📌የድንች ጥብስ👌//ልዩ ጣዕም//ሊቀመስ የሚገባ//French fries recipe

  Рет қаралды 4,803

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

28 күн бұрын

#ethiopianfood #food #frenchfries #denchtibs

Пікірлер: 23
@bettwascorner
@bettwascorner 27 күн бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 26 күн бұрын
ቤቲዩ ሰላምሽ ብዝት ይበል አሪፍ ችብስ አሰራር ነው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@zeritutube
@zeritutube 27 күн бұрын
የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ❤ምርጥ የችብስ አሰራርነወ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ዘሪቱዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 27 күн бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
አስናዬ ብርታቴ የሁሌዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@yirgalemghebrehannes8530
@yirgalemghebrehannes8530 27 күн бұрын
I love it,good job!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@wonishetkassa5013
@wonishetkassa5013 27 күн бұрын
ቀለል ያለ አሰራር ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ወይንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 27 күн бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ቆንጆ አጠባበስ ነው ያሳየሽን😘😘 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ኩኪዬ የእኔ ብርታት የሁሌ አበረታቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 27 күн бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-kp4ro7ic9d
@user-kp4ro7ic9d 27 күн бұрын
❤❤❤🙏👍
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
መብርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MistreMichael
@MistreMichael 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ቤትዬ ፍርኖ ዱቄት ቢሆንስ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ሚስጥርዬ የእኔ ውድ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-eb1dg9yd4p
@user-eb1dg9yd4p 27 күн бұрын
ቤቲየ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
አዶናይዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-ow2fr3po4y
@user-ow2fr3po4y 27 күн бұрын
ቤትዬ እንዴት ነሽ። እጅ። ይባርክ። በሽንብራ ዱቄት እይሆንም አመስግናለሁ ።።።።።።።
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ይሆናል ሞክሪው እስቲ የእኔ ውድ🙏🥰❤
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 7 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
How to Make French Fries At Home ! Crispy Delicious ,  Incredibly Easy
4:55
식빵고로케 Amazing Skill of the Fried Croquette Toast Master - Korean street food
9:24
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,6 МЛН