የስኳር በሽታ ፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና መደረግ ያለባችዉ ጥንቃቄዎች

  Рет қаралды 8,512

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

Ай бұрын

የስኳር በሽታ ፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና መደረግ ያለባችዉ ጥንቃቄዎች #health #diet #diabetes #exercise #weightloss
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 63
@godislove819
@godislove819 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ከዛ የሚበልጥ ነገር ስለሌለ:: እኔ የሚገርመኝ የምታስረዳበት መንገድ ነው እውቀት የማስረዳት ችሎታ ሲታከልበት ጥቅሙ በጣም ከፍ ይላል:: በጣም እናመሰግናለን በርታልን::
@sinduwoldetsadik-tw9dx
@sinduwoldetsadik-tw9dx Ай бұрын
Dr. አንተ የተባረክ ነህ አሁንም ይህን እዉቀት የሰጠህን ጌታ አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም መልሰህ ህዝብህን እያገለከልክበት ስለሆነ በዚሁ ቀጥል በጣም በዕዉቀት እየበለፀግን ነዉና ጌታ ይባርክህ!
@yonasglmedhin6712
@yonasglmedhin6712 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ደስታ ከ አራት ወር በፊት የ ስኳር በሽታ ምልክቶች በሰውነቴ ላይ ስለየሁ ህክምና ሄጄ ስመረመር fasting 200 ሆኖ ተገኘ ደግሜ ስመረመር 305 ሆኖ ተገኘ hemoglobin A1c ስለካ ደግሞ 8.2 ሆነ ወዲያው ዶክተር metformin ጠዋት ጠዋት 500 mg ኣዘዘለኝ ለሁለት ወር ወሲድኩ ከዚያ ባጋጣሚ ያንተን videos አገኘኹኝ እናም መከታተል ጀመርኩ ጠዋት ጠዋት እስፖርት እና አመጋገብ አስተካሳየ አሁን ላይ ያለ ምንም መዳኒት Average Fasting blood sugar 85 Ha1C 6.1 ሆነ ዶክተር በጣም ነዉ ማመስግነው አንተ ልዩ ሰዉ ነክ እዝጋብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ። ፍላጎተ ይህ ነበር። በርታ አንድ ቀን ተሞክሮህን ለሎች ለተቸገሩት የማታጋርበት ሁኔታ እንፈጥራለን፥ ይቻላል።
@ziyadushebru5930
@ziyadushebru5930 Ай бұрын
ሰላም ነው ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበኝ ምን መሰሎት ዶክተር መጀመሪያ ስኳር ስገኝብኝ 310 ነበር እና ባለ አምስት ሚሊ ግራም ዳኦኒል ነበር ያዘዘልኝ ። እና ዶክተርዬ ምንም ለውጥ ስለሌኝ። 500mg እዘዘልኝ እና በሱም አሎረደልኝም ከዛም 500+5mg እዘዘልኝ በሱም አሎርድ አለኝ። ከዛ መዳኒቱን ትቼ የአበሻ መዳኒት መውሰድ ጀመርኩ ። እና በራሴ የስኳር መለከያ ስለካው 553 ነበር ። እና ዶክተር ምራቄ ሳይቀር ስኳር ስኳር ይለኛል እና ምን ትመክረኛለህ ኢንሱሊን መርፌ እዳልወጋ ፈራሁኝ ። ዚያድ እባላለው ስኳር ከያዘኝ 6 እመት ሆኖኛል
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 Ай бұрын
A1C 5,7 normal new weys diabetic ale?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
@@ziyadushebru5930 መድኃኒት ብቻ በቂ እንዳይደለ በተደጋጋሚ ስንማማር ቆይተናል። መጀመር ስኳርሽ የተኛው ነው? አይነት ተ-1/2? እድሜሽ ስንት ነው? ለሎች ጥረቶችን የማታደርጊ ከሆነ ሙሉ የመድኃኒት ዶዝ ስላል ወሰድሽ ዶዝ መስተካከል ይኖርበታል።
@SenaitTeka-f8m
@SenaitTeka-f8m Күн бұрын
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@melsewgetnet6978
@melsewgetnet6978 Ай бұрын
አንተ እንኳንም ተማርክ ተመራመርክ ተምሮ ሰውን ማገልገል ማለት ይሄ ነው በርታ
@mitikeabdisa7442
@mitikeabdisa7442 19 күн бұрын
እግ/ር ይባርክህ ዶ ክተር.
@workuabebe1995
@workuabebe1995 28 күн бұрын
እናመሰግን አለን ዶ/ር ደስታ
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 Ай бұрын
Tanks D.r
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 Ай бұрын
Thank you Dr
@user-hy4ct6xo5m
@user-hy4ct6xo5m 23 күн бұрын
Thanks ❤🎉
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Ай бұрын
What a brilliant Dr. W❤W i am honestly respect you ❤🎉🙏
@etemareyaya8922
@etemareyaya8922 Ай бұрын
tebarek bertalin.
@user-fx6nt8cl7k
@user-fx6nt8cl7k Ай бұрын
thankyou ❤🎉
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri Ай бұрын
Thank
@sumsang359
@sumsang359 Ай бұрын
Dr Desta u are smart
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
D/r thaanks tiru mereja naw
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Ай бұрын
Dr Desta one of the best. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samirasham6811
@samirasham6811 Ай бұрын
ትክክል ዶክተር ከባለሙያው ታማሚው ያውቃል
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን ከውስጥህ ነው የምታስተምረው ተባረክ
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Ай бұрын
🌐ዶ / ር ደስታ ለአገላለፅህ 100 /100 ግልፅና ጠቃሚ ትምህርት ነዉ መስጋናዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነዉ
@metemaibrahim320
@metemaibrahim320 Ай бұрын
Tack för din viktigt information ❤
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
Välkommen
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
ዶክተር እጅግ አድርገ አመሠግናለሁ
@saratemesgen5866
@saratemesgen5866 Ай бұрын
Hello Dr, can I drink 🍋lemon juice to reduce my sugar for diabetes type 2 please answer because I always drink lemon juice why when sugar be come higher 31:13 31:13
@lif331
@lif331 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር የዛሬ 4 ዓመት በእርግዝና ምክንያት ነው የጀመረኝ መዳኒት አልወስድም አሁን Fasting 140 HbA1C 6.8 እየሆነ ነው እስካሁን በአመጋገብ ነበር እየተከተልኩ ነበር የቆየውት ስኳሩ ራሱ ጨምሮ በጣም ይርበኛል ዶክተር ይህ ከምን አንፃር ነው ራብ የሚመጣው አመሰግናለሁ
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Ай бұрын
ሻሎም ዶክተርዬ የጥያቄው መልስ (ለ) ነው ተባረክ
@ConfusedAzaleaFlower-de8un
@ConfusedAzaleaFlower-de8un Ай бұрын
Ene type 2 eskun madanit wasje alawakm sport esarawnaw bizu gize 120 fbs naw
@SaraKifle-sz9cu
@SaraKifle-sz9cu Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@derejelelesa9491
@derejelelesa9491 Ай бұрын
እዴት ነህ ዳክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ምን ያህል ሰአት በቀን ቢሰራ ጥሩ ነው
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Ke abye ga eyenoren wutret ayeqerim
@Ktbene
@Ktbene Ай бұрын
endet yale mebarek new zemnke yelemlme
@ziyadushebru5930
@ziyadushebru5930 Ай бұрын
ዚያድ የተባልኩ ኮምንት ላይ ጥያቄ አስቀምጫለሁ ዶክተርዬ ።
@martagizaw6342
@martagizaw6342 Ай бұрын
ቦርደር ላይ ለተባልነው ምን አይነት ምክር ትሰጠኝአለህ 5.7(5.9)ነው? ምክ
@haregewoyinbelayneh538
@haregewoyinbelayneh538 Ай бұрын
ስላም ዶክተርዬ ርኒ ስወልድ ንበርየመጣብኝ ግን እሁን 20 እመትብሗላ borderላይንሽ እሉኝ እኒስለካው 119 125 ይሆናል ምክርህን እሻለሁ እባክህ🥰🙏🥰
@YizengawAlemu
@YizengawAlemu Ай бұрын
Thankyou Doc, whould you please write your adress to me, if possible.
@fyy7841
@fyy7841 Ай бұрын
ኢንጊሊዝ አታብዛ ❤❤❤
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k Ай бұрын
ካልገባሽ /ካልገባህ / ጠይቅ ጠይቂ እንጂ ልታዥው ልታዘው አትችልም የተማረው በእንግሊዘኛ ነው ለሰው ክብር ይኑርሽ ይኑርህ ተከፍሎት አደለም እያገለገለን ያለው ይቅርታ ጠይቂ ጠይቅ
@mohammedkedir1714
@mohammedkedir1714 Ай бұрын
Abo yete new yemetesrae lemetakem
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u Ай бұрын
ታይብ አንድ ሥኮር በሽታ ኢሡሊን ሚወሥድሠዉ ተተሥተካከለ ማቋረጥ አይቻልም ዴ ኢሡሊኑን በምግብ እና እንቅሥቃሤ በማድረግ እባክህ መልሥልኝ ኢሡሊን ተጀመርሁ 1 አመት ተሁለት ወር ሆነኝ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
ከስኳር በሽታ ጋር መጾም kzfaq.info/get/bejne/iJ9gd65isdute4k.html
@Hguyy-ol3zu
@Hguyy-ol3zu Ай бұрын
@titotemtime6362
@titotemtime6362 Ай бұрын
@Shimelis-ef5xm
@Shimelis-ef5xm Ай бұрын
ለ.
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amsgnalhu❤❤❤
@AbrahamAncheso
@AbrahamAncheso Ай бұрын
U xwate
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq Ай бұрын
እኔ ሁሎም ነው የግር ጉዞ የማደርገው ማታ ማታ እግዚአብሔር ይመስገን ከ300 መቶ ወደ 100 ወሮዶል አመሰግናለሁ
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q Ай бұрын
ብዙ ዶክተሮችን ሰምቻለው እንዳንተ ግን አላጋጠመኝም እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ያርግህ ያክብርህ❤❤❤
@ziyadushebru5930
@ziyadushebru5930 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስኳር ከያዘኝ 6 አመት ይሆነኛል እናም ዶክተር መጀመሪያ ሲገኝብኝ 310 ነበር እና በየጊዜው መዳኒት እየጨመርኩኝ ምንም ለውጥ ይለውም እና ምራቄ እንኳን ስኳር ስኳር ይለኛል ። መጨረሻ የታዘዘልኝ 500+5 mg ነው እሱንም ወስጄ ለውጥ የለውም የስኳር መጠኔ እቤት ውስጥ ስለካው 400 በላይ ነው እና ዶክተርዬ ምን ትመክረኛለህ ?
@umiiusman7716
@umiiusman7716 Ай бұрын
A.A kehonsh yehone bota letkumish
@---jv5jk
@---jv5jk Ай бұрын
እኔ እንደ አንተ መድሃኒት 500mg2 በየ ቀኑ እየ ወሰድኩ ምንም ለውጥ የለውም እና እኔ መጀመርያ ያደረኩት የራብ ቀናት መደብኩ 1ኛ ሰሙን 12 ሰአት ልዩነት መመገብ ጀመርኩ ስኳርና ከስኳር የሚያያዝ ምግብ አቆምኩ 2ኛ 18 ሰዓት 3ኛ ሰሙን 20 4+5+9 +ሰሙን ከ22 ሰዓት እስከ 36 ከሄድኩ ኣውን እዝግኣብሄር ይመስገን ከ95 እስከ 140 ወርድዋል ማሳሰብያ በጾም ግዜ ዋሃ በብዛት እጠጣ ነበርኩ እና እስከ ሞኩሩት የሞሪንጋ ሻይ እጠጣቹ ይመኩሩት እግዝአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@---jv5jk
@---jv5jk Ай бұрын
እኔ እንደ አንተ መድሃኒት 500mg2 በየ ቀኑ እየ ወሰድኩ ምንም ለውጥ የለውም እና እኔ መጀመርያ ያደረኩት የራብ ቀናት መደብኩ 1ኛ ሰሙን 12 ሰአት ልዩነት መመገብ ጀመርኩ ስኳርና ከስኳር የሚያያዝ ምግብ አቆምኩ 2ኛ 18 ሰዓት 3ኛ ሰሙን 20 4+5+9 +ሰሙን ከ22 ሰዓት እስከ 36 ከሄድኩ ኣውን እዝግኣብሄር ይመስገን ከ95 እስከ 140 ወርድዋል ማሳሰብያ በጾም ግዜ ዋሃ በብዛት እጠጣ ነበርኩ እና እስከ ሞኩሩት የሞሪንጋ ሻይ እጠጣቹ ይመኩሩት እግዝአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@RahelYoha
@RahelYoha Ай бұрын
Tekumgn​@@umiiusman7716
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
የስኳር በሽታ ለመቀልበስ kzfaq.info/get/bejne/rbJko6l-08WnlX0.html
@mohaa.8837
@mohaa.8837 Ай бұрын
@abebaasefa620
@abebaasefa620 Ай бұрын
@tesfaygebremeskel9687
@tesfaygebremeskel9687 Ай бұрын
sport is is in the morning becuses we get for good air & stomach embity
@Ahmed-lw6jp
@Ahmed-lw6jp Ай бұрын
@fasimichel4483
@fasimichel4483 Ай бұрын
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 95 М.
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН