እንዴት በ7️⃣ቀን ቦርጭ በቀላሉ እንደሚጠፋ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 371,517

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

7 ай бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቦርጭ #ለመክሳት #ውበት #ገናጥበብ
Song from KZfaq Audio Library:
Poolside Radio - Dyalla
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZfaq audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 585
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 7 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +393517815881 ☎🇪🇹 +251913287952 ☎🇬🇧 +447864660296 በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 7 ай бұрын
Ameseginalhu
@Princess_579
@Princess_579 7 ай бұрын
ኤልሲ ፕሊስ እኔ ዝንጅብልና ሎሚ ጨጉዋራዬን ያስነሳብኛል ሌላ መንገድ ካለ ጠቁሚኝ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 7 ай бұрын
​@@Princess_579የጨጓራ ጠር ነው
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 7 ай бұрын
ሆሆ በስንት መከራ የዳነ ጨጉዋራዬን ላፈንዳው እንዴ እኔማ ጭራሽ ይባስ ብሎ ዶክተር ሎሚ በርበሬ ብርትኳዋን ከክሎኛል ይሄን ከጠጣው አለቀልኝ ቦርጬ ሀብቴ ነው ይቀመጥልኝ 😮😮😮🙈😳🤭
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 7 ай бұрын
Dubai ???😊
@lifeisgood3457
@lifeisgood3457 6 ай бұрын
በ 7 ቀን ውስጥ ያልመጣ ቦርጭ በ7 ቀን አይጠፋም
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 7 ай бұрын
እሺ ኤልሲ ነገር ግን አሁን ፆም ይገባል(የገና ፆም) ስግደት መስገድ ጥሩ ነው በአንድ ድጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባል ። ለነፍሳችንም፣ለስጋችንም ይሆነናል ።
@crown1428
@crown1428 5 ай бұрын
ፆም ብቻ ነው የረዳኝ ሌላው ውሽት ነው።
@Wantiya12
@Wantiya12 6 ай бұрын
ለቪው ብለሽ አትዋሽ በሰባት ቀን የሚጠፋ ቦርጭ የለም ሁሉም ፕሮሰስ አለው
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ጠንካራ ጎበዝ የሴት ባለሙያ ሁሉን ነገር ያሟላሽ ስነምግባር ያማረ ምርጥ ሴት በጥሩ አስተዳደግ እንዳደግሽ ያስታውቃል እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው በርቺ ውድድ
@agddag4626
@agddag4626 7 ай бұрын
ከሁሉ አቺ ትሻይኛለሽ!!! You are great God bless you
@tengertbefkadu-fx7xf
@tengertbefkadu-fx7xf 7 ай бұрын
ቀለል ያለ ነገር ይመስላል ኤልሲዬ እሞክረዋለው ስለምታኮፊይን መልካም ነገር አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 7 ай бұрын
ትክክል ነው በዚህ ዘመን ምንም ኦርጋኒክ ብሎ ነገር ያለ አይመስለኝም ገበሬ ካልኦንን በቀር::
@user-md8yb8ge5j
@user-md8yb8ge5j 6 ай бұрын
የኔማር በጣም አመሠግናለው በጣም ጥሩ እስፖርትና ትምርት ነው
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
የ70 አመት ቦርጭ በሰባት ቀን አረ አንዋሽ ምርጧ
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@kamela951
@kamela951 6 ай бұрын
ክክክክ😂
@user-um5gb2ev4r
@user-um5gb2ev4r 6 ай бұрын
ክክክክክክክ እኮ
@Sekina-ee6zm
@Sekina-ee6zm 6 ай бұрын
ይጠፋል እኮ አይደለም ለውጥ ታያላቹ ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hayubeauty
@Hayubeauty 7 ай бұрын
ዋውውውውውው ኤልስየ በጣም መሪፍ ነው ያሳየሽን በርች እናመሰግናለን❤❤❤❤
@dinenaldesta
@dinenaldesta 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ!
@rahelpetros3882
@rahelpetros3882 7 ай бұрын
እህት ኤልሲ: ግሩም ነሽ ! ተባረኪ!
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
የኔ ውብ ይመችሽ ❤❤❤❤አገር ውስጥም ውጭም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ ስላሙን ፍቅሩን ያምጣልን
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 7 ай бұрын
ቀላል ይመሰላል ግን በጣም እግር ያማል ግን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@ttemelesttemeles1023
@ttemelesttemeles1023 7 ай бұрын
ኤልስየ በጣም ነው የምውድሽ ደስስስ ትይኛለሽ ምነው እህቴ በሆንሽ ተመኘሁሽ😢
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 7 ай бұрын
Good job Elsi & thank you I will try it
@user-yi4mm7vs9y
@user-yi4mm7vs9y 7 ай бұрын
አለባበስሽን በጣም ነው የምወደው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@eritrea576
@eritrea576 7 ай бұрын
Thanks. God bless you and your family
@user-ys9wp6qj3o
@user-ys9wp6qj3o 7 ай бұрын
ምርጥ እናት ለዚህነው ምወድሽ ጀግኒት
@faayaawale4565
@faayaawale4565 7 ай бұрын
Bewust bekul lanagirish ichilalehu? Betam feligeshi newu. Tebareki.
@hayat2583
@hayat2583 7 ай бұрын
ማሻ አላህ በርቱ የኔ መልካም እህት🎉🎉🎉
@bettygirma4655
@bettygirma4655 7 ай бұрын
My sweet darling thank you so much God bless you and your family. God bless your work too. ❤❤😍😍
@yohannesmelesegebremichaie4381
@yohannesmelesegebremichaie4381 6 ай бұрын
Value-adding lesson. Thank you
@leletayely6102
@leletayely6102 7 ай бұрын
Gobz ljje brche ❤❤❤❤ Geta Eyesus ybarekeshii ❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@mekdes1562
@mekdes1562 7 ай бұрын
በጣም ጐበዝ በርቺ ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን
@muluabraha9506
@muluabraha9506 7 ай бұрын
❤thanks Else I will follow up with you
@user-rr1xc4ro5l
@user-rr1xc4ro5l Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን
@user-ch3cc3js7m
@user-ch3cc3js7m 6 ай бұрын
ምርጥዬ እናመሰግናለን
@user-mw7eb7gd4p
@user-mw7eb7gd4p 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ሲስቱ ❤❤❤
@gechiwolde1700
@gechiwolde1700 7 ай бұрын
Ewnet betam new des yemtyign ke weldku 3 wer honegn gin weferku beye betam eyetecheneku neber gin endregaga seladeregsgn be mkrsh thanks
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 7 ай бұрын
Thank you.iam going to try it.
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 7 ай бұрын
እህት አለም ምክርሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ በ 7 ቀን ሊጠፋ የሚችል ቦርጭ ግን የለም ዝም ብለሽ ሰውን አታጃጅይ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 7 ай бұрын
አደለም 7 ቀን 7 ወርም ከጠፍ ጡሩ ነው😅😅😅😅😅 ግን ከሚጠጣው ይልቅ እስቦርቱ ጡሩ ነው በ22 ቀን 5 ኪሎ ቀንሻለሁ ቦርጨም በትንሾ ቀንሶ ነበር ስተወው ተመለሠ😅😅😅😅
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 7 ай бұрын
😂
@Tizita1232
@Tizita1232 Ай бұрын
ዋውውውው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጀግና
@algasayed2956
@algasayed2956 3 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ማነዉ እንደ እኔ ሚወድሽ በርቺ❤ እህቴ
@birukendale9600
@birukendale9600 7 ай бұрын
እኔ አሁን የሰራሽው በደንብ ያከሳኛል ፊቴ ግን በጣም እጅግ በጣም ይከሳል ፊት እንዳይከሳ ካለ ብትሰሪልን
@sosinabogaleteklemariam7754
@sosinabogaleteklemariam7754 5 ай бұрын
Berchi gobez elsiye
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 7 ай бұрын
Welcome Elsy❤❤❤thanks so much ❤🇪🇷♥️
@hannaabate5830
@hannaabate5830 7 ай бұрын
Thanks, Love!!!!!!
@Hadu_gal_emebrhan
@Hadu_gal_emebrhan 7 ай бұрын
እናመሳግናለን ኤልሱ እኔ ጨጓራ ያስቸግረኛል እና እስፖርቱን ብቻ ብሰራ ለውጥ አገኝበታሎሁ
@emebetabera9735
@emebetabera9735 7 ай бұрын
Selam endet nesh le ceguara cheger yelewem? Shay besekuar metetat aychalem?
@laelnaam
@laelnaam 7 ай бұрын
Good job 👏 👏👏👏 I will join you Thank you for sharing Elseye😍😍😍
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 7 ай бұрын
Elsi. You are our hero.!!!! May God bless you and your abundantly.❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@asnakechlaygefu4066
@asnakechlaygefu4066 6 ай бұрын
ተባረኪ
@LinaSeyoum-ho4jh
@LinaSeyoum-ho4jh 7 ай бұрын
Yemitetaw mix le hod bcha nw wys mulu sewenten yekensale ??? Melseshn etbkalew
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js 2 ай бұрын
ተባረኪይ
@birukadane8022
@birukadane8022 7 ай бұрын
ቆንጆዋ አለመብላት ብቻ ነው የሚያጠፋው አንወሻሽ 😂 ያግዝ ይሆናል... 7 ቀን ደስ ይላል
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 6 ай бұрын
ወላሂቦርጭያስቸገራችሁ ሰወች ለብያለዉሀ ጠጡ ጧጧት በባዶሆዳችሁ እልምነዉ የሚለዉ
@kidist6383
@kidist6383 6 ай бұрын
ere ene borche libisi melibesi alichalikum
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 6 ай бұрын
@@kidist6383 የኔዉድ ለቦያለዉሀ ጠጭ ጧጧት በባዶሆድሽ
@tiktoktime9373
@tiktoktime9373 6 ай бұрын
Gin yihem tiru new
@BetiTaye-iv6bv
@BetiTaye-iv6bv 7 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ apple ሳይድ ከሌለን ሌላ አማራጭ እባክሽ
@emma4375
@emma4375 7 ай бұрын
Elsiye tebarekilegne ❤❤
@genetsebehat4853
@genetsebehat4853 7 ай бұрын
Thank Elsie!
@gdhnfcbdhhffu8594
@gdhnfcbdhhffu8594 6 ай бұрын
❤ጎበዝ በርቺ
@edushge8228
@edushge8228 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲየ ልትመጣ ያሰበችው ቦርጭ ጉዶአ ፈላ ❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 7 ай бұрын
አስደንግጠሽ አባሪያት 🤩❤️🙏
@user-lz7oq8mp6n
@user-lz7oq8mp6n Ай бұрын
Yen kojo chugera alegn indet mareg albegn degmo mul sewnte ayiqensm moy? please
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 5 ай бұрын
ኤልሲዬ በጣም ጎበዝ ❤❤❤
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 7 ай бұрын
Elsy konjo good job❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 7 ай бұрын
ጎበዝ👏👏👏💪💪
@nigisttesfaye1138
@nigisttesfaye1138 7 ай бұрын
Hi Elsi. I just came across your video and the funny thing is that I just came back from a short walk ...thinking that I should take time to think seriously about my health.. I am a mother of three grown up children and am 57 years old. So far, God has blessed me with good Health and as a thank you to Him I should look after myself.. So I subscribed your channel and I want to challenge myself for the next 7 days and do what you shared on this video. I promise I will tell you the results.😊 Thank you for taking your time to make these useful videos .💚💛❤ from Ethiopia 🤗
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 ай бұрын
ኤልሲየ እስፓርቱ እንዳለ ያንች የሰውነት ቅርፅ የተሰጠሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 7 ай бұрын
እውነት ነው ግን ቅርፅ ጠንቀቅ ካላልን ይበላሻል ማሬ 🙏❤️🙏
@user-rt4zm3nu4o
@user-rt4zm3nu4o 7 ай бұрын
Jinjibil ina lomiwun bicha mexeqem anichilim lelawin maginyet anichilim?
@rahelt5768
@rahelt5768 7 ай бұрын
Well done Elsi, 👏 ❤
@zg3061
@zg3061 7 ай бұрын
Tebareki❤
@azebmelese8502
@azebmelese8502 7 ай бұрын
Thank You sis😊
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 Ай бұрын
I had good results from this mixture, of course I add green tea
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 7 ай бұрын
ይገርማል አጋጣሚ ሎሚ ዝንጅብል መጨረሻ ላይ ማር ጨምሬ እየጠጣሁ ነበር ቪድዮሽን ያየሁት ከእንግዲህ ማር አልጠቀምም ለካ ውህዱን እየጠጣሁኝ ለውጥ ማላየው ማሩ ነው ለካ አመሰግናለው ከእንግዲህ ባንቺ አሰራር ነው ምጠቀመው
@desyegebeyehu7993
@desyegebeyehu7993 6 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም አድናቂሽ ነኝ እና ከወለድኩ 3ወሬ ነዉ እምጠጣዉን ሳይሆን እስፖርቱን ብሰራ ችግር አለዉ
@meskeremmitiku
@meskeremmitiku 7 ай бұрын
Wonderful !
@1Love1People1Destanie
@1Love1People1Destanie 6 ай бұрын
Excellent!
@fatmah1744
@fatmah1744 7 ай бұрын
አች ሁሉም ያምርምሻል የኔ ልእልት እኔ ቦርጭ አለኝ ባለፈው ኮሜት ላይም አምኛል እዳልኩሽ እህቴ ጨጓራ አለብኝ አይጎዳኝም ሎሚው ማሚ🥰
@user-tj9et3vg8v
@user-tj9et3vg8v 7 ай бұрын
አረ ኤልሴ ይሄማ የበሬ ጨጒራ እንኳን አይችለውም
@tigistberhanu7623
@tigistberhanu7623 7 ай бұрын
😅😅😅
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
🤦‍♀️🤣🤣🤣
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 7 ай бұрын
ውይ ማታ ብቻ እኮ ነው ግን የጨጓራ በሽታ ያለበት እና የተለያየ መዳኒት የሚወስድ ዶክተሩን ያማክር በመጀመሪያ አደራ 🙏❤️🙏
@sandra2023rezene
@sandra2023rezene 7 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ Apple cider vinegar ግን እኮ በትኩስ ነገር መጨምር እንደሌለብን ነው አሚነገረው።
@lizethio6061
@lizethio6061 7 ай бұрын
ኤልሲዬ በየ ቀኑ ሎሚና ዝንጅብሉ መፈላት አለበት? ወይስ አንዴ የተፈላውን እንደገና አፍልተነው መጠጣት ይቻላል ?
@user-rb5em4kz9s
@user-rb5em4kz9s 6 ай бұрын
Hey elsi dena nesh enat? Mekrsh 1gna new!!!!!! Ebaksh sheya buteer Ethiopia yet lagegne? Please
@yoditbira7929
@yoditbira7929 7 ай бұрын
Selam ehite elsi borch bicha new mikenisew?sewinete endikenis silemalfelig pls melshilnge?
@mbd8317
@mbd8317 7 ай бұрын
Apple cider የጉሮሮ መውርጃ አጥንቶችን ይጎዳል የሚባለውስ?
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 7 ай бұрын
Good job ❤ it's really inspirational!❤ 🎉 I would suggest blending lemon and ginger together, screening and put in to container so that you can use it not only before bed but also early morning or anytime throughout the day by adding warm water! It's much better effective than boiling it✍️
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 2 ай бұрын
Thanks for sdhsrning
@user-lm8du7eb5l
@user-lm8du7eb5l 5 ай бұрын
ዋው ግሩምና ወሣኝ ነገር ነው የለገሺን 1:45
@abebemegra3580
@abebemegra3580 5 ай бұрын
Arif nw. Legnas lewendoch mikir yelam?
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 7 ай бұрын
Thank You Sis
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 6 ай бұрын
እናመሰግንሻለን።
@nubekan.6628
@nubekan.6628 7 ай бұрын
❤❤❤❤kbarln kanchi bzu tmert hagchaleu👑💐👌🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 ай бұрын
እሺ ገና የ2 ወር አራስ ነኝ ልጠብቅ ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ምክር ነው
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 7 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ሁለት ወሬ ነው እንጠብቅ እንግዲህ ምን አማራጭ አለን
@lololala7997
@lololala7997 7 ай бұрын
❤❤እናመሰግናለን❤❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
ኤስየ እኔም እጠራጠር ነር ማሩ ስኳር እንዳለበት ትክክል ነፕ 👏👏👏🥰🥰🥰ስፖርቱ ግን ኤልሲ በቃ ልበር ነው ክንፍ አወዳች እያልኩ ነበር🤦‍♀️🤣🤣🤣
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 7 ай бұрын
Sewdesh tebarke❤❤❤
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ጎበዝ በርቺ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 5 ай бұрын
በርቼ የኔውድ አብርን❤
@zamotube5162
@zamotube5162 7 ай бұрын
Wooooow ya set wuha lik❤❤❤ nesh iko
@semeharenyew5225
@semeharenyew5225 7 ай бұрын
ልዩ ነሽ ኤልሲ
@user-zm4rq7hq6m
@user-zm4rq7hq6m 7 ай бұрын
እዬዬም ሲደላነው አንች ስለእውነት የተመቼሽ ነው ይመችሽ ደስ ይላል
@fatimaali1413
@fatimaali1413 7 ай бұрын
ሀይለኛ ጨጓራ አለብኝ ቦርጭም እንደዛዉ ምን ላርግ
@tgg5994
@tgg5994 7 ай бұрын
ተባረኪ እስፓርት እንድሰራ አስታወሽኝ
@heavenbakery308
@heavenbakery308 7 ай бұрын
God blessd you ❤
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 7 ай бұрын
Thanks you ❤❤❤
@AlemDaniel
@AlemDaniel 7 ай бұрын
yene wd❤❤❤❤❤❤ lena lesetoche betam tasfeleginaleshe nurilen berchi betam nw mewedeshe❤❤❤❤❤
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 7 ай бұрын
❤❤❤❤good job🎉🎉🎉🎉
@erityousuf3509
@erityousuf3509 7 ай бұрын
I will join you, thanks Elsi like always
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 7 ай бұрын
Great! 🙌
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 51 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 56 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН