"የጭንቅላት ድንግልናን ማጣት ሞት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 3

  Рет қаралды 54,382

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 61
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ውይይት ነው ስለ ቡርሃን ቃል የለኝም እንደሱ አይነት አሰላሳይ ሀገር በሀሳብ ሊያሻጉራት የሚችሉ ሰዎች ያብዛል አላህ ይጠብቅህ ❤
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት ከ አዲስ አበባም ወጣ እያላችሁ ሞራል ይለው ትውልድ ለመቅረፅ ም መልካም ትውልድም ሃላፊነት የሚሰማውም ስራ ፈጣሪ ትውልድም ለመስራት አዘጋጁ እግዚአብሔር ያበርታህ በርታልን ሁሉም ደራሲያንና ታዳሚዎች !!
@ETHIOPIA7500
@ETHIOPIA7500 2 жыл бұрын
የዚህን ወጣት ንግግሮች/ሀሳቦች ብዙ ጊዜ ተመለከትሁ፡፡ በእውነት የበራለት ልጅ ነው፡፡ በእንግሊዚኛ የተቀየጠ አማርኛ ማውራቱ ብዙ በእንግሊዝኛ የተጻፉ መጻሕፍትን የማንበቡ ተጽእኖ ሊሆን እንደሚችል ብገምትም መስተካከል ያለበት ጉዳይ እንደሆነ ግን መጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ...ማለት ግዴታ ካልሆነ በስተቀር እንግሊዝኛን በብዛት በአማርኛ ንግግር ውስጥ ባይጠቀም ባይ ነኝ (ግን በእንገሊዝኛ ቃለመጠይቅ ቢደረግ አማርኛ ወይም ሌላ ልሳን እንደማያበዛ እገምታለሁ)
@seyaraja3732
@seyaraja3732 Жыл бұрын
ሀሳብህን እኔም እጋራለሁ ግን አንዳንዴ ከአማረኛው ይልቅ በእንግሊዘኛው መግለፅ የሚቀልህ ቃላቶች አሉ
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይባረክ ተንታኙ አዘጋጁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ዋውው 😲😲 ሰምቼ የማላውቀውን የ ጅዊሽ ታሪክ 😲
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Жыл бұрын
ማህበረሰብ ለመለወጥ ትልልቅ ሀሳቦች ስለሚነሱበት በርቱ ተበራቱ ያብዛችሁ እላለሁ
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
እኔ የሚገረመኝ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ብዙ ጊዜ ተመለካች አናሳ ነው ግን ለምን
@Zehabu.
@Zehabu. 2 жыл бұрын
ተመልካቹ ቡርሃን እንዳለው ብዙኅኑ ሸቃጭ ( consumer) ስለሆነ በቁሳቁስና ግላዊ ስሜት የገበያ ብራንድ በማሳደድ ተውጧል :: ስለዚህ ወደዚህ የኅሳብ መንገድ ኣይመጣም ::
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
የሞራል ዝቅጠት ነው
@beyenealemubeyene3826
@beyenealemubeyene3826 2 жыл бұрын
Alemebarek new elalehu ene.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@beyenealemubeyene3826yemoral xiqxet new ilalew
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Socially morally demoralized society likes more fashion brand world
@mosa940
@mosa940 2 жыл бұрын
እስከማጫራሸዉ አዬሁት በጠም ከምማቻኝ ሰዉ ዉስጥ አንዱ ቡራሀን አድስ ከንቴ ሁሌም አስድ ሀሰብ እንጠብቀሌን አላህ ይጠብቅህ
@solomonastatkie1327
@solomonastatkie1327 2 жыл бұрын
keep it up. It is good for this generation.
@hannyashraf2172
@hannyashraf2172 2 жыл бұрын
Wow I’m really amazed I have learned a lot from these👏🏼👏🏼👏🏼
@user-mo5vr9ms4k
@user-mo5vr9ms4k 2 жыл бұрын
ሊቁ ቡርሃን አዲስ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Tsss646
@Tsss646 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነው:: እጅግ ወድጄው ሶስተኛ ክፍል ደረስኩ:: ግን ዶ/ር እኛ ሀገር ዘረኝነት የመጣው የአይሁድ ዘር ስላለብን ነው ሰሜኑ ብላብላብላ... ካንተ አይጠበቅም:: መልካችን አንድ በመሆኑ መሰለኝ " ከየት ነህ?" ብለን የምንጠይቀው:: እዛም አይሁድ ነን ብለው የሄዱትም ተቀባይነት አላገኙም:: ደማቸው እስከመድፋት ከፍ ያለ ንቀት አሳይተዋቸዋል:: እኔ ታሪክ ስማር "ሞአ አንበሳ" ትርክት እንጂ ታሪካዊ መሰረት የለውም::
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
ክፍል 4 እባካቹ!! Amazing Interview!!!
@getwud6518
@getwud6518 Жыл бұрын
Perhaps millions should have watched this content.
@user-tj8ti9zf9r
@user-tj8ti9zf9r 5 ай бұрын
Betam enmesgenalen yemidenke mederke endaykuarteben
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 2 жыл бұрын
የመግቢያው ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል ገና ከአጀማመሩ ኢትዮጵያዊ ነገር ነው የሚሸተው በጣም ትልቅ ዠግጅ ነው በርታ
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 2 жыл бұрын
Thanks Dr Endale
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Wow dis young man is unbelievably amazing
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 10 ай бұрын
መድረክ ለእውነት ......
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 Жыл бұрын
ኦ እግዚኣብሔር አምላክ ሆይ! የኢትዮጵያን ሕዝብ እየተነሡበት ካሉ ዘመናዊ ኮሞኒስት "ፋላስፎች" እንደገና አድን። ፈቃድህ በሰማይ እንደኾነች እንዲሁ በምድር መኾኑ ላይቀር፡ የቅዱሳን ልጆች እንዳይበሉ እጸልያልሁ።
@nebilmohammed8170
@nebilmohammed8170 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነበር
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
ቡርሀን 🙏👏👏👏
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝግጅት
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
ወዉ ዉዉ ኤሄን ፕሮግራም አለማድነቅ ንፍግት ነዉ በጠም ደስየምል ትምህርት ነዉ ምንወገ አለዉ አድመጭ ጠፈ ኢንጅ 🙏🙏
@mamesiraj2970
@mamesiraj2970 Жыл бұрын
ቡረሀን አዲስ ምረጥ
@nahomdessye4009
@nahomdessye4009 2 жыл бұрын
በርቱ
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 2 жыл бұрын
ጥሩ ቆይታ ነዉ ።
@user-vn8fn3rq9d
@user-vn8fn3rq9d 2 жыл бұрын
smu be Allah yhunbacth hu
@alazarteshome347
@alazarteshome347 2 жыл бұрын
voice quality🙏
@attahiraattahira1422
@attahiraattahira1422 Жыл бұрын
አጥሩ በቁጥር 3 የሃዋሳው ልጅ መለሰልኝ እኛን ያጠረን ሃይማኖት ነው
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በጋራ ሲኖር ማሰብና መነጋገር ጀመረ። ማሰብ ድርጊተትና ልማድን ፈጠረ፤ ልማድ ደግሞ ባህልን። ባህል በራሱ ኃይማኖትን ፈጠረ፤ ኃይማኖት ደግሞ ፍልስፍናን። ፍልስፍና ደግሞ ሳይንስን ሊፈጥር ችሏል። ሳይንስ ደግሞ ቴክኖሎጂን። ለውጥና ሽግግር ተፈጥሮአዊ ክስቶች ናቸው። የእኛ ኃላፊነት እነዚህ ሂደቶች ተቋቁመን ማለፍ ነው። This is the essence of the theory of Darwinism.
@nathaniafiker
@nathaniafiker 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s Жыл бұрын
Comments Locations New Adis Grupochi Likuakuamu Yichilalu Moralochin Yemigenebu Bicha Sayihon Meret Layim Adadisochin Woniberochin Liyasftiru Liyasijemiru Yigengalu
@fredjean4506
@fredjean4506 2 жыл бұрын
እውነት አሁን ያሉት እስራኤላውያን በእውነት እስራኤላውያን ናቸው አይደሉም ምክንያቱም የጥቁር ህዝብ መሬት ነበሩ ብዙ መፈተሽ ያስፈልጋል
@mulugetaa722
@mulugetaa722 2 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉት ጠያቂዎች ባብዛኛው እንግዳውን ለመምሰል የሚጣጣሩት ለምን ይሆን? ወይስ ጠሪዎች እንግዳውን መሳዮችን እየጋበዙ? አንደኛ ደረጃ ያለ ተማሪ ሲያድግ የአስተማሪውን የትምህርት አይነት እንደሚያጠና እና በቀን ውስጥ ይህንኑ ጥያቄ ስድስት ጊዜ የተለያየ መልስ ይሰጣል። ያች የልጅነት ገራገር ትህትና ተከትላን ይሆን?
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Thanks again 😂
@gebregziabherbetaki4784
@gebregziabherbetaki4784 2 жыл бұрын
Do not move from specific to broad discussion
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 Жыл бұрын
ፒራሚድ በማን ጒልበ ተሠራ?
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 2 жыл бұрын
ድንግል ሆኖ የሚፈጠር ጭንቅላት የለም። ስንወለድ ጀምሮ ጭንቅላት ድንግልነቱ ያቆማል። ያ ማለት እንደ ጂኑ፣ አስተዳደግ አመጋገብ ...ወዘተ ሁኔታ የአስተሳሰብ እድገቱ ይለያይ ይሆናል። እንጂ ጨርሶ ድንግል ሆኖ የሚፈጠርም ለሴኮንድ እንኳን የሚቆይ ጭንቅላት የለም።
@Ethiopian_illuminati1
@Ethiopian_illuminati1 2 жыл бұрын
Please speak our great language cause English is not our second language.
@abdued700
@abdued700 2 жыл бұрын
የሚቃሩኑ ሀሳቦችን እኩል መቀበል ይገርማል
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
ብርሃን አንት ትለያለህ
@muhammedmame4526
@muhammedmame4526 2 жыл бұрын
አንድ ከኢትዬጰያ ቤተሰብ የተወለደ ኢትዬጰያዊ አይደለሁም ብሎ ከወሰነ የህን ውሳኔውን በአደባባይ ካሳወቀ እንደ ኢትየዬጰያዊ አይወሰድም። እንደ ኢትዬጰያዊ ልያገኝ የሚገባውን መብት ይነጠቃል።
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
Islam start from beginning of human beings Adam.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
600 years after Christ
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
@Tesfaye Aredo islam means submitting to Creator Almighty. Adam, enoch, Noah, Abraham, yoosef, muse, Jesus, and including our prophet and, all prophet worshipping only one Creator Allah Almighty God, not his creation. So wake up before too late and still have you time.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@wiliiifta5533 that is the principle of gada system …turn the philosophy to your own history ….don’t look side what in side you is more than enough
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
@Tesfaye Aredo now you are just running in your delusion bla bla, but the time will come when you are regrett.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@wiliiifta5533 it is against philosophy when your own philosophy is given to out sider
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 жыл бұрын
ኒቼ እግዚአብሔር ን ገደልኩ አላለም፣ ሞቷልም አላለም፣ ቡርሃን ግን ሌሎቹ ሲሳሳቱ ዝም ብለህ ታያለህ፣ ወይስ አታውቅም፤ ጥልቀት ግን ያንስሀል። Nietzsche used the phrase to express his idea that the Enlightenment had eliminated the possibility of the existence of God. However, proponents of the strongest form of the Death of God theology have used the phrase in a literal sense, meaning that the Christian God, who had existed at one point, has ceased to exist.
@eshetud210
@eshetud210 2 жыл бұрын
ኒቼ ብሎስ ቢሆን አንተስ ስለ ኒቼ በጥልቀት ባታውቅስ???
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 203 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН
ፍልስፍናን የሚፈራው በትክክል ያላመነ ሰው ነው።
34:00
ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Рет қаралды 1,3 М.
Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"
42:41
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 138 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 21 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 15 МЛН