ቆይታ ከመሲ ጋር !ጋዜጠኛ ሚኪያስ ሊያገባ ሽማግሌ ከላከ በኋላ ምን ገጠመው! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 207,120

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 595
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
የ ዬሪካ ቲቪ እና ሬድዬ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ👉kzfaq.info/get/bejne/r9qWZsmrsLvRaI0.html
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
ሚኪዬዬዬዬዬዬ
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
በጣም ነበር የጠፋህ
@yemegnetegegne4973
@yemegnetegegne4973 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጠፈተሀል ዛሬ መሲ እናመሰግናለን
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ሚኪዬ አለን አለን
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 Жыл бұрын
Nice to see you,
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
መሲዬ እናመሠግን አለን ሚኪያስን አቀረብሽልን ደግሞ ተሻገር ጣሰውን አቅርቢልን እሥኪ ተሻገር ጣሠውን ታቅርብልን የሚል ላይክ🙏👍
@fantaachenafe3863
@fantaachenafe3863 Жыл бұрын
የምንወደዉን ጋዜጠኛ ስላቀረብሸልን እናመሰግናለን የኔ ደርባባ መሢ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@teralemtm2134
@teralemtm2134 Жыл бұрын
የምወደው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤንሀ ይስጣችሁ ሁለታችውም
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ፍቅር ለአፍቃሪወች ከባድ ነው የነበረበት ያውቀዋል እግዚአብሄር የተሻለ ሊሰጠንነው ብሎ መቀበል ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በትክክል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሁለታችሁም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች 😘 ግን እንደው ሁሉም ለካ በየቤቱ ህመም አለበት 😢
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
OH YEAH....
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
በጣም ሁሉም የአቅሙን ፈጣሪ ይስጠዋል
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
በጣም 😭
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ፍቅሬኛ አለኝ ግን ቤተስብ አይሆነም እያል ነው ምላሬግ?😥😥😥😥
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
በጣም ማሪያምን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሚኪዬ አይዞህ ለንዳንተ አይነት ቅን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ:: በጸሎቴ አስብኃለሁ🙏🏽
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ እንደማመር በቅንነት
@ethionail
@ethionail Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ እኔም የት ጠፋ ስል ነበር።ጎበዝ ጋዜጠኛ ጠንካራ ኢቶዮጵያዊ ነህና ልትኮራ ይገባሀል።
@alynstar2557
@alynstar2557 Жыл бұрын
ይሄሁሉ ለበጎነው እግዛአብሔር ምክንያት አለው እኛ ስላሰብን ብቻ አይሳካም ነገሮችን ሁሉ በጊዜው ያዘጋጃል እና የጎን አጥት እሳ አልነበረችም አይዞህ በርታ እግዛአብሔር ታላቅነው
@senaa9947
@senaa9947 Жыл бұрын
ዋው የምወደውን ጋዜጠኛ ነው የጋበዝሽልን መሲ ተባረኪ 😍
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
ተሻገር ጣሳው ሚኪያስ መሲ በጣም የምወዳቹሁ ጋዜጠኞች ናቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Жыл бұрын
ተሻገርን ድምጡን ከሰማሁት ቆየሁ በጣም የማደቀው ጋዜጠኛ ነው ሊኩን ላኩልኝ የት ነው የሚገኘው ሶሻል ሚዲያላይ አለ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@hayahaya8686 ተሻገር ጣሰው ብለሽ ሰርች አድርጊ
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n እሽ ሽኩራን
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Жыл бұрын
ተሻገር በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነበር የት ደረሰ? ከነአባባሉ አይረሳኝም ምን ነበር የሚለው , የሚያስታውስ ካለ?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
መሲዬ ይህ ጋዜጠኛ እትዬ ባዩሽን ደሴ ላይ ቃለ መጠይቅ ሲያደርጋት ነው ያወቅሁት መልካም እና የስራ ሰው ነው እግዚአብሔር ለአንተ ያለው አለ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ መጭው ዘመን የካሳ ይሁንልህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው የሚለውን መዝሙር ግብዣዬ ነው ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እንደ አንተ እሩጫህን የምትረዳ አብራችሁ የምትሰሩ ይስጥህ ብዬ እመርቅሃለሁ Love you may God richly bless you all !
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ይባላል ወደ ፊት ለካ ለዚህ ነው ያ እንደዚህ የሆነው ብለህ ለ እግዚኣብሄር የምታመሰግንበት ይመጣል ኣይዞህ የተባረክ ስለሆንክ የተባረከችዋን ይሰጣሃል እንወዳሓለን ❤️❤️❤️🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እና በሣል ነህ፣ እምነትህም ጠቅሞሃል፣ ዕውቀት ከእምነት ጋር ሲሆን ትልቅ ጥንካሬን ይፈጥራልና አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ።
@Fasikatola-12
@Fasikatola-12 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ !
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ጋዜጠኛ ሚልኪያስ ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አይ እስቲ ሆድ ይፍጀው ማንም ልቡ ያልተሰበረና በፍቅር ያልተጎዳ የለም እኛ ብዙ እናስባለን ነገር ግን እግዚአብሔር ካልፈቀደ ተራራ ብንወጣ ቁልቁለት ብንወርድ አይሆንም ፈጣሪ መልካሟ ሴት እና የተባረከ ትዳር ይስጥህ መሲዬ የኔ ደርባባ እናመሰግናለን
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
በጣም የምንወድክ ወንድማችን እንኩዋን ደና መጣክ . በጣም ብዙ ሰውን ይሚያስተምር ፕሮግራም ነው .አላህ ላንተ የተሻለችዋን ስላስቀመጠልክ ነው .በጣጣም እድለ ኛ ነክ የማይሆን ትዳር ውስጥ ገብተክ ከመለያየት ፈጣር ጠበቀክ . ፈጣሪን የምትፈራ የምትወዳትን ላንተ የተፃፈችውን በዜው አላህ ይስጥክ .አሚን
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እንኮን በስላም ተለያያችሁ!ሁሉም ለበጉነዉ ያለእግዚአቡሔር ፈቃድ የሚሁን የ ለም ሁሉ በ እርሱ ሆነ🙏🏽መልካም ስዉ ነህ።
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
በእውነተኛ ፍቅር ተስፋ ቆርጠን ራሳችንን ሰብሰብ ስናደርግ ።እመኑኝ እግዚአብሔር አስገራሚ ሽልማት አለው ::አይዞህ። ፀልይ;ፁም ትክክለኛዋን ውሃ አጣጭህን የሰጥሃል::
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
እውነት ነው ዜድዬ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
ትክክልል
@tigitube9338
@tigitube9338 Жыл бұрын
betkikl
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-zf4we6hf7s እነደማመር በቅንነት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@tigitube9338 እነደማመር በቅንነት እህቴ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
እኛ ስለለፋን ስለወጣን ስለወረድን ሳይሆን ፈጣሪ ስፈቅድ ነው።ውድ የሃገሬ ልጆች ለሁላችንም የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን🙏🙏🙏
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Hunati new inem 6 amati yelafawubati fikere betam betra nager gedale geba ine balfawuti lela set ageba bargite setiyewa sihr woyim tonkila bin new isun yagebachiyu
@betiwoldegiorgis5507
@betiwoldegiorgis5507 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 Жыл бұрын
amen🙏
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p Жыл бұрын
*አሜን፫*
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
የምወደው ጋዜጠኛ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ እነደማመር በቅንነት
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ልቡና ይስጠን ባህላችንና ሰውኛ ባህሪ እያጣን በብዛት ስለሁሉም እንፀልይ ሚኪ መልካም ትዳር ይግጠምህ አይዞኝ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ልክ እንደ መሲየ የማደንቀው ጋዜጠኛ ሚኪያስ ጠፍ እያልኩ ነበር ምርጥ ሰው ነው እዬሀ ሚዲያ ላይ ብዙ ስራ ሰርተሀል መልካም ነገሮችን
@tigitube9484
@tigitube9484 Жыл бұрын
ባህልና ወግ ማክበር ቢያስፈልግም ባህልና ወግ ግን ጨምድዶ ሊይዘን አይገባም !!!ታላቅ አባባል እኔ በባህልና ወግ ሰበብ ሙሉ ነገሬን አበላሽቻለሁ እመነኝ ይሄ ለበጎ ነው ትክክለኛ ውሳኔ ነው ❤❤❤ ዛሬ ከደረሰብህ ይልቅ የፈቀደው በማድረጉ የምታመሰግንበት ቀን እሩቅ አይደለም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ጋዜጠኛ ናችሁ በርቱልን ❤❤እግዚአብሔር በመዉጣት በመግባታችሁ ይጠብቅልን ከክፉዉ አርቆ
@yeshalembisetegn5484
@yeshalembisetegn5484 Жыл бұрын
አሜን
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ሁሉምነገር ለበጎነው እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያዘጋጃል
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
በጣም የምወዶችሁ ጋዜጠኙች መሲዬ እና ሚኪ ፈጣሪ መልካም ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍😍ሰላም ለሀገገሬ
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
እኔም 👍👍👈💕💕
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
አይዞን ብሮ ✌️ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
አሜን አሜንወንድሜ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
መሲም ሚክያስ ም የተባረካቹ ሰዎች 🙏🏿❤ እግዚአብሔር ይወዳችዋል እኔም👍🏾
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Betam Now Emwdeh Mike Egzabehre Yebarekh 🙏💐🕊️!!🇪🇷
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እግዚአብሔር የፈቀደልህን ታገኛለህ።
@tigistsabbouri7589
@tigistsabbouri7589 Жыл бұрын
ሚኪያስ በእውነት በጣም የምወደው በሰባዊነት የተሞላ ሰው ነው ♥️
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ሁሌ ይሆናል ያለው ነገር ሳይሆን ሲቀር ለምን ብለን አምላካችንን እንጠይቃለን ግን አንተ እንዳልከው እግዚአብሔር ላንተ ሲጠነቀቅ ነውና ተመስገን ሁሉ ለበጎ ነው
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
እኔ በጣም ምወደው ጋዜጠኛ ነው በተለይ የማዳመጥ ችሎታው ይገርመኛል በርታ ህይወት ይቀጥላል መሲ አንቺም ጎበዝ ነሽ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ወደ ህይወት የመጣች ሴት እግዚአብሔር የፈቀደው ቢሆን ማንኛውም ችግሮች መፍታት ይቻላል ግን ፈጣሪ ላንተህ አላላት ሰው ባሰበው ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው ነገር ነው ሁሉም መልካም የሚሆነው ህይወት ይቀጥላል ፈጣሪ የልብን መሻት ይሙላልህ🙏
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
ስወድው ምልኪያስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ለበጎ ነው ህይወት ይቀጥላል ያተ አልነበረችም እንኩዋንም ትዳር ውስጥ ያልገባህ ያልወለድክ እሱ ቢሆን ይከብድ ነበር
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ጋዜጠኛ ነው thank you መሲዬ ስለጋበሽው አዲሱን ቻናሉንም ሰብስክራብ እድርጌለታለሁ በጣም ውድድ አደርግሃለሁ 🥰
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እውነት እውነት እውነት እልሀለው ይሔ ትዳር ተሳክቶ ቢሆን እራሱ ትዳር አይሆንም ነበር እኔም የማቀው ሰው አለ ።አሁን ግን ጥሩ የሚያምር ህይወት መልካም መልካም የሆነች ሴት አግብቶ የአንድ ልጅ አባቶ ሆኗል። አንተም ወንድሜ ፈጣሪ ሰጠህ ፈጣሪ ነሳህ ። ያዘጋጀልህን አሁንም አታቅም ተመስገን በለው። ጠንካራ ነህ በርታ ፈጣሪ አይለይህ።
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ኢኔ ግን ካሉት ጋዜጠኞች በጣም ሚወዳት ይችን ጋዜጠኛ ነው።እራሷ በሰይፉ ሸው ወይም በምትፈልገው ሚዲያ ትጠየቅልን ምትሉ 👌
@user-iw7ef2hk5g
@user-iw7ef2hk5g Жыл бұрын
የምንወደውና የምናከብረው መልካም ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@bekelechreta2305
@bekelechreta2305 Жыл бұрын
አይዞ አግዚአብሕ መልካም ነው የተሻ ነገር ፡ልሰጥህ ይሆና ፃልህ መልካም ሰው ይሰጠሀል ፈጣር ፡የአግዚአብሕር ሥራ ጠብቅ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
በጣም እምወዳችሁ ጋዜጠኖች እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ማሮቼ መታገሰ ይጠቅማል ላአንተ ያለው ሁሉ ግዜ ያንተ ነዉ:: ምኪዬ ወንድሜ!!!! ❤️🙏
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
እምወደው ጋዜጠኛ አይዞን እግዚአብሔር አይሳሳትም
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d Жыл бұрын
ሚኪ በዮሐ ሚዲያ ላይ ነበር ዛሬ ደግሞ በሸገር ሚዲያ መሢዋ በርቱልኝ የኔ ቅኖች
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ሚኪዬ አንተ ደግ መልካም ሰው ስወድህ እኮ ዘመን ይባረክ 🙏🥰😍😘
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ሁለት የምወዳችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች አሁኑኑ አድርጊያለሁ በርቱልኝ እወዳችሀለሁ
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
መሲዬ እንዴት ነሽ የኔ መልካም ፀባዬ ሸጋ አንተም ሚኪ እንደዛ በጣም የምወዳቹና የማከብራቹ ሰወች ናቹ ፕሮግራማቹ. አስተማሪ ወደ እራሳችን እንድንመለከት የሚያደርግ ነውና ከልቤ አመሰግናቹሃለው በርቱ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ስለሆነ እየሰራቹሁ ያላቹት እሱ ልዑለ ባህሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤናቹን ይስጣቹ ክፉውን ያርቅላቹ ።
@greatjordan7526
@greatjordan7526 Жыл бұрын
I M happy you came on Sher info because I used to watch him on other show
@asterakalu5842
@asterakalu5842 Жыл бұрын
መሥዬ የኔ ደርባባ የኔ አዋቂ ጎበዝ በእውቀት የተሞላሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Жыл бұрын
That's life but we have to be strong and courageous to continue life! Mesi you are a good teacher and example giving your own experience! God bless you and your family members abundantly 🙏🙏🙏
@shewit12
@shewit12 Жыл бұрын
መሲ እና ሚኪ የምርጦች ምርጥ ናችሁ መሲዬ ስላንቺም ማወቅ እንፈልጋለን የሚኪ እንግዳ ሁነሽ በቸር ያገናኘን።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ሲበዛ ጨዋ ነው
@sisayali5764
@sisayali5764 Жыл бұрын
ሚኪያስ በጣም እምወድህ ጋዜጠነኛ ነህ ጠፍተህ ነበር ስላየዉክ ደስብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጌሀልው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ምልልሳችሁ እየገረመኝ ነው የጨረስኩት ። እውነት ነው ሁሉንም ማለፍ ይቻላል ። ለበጎ ነው!!! 🙏🙏🙏
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Жыл бұрын
የምወዳችሁ ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የበለጠሁን አዘጋጅቶልህ ነው ወንድሜ ያንተ ታሪክ እኛ ቤት አለ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 😍❤️
@epheratabelay9424
@epheratabelay9424 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀን አለዉ የማይጠቅመንን ነዉ ከእኛ ሚወስደው!!!!! የተሻለ ነገር አስቦልክ ነዉ ወንድሜ!!!!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
ኣይዞን ወንድማችን እግዝአብሔር ያዘጋጀልህ ይበልጣል ለሁሉም የተሻለ ነገር ኣለው
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
መሱ ቆጆ በጣም የምወደው እማከብረው ጋዜጠኛ ስላቀረብሽልኝ አመሰግናለሁ ሚኪዬዬዬዬዬዬ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
እሺ አልሚ እኔንም ደምሪኝ በቅንነት
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
ህይዎት ሁሌ ዉጣዉሰድ ናት አሁንም እግዚአብሔር የመረቃትን ይሰጥሀል ጸልይበት ከማግባትህ በፊት በርታ ለበጎ ነዉ ።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሁሌ ነበር ጣፈሀ ብዬ ምፈልግ እኮን ደና መጣ ያሀው ሰብስክረይብ አረኩ ምርጥ ወድመችን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
በርታልን ወንድም👍👏መሲዬ አመለ ሸጋ ስወድሽ❤
@awaken1701
@awaken1701 Жыл бұрын
I am going through tuff time. And up until now, I havent tried to sit down and see the situation from a angle of learning from it. I was swimming in an ocean of complaining an blaming. Thank you Milkias. Though Amharic is not my first language, I felt your message deep in to my core. I automatically got out of victim mindset to what can I learn from this situation mindset. P.s. my 10 years marriage is being challenged in a way it feels there is no way to save it anymore. Now that I listened to this interview, I felt a very heavy energy left my body and I am empowered. Thank you. God Bless You
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o Жыл бұрын
ሚኪ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሠዉ ነህ ከእዮሀ ሚድያ ከጠፋህ ከረዥም ጊዜ በሗላ በኢዚ ዩቲብ ላይ አይቸህ በጣም ደስ ብሎኝ ቻናልህን ያኔ ነዉ የተቀላቀልኩት በርታ ጥሩ እየሠራህ ነዉ.
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
ውይ ሚኪያስ እግዚያብሔር ስራው ከአእምሮ በላይ ነው በሆነውሁሉ አመስጋኝነትህን አርቆ አሳቢነትህ ድንቅ ነው ። ጀምረኸው እንደምኞትህ ያልተሳካው ህይወትን በተመለከተ በሆነው አትዘን አታማር ምክንያቱም ከኛ በላይ እሚበጀንን እግዚያብሔር ያውቃል እና ላንተ የፈጠራት የተመረቀችውን እንስት ያገናኝህ 🤲
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
እዛም ቤት እዚህም ቤት እሳት አለ አለች አያቴ። በጣም ነው የሚገርመው የእውነት አሁን ሚኪን በዚህ መልኩ ያለፈ ሰው ነው ማለት ይከብዳል! ብዙ ተማርኩ ከአንተ ሚኪ። በነገራችን ላይ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ መሲ &ሚኪ ክበርልኝ❤️👈
@butluckily8830
@butluckily8830 Жыл бұрын
Miky is the best listener in the journalism, he doesn’t interrupt with unnecessary questions. I'm sorry for what happened to you. But you become stronger than before. Keep all the way up bro.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ሁሉም ለመልካም ነው ፈጣሪ የተሻለ ሊሰጥህ ይሆናል ከባድ ቢሆንም በፀሎት ይታለፋል።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
HAPPY TOO SEE YOU BROTHER❤
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
2 my favorite journalists big love and respect
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Жыл бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሔር የሚጠቅምህን ስለሚያውቅ ነው ጠፍተህብኝ ዛሬ አገኘሁህ ለካ ቆስለህ ነበርተባረክ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
መሲዬ ግን እኔ የምትገርሚኝ ቅንነትሽ ነው ! አዲስ ቻናል የሚጀምሩትን እያመጣሽ ማበረታታትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልብሽን አይቀይብሽ !! ውድድ ነው የማደርግሽ የእኔ ምርጥ እህቴ
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Жыл бұрын
ወይ የሰዉ ነገር የሰዉ ታሪክ ብርቱካን በሰማይ ቤት ደስ ይበልሽ ይገርማልኮ ወይ ግሩም እግዚያብሄር ይመስገን
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Жыл бұрын
Interesting speech 👏
@how31369
@how31369 Жыл бұрын
ተሻገር ጣሰውን አቀረቡልን መስዬ የት ጠፋ በጣም ጥሩ ስራ የሚሰራ ልክ እንደ መስዬ በጣም ነው የምናመሰግነው።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እዮሐ ሚዲያ የሚኪያስ ነበር የሚመስለኝ ስለዚህ ኢዮሐ የሚከታተሉህ ሁሉ ወዳንተ ይመጡ ነበር በዚህ አይነት በግልፅ መናገር ጥሩ ነው! አንተ ጎበዝ ነህ በርታ!!!
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው። ♥️♥️♥️♥️🇪🇹💪🏾
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ምርጥ ሠዉ ናችሁ
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ጋዜጠኛን ጋዜጠኛ ሲጠይቀው ደስ ትላላችሁ የሚመቸኝ ልጅ ነው
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
በጣም
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ደምሩች ወዶቸ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ደምሪኝ ማማ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
@@user-mr4mc4uk4y እሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
@@user-mr4mc4uk4y መካየ ቤተሠቤነሽ አሁን ስከባ ውዴ
@tilahung3043
@tilahung3043 Жыл бұрын
እንኩዋን ቀረብህ ወንድሜ :: ብዙ ሄዋኖች አሉ በምድራችን ::
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Жыл бұрын
ሁለታቹም ምርጥ ጋዜጠኛ ነቹ በርቲ ሚኮ ካንተ ብዙ ተማርክ
@cornerstonetube9025
@cornerstonetube9025 Жыл бұрын
ሚኪዬ በጣም ነው የምወድህ ባንተ ምክንያት ሸገር info ተቀላቀልኩ ዩሪካንም እናሳድጋለን
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ፈጣሪ ለኛ ያለው ነገረ መቼ አይነሳነም ይሰጠናል ለኛ ያለሆነው አይሰጠንም። ። ለውድ ሀገራች ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹እኔምለሁ ጋዜጠኛ ጣሰው ዬት ገባ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ደስሲል ጥሩ አስፈላጊ የሆነውንነው የምታቀርብት ቀጥሉበት
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እንደማመር
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የድምጽ እና የአቀራረብ ተሰጦ አለሽ።አንዳንዴ በስነ ልቦና እንኳን ሳንመሳሰል መጥፎ ውሳኔ ላይ ሳንደርስ ማስተዋል ይጠበቅብናል ማይሆን ከሆነ አስቀድሞ ማቆም ይሻላል።በዚህ ዩቱብ ጋባዥነት እዮሪካ ዩቱብህን ተቀላቅለናል የት እንዳለህ አላውቅም ነበረ።
@hirutayele5246
@hirutayele5246 Жыл бұрын
የምወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 Жыл бұрын
አይዞክ በርታ አንተ ጠንካራ ነክ ጌታ የተሻለ አለው የሚያሣርፍ ትዳር ይስጥክ ሁሉ ለመልካም ነው በርታ
@mekiya3934
@mekiya3934 Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው አይዞን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያነ ለህዝቦቻችን 🙏🇪🇹
@genetadankew7479
@genetadankew7479 Жыл бұрын
Glad to see him i was wondering where he is and it is good to see him his very calm and kind person
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ትዳር ከላይ ነው ሚኪ ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ አንተ ባለፍክበት እኔም አልፋለሁ እስካሁን አልወጣልኝም ነበር ዛሬ ግን ሁሉንም ትቼ ለምስጋና እንድነሳ አድርገኸኛል ክበርልኝ
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
Thank You
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Жыл бұрын
Two successful people 👍 Best for both of you👍 When people help each other the country changes 💯
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ምክዬ ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን እናም ውለታቹም በጣም ነው የምወዳቹው በርቱልኝ 💚💚💛💛❤️❤️❤️
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም አመሰግንሻለሁ በጣም የማከብረው እና የምወደው ሚኪን ስላቀረብሽልኝ ሁለታችሁን ውድድድ ነው የማረጋችሁ I am glad Mike has his on you tube channel 🎉I Subscribe & like 👍🏽👏🏽🎉
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
በጣም የምንወደውን የምናከብረውን ጋዜጠኛ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን መሲ በነካ እጅሽ ተሻገር ጣሰውንም አቅርቢልን
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Жыл бұрын
መሲየ በጣም እወድሻለሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥሽ ሚክንም እደዛው
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር ያልታየውን ይስጥህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እህቴ
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
ሚኪ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መስ እናመስግናለን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እህቴ
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 Жыл бұрын
አዛኙ ምርጡ ሚኪ ጋዜጠኛ ያመለጠን ሁሉ የኛ አይደለም የተሻለ ይመጣል በርታ
@2010nardos
@2010nardos Жыл бұрын
You deserve more my handsome brother
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 18 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 58 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 87 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,4 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН