ስለ ፖስት ፒል ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች/ Everything you need to know about post pill/

  Рет қаралды 14,655

Ema zare

Ema zare

Жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ ስለ ፖስት ፒል ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ ነገሮችን አካቷል፡፡/ This video talks about things you should know about post pill. Enjoy!

Пікірлер: 57
@yeneMB
@yeneMB 18 күн бұрын
Let me advice you Drye, we can know if it works or not because within 3 days or a week, there is a period sign because that poistpitl use .
@user-gv1uc4qv1s
@user-gv1uc4qv1s 4 ай бұрын
Yemtateba set btosdew chigr alew? sidegagems mehan yadergal mibalew mn yahl ewnet nw
@user-qe8bo8bm4h
@user-qe8bo8bm4h 8 күн бұрын
ሰላም ዶክተር መልሽልኝ ፖስት ፒል ምን ያህል ብንወስድ ነው መሀን የምንሆነው እና ደግሞ ድንግል ሴት አብዝታ ብትወስድ መሀን ትሆናለች እባክሽ እንዳየሽው መልሽልኝ
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 Ай бұрын
እህቴ ከአንድ አመት በላያ በወር እንዴ ወይም በ20 ቀን ትውስድ ነበር እና እሁን ስስማሽ ደነገጥኩ እሁን ለይ አትጥቀምም መርገዝ ትፈልጋለች ግን እስካሁን የወስደችው ምን አይነት ችግር ያመጣል እባክሽ በቅንንት መልሺልኝ😢
@makdaalemayehu8417
@makdaalemayehu8417 Жыл бұрын
Hi wude, can you please make a video on Clomifene citrate please. How it works and side effects especially on the baby if consumption occurs, and future sides effects on the mother
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
Ok, thank you dear; will definately do one.
@arsemachiksa-vq7zu
@arsemachiksa-vq7zu Жыл бұрын
Selam doctor please malshilgn aebezagnawen giza perada mimatawe ba 27 kan new yalafaee gn ba 26 nawe ena ba 7 kan lay ka godegnaye gar vergine nagne ena aesgabetot sayhon bamanekakat naee yawe kaza bahola ka 3 eska 4 balawe sat weste post pile wasejalawe ena tutan yamegnal ka enberta betahe nafetognal tensh kuretatm naberawe tataratera HCG test aerga naber ena 1 masemar naee ena yamn melket nawe teygnalash please
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
እነዚህን ምልክቶች ያየሽው መድሃኒቱን ከወሰድሽ በኋላ ባሉ ቀናት ከሆነ ከመድሃኒቱ ጋር በተያያዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች ምክኒያት የመጡ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የወር አበባ የምታዪበት ጊዜ እየተቃረበ ከሆነም ይህን የሚያሳዩ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ትክክለኛ ውጤት ለማየት እንዲረዳሽ የእርግዝና ምርመራውን ማድረግ ያለብሽ ፔሬድሽ ከቀረ በኋላ ባለው የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ነው፡፡
@arsemachiksa-vq7zu
@arsemachiksa-vq7zu 11 ай бұрын
Doctor lela giza ba 27 Kan nawe mimatawe naber perada ena aehun ba 22 Kan gn yalgebagn hoda eyatalaka yemaslagne ena wey cenkatu kahona aelakem gn erguze satohe lay ya matakal fasashe aela masalagn ena esu gefa bile bamn yakel giza nawe metelawe ena post pill peraden yazegeyal enji leyafaten yehelal
@user-qe8bo8bm4h
@user-qe8bo8bm4h 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዬን እንደምትመልሺ ተስፈ አለኝ እኔ ጥር ወር ላይ ብዙ pospill ወስጄ ነበር ከዛ ጥር 25 እስከ የካቲት 5 ነጠብጣብ ደም ፈሰሰኝ ከዛ በኅላ የካቲት 18 ወሰድኩ ድጋሜ ማለት ነው:: ከዛ መጋቢት 4 የወር አበባዬ መጣ:: መጋቢት 13 ዛሬ ግንኙነት አደረኩ። እና ovulation ቀኔን አላውቀውም ግን ዛሬ የ72 ሰአቱን ወስጃለሁ። እና አረግዛለሁ እባክሽ መልሽልኝ
@buzayehubuz8174
@buzayehubuz8174 7 ай бұрын
Pered kehede be sntegna gze nw gnugnnet mareg yalbn malet enkulalochu betgnaw ken lay nw zgju mihonut ebaksh mels schign
@fanusgetachew5160
@fanusgetachew5160 8 ай бұрын
ሰላም እህት እንዴት ነሽ እኔ ሳልፈልግ አስገድዶ መደፈር ደርሶብኝ ነበር እና የ72 ሰአቱን ወዲያው በሰአት ልዩነት ወሰድኩት ግን በሳምቱ ደም ፈሰሰኝ ፔሬዴ መምጫው ሰአት አለፈ በጣም ጨንቆኛል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ወይ ብየ በሳምቱ የፈሰሰኝ ደሞ የምን ምልክት ነው እንዳይሰራ እያደረገው ነው ወይ የምን ምልክት ነው በጭቀት ልሞት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emazare.
@emazare. 8 ай бұрын
የኔ እህት ስለደረሰብሽ ነገር በጣም አዝናለሁ:: የሕግ ባለሙያዎችን አሳውቀሻል? መድሃኒቱ የሆርሞን መዛባትን ሊያመጣ ስለሚችል ፔሬድሽ ሊዘበራረቅ ይችላል:: ለማንኛውም ወደ ሕክምና ተቁዋም ሄደሽ ብትታይ አሪፍ ነው:: አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ❤️
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 6 ай бұрын
እህቴ ጥያቄ ነበረኝ ፖስት ቢል ወስጅ ነበረ ፔሬደም መቱን ግን ከባድ የሆድ ቁርጠት እና የራስ ህመም አለብኝ እርግዝና ነው ብየ ቸክ አድረኩኝ ግን 1 መስመር ነው እሚሳየኝ መዳኒቱንም የወሰድኩት ማታ ግንኙነት አድርጌ ጡት ነው የወሰድኩት በአላህ መልሽልኝ
@emazare.
@emazare. 6 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ እነደገለፅኩት ፖስት ፒል ሊያሳያቸው ከሚችሉ የጎንዮሽ ጉዳቶች/ ምልክቶች ውስጥ ሊሆን ይችላል:: ለማንኛውም ግን የጤና ተቋም ሄደሽ ታይው ::
@user-gp6sh3oo3s
@user-gp6sh3oo3s Ай бұрын
Ihitee ibakish yehone lixeyiqish😢😢😢😢
@DagmawitZelalem-oe4sh
@DagmawitZelalem-oe4sh 2 ай бұрын
SLM doctor gwadngye chnkt lay nat fikrngha alte sex adrgawo maltm kedami 1sat akbabi kza ehude 1sat postpill wesdch then sengho bngtawe wed mata 1sat sex adrgch medanitun lesnt sat nw misrawe so endmamlsh tesfa ale
@user-yo1zd7br2t
@user-yo1zd7br2t 5 ай бұрын
Kane yazabale ayedale
@deborahfikiru8950
@deborahfikiru8950 7 ай бұрын
Huletun be 1di kewesedenews
@ferimuller3159
@ferimuller3159 5 ай бұрын
Dr 72 tadegagmi awsd neber perdem tazabto aykem ahun gen pered kamet 2 war honeny wagaben betam yamenyal abet weste yeshant mamermey gazache batedegagmi aywa 1masmer new man larg Dr ye
@tgeeyassu2737
@tgeeyassu2737 9 күн бұрын
Wede ene zare nw vidio yayehut Ena anechi ketsafesh 5 wer honesh Ena endet honelesh enem endanchiw selegetemegn nw pls negerign
@SsddSsf
@SsddSsf Ай бұрын
ዳክትር እባክሽእንድታልፌኝእኔብዙውጨልሁጨንቆኝል
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 5 ай бұрын
ሰላም እህቴ! ፓስት ፒልን በ አንድ አመት ውስጥ ስንት ግዜ ቢወሰድ ነው ሚመከረው?
@user-pj4nw8my9v
@user-pj4nw8my9v 4 ай бұрын
sidegagem side effect alew plus margez makom mnamn atetkemi lela amarach wesji
@user-tw5ro6im9q
@user-tw5ro6im9q 3 ай бұрын
ሰላም ነው እህት ፓሉን ስትጠቀም ቆይች ማርገዝ ስፈልግ እንደየት በፋጣኝ እንድየት መርገዝ እችላለው
@Jordana_jo
@Jordana_jo 2 ай бұрын
የወር አበባ cycle ቀንሽን ቁጠሪ አብዛኛውን ጊዜ periodሽ መጥቶ በሄደ ከ 14ተኛው ቀን እስከ 19ነኛው ቀናት ውስጥ የሴት ልጅ ovary ዝግጁ የሚሆንበት ወቅት በመሆኑ የማርገዝ እድልሽ ይጨምራል ግን post pill አታብዢ ድንገተኛ እንጂ ቋሚ መከላከያ አይደለም
@user-rm4kz7ce9l
@user-rm4kz7ce9l 18 күн бұрын
72 ሥአቱ በተገናኘሁበት ሥአትነው እምንወሥድ ያለብን መልሸልኝ መጀመርያየነው
@user-hb4hd6jn3x
@user-hb4hd6jn3x 18 күн бұрын
ስገዢዉ ጤና ባለሙያ አልነገሩሽም
@RahwaBelay-vw7wk
@RahwaBelay-vw7wk 6 ай бұрын
አኔ ዶሞ ፕርዴ ብ4 ወርህ 6 ወርህ ኖው የምመጣ real አይደለም postpil ዪሰራል ወይ
@emazare.
@emazare. 6 ай бұрын
ፖስት ፒል የተዘበራረቀ የወር አበባ ዑደት ላላቸውም ሰዎች ይሆናል::ነገር ግን ማሰታወስ ያለብሽ ለድንግትኛ ሁኔታዎች እንጂ እነደመደበኛ የእርግዝና መከላከያ መጠቀም ሊያመጣ ከሚችለው የጎንዮሽ ጉዳት አንፃር የሚመከር አለመሆኑን ነው::
@RahwaBelay-vw7wk
@RahwaBelay-vw7wk 6 ай бұрын
@@emazare. thanks more
@TegstShitaye-xe6ec
@TegstShitaye-xe6ec 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ አስገድዶ የመደፈር ጥቃት ደርሶብኝ ተደናግጬ ስለነበረ ከሃያ አረት ስሃት በኋላ ነበረ የወሰድኩት ግን የወር አበባዬ አንድ ውር አለፈኝ እርግዝና ሊሆን ይችላል እባክሽ መልስ ስጥኝ በማን እደተደፈርኩ እንኳን አላውቅም በጣም ጨቆኛል
@amm4537
@amm4537 2 күн бұрын
በፈጠረሽ አረገዝሽ ወይስ
@amm4537
@amm4537 2 күн бұрын
መልሽሊኝ
@aleemaaleema6813
@aleemaaleema6813 Жыл бұрын
ሠላም ጠና ይስጥልኝ እደምመልሽልኝ ተስፍ አለኝ ፖረደ በመጣ 16 ቀን ተጠቀምኩ የ72 ሰአት ፖረደ ቀረ አረግጀ ይሆን ባክሽ መልሽልኝጨቆኛል😢😢
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
Yene ehet, mangnawm ye ergzena mekelakeya laysera yemichlebet edel ale 100% hule yeseral malet aydelem. Selzih teregagina ergezena kale shinteshn check adregi
@user-kw8yk2bd7r
@user-kw8yk2bd7r 7 ай бұрын
​@@emazare.❤
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
72 ሰአት ማለት ነው
@user-fr7xj3cd7v
@user-fr7xj3cd7v Ай бұрын
Tdgagami biwsd chigre alew
@emazare.
@emazare. Ай бұрын
የወር አበባን ይበልጥ ስለሚያዛባ አይመከርም፡፡
@bemniyogamertube5520
@bemniyogamertube5520 23 күн бұрын
Enat be knnet melshlgn after sex weys before sex new miwesed
@emazare.
@emazare. 23 күн бұрын
@@bemniyogamertube5520 aafter unprotected sex new miwesedew
@user-mg5qy8ze1l
@user-mg5qy8ze1l 4 ай бұрын
እህት መልሽልኝ እኔ ግንኝኑት አረጊ ወስድኩት ይሰሪ ይሁን
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 ай бұрын
እኔተደፋርነበር😢😢😢😢😢ከስደስተሰአተበሆላወሰደኩት ጨቆኛል
@emazare.
@emazare. 2 ай бұрын
Yene enat.. Enen ayzosh egziyabher kanchi gar yehun... Tolo mewsedsh teru new betechemari degmo wede police weym lela ye heg akal hedesh amelkchi... Hakim bet hedesh memermerm alebsh. Ayxosh tenkara hugni❤️
@user-mn3pg8ku4j
@user-mn3pg8ku4j 6 ай бұрын
እኔ ወስጀ በፚጥነት የወር አበባ ቀረ ወር አለፈው እስኪ በፍጥነት ንገሪኝ
@user-pj4nw8my9v
@user-pj4nw8my9v 4 ай бұрын
bezu gize ayseram atetkmuuu esu ngr lela amarach wesdu
@sadamohmmed9907
@sadamohmmed9907 2 ай бұрын
😢Enem endezaw
@husenhashem4200
@husenhashem4200 2 күн бұрын
የወር አበባሽ መጣልሽዴ
@walatsalase4662
@walatsalase4662 2 ай бұрын
ቃዳማን ካዋሳዳን አይሳራም እንዴ DR
@emaneman4948
@emaneman4948 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Jordana_jo
@Jordana_jo 2 ай бұрын
no no አይሰራም cozመድሀኒቱ የሚያገለግለው ግንኙነት ከተደረገ 72 ሰአት ውስጥ ነው plus እንደማንኛውም የእርግዝና መከላከያ መድሀኒትነት ስለማያገለግል ቀድሞ መውሰዱ ምንም አይነት ጥቅም አይኖረውም ቀድሞ የሚወሰድ መድሀኒት ቋሚ የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት መሆን ይኖርበታል በፍፁም እንዳታደርጉት
@aleemaaleema6813
@aleemaaleema6813 Жыл бұрын
ሠላም ጠና ይስጥልኝ እደምመልሽልኝ ተስፍ አለ ፖረደ በሄደ 16 ቀኔ ግንኙት አረኩ በማግስቱ የ72 ሠአት ተጠግሜለሁ አሁን ፖረደ ቀረ አረግጀ ይሆን😢😢😢
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
Mangnawm aynet ye ergzena mekelakeya fail liyareg yemichlebet edil selale ... ye ergzena mirmera betaregi teru new ehte
@yemaryamadonay7001
@yemaryamadonay7001 6 ай бұрын
ጡት ማጥባት እርግዝና ይከላከላል ?እኔ በየቀኑ የሚወሰደውን መከላከያ ነበር የምወስደው አሁን ስለወለድኩ አጠባለው የምታጠባ ሴት መውሰድ የለባትም የሚል ቪዲዮዎች አይቻለው ምን ላርግ?
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
AIDS Concern Self-testing Kit Explained
2:16
AIDSConcernEvent
Рет қаралды 167 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН