የጫና መብዛት በትዳር ውስጥ! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 14,797

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

3 ай бұрын

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Пікірлер: 53
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 14 күн бұрын
❤ወድሜ.ተባረክ.በጣም.ትምርት.ሠው.እያደረገኝ.መጣ.ቀን.በቀን.እየሠማው.በጣም.የሠውነት.ምልክት.እያገኘሁበት.ነው.እግዚአቤር.እድሜ.እና.ጤና.ይሥጥ.እዳተ.አይነተ.ሠው.በኢትዮጵያውያን. ምድር.ይብዙ.ይባዙ.ተባረክ❤
@marthalove2995
@marthalove2995 3 ай бұрын
❤❤❤ እናንተን በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ በእውነት 🤩
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እውነት ብለሀል በስራ ቢዚ መሆን ፀሎት መፅሀፍ ማበብ የፈለገ ችግር ቢገጥም እነዚህ ካሉ በአምሯችን ተፅእኖ አይገጥመንም በርቱልን ፀግሸ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 3 ай бұрын
አምሳያችሁንያብዛልን✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
ፀግሽ የኛ መካሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@user-hz8oe9dz9l
@user-hz8oe9dz9l 3 ай бұрын
Egzabher ymesgen geta endante aynet memhr setto behywetachn wstt eyastemaren nw enam temesgen ....geta ybarkk tebarekln tsegshey 🙏🙏
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምከርና አሥተማሪ ነው። ጀግና ነህ። በርታ!!!!
@tregeocell2094
@tregeocell2094 14 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ እኔ የምክር አለግሎት እፈልጋለዉ ግን ባለቤቴ እትዮጵያ ነዉ እኔ ሊባኖስ ነዉ ያለዉት ሰላም የለንም እሱም እኔም ትዳራችንን እፈልገዋለን ግን መግባባት አልቻልንም ምክር ብናገኝ እኔም ጥፋቴን እሱም ጥፋቱን አርመን ትዳራችንን ልጆቻቺንን ትልቅ ደረጃ ብናደስ ደስ ይለኝል ❤
@tinaiema5107
@tinaiema5107 3 ай бұрын
በቅርቡ ከረጀም አመት ሰደት ቆይታሀ በዋሀላ ፈጣሪ ከፈቀደ ወደትዳረ አለምውስጥ ልገባነው የተን መክር በጣም ነወ የጠቀመኝ ተባረክ❤❤
@user-hz6oq4rc1l
@user-hz6oq4rc1l 3 ай бұрын
Your advice is very useful meaningful and strong.I have used alot thanks God bless you.
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 ай бұрын
የዛሬው ስሜን አልጠራችሁትም እንጂ ሁሉም ነገር ለእኔ ና ለእኔ ነው፣ጌታዬ ሆይ ብርታትን ስጠኝ።
@AdoEilyam214
@AdoEilyam214 3 ай бұрын
ስለ ጠቃሚ ምክሮችህ በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ❤
@lt963
@lt963 3 ай бұрын
Efffff tidar yidekimal 😢😢
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 3 ай бұрын
እውነት ነው ጫና ባህሪን ይቀይራል 😢😢😢
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 ай бұрын
🎉Always I'm proud of u my best 👑💎🤴👈GBU all your family ❤🙏🏻Thanks so much 🙏🏻 keep going ✌️
@YoDaha
@YoDaha 3 ай бұрын
ኣዎ ያመንከው ሰው ሲቀየርክ ከቤተሰብህ በላይ ኣይተህ ለሱብለህ ከበተሰብ ተለይተህ ስቀየርብህ በጣም ከባድነው. ግን እኔ ኣልፈልግም ያለሰው ጭራሽ መለመን ኣልወድም ሰውከፈለገ ይኑር ካልፈለገ ጥርግ ይበል ነውየሚለው እስከመቼ ይለመናል ወዶመኖር እንጂ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 ай бұрын
Thank you for a beautiful advice 🙏
@user-zu2eq1nl2w
@user-zu2eq1nl2w 3 ай бұрын
Thank you God advice
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 3 ай бұрын
God bless both of you thank you
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 ай бұрын
እሱ ድሮ ነበር አሁን ወንዱ ነው ከሴት የበለጠ ምላስ የለቀቀበት ካስተዋልችሁ
@lt963
@lt963 3 ай бұрын
Ewinetishin nw
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂🙏
@meklitk.9703
@meklitk.9703 3 ай бұрын
😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅🙏🇪🇷
@MadineHasnn
@MadineHasnn 3 ай бұрын
ትክክል
@seidamohammed
@seidamohammed 3 ай бұрын
Exactly ❤
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 3 ай бұрын
God bless both of you ❤❤❤❤
@halima9769
@halima9769 3 ай бұрын
Thank you 😊😊❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 14 күн бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ዛሬ የልቤ ተናገራቹ እኔ ዱባይ ናኝ ጥዋት 6ሰአት እናሳለው እሰከለሊቱ 8ሰአት እሰራለው እንቅልፍ የለም እሱም ቀርቶ ሻይ እንኮን ተርጋግቸ አልጠጣም ጥሪቸው ብቻ ተመሰገን ትንሺ ናው የቀርኝ ተመሰገንንን
@chichigebreab3247
@chichigebreab3247 16 күн бұрын
አድውድ ወድ በትዳርላይ ሆኞ ግን እይኑብዙሴቶችላካሆነስ እናስውፊት ሚስቱንእደሚወዳት ያሳያል ደሞለቤቱ አንድቀንም አስቦ አያውቅም እሳግንቤቶዋንለማሳመር በጣም ትደክማ ለች በዜህ ላይ ስራም ትስራለች በዚህ ምትላለህ ውድሜ
@user-oe3qt3hj9u
@user-oe3qt3hj9u 2 ай бұрын
❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 3 ай бұрын
ልክ ብለሀል❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes 2 ай бұрын
Lek nehe tegesh selemekerek enamesegenalen
@user-oe3qt3hj9u
@user-oe3qt3hj9u 2 ай бұрын
@user-kr7hb7de1m
@user-kr7hb7de1m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekdesAsefa-lq7op
@MekdesAsefa-lq7op 3 ай бұрын
እውነት ነው ጫናባህሪይ ይቀይራል በትክክል ገልፀኸዋል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MunajaAhmad
@MunajaAhmad Ай бұрын
የኔ ትይደአር ይድይ ነአው 7 አመት በሐርይዋ አልችልኩትም ልጅኤም ትችኤ ተስአደድይኩኝ ግይነ እወአደዋለው ምንላርእግ
@ayenalemsheferaw7587
@ayenalemsheferaw7587 2 ай бұрын
Wey yanam zagametaga now effffff
@user-ji1vz9dc4t
@user-ji1vz9dc4t 3 ай бұрын
Tsagish ye Ewnet be tidare west yalewn gulat new yesamawt betam west yegaba malkt nw Igzabihern razim idmena tena yistk bezi mikr astekakilalew biye asbalew amsgnalew
@user-du4ge1qq7c
@user-du4ge1qq7c Ай бұрын
please I need it, please.
@HshshshhshshsVsvagahshshhshs
@HshshshhshshsVsvagahshshhshs Ай бұрын
Methefu yete ygegal
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
እርበሰም ብዙውን አየቸዋለው የምር ከሴት በላይ ወሬ ናገር በወንዱ ብሷል
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 114 М.
በፀበሉ ከካንሰር ተፈወሰች……አባ ትልቅ ነገር አደረጉልኝ
41:03
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.