የደም ግፍትን በምግብ ማከም/

  Рет қаралды 2,792

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

3 ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቪዲዮ የደም ግፍትን በምግብ እነደት ማከም እንደምቻል እናያለን/ #hypertension #diet /#health #weightloss #diabetes #exercise #dr.desta seba #dr
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 21
@user-zi2rf5kd4g
@user-zi2rf5kd4g 3 ай бұрын
እድሜና ጤናህን ይጨምርልህ ዶክተር ሁሌም በፍቅር ነዉ ትህምርትን የማዳምጠዉ በጣም ጠቅሞኛል እኔ የስኳርና የደም ግፌት ታማሚ ነኝ ግን በጤና ዙሪያ የምትሰጠዉ ማብራሪያ በጣም ደስ ይላል በርታልን ዶክተር
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-eb5uu2ec9r
@user-eb5uu2ec9r 3 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@sinafikwondimu3352
@sinafikwondimu3352 3 ай бұрын
ምስጋና ይገባሀል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 3 ай бұрын
ደከቶር ደስታ ሰላም ላንተ ይሁን ሁሉ መታስተምራቸው በጣም አስፈላጊ ናቸው እኔበጣም የሸግረኛል አንዴ ላይ አንዴ ታች እያለ ተሸገርኩኝ እንዲሁም ስኳር መድሀኒት አልወስድ የስዃ ጀሚረ ነበርሐኪሜ በምግብ አንድከታተል ብሎኝ የደሙ ግን ብጭራሽ አልጀመርኩኝ አናካንተ እርዳታ እፈልጋለሁኝ ከጀርመን
@marthat6031
@marthat6031 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ደስታ እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን🙏🏽
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 3 ай бұрын
ደክተር ብችል አንተንና የህቴልጅ ባገናኛችሁ ደሥ ይለኝ ነበር በጣም አንተን ይመሥላል አይገርም አናግረኝ እባክህ በጣም ጓበዝ ተማሪ ብታየዉ የኔልጅ ነዉ የምትለዉ
@tadesselemma6699
@tadesselemma6699 3 ай бұрын
Dr betam amsegenalwe hule geze yemetakerbwe betam asefelge nwe tebark
@gmalmu650
@gmalmu650 3 ай бұрын
Thank you Dr. You're doing awesome job God bless your knowledge 🙏
@nigusteka8050
@nigusteka8050 12 күн бұрын
Thank you Dr. i have got very important points from your explanation.
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
ተባረክ🇺🇸🇮🇱🇧🇴❤️‍🔥♥️🌹👏🤲✌️👍💪♥️🌹🙏
@user-fd5pl2cx6l
@user-fd5pl2cx6l 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ......."
@TegegneZerihun
@TegegneZerihun 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር:: የምታስተላልፋቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው :: ለዚህም በጣም አመሰግናለሁ::2ጥያቄዎች አሉኝ:: 1. ከእድሜ አንፃር Normal የደም ግፊት መጠን ካለ ቢገለፅ /በየእድሜ ክልል 2. የደም ግፊትና የደም ስኳር ሁለቱም ያለባቸው ሰዎች ሊመገቧቸው የሚገቡ ምግቦች ቢገለፁ: ምክንያቱም አንዳንድ ለደም ግፊት የሚሆኑ ምግቦች ለስኳር በሽተኛ ስለማይሆኑ
@mekashawalem1335
@mekashawalem1335 2 ай бұрын
thank u dr
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
Amsegnalhu ene blood pressure alebgne for everything thanks tebareki
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
ስወድህ እኰ ❤ ከአክብሮት ጋር ነዉ 🇺🇸🇮🇱🇧🇴♥️🥰❤️‍🔥💓🌹💪✊🍾🎊💯😍👍💪😻🌹🙏አትላንታ ናእስቲ ጐብኘን 👍🌹
@user-og2wb8eo8f
@user-og2wb8eo8f 3 ай бұрын
Doctor medanit makom yechalal 2.5 mg newe yemewetew
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ።የእጅ ጣት አንዱ ብቻ የመሀል ጣት በጣም መታመም ከምን ይመጣል ህክምናውስ የት ይገኛል ።
@mitikukassa9413
@mitikukassa9413 3 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር :በአካል አግኝቼ ለማማከር እፈልጋለሁ ይቻላል ?ወደ ክልኒክ ልምጣ ?
@mekashawalem1335
@mekashawalem1335 2 ай бұрын
በምን ስልክ ላገኝህ እችላለሁ
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 103 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
5 Foods that have More Calcium than Milk (Get Stronger Bones)
12:51
Fit Tuber
Рет қаралды 1,5 МЛН
What Happens When A Diabetic Takes MORINGA For 2 weeks?
14:48
SugarMD
Рет қаралды 3,5 МЛН
SIBO:  A doctor's guide to the root cause of Bloating and IBS
36:18
Rajsree Nambudripad, MD
Рет қаралды 656 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 50 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 12 М.