የሎሚ 🍋 አስደናቂ የጤና ጥቅምች, ጉዳቱ እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of lemons, side effects and daily uses

  Рет қаралды 86,626

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

3 ай бұрын

#youtube #lemon #የሎሚጥቅሞች ‪@KZfaq‬ ‪@Desiheatheducationtips‬‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
በዚህ የጤና ቪድዮ ላይ ሎሚ ለጤና የሚሰጣችሁን ጥቅሞች,ጉዳቱን እና መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች በስፋት እነግራቹሀለው።
Health benefits of lemons, side effects and who should avoid using lemons.
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 72
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@tgay5642
@tgay5642 3 ай бұрын
ጀዛካሏህ ህይር ተልባ እና አቡካዶ ለደም ኦ+ ሎሚ ይፈቀዳል እዴ ?
@etaguetagu7844
@etaguetagu7844 2 ай бұрын
​@@tgay5642😊😊
@melakemike9069
@melakemike9069 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከቲክቶክ የማይጠቅመን ማየት ለጤችን የሚሆን ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ ከደክተር የሚሰጠን ትምህርት ይሻለኝል ቀጡልበት
@masreshatekle8240
@masreshatekle8240 3 ай бұрын
ዋዉ ዶክተር በጣም የሚገርም ገለፃ ነው እናመሰግናለን።
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ወንድም የእውነት አመሰግናለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@frewenie2761
@frewenie2761 Ай бұрын
It is good message thanks
@AbebeTesfa-q2r
@AbebeTesfa-q2r 21 күн бұрын
May God bless you
@Mesrt-fv2gr
@Mesrt-fv2gr 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@AkimalBediru
@AkimalBediru 14 күн бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 3 ай бұрын
ዋውውውው እናምስግናለን🎉🎉🎉❤❤
@user-lw7og2ly4b
@user-lw7og2ly4b 2 ай бұрын
ሥለነጭ ሽንኩርት ንገረን እባክህን?ዶክተር
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተልቅ ነገር ነው ያሰተማርከን❤
@user-vj5kn4vd2p
@user-vj5kn4vd2p 23 күн бұрын
እንደተባለው ፍራፍሬዎች ጠቃሚ ናቸዉ ነገርግን በሙያተኛ የተደገፈ ማብራሪያ ጠቀሜታው የጎላ ነው።ትምህርት ሰጪ ስለሆነ በዚሁ ቀጥሉበት።አመሰግናለሁ።
@user-bz6ph9zq7d
@user-bz6ph9zq7d 3 ай бұрын
Docter thank you tebarek
@user-bz6ph9zq7d
@user-bz6ph9zq7d 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተር
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q 2 ай бұрын
የሰላም አምላክ አ😢ደ😢ሜን ይጨምርለ😢ህ እንዲህ በነፃ የምተስጠው ትመ😢ህርት መልካም ነው ጌታ ይባርከ😢ህ
@user-nk5ko3vk8l
@user-nk5ko3vk8l 3 ай бұрын
ዶክተርበእውነትበጣምእናመሰግናለን።
@HvgsBnbs
@HvgsBnbs 3 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@GetahuAhmem
@GetahuAhmem 2 ай бұрын
Very.good
@AzalechAzalech
@AzalechAzalech Ай бұрын
Wawe yemegetem gelesa new tebarek
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@user-hx1kt4wr5j
@user-hx1kt4wr5j 3 ай бұрын
Enmesgenalen❤❤❤
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 3 ай бұрын
Thank you Dr
@NuradinDesta
@NuradinDesta 3 ай бұрын
Thanks🎉🎉
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 3 ай бұрын
❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@aklelujenberu3801
@aklelujenberu3801 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@elsatekle1095
@elsatekle1095 3 ай бұрын
Thank you ❤
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 3 ай бұрын
Enamesegnaolen de/r
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 Ай бұрын
May God Bless you so much Dr. So important information you inform us. Your knowledge amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 Ай бұрын
Thank u alot🙏
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
@6Sky6
@6Sky6 3 ай бұрын
Doctor Ameseginalehu Galatomi Thanks ❤
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶኩተር
@almazmolla
@almazmolla 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነወ
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 3 ай бұрын
❤❤❤
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 3 ай бұрын
ጤና ይሰጥልኝ ዶክተር እናመሰግናለን ❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@zeynebamelikumuhammad
@zeynebamelikumuhammad 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ፈጣሪ ባለህበብ ይጠብቅህ
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@BekMan-bi7mg
@BekMan-bi7mg Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 ай бұрын
🎉ሰላም 🎉ዶክተር🎉ጥሩትምህርትነው🎉 በጣምእናመሰግናለን🎉ስለግሪን 🎉ፍሩት 🎉ጥቅም🎉ቪድዮብትሰራልን 🎉ብዙሰው 🎉የደምግፊትንይቀንሳል🎉ይላ ሉ🎉መልካም ምሽት 🎉🎉🎉🎉🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
እሺ እሰራለሁ
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 3 ай бұрын
እናመሠግናለን።ደምማነሥያለትችግርአለው
@petsofiya2035
@petsofiya2035 2 ай бұрын
ሎሚ ስጠቀምፓላራይዝ ያረገኛል😊
@tamenegonfa7199
@tamenegonfa7199 2 ай бұрын
Galatoma
@freybare5825
@freybare5825 3 ай бұрын
Thank you I don't know the Lemon has side effects
@edesedes1676
@edesedes1676 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
አሜን🙏
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 3 ай бұрын
ዶክተር አመሥግናለሁ የሎሚ ቆዳ መብላት ጥቅሙ ምን ይሁን ዶክተር ግለፅልኝ
@HayatAlemayehu-ix8nj
@HayatAlemayehu-ix8nj 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@HvgsBnbs
@HvgsBnbs 3 ай бұрын
E.yibareki
@DagmawiDagmawi-tv6tz
@DagmawiDagmawi-tv6tz 2 ай бұрын
ጧወተ፣ጧወት፣እያላኝ፣እበቅሐን፣ዶክተር
@user-qe7ho2of4x
@user-qe7ho2of4x 10 күн бұрын
ሎሚ ደም ማነስ ላሌባቸው ምን ጥቅምና ጉዳት ያስከትላል?ዶ/ር
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
3:53
@MomenaEbirahim
@MomenaEbirahim Ай бұрын
ለነብሰጡር መዉሠድ ይመከራል ወይሥ አይወሠድም
@tsegaafeworki2346
@tsegaafeworki2346 3 ай бұрын
❤ሰላም ዶር.❤ እኔ ሎሚ በጣም ነው እምወደው በቀን ክሁለት እስከ ሶስት ሎሚ በመጭመቕ ብሁለት ሉትር Warm water በማድረግ በባዶ ሆዴ እጠጣለሁኝ፡ ሌላ ምንም ችግር ኣይፈጥርብኝም፡ ኣሁን የተማርኩት ኣዲስ ነገር ግን ስለ ጥርስ ነው እና በጣም ኣመሰግናለሁኝ
@user-og3uy6db8s
@user-og3uy6db8s 3 ай бұрын
ከፀጉር ጋርስ ምን ያህል ጥቅም ወይ ጉዳት አለው?
@mogesabebe4627
@mogesabebe4627 2 ай бұрын
የሎሚመብዛትስ የቫይታሚን ዲ እጥረት ያስከትላን ወይ ?
@user-bc9jn1sj1s
@user-bc9jn1sj1s 3 ай бұрын
ሎም ❤
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 2 ай бұрын
አውነት የኛ አገር ሎሚ ስም ቢቻ ነው የያዘው።አስሩ ሎሚ የሌላውን አንድ ያህል ውሀ የለውም ያሳዝናል የጤና ጥቅም ባለማግኘታችን
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 3 ай бұрын
ማድያት ያለበት ሰው የሎሚ ውሀ ቢጠጣ አያባብስበትም እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@AstedeAsfaw
@AstedeAsfaw 2 ай бұрын
ሎሚ ስጠጣ እግሮቼ ያሰጣል ኤዴማ ማለት ነው ።ለምን?
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 ай бұрын
ያገራችን ሎማ ደረቅ ለምን ሆነ ጁስ የለው በፎቶ የምታሳየን የፈረንጅ ነው
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
😀😀
@user-en3ih4cl8p
@user-en3ih4cl8p 3 ай бұрын
አታውቁም አይባልም
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
Thumbnail is attraction of audience
@banchnegn1880
@banchnegn1880 3 ай бұрын
Lomi tewedede 😂😂😂😂
@YohannesTessema-qo4nl
@YohannesTessema-qo4nl 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 46 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 251 М.