📌የአሳ ወጥ ልዩ ነው በዚህ መልኩ ስሩት//Ethiopian food//እጅ ያስቆረጥማል// delicious fish wet

  Рет қаралды 7,095

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #cooking #food

Пікірлер: 51
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ስለመጣችሁ,ስለምታበረታቱኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ በርች🙏🙏🙏❤❤
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Bese7777
@Bese7777 Ай бұрын
Betam Konjo aserar new ejesh yebarek ❤👍👌🏽🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ!
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ፂዮንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@rodas_2010
@rodas_2010 Ай бұрын
ያበደ ነው እናመሠግናለን
@konjittakele6135
@konjittakele6135 Ай бұрын
የኔ ውድ እህት ሲያዩት እራሱ ሲያምር አንኳን በልተው ኑሪልን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቆንጅዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እናንተም ኑሩልኝ🙏😍❤
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion Ай бұрын
Wawwwww new inamesegnalen integriert ❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Beteyi goobze ekonshi yitebareke yihoune abete siteme seyamre birechi demo goobze nshi
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@BehruMensur
@BehruMensur Ай бұрын
I think it's delicious
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ በጣም የምወደው ምግብ ነው የኔ ባለሙያ አመሰግናለሁ😘😘😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ ብርታቴ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@enat1821
@enat1821 Ай бұрын
አቤት ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ❤😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እናትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mulubelay5356
@mulubelay5356 Ай бұрын
ቆንጆ ነው አሰራሩ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሙልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@user-tj9et3vg8v
@user-tj9et3vg8v Ай бұрын
እናመሰግናለን ግን የአሳው ስም ብትነግሪን አሪፍ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስሙን አላወቅኩትም ተናግሪያለሁ የወጥ ስላቸው ነው ይሄንን አሳ የሰጡኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
በቃ ባሎች አንችን ካዩ መፈታታችን ነው😂😂😂 የኔ ባለሙያ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 😂 እኔም ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Ай бұрын
Nice👍i will try it
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@enuyalew6145
@enuyalew6145 Ай бұрын
​@@bettwascornerke yet nw yegezashew
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
ቤቲ የኔ ውድ ዛሬ ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እኔም አሰራዋለሁ አሳውን በሽሮ ማድረግሽ ለየት ያለ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ቤቲዬ በጣም አሪፍ አሰራር እኔ እሰራው ነበር ግን ያለ ዱቄት ነበር የምጠብሰው አሁን ደሞ ካንቺ ተማርኩ በሽሮ በጣም እንደሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቆንጅትዬ አሜን የእኔ ውድ ብቻውን ደረቅ ስለሚል በሽሮው ይመረጣል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@richblessed2195
@richblessed2195 Ай бұрын
Queeens or almart
@richblessed2195
@richblessed2195 Ай бұрын
Where did u buy the fish
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e Ай бұрын
Dear Betti, Do you use fish oil Or Añy kind of oil! Also, You are.tje perfect chefs! God always blessed you hand!
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን አሜንበጣም ነው የማመሰግነው በሱፍ ዘይት ነው የሰራሁት 🙏😍❤
@webitu.tezageraserda7599
@webitu.tezageraserda7599 Ай бұрын
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
🙏😍❤
@abrhi98
@abrhi98 10 күн бұрын
Arif nw gin le asaw metbesha ye bekolo duket nw ene yemimertw mokriw.
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Betty 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf Ай бұрын
እናት አሰራርሽ በጣም ግሩም ነው ግን በጾም ሰዓት ላይ ሆነ የጾም ግዜ ሲያበቃ እሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ላቀችዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@arefainegebrou1144
@arefainegebrou1144 Ай бұрын
What kind oil is that
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው:: በሽሮ ማድረግሽ ትክክል ነሽ::ቤትዬ ሞያሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን🙏🏾
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ጤናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
@@bettwascorner 🙏🏾
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Ай бұрын
የተጠቀምሽው አሣ ምንድነው ስሙ
@user-sf4qt7rw6p
@user-sf4qt7rw6p Ай бұрын
Asa asa new
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ የወጥ አሳ ብዬ ስለገዛሁት ስሙን አላወቅኩትም ይቅርታ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
🙏😍❤
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 104 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 352 М.
The Rustic Lunch: Simple Village Lunch with Fresh Ingredients 🥗🍅🌾
22:57
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 6 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 305 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 16 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 53 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН