የእፍረት ካባዬን ጥዬ! የኑሮ ውድነቱን መቋቋሞ ሲያቅተኝ የሆቴል ትራፊ መውሰድ ጀመርኩ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 39,211

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 118
@Crstina246
@Crstina246 10 ай бұрын
እረ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንና ህዝቦቿን ታደጋት እባክህ አምላኬ የእኛን ክፋት አትመልከት::
@kukutilove
@kukutilove 9 ай бұрын
በወያኔ ጊዜ ጠግበን ወያኔ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን አልን ይኸው ሰይጣን በኑሮ ውድነቱ, ቤት በማፍረሰ , በጦርነቱ , በረሀቡ እያስለቀሰ እየገዛን ነው
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 10 ай бұрын
በእውነት ቤት የሸፈነው መከራ ስንት ይሆን እግረደረቅ መሪ በእውነት አገሩን ሙሉ ችግር ውስጥ ከተተ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 10 ай бұрын
😢 betam bewnt gebra endayars tirornt awje gebra kalrse mirt kelale nuro yewodedal 😢ere sintu woy fetrye
@kukutilove
@kukutilove 9 ай бұрын
ወያኔ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን አላቹ ይኸው ሰይጣን እያስለቀሰ እየገዛቹ ነው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 10 ай бұрын
እረ እንዴት ብለን እንፀልይ 😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ ማንም አይራብ 😥😥😥😥ማንም ራብ ጊዜ አይሰጥም
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 10 ай бұрын
እኔን እኔን እህቴ አይዞሽ ኢትዮጲያ እና ኤርትራዊያን ደጋጎች እህት ወንድም አሉሽ ብድርሽን ይከፋሉሻል አይክፋሽ ቀን እንደማያልፍ የለም ያልፋል ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ የቤት አከራይሽን እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸዉ ሺአመት ይኑርልሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
ባቡል ኸይር ሂጂ እህቴ ችግርሸን ካሰረዳሻት እህት ሀናን ታሰገባሻለች የክርሰቲያንም አለ ምግብ እባክሸ ከትርፍራፊ ይሻላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያ ረቢ አንተ ኸይሩ ራዚቅ እዘንልን ርዝቅህን ለግሰን😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 10 ай бұрын
እኔ አፈር ልብላ እህቴ እውነት ነው እረሀብ ለሰው ጊዜ አይሰጥም እንደ ማጣት ደሞ ክፉ ነገር የለም አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል ከምንም በላይ ጤና ይበልጣልና እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጡርነቱን እራቡን ገድያወን በቃ ይበለይ እራብ የሚመጣዉ የአገር ሠላም ስለሊለ ነዉ ችግር መጥፎ ነዉ አገር ሠላም ቢወን ሰዉ ተቀሳቅሱ መስራት ይችላል
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
በየቤቱ ስንትመለመን የማ ይችሉ ሰዎች አሉ በጣም ያሳዝናል አደባባይ ወጥተው የሚለምኑት ቢያንስ በልተው ያድራሉ ወገኖቼ እኛ ጠግበን ስናድር ጎረቤቶቻችንን እናስባቸው በሁላችንም አካባቢ እንደእህታችን አይነት ሰዎች አሉ እንረዳዳ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
@salilishbira4398
@salilishbira4398 10 ай бұрын
ወይ አገሬ ምን ይሻለናል እባካችሁ በጣም ያንገበግባል መሲ በዚህ አጋጣሚ ምግብ እየበሉ ፌስ ቡክ ላይ ፓስትፓስት የሚያደርጉ ለሚያደርጉ ሰዎች እባካችሁ በይልኝ ማስታወቂያና ለስራ ምግብ የሚያዘጋጁትን አይደለም ቁርሳቸውን ምሳቸውን ዝምብለው ያለ አግባብ የሚፓስቱትን እባካችሁ በይልን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 ай бұрын
ሰላም መስዬ ግጥሙ ካለፈው ሂወቴ ተመሳስለ እኔም የሆነአመት አመትባል በእጀራ ፍርፍር አሳለፍኩት አሁን አልሀምዱሊላህ በስሱም ቢሆን አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ጥጋብሽ ይመለስ
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ይማርሺ ክባድ ነው እህቴ አሣልፌዋለው የህንን በሺታ ግን ፈጣሬ በቃሺ ሤለኝ ቅዱሥ ሚካኤልን ላክልኝ ፈጣሬ ክተኛውበት ቀረው ብየነበር አሥነሥቶ የሞቴን ደብዳቤ ቀዶ ሄወት ሠቶኛል ለኔ የደረሠ ይድረሥልሺ እሡ ያቃልን መሤ እድሜ ይሥጥሺ እመብረሀን ዋሥ ጠበቃ ትሁንሺ❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 10 ай бұрын
ኡፍፍ ራብ ክፉ ነው ጊዜ አይሰጥም 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው👐
@eseteaberra5651
@eseteaberra5651 10 ай бұрын
መሢዬ ምን አይነት ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስንቱን ትቻለው በተለይ እረሀብ ጊዜ የማይሰጠው እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤቴ ትዳብስሽ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 10 ай бұрын
እንደ ከማልና እንደአከራይዋ እማማ የመሰሉትን እግዚአብሔር ያኑርልን❤፣ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የሐሳብሽን ያሳካልሽ እመብርሐን ትፈውስሽ❤
@hanadangchewe596
@hanadangchewe596 10 ай бұрын
መሲዬ የኔ የዋህ የሰው ችግር ሁሉ እደራስሽ የሚሰማሽ ደግ ተባረኪልኝ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም ያልፋል ጤናሽን ይስጥሽ
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 10 ай бұрын
ረሃብ ክፉ ነው ጊዜ አይሰጥም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 10 ай бұрын
እርሃብ ጊዜ ይሰጣል.....????? ወይስ ቀን ቆጥሮ ይፈጃል....??? ያለው ታዋቂ ገጣሚ ማን ነበር ??? እርሃብ ከባድ ነው እጅግ ሲበዛ መገለጫ ቃላትም የለው የኔ እህት አይዞሽ አንድ የሆነ ነገር መፈጠሩ አይቀርም እመኚ በፈጣሪ ሕይወትሽ ይቀየራል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
አላህ. ይህንን አድስ አመት. የታረዘየሚለብስበት ያጣ የሚያገኙበት የተራበ እሚጎርስበት ችግር የሚራገፍበት ያርግልን ያኢላሂ. አተ አገራችንን ሰላም አርግልን😢😢😢😢😢. አላህ አፊያ ያርግሽ እህቴየ. ማጣት ከባድነው
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 10 ай бұрын
እንደው እኔን የሚገርመኝ ይህን መንግሥት የምደግፉት ሰዎች ጤነኛ ናችሁ? በዚህ 5አመት ውስጥ ያየነው የሰማነው ጉድ እኮ አጃይብ ነው። ህዝቤ የኑሮ ውድነትን መቋቋም አቅቶት ጎዳና ወጥቷል፤ በብሔር ማንነታቸው አዛውንት ጎልማሳ እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች እንዲሁም ህፃናት ሲታረዱ ሲፈናቀሉ ለመንግስት ታሰጋላችሁ ተብለው በየ ህንፃው የታሰሩ አረ ስንቱ በምድሪቷ ላይ የግፍ ፅዋ ሞልቶ ፈሷል እግዚአብሔርም ለፍርድ በደጅ ቆሟል። አይዞሽ እህታችን ይኸን ክፉ ጊዜ እየተረዳዳን እናልፈዋለ ይብላኝ ትልቋን ሀገር ትንሽ ላደረጋት በንፁሀን ኢትዮጵያዊ ደም እጁ ለተጨማለቀው የመንጋ ስብስብ 🙏😔
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መሲ ዘመኑን የሰላም ያድርግልን አምላካችን
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
azoshe
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 10 ай бұрын
እዉነት መሲዬ በአንድ ፊቱን ጎዳና ያሉት ይሻላሉ ተከራይ ተብሎ ወቶ መለመን አፍሮ ስንቱ ነዉ በርሃብ የሚማቅቀዉ አንድ እንጀራ 25 ብር በጣም ከባድ ነዉ እኔ እንኳን ሳቅ አንድ ብር ከሀምሳ ነበር ብቻ በእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ የሚኖረዉ
@lovepower1440
@lovepower1440 10 ай бұрын
Awo kibad geze lay nen
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 10 ай бұрын
ሁሌም ሊለምን የሚያፍር ያሳዝነኛል ለምኖ የማይስጠው በመልኩ ወይምበልብስ ያሳዝናል አምላክይርዳሽ
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 10 ай бұрын
እግኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት🙏🙏🙏 በየትኛውም አለም በምግብ የሚቸገር አገር ያለ አይመስለኝም ያለ ሀገራችን:እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ🙏🙏🙏
@RehatLove
@RehatLove 10 ай бұрын
ድህነትን የቀመሰዉ ያዉቀዋል ወላሂ ያረብ ታሪካቸዉ ቀይርላቸዉ ብዙወቻችን የድህነትን ጅራፍ በትንሹም ቢሆን ቀምሰነዋል
@asterabeje6300
@asterabeje6300 10 ай бұрын
እየተራብን ወገኑን ድሮን እና ውድ የጦር መሳርያ ገዝተን እርስ በርስ ለጥቂቶች ስልጣን ማቆያ እምንገዳደል ህዝቦች።ያሳዝናል።
@samiyemen7369
@samiyemen7369 10 ай бұрын
አይዞሺ የኔናት ይህም ያልፋል እባካችሁ በጤና ዙሪያ እምትሰሩ ሰወች ለህታችን አግዙአት ወደቀድሞስራዋ እድትመለስ ተባበሩአት
@hddd313
@hddd313 10 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው!!!!! ወገኖች ጦርነት $$ ነው ስንባል አልሰማንም ሰው ስናስርብ መዳኒት ስንከለክል እኛ ላይ ይደርሳል ብለን አላሰብንም ነበር :: ፈጣሪ ሆይ ይሄንን አታሳየን :: ፈጣሪ ሆይ ፍጠን ላንተ ቀላል ነው::
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ያልፉል ይሄም ጊዜ የምትስቂበት ይመጣል ።
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 10 ай бұрын
ይችህ ናት አገር እንግድህ ከመብላት ወደአለመብላት ከመኖር ወደመሞት ከሰላም ወደ.ሰላም ማጣት ከቤት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት እየወሰዷት.ያለች አገር.
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 10 ай бұрын
እግዚኦ🙏🙏🙏🙏መሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😭😭😭😭 ቃል የለኝም !!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን በተለይ ለእናቶች እና ለህፃናት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አይዞሽ ፈውስሽን ያፍጥንልሽ
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 10 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ሁሉም አልፎ ነበር የምትይበት ጊዜ ይስጥሽ መስየ ተባረኪ እድሜና ጤና የስጥሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 10 ай бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ፊትህን መልስልን ይቅር በለን አይዞሽ አህታችን ያደረግሽዉ በጎ ነገር መልሶ ይከፍልሻል ፅናትሽ ደስ ይላል በጣም አመስጋኝ ነሽ
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ እህት🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እሱ አያልቅበትም የእኔ ጌታ🙏🏼🙏🏼
@user-yi2zb6mq8t
@user-yi2zb6mq8t 10 ай бұрын
ሸይዞሺ አህቴ ሁሉው ያልፋል አግዚአብሔር ፡መልካም ታርክ ይቀይራል ፡
@user-cb9jk8yt3u
@user-cb9jk8yt3u 10 ай бұрын
እረሀብ ክፉ ነው ። አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ። ሁሉም ያልፋል ።
@MunaBekele-kz2ji
@MunaBekele-kz2ji 10 ай бұрын
አመስጋኝ ነች በጣም። ብዙዎች ረድተዋታል የረዷትን አንድ አትረሳም። ዘላቂ መፍትሄ እንድታገኚ ፈጣሪ ይርዳሽ😢።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘራችውን ይባርክ ያብዛልን
@Mekonnen1982
@Mekonnen1982 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ረሀብ ክፉ ነው
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን እንጅ ከባድ ነው ማጣት ክፉ ነው አሁን ብዙ ህዝብ በችግር እየተገረፍ ነው 😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአሥራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን አስቢን
@limujimma
@limujimma 10 ай бұрын
አይ ደሂነት iko በጣም ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ታሪክ ሆኖ ታወሪዋለሽ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ከጎንሽ ናቸው ታክመሽ ጤናሽ ከተመለሰ ወደ ስራ ትገቢያለሽ አይዞሽ ይሄ አስቸጋሪ ዘመን ያልፋል በእውነት አከራይሽ እድሜና ጤናውን ይስጣቸው የሀገር ባለውለታ ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ባለሱቁ ያገዙሽ በሙሉ ክበሩልን❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
ማጣት ያሰርቃል ማጣት ከባዲ ነው😢😢😢የኔ ናት ኡፍፍፍ መስየ የኔ ደርባባ እዲሜ ይስጥሽ
@hanateshome9713
@hanateshome9713 10 ай бұрын
መሲዬ የኔ ደግ ተባረኪ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 10 ай бұрын
እኔን አፈር ልብላልሽ እህቴ አር እግዚአብሔር ሆይ ስላሙን አምጣልን
@dadcool1199
@dadcool1199 10 ай бұрын
Ayizosh ima Egzhaber tenashin yistsh🤲🙏 Indet yasferal mesemaw hulu eehhhh . Hagere selamsh nafekegn.😭
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 ай бұрын
May Allah make you feel better 🙏
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 10 ай бұрын
በጣም ትክክል ማንንም ማመን አይቻልም እደድርጅት ካረዳን ግለሰብ መርዳት አልተቻለም
@negashtersit7630
@negashtersit7630 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን፣ መሲ የኑሮው መወደድ ነገር አይወራ ! በዚህ የኑሮ መወደድ ላይ ህመም ተጨምሮበት በጣም ይከብዳል። እኛ ሰፈር ከዛሬ መስከረም 4/2016 ጀምሮ የለምለም እንጀራ ዋጋ 30 ብር ሆኗል ብለው ማስታወቂያ ለጥፈዋል ባለ እንጀራዎቹ !!
@leylaali488
@leylaali488 10 ай бұрын
ሥብሀነላህ.አብሽር.ሁሉም.ያልፋል.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 ай бұрын
አይዞሽ ነገ ብዙዎችን ትመግቢያለሽ
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Chru Egziabeher Dereseln
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 10 ай бұрын
ኧረ ውይይይ ወይኔ ጉዴ አላህ አንተ ረህማን አንተ ድረስልን ጩኸታችንን ስማን እህህህህህ
@selamawitkebedeselamawit7877
@selamawitkebedeselamawit7877 10 ай бұрын
Egziabher chereso yemarsh kemedanitu gar yagenagnesh
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 10 ай бұрын
መስይ እደው ሰወድሽ አንድቀን እመጣ ይሆናል አንቺ ጋር ሚገርም ታሪክ አቀርባለው ያረብ አገር እይውት ፡ከምሰራበት ቤት ጠፍቼ ተመልሼ ወድ ነሱ ቤት መመለሴ ሁልጊዜም ትግርት ነው ሚሆንብኝ❤❤❤❤
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 10 ай бұрын
Emebirihan tirdash ye ewinet betam new yekefagh fetari amlak hagerachinin selam yadrigilin
@martabiru444
@martabiru444 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጸበል ተጠመቂ አይሶሽ የርኩስ መንፈስ ነው ጸልይ
@userphone9487
@userphone9487 10 ай бұрын
ሆድኮ ክፉ ነው የክፉ ክፉ ፈጣሪ ይርዳን 😢😢😢😢
@musiehabte6871
@musiehabte6871 10 ай бұрын
Egziabher aytelem ayzosh
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 10 ай бұрын
አዬ ኢትዮጽያ ሐገሬ😢
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 10 ай бұрын
ኣምላክ ይማርሽ
@user-fu1xh3dd4u
@user-fu1xh3dd4u 10 ай бұрын
መሲየ እውነቱን ነው መካከለኝ ድህነት በጣም ይጋዳል እኔ ደርሷብኝል አሁን ግን ተሰድጀ ሁሉም አልፎል
@mlgglm9051
@mlgglm9051 10 ай бұрын
እውነት ነው የተናገረችው መካከለኛ ደሀ
@selamtasfye956
@selamtasfye956 10 ай бұрын
Ayzoshi ehte hulum yalefal
@bert932
@bert932 10 ай бұрын
ሁሉ ይቻላል ረሀብ ግን ቀን አይሰጥም ከባድ ነው አረ ድህነትን ማጣትን መድሀኒያለም ያጥፍልን አይ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 ай бұрын
May Allah help you sister 🙏
@africanwomen916
@africanwomen916 10 ай бұрын
የተበረኩ ሴት፡ኪራይ ሳትከፊያቸው፡፡ጭራሽ ከእጃቸው ሰጡሽ፡፡ ታውቂያለሽ የቤቷን እቃ በሙሉ አሰረካባ ወስደውባት ያስወጡ አሉ፡፡ በጣም ይከብዳል፡ አልጋዋ ተወስዶ የወደቀች አውቃለሁ፡፡ እኚህ ነርስ ግን ይከበሩ፡፡ ጌታ ይጠብቃቸው፡፡ክብር ካባ ይልበሱ፡ መልካም አከራይ፡፡ ጌታ ይተካላቸው የክብር ካባ ይልበሱ፡፡ ድንግል በመጎናፀፊያዋ ፡ትቆጥራቸው፡፡
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 10 ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ምነው የኢትዮጵያን ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ያምነሃል የሰላም ዋጋ ከፍተኛ ነው ሰላሙን አውርድላትና ህዝቡ ከችግር ከረሃብ አውጣልን እስኪ ወደአገራችን አይን አዙርልን !!! ይቅርበለን መሃረን እህቴ የኢ/ያ ህዝብ ገራገርነው ከዚህ ችግር ያላቅቅሻል ፈጣሪ ይረዳሻል ጠዋትና ማታ እርሱን ለምኚው !!!
@bmm72
@bmm72 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 10 ай бұрын
መሲ በጣም ጥሩ ስራዎችን ትሰሪያለሽ ሰዎች እንዲረዱ የምታደርጊው በጉዋዊ ስራዎችሽን በጣም እደግፈዋለሁ ነገር ግን ሜድያ ላይ ስታቀርቢ በራስሽ ስለምታቀርቢያቸው ሰዎች ማንነት ያላቸውን የህይወት ታሪክ አጣርተሽ በቂ ማስረጃ ስትይዢ ሜድያ ላይ አቅርቢያቸው ባንቺ በኩል ያሰባሰብሽውንም ማስረጃ በማቅረብ ለሚከተሉሽ ሰዎች በቂ እውነትን የያዘ ታሪክ ሰምተው በእውነት እርዳታ ለሚገባቸው ሰዎች እንዲረዱ ብታደርጊ ጥሩ ነው ኢትዩጵያ ውስጥ አሳማኝ ታሪክ እየተረኩ አዲሱ የመክበሪያ መንገድ እየተጠቀሙበት ስለሆነ በጣም ጥንቃቄ አድርጊ ይሄ የግል አስተያየቴ ነው
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እሕቴ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 ай бұрын
እህቴ እንኳን ልጅም ኖረሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይመልከት ምን ይባላል ታሪኳ ልብ ይነካል😢
@africanwomen916
@africanwomen916 10 ай бұрын
መሲ እሷ ስትናገር እኔ እያለቀስኩ ነው የምጽፍልሽ፡፡ የሚረዳት ፡ቢኖር ፡አደባባይ ባልወጣች፡፡ዛሬ ግን ታወሪያታለች፡፡ አሳዛኝ፡፡
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
Amen3 ws❤🙏
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 10 ай бұрын
የጌታዬ እናት ካንቺ ጋ ትሁን ደስታሽን ያሰማኝ ለካ መውደቅና ማጣት እንዲህ ቅርብ ነው ?
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 10 ай бұрын
Why why to this point? I'm so saddened by this story! Ethiopian Ethiopian please pray hard to God!
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
አምላክ ሆይ ፍጥረትህን ታደገን
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 10 ай бұрын
አዲስ ዓለም ትርጉም ራእይ 21:2-4 2ደግሞም ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከሰማይ ከአምላክ ዘንድ ስትወርድ አየሁ፤ እሷም ለባሏ እንዳጌጠች ሙሽራ ተዘጋጅታ ነበር።3በዚህ ጊዜ ከዙፋኑ አንድ ታላቅ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “እነሆ፣ የአምላክ ድንኳን ከሰዎች ጋር ነው፤ እሱም ከእነሱ ጋር ይኖራል፤ እነሱም ሕዝቡ ይሆናሉ። አምላክ ራሱም ከእነሱ ጋር ይሆናል።4እሱም እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም፤ ሐዘንም ሆነ ጩኸት እንዲሁም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም። ቀድሞ የነበሩት ነገሮች አልፈዋል።”
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 10 ай бұрын
Ayzoge eate ❤❤❤
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 10 ай бұрын
🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗
@appseth8007
@appseth8007 10 ай бұрын
እኔን እህቴ የደረሰበት ያውቀዋል እውነትም መሀከለኛ ድሀ 😢 ቤትይቁጠረው ይሄን ሸሸት በስደት እድሜያችን አለቀ ቤተሰብ እዳይቸገር እደሻማ ቀለጥን ጤናይስጥሸ እህት
@imalemi9650
@imalemi9650 10 ай бұрын
egizyabeher chariso yemarsh ehete Le deguam akaryim egizyabeher edime na tena yestacho 🙏🏾🙏🏾
@meserethome3415
@meserethome3415 10 ай бұрын
Embata mariyame Adrashin Lejochshin bebrkte Asbiachwu emye maryam
@27Dagmawit
@27Dagmawit 10 ай бұрын
Egziabher ymarish le 12amet dem sifesat yeneberewin set be emnetuwa tsinat endefewesat lanchim ydasesish be Emnet tsebel tetemeki dingil Maryam tizenilish 🙏🏾
@africanwomen916
@africanwomen916 10 ай бұрын
አደባባይ ፡ እንድትወጣ ተገደደች፡፡ አደባባይም ወጣች፡፡ይህ የእናንተ ደስታ ነው፡፡ ምክንያቱም፡ ታወሩባታላችሁና፡፡ አደባባይ መውጣት ፡ የእናንተ ደስታ ነውና፡፡ እባካችሁ፡ የሰው ገበና እንደተደበቀ እርዱት፡፡
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 10 ай бұрын
😢😢😢 Azosh Azosh hizbe,Azosh hagere yihim yalfal ena.
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 10 ай бұрын
ወገን ያለን ምርጫ አንድ ና አንድ ነዉ እሱም ለለዉጥ መነሳት አለቀ ይህ ሁሉ የመልካም አስተዳደር እጦት ነዉ መንግስት ባለበት ሀገር ዜጋ እንዲህ ሲሰቃይ ማየት ያማል።
@user-zd6qd3tp5y
@user-zd6qd3tp5y 10 ай бұрын
መሥየእድሜይሥጥሸእውነትነውመካከለኛድሀሠውየማያውቀውእኔምደረሦብኛል
@bontugutama7828
@bontugutama7828 10 ай бұрын
😭😭😭
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@LOLE1909
@LOLE1909 10 ай бұрын
የቀን ስራ መስራት ያስፈራል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲👈🙇 amen3
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CnxCon-wv8qo
@CnxCon-wv8qo 10 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂
@fgty4821
@fgty4821 10 ай бұрын
እርሃብ እምነትም ያስቀይራል ብለዋል የአላህ መልእከተኛ 😢
@meserethome3415
@meserethome3415 10 ай бұрын
Ewunt Endrabe men kfue ale
@user-qd6vp3xg7z
@user-qd6vp3xg7z 9 ай бұрын
Fetari yemareshe
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 80 М.
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 21 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 24 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 13 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 3,4 МЛН