የድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ማብራሪያ | More About Emergency Contraceptive Pills

  Рет қаралды 27,507

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና እውቀትን ያግኙ መልካም ጤና!!
👇
/ @dr.amanuel-
#contraceptive
#emergency
#እርግዝና

Пікірлер: 169
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ሁላችሁም ልታውቁት የሚገባ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ። የሁላችሁንም ጥያቄ ይመልሳል። ስለዚህ እስከመጨረሻው በማየት እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም አሳውቁ። መልካም ጤና !!
@user-ly7my2xq6h
@user-ly7my2xq6h 6 ай бұрын
ዶክተር የዛሬ ሶስት ወር ለምጀመርያ ግዜ የ 72 ሰአቱን መዳንት ወስጄ ነበር አውን ማርገዝ ብፈልግ አስተዋፅሆ ይኖረዋል?
@foziyafentawe4567
@foziyafentawe4567 5 ай бұрын
ዶክተርየ እዳታልፈኝ እኔ በጣም ለብዙ ጊዜ ወሥጃታለሁ አሁን ግን ሢሠለቸኝ ተውኳትና ዝም ብለን ያለመድሀኒት አደረኩ እሡ ልክ አድርገን ሥንጨርሥ ወደውጭ ነው ሚያፈሠው እና እደት ነው እርግዝና ይፈጠራል ወይንሥ እባክን መልሥልኝ እዳታልፈኝ ዶክተርየ
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 5 ай бұрын
ባረበኛ ምንድነው የሚባለው
@FiraansiiMariyaam
@FiraansiiMariyaam 4 ай бұрын
ዶክተር እኔ 16 አመቴ ነው እና በአንድ ወር ውስጥ 3 መዳኒት ወስጃለው እና ዶክተር ድንገት ላረግዝ እችላለው መልሱልኝ ዶክተር?????
@user-wm9hq3dz7c
@user-wm9hq3dz7c 2 ай бұрын
በግሌዘኛ ስሙ ምዲነዉ
@haleemak8051
@haleemak8051 10 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተር❤❤❤❤
@AlemneshEjersa-ks1gx
@AlemneshEjersa-ks1gx Ай бұрын
Thank you dr
@user-er2yp5ly1o
@user-er2yp5ly1o 8 ай бұрын
❤❤ተባረክ.!!!
@user-rv8oi7hh4n
@user-rv8oi7hh4n 4 ай бұрын
Ameseginalew doctor nurilign ❤❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw 12 күн бұрын
እናመሰግናለለን❤❤❤❤
@BirtukanGetaye-hl6hz
@BirtukanGetaye-hl6hz 2 ай бұрын
Selam doctor revockyemibalew ye72seatmekelakeya mekanyadergalnde?
@user-cz2yz6nk9l
@user-cz2yz6nk9l 7 ай бұрын
Selam betedegagami biwesed chegir alewu ???
@user-qe8bo8bm4h
@user-qe8bo8bm4h 8 күн бұрын
ሰላም ዶክተር አማኑኤል ይሄ ፖስት ፒል መጠጥ ተጠትቶ ይወሰዳል ችግር የለውም እባክህ መልስልኝ
@user-de7oh5yd1j
@user-de7oh5yd1j 4 ай бұрын
selam endet neh and tyake alegn ebakh melslgn pered meto kehede be 10gnaw ken gngnunet baderg ena 72seatun medhanit bwesd ergzna yfeteral!!??
@user-sx9sv9op7d
@user-sx9sv9op7d 2 ай бұрын
ሰላም /ዶ /ር እኔ በተደጋጋሚ ካደይም 3 ግዜ ወስጀዉ አለሁ ለወደፊት ችግር አለዉ
@aedyemhoylse3943
@aedyemhoylse3943 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር መጀርያ 1ውጠህ ግንኝነት ኣሪገሂ ከዛ 2ኛው ደሞ ብ24ሳኣት መውሰድ እርግዝና ይከተላት ወይ
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር 1, ጥያቄ ነበረኝ ይህም አርብና ቅዳሜ ሁለቱንም ቀን አድርጌ እሁድ ብትወስደው እርግዝና አይከላከልም?‽??
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm 11 ай бұрын
selam doctour period be hede 15 ken lay ye 3 wer mekelakiya tetekme beziyaw ken lay genegunet teftere enam meleshe ye 72 seatun postpill wesedku enam doctour ergezena lifeter yechilal please doctour endatalefeg meleselg
@rtrt4566
@rtrt4566 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኝ እኔ ግን ኙነት ካደረኩ 4 ብኋላ ነው የወሰድኩት እና ፔሬደ መምጫው ስአት አልፏል ግንኙነት ያደረኩት ፔሬደን ባለሁ 3 ሳምንት ብኋላ ነው መድሀኒቱ 21ቀን ነው እና እርግዝና ይፈጠራልደ እዳታልፈል መልስልኝ
@meremsolih8570
@meremsolih8570 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Judiaamrel
@Judiaamrel 6 ай бұрын
period ላይ ሆኘ ብወስደው effective ነው ይስራለ ፕሊስ መልስልኝ
@bintYasin-eh2ik
@bintYasin-eh2ik 2 ай бұрын
የ72 ሰአቱ በእንግሊዝኛ ፓስት ፒል ይባላል
@Zahra-zw1vv
@Zahra-zw1vv 8 ай бұрын
ዶክተር በጊልዘኛየመለድመቆጠሪያውከኒንስሙንጣፍልኝ ፈልጌውነው
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
ጥያቄ ዶክተር ይሄ መድሃኒት ቡግር እና ማዳትን የማባባስ እድል አለዉ እንዴ?
@Samrsaudi
@Samrsaudi 2 ай бұрын
ዶክትርየ እኔ የ72ሰአቱን ክኒን ወስጃለሁ ግን በሶስተኛዉ ቀን ነዉግን ከወር በኋላ የወር አበባየ መጣ ግን ትንሽነዉ አሁን ሶስት ወር ሞላኝ እስካሁን የለም እርግዝና ተፈጥሯል ማለት መልሱን መልስልኝ ጨንቆኝነዉ በስደትነዉያለሁት
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ትንሽ ነው ስትይ ለምሳሌ እንደጠብታ አይነት ነው። እናም ለምሳሌ ለሁለት ቀናት ብቻ ከፈሰሰሽ የእርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል። ስለዚህም የሽንት ምርመራ አድርጊ
@Samrsaudi
@Samrsaudi 2 ай бұрын
አመሰግናለሁየፈሰሰኝአራት ቀን ነዉ ግን ኮ እዚህ ከመጣሁ በሀያ ዘጠኝ ቀኔ ምርመራ ወስደዉኝ ነበር ምንም ነገርየለም ከዛ ይኸ ነገር የመጣዉ በዚህ ቀን አያስታዉቅም እንደ
@Samrsaudi
@Samrsaudi 2 ай бұрын
አራትቀን ነዉ የፈሰሰኝ ግንትንሽነዉ ከዛ በኋላም ጨርሻለሁ በየ አልፎ አልፎ ይመጣ ነበር ግንኙነት ካደረኩ በኋላ ፖስቲብል ነዉ የተጠቀምኩት በ11ቀኔ የ3ወር መርፌ ተጠቀምኩ አሁን ላይ ያቅለሸልሸኛል አፌላይ የሚያስጠላ ጣእም ነዉ ያለዉ የኩላሊት መድሀኒት እወስዳለሁ አልትራሳወንድስታይ ኩላሊቴን ፅንስ መኖሩንያሳያል አያሳይም ግንመድሀኒት አዘዉልኛል የወር ከኒና ሹሮፕ ይፈቀዳል ግን ዶክተርየ በ29ቀን ሽንት ሰጥቼ ነበር ግን እርግዝና አያሳይም ገና ሁኖነዉ ምንድነዉ በፈጠረህመልሶቹን ፃፍልኝ በስደትነዉ ያለሁት ጨንቆኝ ነዉ
@user-vy5sm3ke3j
@user-vy5sm3ke3j 5 күн бұрын
Selam docter yene teyake perod lemin yahil gize liyazaba yichilal tolo bitimelselgn ebakih
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 күн бұрын
በመድሃኒቱ ከሆነ ለአንድ ወር ያህል ሊዛባ ይችላል።
@user-oi6nl3lk2f
@user-oi6nl3lk2f 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ግንኙነት ካደረኩ 3ቀን ነበር ያረኩት አሁን ግን አርግዛለሁ ዶክተር አባክህ ንገረኝ
@FireHiwot-ej3uf
@FireHiwot-ej3uf 2 ай бұрын
ስላም ዶክተር መዳኒቱን ወስጄ ምግብ ወዲያው ብመገብ መዳኒቱ ይሰራል
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 5 ай бұрын
ይሄየ72ስአቱ በአረበኛ ምንይባላል እባክህን ንገረኝ ዶክተርዬ እዳታልፈን ወይም በEnglishi ንገረኝ እባክህን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
emergency pill kalsh yisexushal
@alahamalaham
@alahamalaham 2 ай бұрын
አደብቻነዉ እደግን የሚወሠደዉ ንገሩኝ
@alahamalaham
@alahamalaham 2 ай бұрын
​@@dr.amanuel-የ72ሠአቱ መደሀኒት ከግንኙነት በሆላነዉ በፊት የሚወሠደዉ መልሥልኝ
@mesetube6689
@mesetube6689 29 күн бұрын
በግሊዘኛ ነዉ​@@dr.amanuel-
@Zuzuአልባሳት
@Zuzuአልባሳት 21 күн бұрын
​@@alahamalahamቦሀላ
@helentilhun1157
@helentilhun1157 4 ай бұрын
ሰላም ዶር በcs ነው የወለድኩት ልክ 40 ቀኔ ላይ ፔሬድ መጣ እርግዝና በሚፈጠርበት ቀን ግንኙነት አደረኩና ፖስትፒል ወሰድኩ ማህጸኔ ላይ ጉዳት ያመጣብኝ ይሆን?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
አያመጣም።
@dohaqater9789
@dohaqater9789 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተርየ የወርአባየ ከመምጣቱ አምስት ቀናት በፊት ግንኙነትአደርኩ ከደርኩሁለትሠአት ቆይታቡሀላ ድገተኛ መከላከያ ተጠቀምኩ ግንየወራበባየም መቶል ስሜቱ የተለየ መስለኝ እናም ያቅለሸልሸኛልመልስልኝ❤ከየኸው
@user-rv4py8gz8z
@user-rv4py8gz8z 11 ай бұрын
Keweldku48 ken honegn period almetam ergezena tefetro yehonal
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር🙏 የኔ ጥያቄ በተደጋጋሚ መጠቀም የትንፋሽ ማጠር ያስከትላል ወይ ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ አፋጣኝ ህክምናም የሚያስፈልገው ምልክት እሱ ነው። የትንፋሽ ማጠር ከፈጠረባችሁ ወዲያውኑ ሀኪም ቤት መሄድ ይኖርባችኋል።
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር እኔ ሙሉ ምርመራ አርጌ ነበር ልብ ችግር ወይም ሳንባዬ መስሎኝ እራጅ ተነስቸ ብቻ አስፈላጊ የሆነውን ምርመራ ወስጀ ነበር ማግኒዚዬም ና በአፍ የምትረጭ የሆነች መድሀኒት ተሰጠኝ ደህናነሽ ምንም ችግር የለብሽም አሉ ግራ ቢገባኝ ነው አንተን መጠዬቄ ምን ባረግ ይሻላል እራሱን የቻለ ምርመራ አለው ይሆን 🙏 በተረፈ በጣም አመሰግናለሁኝ
@KeneanMohammed-jn3fm
@KeneanMohammed-jn3fm 2 ай бұрын
doctor 1 kinin bica yelem enede eregizinan miyakom ???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
Emergency pill newa esu new yalew.
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv 9 ай бұрын
ዶክተር እባክህን መልስልኝ!!!?
@paninidicasa384
@paninidicasa384 Жыл бұрын
D/r Yene xeyaqe ye 72 seatu ketewesede bewala alkol mexeqemi medanitu endayisera yadergal ende
@bruktibrukti6886
@bruktibrukti6886 9 ай бұрын
docter ginghunet kareku kesamit behola meto perede behunu wer degmo zegeyebgh eski amakregh 72 seatun neber yewesedkut
@user-wz7bu9ik2u
@user-wz7bu9ik2u Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ መድሀኒቱን በ28 ሰአት ውስጥ ወስጄው ነበር በድጋሚ በሁለተኛው ቀን ብወስድ እርግዝናውን ይከላከልልኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አንዴ የወሰድሽው በቂ ነው ድጋሜ መውሰድ አያስፈልግምተ
@zemzem1233
@zemzem1233 11 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የመጀመሪያ ቀን ግንኙነት ተደርጎ አንድ ቀን አሳልፎ ግንኙነት ቢደረግና 72 ሰዓት ሳይሞላ መዳህኒቱ ቢወሰድ ይሰራልን ?
@amm4537
@amm4537 2 күн бұрын
ምን በጀሽ አረግዝሽ ዋላ
@user-sw6jn2qc4f
@user-sw6jn2qc4f 7 ай бұрын
ebakek yeteyekukn mleselgne
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my Ай бұрын
Dokte yezebahulet seatu mekelakeya bzu aynet alachew malet nw lemtateba enat yemihon dngetegna mekelakeya ngeregn dokter zare mewsed slalebgn
@semutube4934
@semutube4934 8 ай бұрын
እሺ መልስልኝ ግንኝነት አድርጊ ወስድኩት ከዛ መልሱ ግንኝነት ባድርግ ሊላ መስድ አለብኝ ወይስ የለብኝም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
ወዲያው አድርገሽ ከሆነ አያስፈልግም። 24 -32 ሰዓት ካለፈ በኋላ ግን ከሆነ መውሰድ አለብሽ።
@adonayPido-zc4jm
@adonayPido-zc4jm Ай бұрын
አረ ዶክተር አኔ የወሰድኩት በ60ኘው ስአት ላይ ነው አረግዝ ይሆን??እባክህ መልስልኝ? በ03 ፔሬድ መጣ በ07 ሄደ በ 14 sex አረኩ እና የወሰድኩትም በዛ ሰአት ነው ፔሬዴ ቋሚ አይደለም በ21ቀን ነው የሚመጣው እባከህ መልስልኝ ጭንቅ ብሎኛል?????
@KasKaschi
@KasKaschi 27 күн бұрын
ወስጄ 24 ሠአት ሣይሞላ ነው የተጠቀምኩት ግን የወር አበባዬ አልመጣም ግራ ገባኝ ተመርምሬም ነለብሽም ነው የተባልኩትኝ
@saeda2365
@saeda2365 21 күн бұрын
እኔንምአጋጥሞኛል
@DgHd-mr4nn
@DgHd-mr4nn 11 күн бұрын
እርግዝነ መከለከልየ ክንን ጡት የሰሚማል
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 2 ай бұрын
Lengatawu mewsed echlalew
@RahwaBelay-vw7wk
@RahwaBelay-vw7wk 6 ай бұрын
ዶክተሬ አኔ ዶሞ ፐረዴ ብ4 ወርህ 6ወርህ ነዉ የምመጣ real ኣይደለም ፖሲፒል ዪሰራል ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
የወር አበባሽ በመጀመሪያ የተዛባ ነው። እንደዚህ መሆን የለበትም። ምርመራዎችን አድርጊ
@saeda2365
@saeda2365 16 күн бұрын
ዶክተረበፈጠረህመልስልኝፔረደካቆመ17ቀንግንኙነትአረኩከዚያምየ72ሰአቱን24ሰአትባልሞላውስጥወሰጃለሁእረግዝናይፈጠረይሆንእባክንገረኝ😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 15 күн бұрын
በወር አበባ ዑደትሽ የሚወሰን ቢሆንም እርግዝና የመፈጠር እድሉ በጣም አናሳ ነው።
@fkrte1730
@fkrte1730 10 ай бұрын
ዶክተር ግንኙነት ያደረኩት ፔሬዴ ገና ሊመጣ ህመም ነበረዉ እና የ72 ሰአቱን ወሰድኩት የወሰድኩት24 ሰአት አልሞላም አምስት ቀን ሆነኝ ፔሬዴ አልመጣም እና ሚፈጠር ነገር አለ መልስልኝ
@FekrteMekunen
@FekrteMekunen 8 ай бұрын
አር መልስ
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 7 ай бұрын
ዶክተር ላስቸግርህ እኔ የ 72 የወሊድ መቆጣጠሪያ የወሰድኩት ማታ ግንኙነት አድርጌ ጡት ላይ ነው አርግዛለሁ እንድ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
አታረግዢም። አቭየሌት አስቀድመሽ ካላደረግሽ በቀር
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ከፈጣሪ በታችን በሀሣብህ እርዳኝ ባለቤቴ ልጅ ይፈልጋል እሱብቻ ሳይሆንም እኔም በጣም እፈልጋለሁ ከመጀመሪያው ልጀምርልህ በተጋባን ለ24ቀን አብረን ከረምን ከዚያም እሱ እራቅ ብሎ ለስራ ሄደ ለ24ቀን የተጠቀምኩት መደሀኒት አተ አሁን ያሣየህን መደሀኒት ነው አጠቃቀሜም በዋጥሁት 24ሰዓት ጠብቂ ነበር የምጠቀመው ከዚያ በአመታችን ተገናኝን አሁንም ተጠቀምሁት ግን የተጠቀምኩት ከግንኙት ቡሀላ ነው የተጠቀምኩት በዜህ ዘዴ አይረገዝም ስላሉኝና በጣም ነበር የሚያስርበኝ ከዚያ በሁለት ወር በ3ወር መገናኝት ጀመርን ከዚያ አቆምኩት ካቆምኩት 7ወር ከባሌጋ ከተጋባን 3ዓመት ከ5ወር ሆነን ግን እርግዝና አልተፈጠረም ፔሬዴም ወደሃላ 4ቀን እየቀነሰ ነበር የማየው አሁን ጥር 2ወይም 1 ይመጣል ብየ ስጠብቅ ቀረ ደስ ደስ ሲለኝ ጥር 7አዘግይቶ መጣ አዘግይቶ የመጣ እስካሆን አላይሁም ነበር እና ህክምና ላድርግ ወይ እያልኩ ነው ? ወይስ ለርግዝና የሚረዳ መደሀኒት ልግዝና ልጠቀም ከፈጣሪ በታች ይረዳኝ እደሆነ አመሠግናለሁ ።😍😍
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
ዶክተር አመልስልኝም?????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሺ የወር አበባ መዛባቱ የተጠቀምሺው መድሃኒት ውጤት ነው። ቢሆንም እርግዝናን ይከለክላል ማለት አይደለም። አሁን መጠቀም አቁመሻል ? ስለዚህ በድጋሜ የወር አበባ ከምታይበት ወር አጋማሽ አካባቢ ግንኙነት አድርጊ። ግንኙነት ያደረክሽባቸው ትክክለኛው ቀን ካልሆነም እርግዝና አይፈጠርም ስለዚህ ኦቭዩሌት የምታደርጊበትን ትክክለኛ ቀን ጠብቀሽ ግንኙነት ማድረግ ይኖርብሻል። ይህም የወር አጋማሽ አካባቢ ነው። ሌላው ደግሞ ሀኪም ጋር ሂጂና ለእርግዝና የሚሰጥ ፎሊክ አሲድ አለ ያንንም መጠቀም ብትጀምሪ መልካም ነው። እድሜሽ በ ሰላሳ እና ከዛ በላይ ከሆነ ግን ምርመራ ማድረግ አለብሽ።
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ መደሀኒት አቁሚያለሁ 7ወር ሊሆነኝ ነው ካቁምኩ እድሜ 28 ነው
@user-fm4fz5rw5s
@user-fm4fz5rw5s 10 ай бұрын
Pred tefto b 10 ken mehal ginugninet tedrgo yihe mdanit biwesed yregzaal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ፔሬድ መጥፋቱ ሳይሆን መታወቅ ያለበት ኦቭዩሌሽን የሚባለው ነው። ኦቭዩሌሽን የሚካሄደው ፔሬድ በመጣ ከ 12-14 ባሉት ቀናት ነው። አስቀድመሽ ኦቭዩሌት አድርገሽ ከሆነ አዎ ታረግዣለሽ። ለዚህ ነው ከኦቭዩሌሽን በፊት መወሰድ ያለበት።
@user-ke1hw4vr8g
@user-ke1hw4vr8g Ай бұрын
እሺ ይሄ ከሆነስ ኣንድ ጊዜ ኣድርጎ መዳኒቱ 1 ሰኣት ኣርጋ ብትውጥ እናም ከዋጠች በሃላስ 10 ደቂቃስ መልሶ ካረጉ ሊፈጠር ይችላል?
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 4 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ሴክስ አርጌ አላቅም ከዚ በፊት አሁን ሴክስ አረኩ ሁለት ቀን አርብና. ቅዳሜ ሁለቱንም ቀን. ኪኚን ወስጃለው. እና እርግዝና ይፈጠርብኝ ይሆን. እባክክ መልስልኝ ተጨንቃለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 күн бұрын
መድሃኒት ከወሰድሽ አይፈጠርም። ያው ሁሌም ግን እርግጠኛ አንሆንም የማይሰራባቸው ሁኔታዎች ስላሉ።
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 3 күн бұрын
​@@dr.amanuel-አመሰግናለሁ ዶክተር
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 3 күн бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዶክተር ሁለቴ ነው ድንገተኛ መዳኚቱን. የወሰድኩት. ሳምንት ባልሞላ ጌዜውስጥ. ፈርቻለው ዶክተር. እዳላረግዝ.
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 ай бұрын
ሰላም ዳክተር ቀን በቀን እና 72 ሰዓቱ ማለቴ ከሁለቱ ውጪ ሌላ የእርግዝና መዳኒት አለዴ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
በሚዋጥ መድሃኒት ከሆነ የለም። በሌላ መልኩ ግን በርካታ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች አሉ።
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 ай бұрын
@@dr.amanuel- የሚዋጥ ነበር የ72 ስጠይቅ የለም ብለው ሌላ መዳኒት ሰጡኝ እና ፔሬድ ቀር ሁለት ሳምንት አለፈኝ መዳኒቱን ስሙን እረሳውት
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 5 күн бұрын
ዶክተር የ 12 seatun 2 haba wesje jngnunet areku ketay ken medihanit alwesedkum ergzna yifeteral doctor
@abrahammulugeta9818
@abrahammulugeta9818 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ያጋጠመኝ ነገር የ72ሰአቱን ሣይሆን መደበኛ መከላኪያ ነበር እና ሚያዘውን ቀስት ተሣስቼ ሌላ ቦታ ወሰድኩ ምላ ላርግ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
እሱ ጉዳት የሚኖረው የ28,ቀናቱ ክኒን ከሆነ እና የተለየ ቀለም ያለውን ክኒን ከወሰድሽው ነው። ስለዚህም ባስታወሽበት ሰዓት ትክክለኛውን (active ),የሚባለውን ውሰጂ ።
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 3 ай бұрын
ሳውዲ ላላቹ አላስፈላጊ ላረገዛቹ እና መውለድ የማትፈልጉት ከሆነ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@user-bf5if4we6r
@user-bf5if4we6r 6 ай бұрын
ደክተርእኔ ግንኙነትአርጌ መዳኔቱን ወስጂ ነበር እና በሳምቱ እራስ ምታት ደም መፍሰስ ማቅለሽለሽ ይሰማኛል ምድን ነው እባክህ ዶክተር ንገረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
መድሃኒቱ ነው። ሌላ አይደለም። የደም መፍሰስ ያመጣል።
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k 6 ай бұрын
እኔም ያቅለሸለሽኛል ድብሬሽን ውስጥ ያስገባኛል ፔረዴንም አዛባው
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b 2 ай бұрын
እኔ ተማሪ ነኝ ግን ማወቅ እፈልጋለሁ ከግንኙነት ሳናደርግ ቀድመን ብንወስድ ችግር አለው
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
ቀድሞ አይወሠድም ከግንኙነት በሆላእሥከሦሥት ቀን ባሉት ቀናቶች የሚዋጠዉ
@user-rr9it9go2y
@user-rr9it9go2y 3 ай бұрын
D r betmalslg das yilgal pard bacharsku 5 kan gengunat adarku 72 sat wesdku bamkatlwum kan adrga selnaber badgama weadku ena dam ፋሳስግ 2 kan ytut chaf matater semat alwu ena ergzina lehon ychelal
@user-jw5ef2cu4w
@user-jw5ef2cu4w 4 ай бұрын
Selam doctor gengnunet saladergn spermun gelaye lay selffese endayfter bya 72 wesdkugn yemftr edl alew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
ጥሩ አድርገሻል መጠንቀቅሽ አይፈጠርም።
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 4 ай бұрын
selam dc ene kezi befit ginignunat adrige alewkim ke aret wor befit normal ginignuat seyihon just menekakat ngr tefetarabign melate ye wond zar afesasebign minim ayinat ewukat silelelagn bazi ngr ley le sew sinagir ehen ye 72 seatun wusaje alugn ligeza sihed bande emiwosedew yelanim tewat ena meta new bilaw 2 fire satugn tewat tinesh arfije silewsedkugn metam tinsh ameshaw bezaw samint wust endezaw ayinat ngr tefatrabign ena andun fire gaziche wetkugn i know still dingil negn gin yezar fire nektognal period beyewaru yimetal gin yehona seat migib betam ebla ngr ahun ley damo normal negn migib ley gin hoden yinefagnal dc please help me
@user-mp6jl2oh3s
@user-mp6jl2oh3s 7 ай бұрын
የ 72 ሰአት መድኀኒትን በጣም ብዙ ጊዜ ተደጋጋሚ ወሰድኩኝ ለወደፊቱ ለመዉለድ ያስችላል ዶ/ር መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
ለምን ያህል ጊዜ ወስደሽው ነው ? ያን ያህል እርግዝናን ይከለክላል ማለት አንችልም
@user-mp6jl2oh3s
@user-mp6jl2oh3s 2 күн бұрын
ለ 3አመት
@ellainesabrosi6
@ellainesabrosi6 5 ай бұрын
ባአንድወርውሰጥ4,&5,ግዜ የተጠቀመቸሴት እርግዝና ይፍጠራልን???
@ellainesabrosi6
@ellainesabrosi6 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልሰልኝ??
@user-yr9gw5mj3n
@user-yr9gw5mj3n 2 ай бұрын
እኔ ዶክተር እባክክ ፔሬዴ በመጣ በሦሥተኛ ቀኔ ግኑኝነት አረኩ እና አረግዛለዉ ደም አይ ነበር ግን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
አታረግዢም ልል አልችልም። ግን የወር አበባ ላይ ተሆኖ ግንኙነት ማድረግ እርግዝና የመፈጠር እድሉ 0 ነው ማለት አይቻልም።
@user-je4kd1kk6m
@user-je4kd1kk6m 4 ай бұрын
Selam dr pred meto be 4 gn qen gnegnunat araku 50 seat buhala mekalakiyaun wesadku endet new dr lesara yechelal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
አዎ ይሰራል።
@samsunggood8450
@samsunggood8450 2 ай бұрын
Ere befexere Ebakih doiteriyee atilefeg ene ye 72 seatun betedegagami wesije neber gin ahun yalehut besidet neng 2 amet alefeng perede berasu seat ayimexam gin hikiimina heje ye horimon mezabat new alung ena yewelid mekelameya sexug siwesid perede yiexal saqom ayimexam min larigi ebakih eridang mewuled feligalehu
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
አዎ የሆርሞን መዛባት ነው ። ይህ ደግሞ የሚስተካከለው የአኗኗር ዘይቤሽን በማስተካከል ነው። ለምሳሌ እንቅሰቃሴ ማድረግ ፣ ጤናማ አመጋገብን መከተል በተለይ ለወር አበባ እንዲመጣ የሚረዱ ምግቦችን መመገብ ፣ ጭንቀትን መቀነስ ይኖርብሻል። ስለሆርሞን መዛባት ቪድዮም ሰርቻለው ከቻናሌ ታገኛለሽ።
@abishme6768
@abishme6768 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ይሄ አንዲት ሴት የወር አበባዋ ከፈሰሰ ከስንት ቀን ቡሃላ ነው ለማርገዝ ዝግጁ ምትሆነው ወይም የለምንም መከላከያ እርግዝና እንዳይፈጠር ሊሆን የሚችለው
@abishme6768
@abishme6768 10 ай бұрын
dr እባክህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
አንዲት ሴት የወር አበባዋ በመጣ ማለትም ከመጣበት ጀምሮ ከ 12 -15 ባሉት ቀናት ውስጥ የማርገዝ እድሏ ከፍተኛ ነው። እርግዝና ካልፈለገች ደግሞ ከዚህ ውጪ ባሉት ቀናት ነው ግንኙነት ማድረግ የምትችለው። ግን ይህ አይመከርም። ምክንያቱም አስተማማኝ ስላልሆነ ነው። ስለዚህ ወይ ኮንደም ወይም ድንገተኛ መከላከያ ያስፈልጋል።
@zakuzebaza9553
@zakuzebaza9553 6 ай бұрын
ግንኙነት ባደረኩኝ በሁለተኛዉቀን ተጠቅሜ አሰመለሰኝ አረግዛለሁወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አዎ ካስመለሰሽ አልሰራም ማለት ነው በድጋሜ መውሰድ ነበረብሽ
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 3 ай бұрын
በማሪያም መልሰልኝ ክግኝኖት ቡሇላ ነው የወሰድኩት ትንሸ ደቂቃ ቆይቸ ምንም ነገረ አልቀመሰኩም ክዛ ግንኝኖት አላረኩም ግን እየዋጥኩ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
ድንገተኛ አንዴ ነው የሚወሰደው መደበኛውን ከሆነ እየወሰደሽ ያለሽው በዚህ መልኩ አይሰራም።
@user-bn3hj7ut7x
@user-bn3hj7ut7x Жыл бұрын
Ena melek doketar meleseleg benatek kedame mata 3sat lay aregach keza samet koyebat ena edaregazech awakech yazane madanitun betewasedaw yesaralatal wayes lela mafeta ale betm selachnakat naw benatek awerag
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
መድሃኒቱ ስትይ አልገባኝም። ስለውርጃው ከሆነ አዎ ማቋረጥ ከፈለገች ይሰራል።
@user-sm6io7yx9x
@user-sm6io7yx9x 3 ай бұрын
​@@dr.amanuel-እንደት ነው ማቋረጥ የሚቻለው ዶክተር
@hananfedlu-vp2ne
@hananfedlu-vp2ne 7 ай бұрын
የድንገተኛ የወሊድ መከላከያ ከወሰድን ቡሀላ ደም ሊኖር ይችላል ??plssssss dr melslgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
አዎ በተለይ በሳምንት ውስጥ ይኖራል
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 6 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ግንኙነት ባደረግን በ19 ሰአት ብንጠቀመው ይከላከላል ወይ ማለቴ ለሊት 6ሰአት አድርገን ቀኑን ሙሉ ውለን ማታ አንድ ሰአት ብንወስድ 72ሰአት ሳይሞላው ከወሰድን ጽንስ ይፈጠራልወይ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 ай бұрын
​@@dr.amanuel- በሳምንቱስ ካልመጣ እርግዝና ተፈጥሯል ማለት ነው እባክህ መልስልኝ
@user-tt1pf7gk2u
@user-tt1pf7gk2u 3 ай бұрын
ሌላወሰጄ አሱን መዉሰድ ይቻላል
@AsdAsd-ml9zn
@AsdAsd-ml9zn Ай бұрын
አዎ ብሏል
@MisHayet
@MisHayet Ай бұрын
ዱባይ ያላችሁ ያልተፈለገ እርግዝና ማስወረድ መድሀኒት አለ
@Mikiyasergoye
@Mikiyasergoye Ай бұрын
ስንት ነው
@SaharObaid
@SaharObaid 8 күн бұрын
ቁጥር በምን እናግኝ
@SaharObaid
@SaharObaid 8 күн бұрын
ቁጥር
@SaharObaid
@SaharObaid 8 күн бұрын
​@@Mikiyasergoyeዱባይ
@user-je4kd1kk6m
@user-je4kd1kk6m 4 ай бұрын
Ye 72 seat kinin ka gegnegnet bafet new wayes buhala buhala kehones chigr alew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
የሚወሰደው ከግንኙነት በኋላ ነው። እስከ 72 ሰዓት ወይም 3 ቀናት ውስጥ
@user-eo4wn5zl4n
@user-eo4wn5zl4n 11 ай бұрын
መደሀኒቱለወፍራምሴትአያገለግልም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 ай бұрын
አያገለግልም ሳይሆን የመስራት አቅሙ አነስተኛ ነው። ስለዚህም ወፍራም ለሆነች ሴት አይመከርም።
@user-bf5if4we6r
@user-bf5if4we6r 6 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ በጭቀት ልሞት ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አትጨነቂ ። የወር አበባሽን ጠብቂና ከቀረ ነው ቴስት ማድረግ ያለብሽ።
@emaneman4948
@emaneman4948 2 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዶክተር በግል ላወራህ እፈልጋለሁ ፕሊስ መገኛህኝ እፈልጋለሁ😢😢😢
@user-wz6uu8dg4l
@user-wz6uu8dg4l 8 ай бұрын
የወንዶች የዘር ፈሳሽ ከሴቶ ማህፅን ስንት ቀን ይቆያል ዶክተር መልስልኝ ??????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
እስከ 5 ቀን
@user-wz6uu8dg4l
@user-wz6uu8dg4l 8 ай бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁኝ 72 ሰአት ነዉ ሲሉ ሰምቸ ነበር
@Judiaamrel
@Judiaamrel 6 ай бұрын
በ 1 ቀን ልዩነት ብውስደው ችግር ይኖረዋል? ena period ላይ ሆኛ ነዉ በትከታታይ 2ቱንም የውስድኩት ena ይስራልኛል አይደል??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
የለውም emergency pill በማንኛውም ቀን ይወሰዳል መሆን ያለበት ከግንኙነቱ በኋላ ብቻ ነው።
@salmanuae19
@salmanuae19 8 ай бұрын
ስላም ዶክተርየ እባክህን መልስልኝ ፔሬዴ ተስተካክሎ አይመጣልኝም ይዛባል እኔ ያለሁት ስዴትነው በዛ ላይ አልፎ አልፎ ወገቤን በጣም ያመኛል እና እባክህን ተባበርኝ ዴክተርየ በምን ላስተካክለው አገር ገብቸ መውለድ እፍልጋለሁ እዳታልፍኝ 😢😢😢
@neimakemal6548
@neimakemal6548 Ай бұрын
Behuletegna ken bwesds
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
ተመልሷል
@user-xz4fs8kh6t
@user-xz4fs8kh6t 5 ай бұрын
Madanetun katawasada buhala yaklashaleshal doctor
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
አዎ ለአንዳንድ ሴቶች ያቅለሸልሻቸዋል። ነገር ግን በተወሰደ በ2 ሰዓት ውስጥ ማስመለስ ከተከሰተ ሌላ ተጨማሪ መውሰድ ያስፈልጋል።
@GetachewMehari-ns8yv
@GetachewMehari-ns8yv Ай бұрын
ከ72 ቢያልፍስ
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
በሁለተኛ ቀን 72 ሰአት ወሰድኩ አንድ ወር ሆነኝ የወር አበባ አልመጣም ምን ላድርግ
@maretadubai2863
@maretadubai2863 Жыл бұрын
ዶኮተር,ሰላም,ነው,እኔ,ክንን,ወሰጄ,አለቅም,የ4 ወር,እርጎዝ,ነበረኩ,አሁን,ወርደብኝ,ከ,2ሰምንት,በፈት,አሁን,መደኒት,እየጠቀምኩ,ነው,እሰከ,አሁን,አለፌ,አለፌ,ትንሸ,ትንሸ,,ፈሰሸ,ጣብ,ጣብ,የለል,መደኒት,በውሰደ,ቸግር,አለ,ወይ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የምትወስጂው መድሃኒት ምን ነበር ? በሀኪም ታዞልሽ ነው ?
@maretadubai2863
@maretadubai2863 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ከ,ፈረማሰ,ገዚች,ነው
@GetachewMehari-ns8yv
@GetachewMehari-ns8yv Ай бұрын
ከ72 ሰአት አልፎ ቢወሰድስ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
የመስራት አቅሙ ይቀንሳል
@AlcBle-ph1yp
@AlcBle-ph1yp 5 ай бұрын
10q
@asnakebireda9329
@asnakebireda9329 9 ай бұрын
የወራበባ መጥቱ ከሄደ በ8ኛዉ ቀን ግንኙነት ብታረግ እርግዝና የፈጠራል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
አዎ በትክክል። በተለይ የወር አበባቸው መደበኛ የሆኑ ሴቶች።
@asnakebireda9329
@asnakebireda9329 9 ай бұрын
@@dr.amanuel- በመጣ በ8ኛ ቀን ግንኙነት ብታረግ ታረግዛለቼ
@hgjh8093
@hgjh8093 11 ай бұрын
ዶክተርየ መለስልኝ ጭቀት ልሞት ነው እኔበወር አምስትጊዜ ወስጀዋለሁ ማሀን ያረገኛል ወይ ፔሬደም ቀረ እሲ ምከረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 ай бұрын
Ende ለምን እንደዛ አደረክሽ ? በወር ከሁለት እና 3 ጊዜ በላይ ደጋግሞ ድንገተኛ መከላከያ መውሰድ አይመከርም። አንደኛ የመስራት አቅሙ ዝቅተኛ ይሆናል። የወር አበባ ላይም ተፅዕኖ ያሳድራል። መሃን አያደርግሽም። ግን ሁለተኛ እንዲ እንዳታደርጊተ
@hgjh8093
@hgjh8093 11 ай бұрын
እሽ ዶክተር አመሠግናለሁ
@EhteMaryame
@EhteMaryame 5 ай бұрын
😊​@@dr.amanuel-
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 6 ай бұрын
ወንድሜ ባለፈውም ጠይቄህ ነበር የ 72 ሰአቱ መዳኒት ከወሰድኩ ቡሀላ ልክ ባስረኛ ቀኔ ጀምሮ ሆድን ይቆርጠኛል እራሴን ያመኛል ያቅለሸልሸኛል አሁን አንድ ወር ሁኖኛል እርግዝና እንድሁ ብየ ካንድም ሁለትግዜ ቸክ አደረኩ 1 መስመር ነው የሚሳየኝ የወር አበባየም በሚመጣበት ቀናት መቱን ምን ይሆን እንድዚህ የሚደርግኝ በአላህ መልስልኝ ወንድሜ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
በቃ የወር አበባ ካየሽ እርግዝና አይደለም። ስለዚህም ከወር አበባ መምጣት ጋር ተያይዞ የሚኖር ምልክት ነው።
@bizunesh.begna2222
@bizunesh.begna2222 4 ай бұрын
Yewer.ababa.lay.hono.sex.adergoo.maxaqam.yichala
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 124 М.
የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች እና የጎንዮሽ ጉዳታቸው
16:12
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 41 М.