10 ай бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ የሞተችውን ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው እናቴ መድሀኒያለም ያፅናናዎት!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ ያማል እራሴን አመመኝ የዛ ልጂ መጨረሻ የት ደረስ እባካቹህ የት እደደረሰ አሳዉቁን😢😢
@redietsertso527
@redietsertso527 10 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው የምትሰሩት
@tigstmulut9449
@tigstmulut9449 10 ай бұрын
ትክክልኛ ኢትዮጵያዊ እናት እኚህ ናቸው ዋው
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 10 ай бұрын
ማርያምን የዛሬው ይለያል ከባድ ነው 😭😭💔 እናቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ebs እናመሠግናለን 🙏🙏 የሳምንቱን በጉግት ነው የምንጠብቀው
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u 10 ай бұрын
ማልቀሻ ሰበብ የፈለገ እሄን ማየት እንደልብ አልቅሶ ይወጣለታል😢😢😢😢
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
ሣ ወጣልንኮ በሠበብ
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u 7 ай бұрын
@@YeEhr ብሶተኛ ስለሆን ትንሽ ነገር ይበቃናል ማልቀሻ አስለን ሰበብ አይደል ምንፈልገው
@add9654
@add9654 5 ай бұрын
እቅልፊን ትቸነዋ እራሴን እስከያመኝ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 10 ай бұрын
ዮኒ እና ፀዲ ተባረኩ ይህ ፕሮግራም በጣም መልካም ነው
@munatesema6060
@munatesema6060 10 ай бұрын
እስከ ዛሬዉ ይባላል የዛሬዉ ይለያል 😭😭😭😭ልጆቹ እንካን ደስ አላቹ ቤተሰቦቻቸውን ስላገኛቹ እናታችንም አላህ ሰብር ይስጦት የወለደ ሞተ አይባልም የሚባለዉ እዉነት ነዉ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 10 ай бұрын
የዛሬው ከባዲ ነው
@Bwrrlt
@Bwrrlt 10 ай бұрын
የኔ እናት ፅናቱን ይስጥዎት ልጆቹም እንኳንም ወገን አገኛችሁ😢
@Kelye284
@Kelye284 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ ዘመድ አገኙ 😢እናት እስፍስፍ አለች አይ አለመታደል😢😢😢በጣም የሚሳዘን ታሪክ
@user-hv2bu7se1n
@user-hv2bu7se1n Ай бұрын
አየ እኛ የሳኡድ ሴቶች እባችን መቅረቡ😢 ሲያለቅሱ ማልቀስ ሲደሰቱ መደሰት አየ የኛ ነገር እዃን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 27 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,1 МЛН
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06
KTV Ethiopia / kegeberew Entertainment
Рет қаралды 4,1 М.
Самый ХИТРЫЙ малыш!😂
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 1 МЛН
Gold vs Silver Brushing Routine
0:33
Dental Digest
Рет қаралды 31 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН