የደም አይነት ኤቢ /AB/ስብእና /blood types of food/Blood type B/ eTHIOPIAN FOOD

  Рет қаралды 41,439

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 336
@rabiaibrahim8838
@rabiaibrahim8838 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ኤቢ የሆነ እደኔየ በላይክ አሳዩኝ
@melakbintebrahim3089
@melakbintebrahim3089 Жыл бұрын
እኔ AB+ ነኝ
@zeyniyamuhdin4218
@zeyniyamuhdin4218 6 ай бұрын
በተክክል
@adanezenabu6792
@adanezenabu6792 5 ай бұрын
እኔ Ab+ ነኝ😊😊😊😊
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 4 ай бұрын
Ab+
@efremtekle2047
@efremtekle2047 Ай бұрын
Ab+ negn
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 2 жыл бұрын
የዚህ የደም አይነት ባለቤት በመሆኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወድጄዋለሁ 95% እራሴን አይቼበታለሁ ለገንዘብ ያዢነት ፣ለመሪነት መፈለግ ሌላም ሌላም ይቅርታን ማድረግ በእግዚአብሔር እርዳታ አልቸገርም ተባረክ ዶክተር ♥
@zufangebremariyam9108
@zufangebremariyam9108 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ AB ነኝ ከተባለው ብዙው ይገልጠኛል ግን ይቅርታ በማድረግ እንዲያውም ጭራሽ ነገሩን በመርሳት 1ኛ ነኝ ሌላው ደግሞ ሃላፊነት በጣም ይሰማኛል በተለይ የሆነን ነገር የራስ እንዳልሆነ መቁጠር በጣም የማልወደው ነገር ነው ተባረክ🙏
@selamyoutube8605
@selamyoutube8605 2 жыл бұрын
እኔም AB ነው ደሜ ። 90% ልክ ነህ ። በጣም ጉዋጉቼ ነበር ለመስማት አዎ በጣም ጭንቀታም ነኝ ። ከዚህ ጭንቀት የምወጢበት መንገድ ካለ ጠቁመኝ እባክህ። ተቺ መሆኔን ግን አላውቅም ነበር ። ሌላው የተባለው ሁሉ ልክ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@amenyedib2401
@amenyedib2401 2 жыл бұрын
እኔ AB+ነኝ ግን ጭንቀታም አይደለውም ተችም አይደለውም
@user-be1qh3sm4p
@user-be1qh3sm4p 2 жыл бұрын
እኔም አንዳች በጣም ጭቀታም ነኝ
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
marry me if you leave out the sress
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የልጄ ደም ነው ሁሌ እምንጣላው ሃላፊነት አይሰማውም ይገርማል ያልተሰጠውን አምጣ እያልኩ ልጄን አስጨነቅኩት አመሰግንሃለሁ ይህን ነገር ስላቀረብክልን ያልከው ሁሉ ልጄላይ አለ እኔእናቱን እንኳን ይቅር ማለት ይቸገራል ሲበዛ ቂመኛ ነው በጣም ተደንቂያለሁ አመሰግናለሁ
@sintayehubelay6929
@sintayehubelay6929 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው እኔን 95%ገልፀህኛል አመሠግናለሁ ።
@haimanotgebre1210
@haimanotgebre1210 2 жыл бұрын
God bless u my brother you are right everything is me Thank you for your help.
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
እውነት ይህንንበመስራትህ ጠቅሞናል ሁሌም የምለው ተባረክልን
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Thank u so much for sharing information !!!
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ታሜ ሰላምህ ይብዛ ያልከው ነገር ሁሉ ይገልፀኘል አሁንም እውቀትህን ያብዛልህ እነመሰግነለን🙏🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት በጣም ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ
@ethiolove7863
@ethiolove7863 Жыл бұрын
እኔም የዚህ ደም ባለቤት ነኝ : ጥናቱ ከ100% 70%ቱ ገልፇኛል ሌላው 10% ከደም አይነት O ጋር ያመሳስለኛል. እንድለኛ ነኝ እድሌም ወደሰው ይጋባል እውነት ነው::😊 ፈሪ አይደለሁም ችለተኛ ወይም ግድየለሽም አይደለሁም ብዙ ሃላፊነትን መውስድ እችላለሁ ::😊 ጭንቀትቴን በብዙ ልምምድ መቆጣጠር ችያለሁ: ይቅርባይነኝ ግን ከዛ ሰው ጋር ቀጣይ ጉዋደኝነት አልያም ቤተሰባዊ ግንኙነትን ማስቀጠል አልችልምም አልፈልግምም ያ ቂመኛ የሚል ስያሜ ያሰጠኛል:: ምክንያቱም እንዳልከው ስከፋ በምክንያት ስለሆነ: በቀላሉ አልቀርብም በቀላላሉም አልርቅም:: ሌላው ክርክር አልወድም በጣም ነው ክርክር ገና ሳልከራከር የሚደክመኝ ምክንያቱም የሰውነትን ሆነ የዓይን ቁዋንቋ ቀድሜ ስለምረዳ የሚከራከረው ሰውዬ ልክ ነህ መባል ፈልጎ እንደሚከራከር ስለማውቅ:: አመሰግናለሁ::
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 25 күн бұрын
የገረመኝ ነገር ግን ዛሬ ነው እና በደንብ የሰማውት ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት እና ❤ እውነት መሆኑ ደሞ ሰሰማ በጣም ገረመኝ ደስ ብሎኛል የዚህ ባለቤት ስለሆንከ
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ነው የምወድህና የምከታተልህ።
@senaitberhanudesta
@senaitberhanudesta 2 жыл бұрын
97 percent correct, I'm not carless rather I care too much for others and make them comfy and I'm not forgetful I remember things happened even when I was 3yrs old. Thanks,
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን ::
@picokira4377
@picokira4377 2 жыл бұрын
wow that is amazing 100%you talked about my beheiver
@abumahirabumahir1296
@abumahirabumahir1296 2 жыл бұрын
ገራሚ ትንተና ቁች አራሴን 100% thank you
@jerryasefa3460
@jerryasefa3460 Жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ የተደነቅኩት ይገርማል❤️👏🏽👏🏽
@azarias89captain39
@azarias89captain39 Жыл бұрын
ተባረክ እራሴን በትክክል የገለፅ ሠው ነህ
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ነኝ ባብዛኛው እ ተባረክ ምርጥ ስልጠና ነው
@sifaansifaan3362
@sifaansifaan3362 2 жыл бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነው ራሴን 95% ነው ያገኘሁት እ/ር ይባረክ ህ ወንድሜ
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
የማሚገርም ነዉ እብዛኛው ተገልጿል በጣም ቁጡ እና ጥቃት አልወድም 90% ተገልጿል አመሰግናለሁ ተባረክ
@GenetHailuNegash
@GenetHailuNegash Ай бұрын
Great job
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
እውነት ነው ትልቁ እውቀት እራስን ማወቅ ነው።
@berhanudebela2270
@berhanudebela2270 2 жыл бұрын
Tamie good to see you. Blessing
@rahelchane9335
@rahelchane9335 Жыл бұрын
ገራሚ ነዉ በትክክል ገልፀህኛል ያልካቸዉ ሁሉም እዉነት ናቸዉ አመሰግናለሁ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 жыл бұрын
Thank you
@BM_tube378
@BM_tube378 Жыл бұрын
ትክክል ነዉ አመሰግናለሁ
@addisgebresilase184
@addisgebresilase184 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ወንድማችን እኔAb ነኝ በሚገርም ሁኔታ የገለጸካቸው ዋው
@nebutekle1945
@nebutekle1945 Жыл бұрын
God bless you
@feruaki1380
@feruaki1380 Жыл бұрын
100% tekekel betam tegremalehu
@MeronTeshome-ck2mc
@MeronTeshome-ck2mc Ай бұрын
በጣም ይገርማል አመሠግናለሁ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም አዳድ ግዜ የማላቃቸው ሰዎች ስራ እድፈልግላቸ ይጠይቁኛ 80% ስራ አገኛለሁ ባብዛኛው ግዜ አለቃነኝ አሁን ሳስበው ደላላ መሆን ያዋጣኛል 🍀🍀🍀🍀🍀❤️
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb 2 жыл бұрын
Egzabher segawn ewketun kemulu tena gar abzto yisth 🙏💕🙏
@wamartechnologies2020
@wamartechnologies2020 Жыл бұрын
Definitely!! 95% Me! Keep Good Works!
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 2 жыл бұрын
ሰላም ክብር ሓውና ይገርመካ ኢዩ አነ A+ ወደይ AB ኢዩ 90% ንነብሰና አብኡ ረኺብናዮ የቀንየልና እግዚአብሔር ፀጉኡን ጥበብን ኣብዝሑ ይባርኽ
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 2 жыл бұрын
በጉገት እየጠበክሁ ነበር ተባረክ
@tesfashanka8471
@tesfashanka8471 2 жыл бұрын
It's me✋ ere beam ejig betam new yegltekew.. yemtawekgn hulla meselgn eko .wuye guud 100% true I am all what you said really it's suprises me every thing you said it's meeee😀. God bless you with more wisdom .
@sulitankedir6935
@sulitankedir6935 Жыл бұрын
100 % የሚገልፀኝ በጣም ነው የተገረምኩት አመሰግናለው😊
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ZeharaBeshir-sv9se
@ZeharaBeshir-sv9se 10 ай бұрын
ደስ ይላል አመሰግናለው
@zayeduzemene4272
@zayeduzemene4272 Жыл бұрын
የኔ እጂግ በጣም ባህረየ ነው ፈሪ ነኝ ለሠወች እጨነቃለሁ ሠው እፈራለሁ ይገርማል
@Eskutitube
@Eskutitube Жыл бұрын
It’s is amazing ❤
@nabatidris5112
@nabatidris5112 Ай бұрын
Absolut
@zeitunaabdullahi5439
@zeitunaabdullahi5439 Жыл бұрын
Thanks
@destalegese5004
@destalegese5004 2 жыл бұрын
ገራሚ አገላለፅ ነው አመሰግናለሁ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Omg 😳 it's extreme you've said almost everything that i am. I'm proud of you !! you are so calm and I understand you everything Tank You Ye Hagere Lij 🙏🙏💚💛❤️
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 2 жыл бұрын
Wow ymigerm new betam erasen geletskilgn anede ngrr gin gedi yleshi nachew ymelew ngrr bicha tineshi ayemeselegnm enji gena lijochi eyalen ebeti wseti erasu anedi negrr mawrati kejemerni esiti esuwa tawra ebale nbrr lelaw betam kegudegnoche garr betam egibabalaew bemiserabet akebabi yemeftehe sew ylugnale anedanedochu be atekalay 95% ygelitegnal. Geta abezto ybarkihi
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 Жыл бұрын
Ye kosort zyt benglzyg mendnwo
@nategaming24
@nategaming24 2 жыл бұрын
amazing
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 Жыл бұрын
Wow it’s me AB+ really I have 90 % of this behavior my manager always told me that I’m AB+ then I make blood group test that’s was true I’m AB and I’m lucky ☺️ ❤️❤️❤️thank u doctor 👨‍⚕️
@behailunigussie2469
@behailunigussie2469 Жыл бұрын
Its really describe me
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 Жыл бұрын
Ya that is my personality I have all the time problems at work .b c of my personality.thank you .
@havamoges3166
@havamoges3166 Жыл бұрын
Thakes dr🙏🙏♥️
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 Жыл бұрын
አራ በጣም ደስይላል ዶክተር ይህ የታናጋርከው አንድባአንድ እውነት እና የኔ ማንናት ነው በጣም አማ ሳግናለው ዶክተር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selastefaye1060
@selastefaye1060 2 жыл бұрын
ጌታ ይባክከህ በትክክል የባሌን አመል ገለፅከው
@mekdesromano573
@mekdesromano573 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@toibaali5876
@toibaali5876 2 жыл бұрын
እዴ ዶክተር ዉስጤ ነዉ ያለከዉ እዉነትነዉ ወላሂ የምትለዉ ሁሉ ደሜ AB ነዉ ደሜ ዋዉ ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@lulahassen6422
@lulahassen6422 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 95% ይገልፀኞል በጣም የገረመኝ ደሞ ተች ናቸው ያልከው ነገር ነው እውነት ነው ቀና በሆነ መልኩ ለሰዎች አስተያየት እሰጣለሁ አንዳንዴም በሰዎች ዘንድ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ወይም የኔ ምልከታ ብቻ ትክክል ነው ብየ የማስብ ተደርጌ እንዳልወሰድ እሰጋለሁ ። ግን አሁን ደስ አለኝ ነገርየው ከደሜ ነው ከሰው መግባባት እና በሄዴኩበት ሁሉ ተቀባይነት ማግኘት ሁሌም ያለ ነው ተጫዋችነቱም እንደዛው
@elenitadesse1400
@elenitadesse1400 Жыл бұрын
Wow dese yemilh erasen agegehut egezyabhar yeseth
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 2 жыл бұрын
ትክክል
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Abo tebarek
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Жыл бұрын
ተባረክ
@jemilajihadjihad8263
@jemilajihadjihad8263 Жыл бұрын
ለምትሰጠኝ ትምህር አመሰግናለሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 እየተናገርክ ያለው ሁሉም ባሀሪ እኔ ላይ አለ
@jimamegersa3033
@jimamegersa3033 Жыл бұрын
best video naw
@user-vy5eh5jt7i
@user-vy5eh5jt7i 10 ай бұрын
90% ልክ ነህ በጣም እጨነቃለሁ ተቀይሜ ይቅር ማለትም ይከብደኛል ።
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 2 жыл бұрын
ሃይ ታሜ በትክክል ብለሃል
@azitilove3408
@azitilove3408 2 жыл бұрын
ደሙ መራራ ነው ትል ነበር አያቴ 👍💯✔️
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-bg8fc6yl3z
@user-bg8fc6yl3z Ай бұрын
100000000000000% sure Tnx
@mimim9982
@mimim9982 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የልጄን ፀባይ ስላሳወከኝ ምንም ሊገባኝ ያልቻለ ልጅ ነው አሁን እስቲ ልረዳው እሞክራለሁ ችለተኛ ነው በጣም
@weineshetnesemane4806
@weineshetnesemane4806 2 жыл бұрын
አመሰግና ለሁ ወን ድሜ የኔ 90% ትክክል ነዉ ነገርግን ይቅር ባይ ነኝ ዘናጭአይደለሁም
@sirgutadinew963
@sirgutadinew963 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን የእኔ ወንድም ትምህርት በጣም ቆንጆነው አስተማሪ ነው በተለይ B እና AB በጣም ብሚገርም ሁኒታ የገለጸ ከው የልጀን እና የእህቴን ጸባይ ነው ያስቀመትክው አሁን በጣም ተረዳሆቸው ጌታይባርክህ በሚቀጥለው በጉጉት Blood O እጠብቃለሁ ዘመንህ ይባረክ
@fevuandamy8468
@fevuandamy8468 Ай бұрын
100 % የልጄ በሀሪ ደግሞ እንዳልከዉም በጣም ቆንጆ ናት
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከዚ በላይ ፈጣሪ በእውቀት እና ጥበብ ይሙላህ 👏👏👏👏👏
@EthiopiaEth-yn4yp
@EthiopiaEth-yn4yp Жыл бұрын
Exact
@user-rl9nu5lw6d
@user-rl9nu5lw6d Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በደንብ ነው ስለራሴ ያወኩት
@HiwotSolomon-mo1cr
@HiwotSolomon-mo1cr Ай бұрын
በእውነት የሚገርም እውነታ እህቴ የዚህ ደም ባለቤት ነች ሙሉ ለሙሉ ውድ እህቴ አሳየኸኝ
@ruth4961
@ruth4961 2 жыл бұрын
Wow its true I am AB 90 % what u said explain about me
@zaherzaher673
@zaherzaher673 2 жыл бұрын
ስጠብቅየነበረው፡እናመሠግናል
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 9 ай бұрын
Tabarklg
@saadaabbaba2419
@saadaabbaba2419 Жыл бұрын
በትክክል ገልጸኸዋል የሚገርም ነው የኔ ጸባይነው አላህ እውቀትህንይጨምርርህ
@melakbintebrahim3089
@melakbintebrahim3089 Жыл бұрын
የደም አይነትሽ AB+ ነው
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 жыл бұрын
አንተን፡የሰጠን፡እግዚያብሔር፡ይመስገን፡፡እናመሰግንሀለን፡👋👋👋
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
በኔላይ አብዛኛው ትክክል ነው እናመሰግናለን መጨረሻላይ ግን ያለው ብዙ አይገልፀኝ ግን አብዛኛው ልክ ነው ወድማችን
@genetyimer2376
@genetyimer2376 2 жыл бұрын
dio ti benidica grazie mille tutto gusto 🙏🙏🙏
@user-co5qv5kr7g
@user-co5qv5kr7g Жыл бұрын
ትክክል100%እራሴ ነኝ በበቂ ሁኔታ ገለፅከው👌👌
@genetkidane7137
@genetkidane7137 Жыл бұрын
100% የህቴ ባህሪ ነዉ አቦ ተባረክ
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@emebettekola6300
@emebettekola6300 2 жыл бұрын
Ewnet New 100/100
@hagosag4122
@hagosag4122 2 жыл бұрын
I Thank you myself 80p new
@shalomtiti4588
@shalomtiti4588 2 жыл бұрын
Yes that's right i'm AB+
@user-jo2ml2qv6n
@user-jo2ml2qv6n 5 ай бұрын
95% ገለፆኛል አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 2 жыл бұрын
You're absolutely right my son blood type he is very care less
@magdaghirma
@magdaghirma 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን አንዳንድ ነገሮችን አላውቃቸውም ነበር ከሁሉም ይቅርታ የማድረግን መንገድ ባሥተማርከኝ ወንድሜ በጣም ያሥቸግረኛልና የታወቀ ነው ይቅርታ አስፈላጌ ነውና እባክሕ እርዳኝ መደምደሚያሾ
@andukasy8433
@andukasy8433 2 жыл бұрын
Yes I am AB- gien chaletagn ayedelwem tenkaka negn
@JY-cv4dx
@JY-cv4dx 6 ай бұрын
True I was surprised blood type can say your personality 😮
@SelamDebesai
@SelamDebesai Жыл бұрын
Shalom
@haftomgaregawi1413
@haftomgaregawi1413 2 жыл бұрын
የኔ ነዉ
@WerkeleulGebru
@WerkeleulGebru Жыл бұрын
Yes that is raihgt I am Ab
@matahaileslassie3799
@matahaileslassie3799 2 жыл бұрын
እኔን በጣም ገልፆኛል መጨረሻ ላይ የተባለውን ግን አላስተዋልኩትም ግድ የለሽነቱን ምናልባት የተሰጠው ምሳሌ ላይ ባይሆንም ሌሎች ጉዳዮች ላይ ሊታይብኝ ይችላል በጣም ተገርሜያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@mulugeta221
@mulugeta221 Жыл бұрын
የኔ ደም AB+ነው እናም እራሴን ነው የገፅክልኝ በጣም ልክ ነህ ።
የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN
43:25
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 68 М.
The Blood Type AB Diet Guide
25:30
Jeffrey Butts DDS
Рет қаралды 23 М.
The Blood Type Diet || Blood Type "AB" ( AB & AB- )
4:37
Fit Family Tv
Рет қаралды 43 М.
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
34:12
Ethio Family Tube
Рет қаралды 100 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН