የቡና 🤎 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና የጤና ጉዳቱ| Health benefits of drinking coffee and side effects

  Рет қаралды 7,251

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

28 күн бұрын

#youtube #coffee #ቡና ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
የቡና አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| Health benefits of drinking coffee
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 32
@healtheducation2
@healtheducation2 27 күн бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 27 күн бұрын
እናመሰግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 27 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 23 күн бұрын
እናመሠግናለን
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 26 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 27 күн бұрын
ዶክተር በጣም ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤👍👍🙏
@FatumaMuhammad-yh4ue
@FatumaMuhammad-yh4ue 26 күн бұрын
Thanks Dr ❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 27 күн бұрын
ዶክተር ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ስለ ደም መርጋት መፍትኤ ካለህ ንገረኝ መዲሐኒት እየወሰድኩኝ ምንም ለዉጥ ዬለኝም 😭😭😭 ፈራሁኝ
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 27 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክልን
@healtheducation2
@healtheducation2 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@HaregZewdu-dr6mk
@HaregZewdu-dr6mk 25 күн бұрын
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@addisfikru5123
@addisfikru5123 27 күн бұрын
thanks dr
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 27 күн бұрын
❤❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 27 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶክር ጥያቄ ነበርኝ የደም ግፊት መደሀኒት የሚንወስድ ሴቶች መዉለድ እንትላለን ወይስ አንችልም🎉🎉
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 27 күн бұрын
ትችይአለሽ ማማ😢
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 27 күн бұрын
👍👍👍👍
@dinosemr8141
@dinosemr8141 27 күн бұрын
❤️💖🙏❤️💖
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 26 күн бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ Omega_3Oil + Cod Liver Oil ከ Vitamin B12, ጋር አብሮ መውሰድ ይቻላል ወይንስ አይቻልም እንደምትመልስልኝ ታስፋ አላህ በተረፈ በርታ
@Rose.86
@Rose.86 27 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እኔ በፊት በጣም በጣም ቡና ኦጠጣ ነበር አሁን ግን ስጠጣ እያአመመኝ አልጠጣም ግን አንዳንዴ ያስፈልግኛል ዝም የፈለገዉ ብየ ስጠጣ ለተወሰነ ቀን እታመማለሁ ጥቁር ሻሂ ስጠጣ ግን ምንም አይለኝም እኔ ደሞ የምፈልግ ቡና መጠጣት ነዉ ምን አልባት መፍትሄ ይኖር ዶክተር ? አመሰግናለሁ
@philpen9340
@philpen9340 27 күн бұрын
ይቅርታ ዶክተር ቁጥርህንባገኘዉደስይለኛል
@LeilaShamil
@LeilaShamil 27 күн бұрын
ምስጋናዬ ከ ❤ ነው !!! ዶክተር ዛሬ ጥያቄ አለኝ እኔ ቡና በጣም ነው ምወደው , ግን ምጠቀመው በመጠኑ ነው ማለትም ጠዋት ከቁርስ በሗላ እና ከምሳ በሗላ ነው:: ታድያ ዶክተር ነው ልጁ አንቺ ቡና መጠጣት የለብሽም አለኝ ለምን ስል ብለድ ታይኘሽ ኦ+ ስለሆነ አለኝ? ምን ያህል እውነት ነው? ለኔ ብለድ ታይኘ አይመከርም ? እኔ ስጠጣ ሚሰማኝ ለውጥ የለም . ከዛ በሗላ በቀን 1 ጠዋት ብቻ መጠጣት ጀመርኩ ኘሊስ ዶክተር? ዘመንህ ይባረክ!!! ❤🙏❤
@healtheducation2
@healtheducation2 27 күн бұрын
ምንም ችግር የለውም እሺ መጠጣት ትችያለሽ! የምግብ መፈጨት ችግር እንደ IBS እና GERD ችግር ከሌለብሽ ችግር የለውም። እንዲሁም በባዶ ሆድ እና ከመጠን በላይ አትጠጪ! የደም ግፊት ካለብሽም መጠቀም የለብሽም, ከፍተኛ ስኳርም አትጠቀሚ! ከዛህ ባሻገር በሰውነትሽ ላይ የምታይውን ምልክት እያስተዋልሽ መጠጣት ትችያለሽ እሺ 100%.
@LeilaShamil
@LeilaShamil 27 күн бұрын
ምንም የጤና ችግር የለብኝም አልሀምዱሊላህ!! አመሠግናለሁ ዶክተር 💗🙏💗 , ስኳር ሲጀመር አልወድም ምጠጣው ባዶውን ነው ሻይን ጨምሮ!! መንፈሴን አሳረፍክ , አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ..
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 27 күн бұрын
እኔስ አልጠቀመኝም
@user-ic5su6fm7u
@user-ic5su6fm7u 27 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏👍🏻👍🏻
@philpen9340
@philpen9340 27 күн бұрын
ዶክተር ጥያቄነበረኝ በማርያም መልስልኝ 1የጨጓራህመምእያሰቃየኝነዉ 1ቀኔደህና 1ቀንደሞይመጣናያሰቃየኛል ወደ ላይ ማለት ልቤስር ጡቴስርስፍትአድርጎይ ይዘኛል ሌለኛዉ ጥያቄየ በጣምክብደቴእቀነሰመጣሁ ከወርበፊት ሀኪምቤትህጀ46ኪሎነበርኩኝ አሁንግንዛሬ44ወርጀአገኘሁትእራሴንያለሁት ስደትነዉ ሴትዮ አመመኝሲሏቴአወድም እኔም አመመኝምንይሻለኛል ኡፍፍ😢😢😢
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 27 күн бұрын
እኔ በጣም ሀይለኛ የደም ማነስ አለብኝ ደሜም ኦ+ ዶክተር አትጠጭ ብሎኛል ግን ቡና ካልጠጣሁ የተመገብኩት ምግብ ዳይቼስት አይሆንልኝም😢
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 27 күн бұрын
ነገር ግን ዶክተር አለት እለት ሲጠጣ ሚሰጠው ማነቃቃት እንደ መጀመሪያው አያመጣም
@healtheducation2
@healtheducation2 27 күн бұрын
አዎ ሰውነታችን የ caffeine ንጥረ ነገር መጠኑን ሲላመደው መነቃቃቱ ይቀንሳል! መጠኑን እንድንጨምር ያስገድደናል ያ ደግሞ ጉዳት ስለሆነ በመጠኑ ከተጠቀማችሁ በቂ ነው!
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН