"መሲህ መሆን የሚችል መሪ አለን ወይ?" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 2

  Рет қаралды 79,361

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 54
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አድርጌ ከምደሰትባቸውና ውስጤ እርካታ ከሚያገኝባቸው ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው ይህ ፕሮግራም ነው፡፡ ይገርማል ይህችን ሀገር የሚያውቃት ትውልድ የለም ብዬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ኢትዮጵያን የሚያውቋት ወጣቶችን የማየው አንተ ፕሮግራም ላይ ስለሆነ፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡ እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን፡፡
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 жыл бұрын
ይህንን ሰው አለማድነቅ አይቻልም ግሩም ድንቅ ብቃት አእምሮ ነው የታደልከው Mash Allha
@shemsumohammed9641
@shemsumohammed9641 2 жыл бұрын
Q Lllll)!
@seidyimam911
@seidyimam911 8 ай бұрын
mashallah mame
@zebibaomer9348
@zebibaomer9348 2 жыл бұрын
Mohammmed is one of the smartest ones in the world 🌎. Thanks brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 2 жыл бұрын
የእኛ አገር ትምህርት በክህሎት የተደገፈ ባለመሆኑ ከሽፈናል። ክህሎትን ለማዳር እውቀት ገንዘብ ግዜ መደማመጥ እና እይታ ያስፈልጋሉ። ይሄኛው መንገድ ብዙ ዋጋ ስለሚያስከፍለን ፈራነው። የስብእና ሚዛናችንን አሳጥቶናል።
@kedrahmde7173
@kedrahmde7173 2 жыл бұрын
ደስየሚል ፅሀፌነው አላህ ይጨምርልህ
@genetgebre3041
@genetgebre3041 2 жыл бұрын
'Philosophy is a medicine for the society', Thanks
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
That is right .it divert the generation to the right paths of life circumstances …
@tarekegnmulu6792
@tarekegnmulu6792 2 жыл бұрын
Big respect Mame. proud of u and so eager to get the next part. Thank you!!
@ajjashauss2147
@ajjashauss2147 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah ychemrlik
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 жыл бұрын
ፍልስፍና ፈጣሪ ጋ ሲያደርስ ጂ ከፈጣሪ የሚያርቅ ከሆና ጥንቅር ብሎ ይቅር አዳም ና ሉሲ ን ምን አገናኛቸው ከንቱ እውቀት
@abdued700
@abdued700 2 жыл бұрын
ምርጥ መድረክ
@nathaniafiker
@nathaniafiker 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@keshacraz
@keshacraz Жыл бұрын
papa
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
ክፍል አንድን ጨርሼ ሁለተኛውንም ጨርሼ አየሁት በጣም በተመስጦ ሳልተኛ ሊነጋ ሆነ :: ማንቀላፋቴ ነው ነገ ሥራ ላይ :: ቀጣዩን ለመስማት ጉጉቴ እንዳለ ሆኖ ...
@Mentallclips
@Mentallclips 2 жыл бұрын
bro I like how you pointed out that people who occupy the media narrate facts in a way that is soothing the public sense. not in the way facts happened or what they actually mean.
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ በርቱ!
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 2 жыл бұрын
ስለ ዶር ዳኛቹው የተናገረው ተመችቶኛል። ዶሩ የራሳቸው ሀሳብ አላቸው ብዬ አላስብም።
@bezaderseh4620
@bezaderseh4620 2 жыл бұрын
Where i have been....? Amazing crowd 👍🏽👏👏👏
@michealhabte8944
@michealhabte8944 2 жыл бұрын
Im so prod of you. ...keep it up
@hassnanasir750
@hassnanasir750 2 жыл бұрын
Wow
@kalidsultan6543
@kalidsultan6543 2 жыл бұрын
His genius
@eshetud210
@eshetud210 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እያለ ሀሳቡ ሳይጠቃለል ወደ ክፍል 3 መተላፎ ፖይንቱን ያሳጣናል ቢስተካከል ለማለት ነው
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስንት ሰው አበቃህ ብታምንም ባታምንም ፔይድ ኦፍ በምን መሰለህ ያረጋገጥሁት ት/ቤት እንደኔ የሄደ የለም መጸኃፍም ደብተሬንም አንብቤ አላቅም ባነበቡልኝ ባስተማሩኝ ልክ ግን አታጣኝም አሊያ ከሌለህ የለሁም እና በስራ ዘመኔም ካለህ አለሁ ከሌለህ የለሁም ሚራክል ካልን ሚራክል ነው አሊያ ያው አለን በሚሉት እንለበለባለን ከማደባይሽ በፊት ተጠንቀቂ ሲባሉ የማይሰሙ ወንዳወንዶች ማን መሰለህ እንዲ ያለው አስተማሪዬ እኔ ስለሚያስፈልገኝ እንጂ ስለማያስፈልገኝ አልኖርም እና የተረፈ ነገር የለም የምታነሳው እና ለተጎለትኩበትም ቢሆን መኖር አለብኝ አትኖሪም ያለኝ ሰው ሲያሳልፈኝ አላየሁም ግራ ሲያጋባኝ እንጂ ይህ ማለት አልተጠነቀቀልኝም ስለዚ ሊደባይ ግድ ነው የተጎለትኩበት ቦታ ሊያደባየኝም ስላልሆነ ይህንን ኃላፊነት ያልተሸከመ ሰው እንዴት እያደባየ ኬት እንዳመጣው እንዴት እንደተጎለተ ለምን እንደተጎለተ የሚያቅ ሰውን ሸልተህ የምታመጣው ለውጥ ቀርቶ የምትበላው የለህም ለውጤት ማምጣት የተከፈለህ ክፍያ ውጤት ባለማምጣት ይወራረዳል ይሄ ማንነትም የለውም ስለዚ ልክ ነህ ዘመዴ እወድኃለው # በቃ
@ekramhussen
@ekramhussen 2 жыл бұрын
Betammmm nw mewedew yeallah
@eyuelgirmachew6609
@eyuelgirmachew6609 2 жыл бұрын
😊☺👌👍
@seyoumwolde4569
@seyoumwolde4569 2 жыл бұрын
Please I want to attend this kind of meeting. Can any one help me the place
@beffy6008
@beffy6008 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የምታቀርቡት ! ነገር ግን ለሀሳባችሁ ማጠናከሪያ የምታቀርቡት ማጣቀሻ ሀሳቦች መሉ ለሙሉ ከውጭ ነው ። ሀገራዊ ሀሳቦች የሉም ? ወይስ .... ከመድረኩ ዓላማ ጋር እንዳይጋጭ ነው።
@user-qb7on2jr4w
@user-qb7on2jr4w 4 ай бұрын
adnakih nenn
@ferhankedir3353
@ferhankedir3353 2 жыл бұрын
Ke 4000 amete teseno fetare sew(Darwin) lalekew gen alesemamame leke adelehem lela sew ale kesu betammmm mebelete
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 10 ай бұрын
እባክህ ቡርሀን እንግሊዘኛዋ የማንሰማት አለን በአማርኛ ተርጉመህ እለፋት ትምህርቱ እኛን ያካትት ዘንዳ
@atikakedir3781
@atikakedir3781 2 жыл бұрын
is there part three?
@eyobayalaw6691
@eyobayalaw6691 2 жыл бұрын
ይሂ ቤት ግን መች ነዉ የሀይለጊዮርጊስ ማሞን ቪዲዮ የሚለቅልን?????????
@AmiAmi-ee4ux
@AmiAmi-ee4ux 2 жыл бұрын
ይሄ ቤት ግን መች ነው ፍቃዱ አየልኝን የሚያቀርብልን...
@ayelediriba4241
@ayelediriba4241 2 жыл бұрын
Sorry yikirta tayikalew gonbes biye ''Burhan '' yikir balagn Donkey tube lay aychew silemalawkew check salareg alefkut am sorry I got u bro n i will read ur book man thanku youngwriter
@shemsushifa5606
@shemsushifa5606 2 жыл бұрын
Where is the leason?
@asherimmigrationnews8024
@asherimmigrationnews8024 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ እኔ በመካኒካል 2011 ባህርዳር ተመርቃለሁ እናም ፕሮግራማችሁን ኣሁን ነው ያየሁትና ለመጀመርያ ግዜ ግን በጣም ነው የቆጨን እስካሁን ባለማወቄ እኔ ከወደ ትግራይ ነኝ በኛኛ ቃንቃ ግን ምን ታደርገዋለህ ሃሳብ፡እውነት ሳታቀው ይስባሃል ሰውነት ይቀድማል ከብሄር በርቱ
@attahiraattahira1422
@attahiraattahira1422 Жыл бұрын
ይድረስ ለቡርሃን አዲስ እኔም ጥያቄ አለኝ ወንድሜ እኛ ኢትዮዎጲያዊን በአጥር ታጥረናል የታጠርንበት አጥር ግንዛቤ ብትሰጠን አሪፍ ነው አመሰግናለው
@kedrahmde7173
@kedrahmde7173 2 жыл бұрын
Hi
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
የሀገራችን ችግሮች ዘርፈ ብዙ በመሆናቸው በተቋሞ ሰልፍ፣ በመፈክር እና በሁከት አይፈታም። ጊዝያዊ ችግሮችን የተሳሳተ አቅጣጫ በማሰያዝ እና የብሄር ጭቆና በማሰመሰል በሰሜት በመነሳሳት ሰላም ማደፍረሰ ተገቢ አይደለም። የኢትዬፕያ ችግር ማንም በቅሰበት ሊፈታው አይችልም። ችግር ፈጣሪው ሰልጣን በአቋራጭ ለመያዝ ሰለሆነ ወጣቱ መንገዱን ሰቶ የጠላት ሰለባ መሆን የለበትም።==++
@alemwara4071
@alemwara4071 2 жыл бұрын
እንኳን ኖራቹ ፈርቼ ነበር የዛሬውን ማለቴ አሁንእያለፍን ያለንበትን ታሪክ ያለወገተኝነት የሚፅፍ ሰው (ፀሐፊ) የለም ብየ ይሕ የውይይት ፕሮግራም እንዴት ልቤን እንዳሳረፈው እርቄም ስለምኖር እሰጋለሁ ልክ ነው እንጂ የትፅፉትም የምታወሩትም ይገባኛል አመሰግናልሁ
@hanimvb25
@hanimvb25 2 жыл бұрын
Ur speech is good, but u better Talk either english or amharic ...
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын
That's modernize is not problem 😊
@Tedforu
@Tedforu 2 жыл бұрын
ሃሳቡ እንዳለ ሆኖ ማጠቃለያ ቢሰጥበት ጥሩ ነበር
@freekik7163
@freekik7163 2 жыл бұрын
Bakutir lalkew ind neger shuj libeluh"bank system"yilatal mamiranu, yetemezegebe temari 150 kahone report yamideregew 90 nw mikniyatum bagatami gamgami simeta biyans 90wochu yinoralu
@Shalom880
@Shalom880 2 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ለማሰብ ምንም ካልኩሌሽን የለውም በአጭሩ መከባበር ነው። ሰው ለራሱ ወገን ወይም ቤተሰብ የሚሰጠውን ክብር በኢትዮጵያ ምድር ላለውም ሕዝብ በእኩል መስጥ ሲችልን ነው። እምሮ ልብን ካልገዛ አካል በደመነፍስ የሚመራ ከሆነ የሰው ልጆች ሞራል ከሰብዓዊነት ተነጥሎ ግላዊነትን ስለሚፈጥር ዋናው ነገር ሁሉም ስለሁሉም መቆርቆር ሲችል ኢትዮጵያዊነትም ይከብራል።
@seidyimam911
@seidyimam911 8 ай бұрын
ውሻ መስዋእት ይሆናል ይህ ማለት ውሻን እንደት አያችሁት?
@alikemal4470
@alikemal4470 2 жыл бұрын
በጥቅሉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጉራማይሌ እንግሊዘኛው ይጎረብጣል::
@eexx2456
@eexx2456 2 жыл бұрын
ይመስለኛል ሃሳቡን በደብ ለመግለፅ እግሊዘኛው የተሻለ ይሆንለት ይሆናል ግምት ነው ።
@silencepower6367
@silencepower6367 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊትም በሌላ ቦታ ኢቢስ ላይ ቀርበህ ፅፌልህ ነበር ፤ ቡርሀን ብሮ አንተ ወሎየ ፣አማርኛ ተናጋሪ፣ እየተጠየቅክ ያለውም በአማርኛ እና ኢቺን እንግሊዝኛ ጉራማይሌህን ብታቆም!!😀👍
@mesfin_ayalew
@mesfin_ayalew 2 жыл бұрын
ፈረስ ቤት እኮ ብዙ ምሁራንን ያፈራ ተምህርት ቤት ነው! የበሬ ወለደ ነገር ካንተ አይጠበቅም
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 120 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 3 МЛН